Slelame tena le salone yuo tub azegachoch ke konjio astemari taricoche ena be aleme laye yetkestu addnaki ye tornete yemriwioch tarikoch gare beselame metachu le metakerbulne merte terketioch ke lebe enamsegenale tebrke bertu huleme mengezeme melwu ethiopia eneketelachualne 🌹🌻🌹🌻🌹🌻👏👍👍👋👋👍👍👍👍
በየቀኑ ይሄን ኘሮግራም ሳልሰማ አልተኛም ጎበዝ በርታ
ያልታደለ ስው ያንተን ትረካ ሳያዳምጥ በውሽት ስበር ዜና ናላውን ያዞራል... በርቱ የኔ ልባሞች🤙
ትክክል ማፊ
Wenete New 👍👍👍👍
በጣም ወድልካለው አ/ሰመድ አቀራረብክን በርታ ስለ ኢማም አህመድ ቢን ጋዚ ብታዘጋጅ ውስጤ ነው
wow miflgewe tarkin semaweti👍👌 salonce mircaya ncu😍👌
Thank you so much
Slelame tena le salone yuo tub azegachoch ke konjio astemari taricoche ena be aleme laye yetkestu addnaki ye tornete yemriwioch tarikoch gare beselame metachu le metakerbulne merte terketioch ke lebe enamsegenale tebrke bertu huleme mengezeme melwu ethiopia eneketelachualne 🌹🌻🌹🌻🌹🌻👏👍👍👋👋👍👍👍👍
በርቱ ከጎናቹ ነ ን👍👍👍
Betam Arief tarik!!
በጣም ስፈልገው የነበረው ጀግናው ጋዜጠኛ አብዱሰመድ መሀመድ
ከልጅነታችን ለዚርዚሩ አብዱሰመድ መሀመድ ስባል ና ዜናዉን ስያቀርብ በእትዮጵያ ሬድዮ።
Welcome ↩️back andu Legend man
ወይ ጉድ አስገርሞኛል ግን እንደ ጦርነት አሰቃቂ ነገር የለም እናመሰግናለን ምርጣችን
ወንድሜ እናመስግናለን
ስራቹ ትልቅ ነው አይታቹ ትንሽ የሆነበት ምክንያት ምንም አደል እኛ ሀገር ላይ ለቁምነገር ጆሮ የሚሰጥ አለመኖሩን ነው የሚያሳየው
0ĺĺ
ብዙ ግዜ C.I.A. ለህዝብ ማዘናጊያ የሚያቀርቡትን መረጃ ብቻ ነው የሚያቀርበው ...በሰላም ነው አብዱሰላም?
ate min tcqacqalki kecalki zgeba wera atbza ede seti sewene maberetati senorbcu ede nqersa mitnqizuti eci egde beqa aticqecqewe lena tmcetonale yager wesxe sfelge lela midya gbana admxe zerna kehonki yha midya kezer ycda micu newe leya enna sele ager wesxe zernenti msmati alflgeme bqa atme serti yaze
ቀኑን በሙሉ የአብዱልሰመድን ድምጽ እየሰመው መዋል ሆነ ስራዬ💔
ሰላም ሳሎን ዮቱብ
የእንቅልፍ ክኒኔ ነህ ወዳጄ አንድም ቀን ጨርሼዉ አላዉቅም አምስት ደቂቃ አዳምጬ ለሽሽሽሽሽ እላለሁ ብጨርሰዉ እወድ ነበር ግን አልሆነም
😂😂😂😂
👍❤👍
ይሄ ሚዲያ ብዙ ግዜ የሲ አይ ኤ እና ሲ አይ ኤ ለህዝብ ማዘናጊያ የሚያቀርቡትን መረጃ ብቻ ነው የሚያቀርበው ።በሰላም ነው አብዱሰላም?
ena ena tmcetonale yweci seflgi ezi neye yezerneneti keflgese demo wexa bya alu zer mzrocese
Ye-RUSSIAN Tarik Aqrebelen! ...Tichilaleh?
🙏❤
አይ ምዕራብውያን ይሄ ሁላ ጥምር ጦር መዋጋት ከብዶት የፈረጠጠበትን አሳፋሪ ክስተት እንደ ድል ይተርኩታል በፊልምም አዘጋጅተውታል የሚገርመው ይህንን ከባድ ጦር ያሸነፈውን የቀዩን (የራሽያ)ጦር ሃያልነት መናግር አይፈልጉም
tikikele ersaya gegenawa💪💪💪💪
አሪፍ ነው ግን መቆያን መቸም አያክልም ፕሮግራምህ
አላማችን መቆያን ማከል ሳይሆን ህብረተሰቡን በእውቀት አንፆ ማቆየት ነው! ሰው መሆን ከፈለክ አትወዳደር አታወዳድር !
@@SalonTube 😂😂😂😂 እውነት እኮ ያናድዳል አ እራስህ ካላፎካከርክ እና ካላወዳደርክ ሲጀመር ምኑን ሰው ሆንከው ሰውዬ
@@djwakandaafromix9860 ate wesa zerna minbaki newe erskin hune buda👎
@@SalonTube atsmawe yeha zerna newe yelmdebeti afun ykftale
wera yaxa komti tu👎😂😂😂
pilise edti arga rusiya germenene edasenfece zgbilene✌
weye germene edi feltobati neber abeti beye ageru xoreneti ale fersay zara min thone😂😂👎 aferkan wexa belta wagawan agence bertaniya gene xenkara nberce👈💪💪💪
የምእራባውያን ፓሮፖጋንዳ አታቅርብ!!!
almesmati kaltmceki ena sele amara yzgbilki kotetame
ልተኛ ነበር ነቃው!!
የምእራባውያን ፓሮፖጋንዳ አታቅርብ ጭቅላትህን ተጠቀም
weci zerna lmuxame
የእሸቴን ኮፒ ስለምታደርጉ ነው መሰል ብዙ አትመቹኝም ... ከ አቀራረብ እስከ ታሪክ ኮፒ
abeti qenati esti minu newe kopi mqena hula
👍❤👍