የሉላ አሳዛኝ መጨረሻ ከ ebs ጋር // በሉላ ጉዳይ መቅድ ዝምታዋን ሰበረች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 58

  • @yibabesileshi9511
    @yibabesileshi9511 Місяць тому +6

    ወይኔ በህይወቴ እማደንቃትና እምወዳት በአካልም ማግኘት ከምመኛቸው ሰዎች ግባር ቀደም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አይዞሽ ያልፋል

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 Місяць тому +2

    ሉላ ዬ ምርጧ ❤ኢቤስ ጠግቧል """ባዶ ቤት ሊሆን ነው😮

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i Місяць тому +1

    ሉላ እንኳን ለቀቅሽ አንቺና የምትሰሪው ስራ በኢቢኤስ አይመጥንሽም ነበር በግሌ አንቺ በቢሮ ውስጥ ማኔጅ ብታጀርጊ ነበር የምወድልሽ እንኳንም አባረሩሽ በቃ አይመጥንሽም ብዙ እድል አለሽ የተማርሽ ነሽ

  • @astertadesse-p6j
    @astertadesse-p6j Місяць тому +3

    ሉላ የኔ ቆንጆ በራስሽ ተማመኚ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Місяць тому +3

    ኢ ቢ ኤ ስ መቀጠሉ አይቀርም ለማንኛውም ብዙ የማናውቀው ምክንያቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ዝም ብለን መወሰንም ሆነ ማዎራቱ ጥቅም የለውም

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i Місяць тому +1

    ምንም አያጣም ኢቢኤስ ሉላም እንዲሁ ለተሻለ ስራ ትነሳ ግድ ስቴጅ ላይ መታየት የለባትም።በቢሮ ስራ ላይ መኔጅመንትHR በሀላፊነት ተወዳድራ መስራት አለባት።ጥሩ ሊከፈላት ይችል ይሆናል ግን ማስተራን የወሰደችው ውሎ,እንተዋወቃለን ወይ ለሚል ሳይሆን ሙያሚ በሚመጥን መልኩ መሆን አለበት ።

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 Місяць тому +2

    Be strong good God had a plan for you in your future don't be disappointed

  • @toaibahtoto
    @toaibahtoto Місяць тому

    እውነትነው

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd Місяць тому

    ምንድነው የምታወራው ትባረራ ከምድረገፅ /ከመንግስት ሰማያት የምትባረር አስመሰልከዉ አለ ኢቤሴ ሉላ አትቀጥልም ማንም ምንም አይሆንም ካለቻናል መሥራት አይቻልም ያለዉ ማነዉ.??? ማንም አይበርደዉም በግል ሠርተዉ መኖር ይችላሉ በማንነቷ እንጂ በመልካች የምትወደደዉ በቂጧ የምትኖር አታስመስል ሥራህን ስትወደዉና ስትለምደዉ መለየት ይከብድ ይሆናል እንጂ ማንም ምንም አይሆንም ኤጭ አታራግብ ብሮ.!!!🎉🎉🎉

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Місяць тому

    ሉላ እግዚአብሔር አለልሽ
    ያገሬ ሰው ሲተር" እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል"

  • @Belaynesh-o9k
    @Belaynesh-o9k Місяць тому

    ❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx Місяць тому +6

    ምንድነው በሉላ ላይ ያነጣጠራችሁት???
    ቅናት ይመስለኛል። ከዚያ ለማባረር እየሯሯጣችሁ ያለው። ከናሮቢ

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Місяць тому +1

    የሉላ ጉዳይ ሳይሆን ebs ድክመቱ ላይ ፎከስ ቢደረግ ወይም ድርጅቱ ቀርቦ አሰራሩን መግለፅ ይኖርበታል ወይም የወጡት ጋዜጠኞች ተሰባስባችሁ ለምን ከኢቢኤስ እንደወጡና የድርጅቱ ድክመቶችን ላድማጭ ማሳወቅ እና ህዝብ እንዲፈርድ

  • @ChalaTamiru-p4s
    @ChalaTamiru-p4s Місяць тому

    እሷን ኣባረው ማን ኢቢኤስ ቲቪ ይከታተላል ያለሷ ኣይደምክም😢😢

  • @toaibahtoto
    @toaibahtoto Місяць тому

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Місяць тому

    Ebakachu zem belachu eyefeterachu yalhone were atawru des aylem

  • @indristallew1880
    @indristallew1880 Місяць тому +1

    lula gezu ayzosh alelem tegelagelsh -bekerbu endemetagebe semahu -enkuwan des alesh -in oromo culture marriage is very big thing-lenajebesh banchelem malkamun enemeghalen enakebreshalen

  • @almazgebremikael8878
    @almazgebremikael8878 Місяць тому +1

    ሉላዬ እንወድሽ አለን ከእውነት ጋር ቁሚ እአ ይረዳሻል

  • @ewunetmedia-o8u
    @ewunetmedia-o8u Місяць тому +13

    ያለ ሉላ እቢኤስ ባዶ ነው በእኔ በኩል 😢😢😢

  • @DiboraTemuari
    @DiboraTemuari Місяць тому

    ሉላዬ አይዞሽ አንቺ ብቃት አለሽ አትፍሪ

  • @merongirma8950
    @merongirma8950 Місяць тому +6

    ዝም ብለህ አትቀባጥር ለሚዲያ ማሞቂያ

  • @BeazaB
    @BeazaB Місяць тому

    Well lula is going to be a winner eather way. She is going to be an asset for the station . Ebs is going to be a losser. If she is strong she can start her own channel .she has build her owen flower . Try it EBs

  • @destaabera6285
    @destaabera6285 Місяць тому

    ወይ አንተ ትቀልዳለህ አስፋው ከሞተ በኃላ ነው ኢቢሰ የደበረኝ ከዚህ በኃላ ማንም ቢወጣ ግድ አይሰጠኝም ብዙ የመዝናኛ መንገዶች ስላሉ

  • @brukbahru8270
    @brukbahru8270 Місяць тому +1

    እኔ አልወዳትም።😏😏😏

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Місяць тому +1

    Ere wichi atlemamechi sigemir temelikachu new yategebew

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 Місяць тому

    ምቀኝነት ነዉ ሙአርት የምታወራ ለምን ተወደዱ ነገም ዮናስ ይወጣል ብለህ አስተያየት የሰጣችሁ የልባችሁ ክፋት በመገናኛዉ መጣችሁ በትጋትና በፍቅር በሚሰሩ ላይ ተነሳችሁ አይ አገሬ፣፣፣፣፣😊😊😊

  • @ManasebManaseb
    @ManasebManaseb Місяць тому +1

    ዉሽት

  • @DuccaAT
    @DuccaAT Місяць тому

    ምንድነው መቀበጣጠር

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Місяць тому +1

    እንዴ ምን አስጨነቃችሁ ኢቢኤስ ሳይሆን እናንተ ልታባርሯት ነው

  • @bulchaalem9695
    @bulchaalem9695 Місяць тому +2

    እነኝህን የ ebs ሸአቢያዎችን የሚገዛቸው ሕግ የለምንዴ? ጋዜጠኞችን ከደላላ ቤት የመጡ የቤት ሠራተኛ አደረጓቸው ! ለጋዜጠኞች የሀገሪቱ ሠራተኛ ሕግ አይሠራም?

    • @aneeri6921
      @aneeri6921 Місяць тому

      ደደብ ወደ ሻእብያ ይሚያሮ ምን ተገኘ ብቃ ቁርሳቹ ምሳቹ ራታቹ ሻእብያ ነው ይገርማል።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Місяць тому

      Sima..demoz yemikeflut enesu selehonu mabarer weyim meshelem yechilalu...mebtachew new.

  • @alemtaye3164
    @alemtaye3164 Місяць тому

    Mekegna weryame

  • @ZeyneDesele
    @ZeyneDesele Місяць тому +2

    jagina uko nechi mirte sow

  • @TeferiYhdego
    @TeferiYhdego Місяць тому

    ኢ ቢ ኤ ስ ሉላ ከሌለች ያስጠላል

  • @zebibhaddish9591
    @zebibhaddish9591 Місяць тому

    ያለሉላ አያምርም

  • @astertadesse-p6j
    @astertadesse-p6j Місяць тому

    ሉላ የውስጥም የውጭም ውብ ነሽ አንቺን ያጣ ይጎደልበተት እንጂ አንቺ ምንም አትሆኘም

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l Місяць тому +1

    Ebs ye gil dirijit New eko...ante demoz atikeflilachewim. Lemin tizebarkalachihu? ...🎉

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Місяць тому

    ante tera wushetam sera frt bozene nrh sera urlehim?

  • @aberakidanemariam5191
    @aberakidanemariam5191 Місяць тому

    How far the news is true?
    We like Lula

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v Місяць тому +1

    ማንም መጣ ማንም ሄደ ሁ ኬርስ

  • @AaBb-j9s8w
    @AaBb-j9s8w Місяць тому +1

    Were atabsa

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Місяць тому

    Ebs የተማሩ ጉን ቆንጆዎችን መርጦ በከፍተኛ ደመወዝ መቅጠር ይችላል
    ሉላ ጎበዝ ናት ግን አይገርምም ነገ ዮናስም ይባረራል

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v Місяць тому +1

    አንተ በጥራቃ

  • @SOLOMONMENGIST-w3p
    @SOLOMONMENGIST-w3p Місяць тому

    LULA KETEBARER

  • @AbdlhmedAwol-o3h
    @AbdlhmedAwol-o3h Місяць тому

    ምድረ ወነፍ ምን ይጠበስ

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 Місяць тому +2

    EBS ጣቢያ በተቀዳሚ ትውልድን የሚያመክን ጣቢያ ነው።

    • @aneeri6921
      @aneeri6921 Місяць тому

      ደደብ ሜድያ የማይ ረባ ዝምብለህ ኣትቀደድ

  • @getem5258
    @getem5258 Місяць тому

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @ewunetmedia-o8u
    @ewunetmedia-o8u Місяць тому +3

    ያለ ሉላ እቢኤስ ባዶ ነው በእኔ በኩል 😢😢😢