Wow I am soooooo proud of you how do we get this movie this so awesome this is not only for ETHIOPIANS this is the whole Africans pride Your movie it will be continuation of the story,
Professor Haile Gerima I hope this will get you a contract with Netflix, so the whole world knows the real history of Ethiopian patriotism….I salute you Sir! Thank you!
@Lijeyassu, the politician/the evil behind the curtain in the west or whatever u call them don't promote the truth..... putting this movie on Netflix means exposing them.....The Evil Netflix is mainly good at promoting the LGBT or whatever u call it; which is destroying the coming generations....Nwayz, @Lijeyasuu, I'm with u Bro.....I Really hope they would put this film or any other covered truths on different main medias.....Peace Brother!
We should all write to Netflix that this is an African history, and regardless it's commercial viability, Netflix should put it on its documentary category so the 1 billion blacks could learn their history.
Interesting explanation. My late uncle (Ato Ayele Woldemariam) was telling me that he was a freedom fighter when he was young but was made a prisoner of war and taken to Tripoli, then to Rome and finally back to Ethiopia and lived in a remote part of Western Harerge as a poor peasant farmer. When he told me this I had not started going to school and consequently, I did not understand what he was telling me. Where is Tripoli? Where is Rome? I had no idea at the time. Later, after going to school and knowing where these cities are located. What a shame, I did not interview him after I grew up and know what it really meant. Thank you.
Ethiopia prefers the hands that work not groups that talk.Haile gerema is the best one and the hands that work and he is the golden one for whole Ethiopian People.I respect you...
This is absolutely wonderful movie... has a huge potential to bring Ethiopians together and transform their nation (our Heroes did so much to safeguard our nation, we have been fighting each other without realizing their sacrifices, unity & absolute strength) . We have to come together regardless religion, region & language & tribe to build our nation and safeguard our nation more than before. We have to come back to our conscious/sanity, we have wasted enough time , resources and lives manipulated by systematic nations who doesn’t like proud and strong Ethiopia/Africa. Working smart, supporting each other , coming together & know our history well are the only options to forgive ourselves and go forward beautifully as one proud, strong & unity black people. Abundant Blessing for this hero !
Starting from around 14:45 .... Talking about replacing Ethiopian 🇪🇹 history. That's exactly Abiy Ahemed Ali is doing in Ethiopia. He replaced the lion with Peacock.
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እጅግ የምወዳቸው የማከብራቸው ፕሮፌሰር ናቸዉ ክብር ይገባዋል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጣቸው
" ይሄ ኢትዮጵያዊ...መሬት ሚጀምር ከራሱ፣ ዓለም ሚጀምር ከራሱ፣ አስተሳሰቡ የራሱ፣ መነጥሩ የራሱ የሆነ ነጣ ሰዉ"
ይሄ ነዉ የኢትዮጵያዊ ማዕከለ ዕሳቤ! ክብረት ይስጥልን ፕሮፌሰር!
ኢንሻ አላህ 1ቀን ይመጣል እኛ ኢትዮጵያዋች በአንድነት የምንቆምበት ❤🙏🦅
ትልቅ ታሪክ ያቆዩ ስው ናቸው ያስቡት ተስክቶ ለህዝብ ቢቀርብ ጥሩ ነው ይህ ትውልድም ሊማርበት ይችላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
አዲስ የዩቱብ ቻናል ነው፡ ብዙ አስተማሪ ታሪኮች የቀርቡበታል ጎራ በሉ
ሀይሌ ገሪማ የ ሀገር ዋርካ ናቸው። እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው!!!
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ ። ምርጥ ኢትዬጵያዊ ኖት ። ያለዘመንዎ የተፈጠሩ እያለ ትውልድ እንደሚያወሳዎት አምናለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክዎ። ነሩልኝ።
ሀይሌ ገሪማ የሀገራችን ድንቅ ሀብት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቆ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝሎታለሁ🇪🇹🇪🇹
እናመሠግናለን ሰይፉ
ይሄ ፊልም የኔ እድሜ እኩያ ነው ይገርማል 😯 ሊያውም የ6 ስዓት 😮እውነት ኢትዮጵያን ከፍ ለማማረግ 32አመት መልፋት እሚገርም የአስተሳሰብ ልህቀት ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ 🙏ክብር አለኝ 🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብ ይታደግ።🤲
ምንድነው ርእሱ የፊልሙ
ስውየው እኮ አማራ ስለሆነነው ሊያውም ጎንደሬ
@@enat9497
እና ምን?
@@enat9497 zeregna Ethiopiawi nachew
@@enat9497አቤት ዘረኝነት እሰኪ ህዝቤ ሆይ ንቃ እረ ፍጣሪየ😮🙉
እስከዛሬ ካደረካቸው ቃለ መጠይቆች ሁሉ አንደኛ ነው ይሄ ለኔ ባላለቀ እያልኩ ነው እንደ ፊልም ያየሁት እናመሰግናለን
Part2 ም አለው
@@Faiselmoha can you send me the link? I didn't see part 2. Thanks!
ጋሽ ሀይሌ በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር ከክፉና ከክፎዎች ይጠብቅልን
ጋሺ ሀይሌ ገሪማ , እረሶ በአንድ ዘመን እንደሚገኝ ቀይ እንቁ ፈረጥ ኖት ! ለሀገሮ የሰሩት ታላቅ ታረካዊ ድል ነዉ , እናመሰግናለን ፈጣረ አብዝቶ ይባረኮት !!
እጅግ አስደናቂ ታላቅ ሰው ነው ሀበሻ ጀብዱ ተነግሮ አያልቅም ራሳችንን ማሳነስ ልማዳችን ሆኖ እንጂ ታላቅማ ነበርን❤❤
ሰይፍሻ ወንድሜ እንደዛሬ አስደስተኸኝ አታውቅም ያለምንም ማቋረጥ ተመስጠህ ማነጋገርህ ምን ያህል የሀገር ፍቅር እንዳለህ ያስታውቅብሀል ማርያምን ተባረክ
ሰይፍሻዬ አሁን ተለየህ የአእውነት ክብረት ይስጥልን
ከሆድ የተረፈ ከአፍ ይወጣል። እኚህ ሰው ሊቅ ናቸው። ስለ አባታቸው ፣ስለ አስተዳደጋቸው ሁሉ ቃለ መጠይቅ አድርጉላቸው
የምር በህይወቴ እንደነዚ አይነት ኢትዮጵያዊ ሰው አይቼአላቅም ክብር ከጤናና እድሜጋር ተመኘሁ ፊልሙለምን ኢትዮ ጵያ ሲኒማዎቹስጥ እስኪታይ ጓጓሁ🎉🎉❤❤
ፕሮፌሰር ከዘር አስተሳሰብ የፀዱ እንደሆኑ አምናለሁ እና የ ብሄር ተፅእኖ እና ግነት ያለው ፊልም እንደማይሆን ተስፋ አለኝ እውነተኛውን ታሪክ ለማየት እንጓጓለን መንግስት ቢያግዞት እና ለህዝቡም መማርያ መተባበሪያ ስንቅ ቢሆን ምኞቴ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ ፕሮ/ሀይሌ የኢትዮጵያ አምላክ ክብሩን ሞገሱን እድሜውን ይስጦት ...ሰይፍሻ አንተም ይህንን የመሰለ ታሪካዊ ቃለመጠይቅ ስላረክላቸው እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏❤
ከብዙ ሰዓታት፣ ቀናት፣ ሳምንታት፣ ወራት፣ አመታት ድንቅ ውይይት ሰምቻለው! እናመሰግናለን ሰይፉ!
እጅግ የማደንቃቸዉና የምወዳቸዉ ድንቅ ሰዉ በደንብ ታሪክን የሚያዉቁ ናቸዉ ፈጣሪን አደራ ብያለሁ እንዲሁ አንዳማሩ በጤና ያኑርልን
አዲስ የዩቱብ ቻናል ነው፡ ብዙ አስተማሪ ታሪኮች የቀርቡበታል ጎራ በሉ
Amen 🙏💚💛❤️
እውነት እልሀለው እስከዛሬ እደዚ አይነት ሰው
አይቼ አላውቅም ከማመልከው እግዚአብሔር ቀጥሎ በሰው ደረጃ የማከብረው ሀይሌ ገሬማ ነዉ ❤❤❤❤
የፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማን ቃለ ምልልስ ስላየሁ ትልቅ ክብር ይሰማኛል❗❗የኢትዮጲያ ቅርስ ናቸው እና 🙏💚💛❤️
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር ተመስገን እንደ እርሷ አይነት ኢትዮጵያዊ ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል የተከበሩ ትልቅ ሰው 🙏🙏🙏❤❤❤
በህይወት ሁሌም ላያቸው እና ላገኛቸው የምመኛቸው ታላቅ ሰው ናቸው ከድሮም ዛሬም በዚህ ታላቅ ስራ ስለመጡ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ይስጦት ልፋቶን ከግብ ደርሶ እንዲያዩ ምኞቴ ነው ሰይፉ ታላቅ ስራ ሰርተሀል እሳቸውን በማቅረብህ ተባረክ መንግሥት ሊደግፋቸው እንዲሁም ስራቸውን በኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ መዝገብነት እንዲቀመጥ ማድረግ አለበት ፕሮፌሰር ሀይሌ እኖዶታለን ልጅ ሆኜ በጤዛ ፊልም ነበር የማውቀቸው በኢቲቪ ሲታዩ የመጀመርያው የኢትዮጵያ የፊልም ደራሲ ተብለው ❤❤
የበፊት ቃለ መጠይቅ ላይ ይሄንን ፊልም እየፃፉት እንደሆነ ከሰማሁ ጀምሮ የት ደርሶ ይሆን የሚል ጥያቄ ውስጤ ነበረ እናመሰግናለን ታሪካችንን እንድናውቅ ከማንም በላይ የለፉ አባታችን ፕሮፌሰር ሀይሌ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሺ አመታት ኑሩልን 💚💛❤
እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሰይፋ እስከዛሬ ካቀረብካቸው ቃለ መጠይቅ የኔ ምርጡ ነው
የኔ ትውልድ እባክህን ንቃ እኛ በዘር እንባላለን በራሱ ኢትዮጵያ መሆን መታደል ነው ከታላቅ ህዝብ ነው የወጣነው አሁንም አንድነት ያስፈልጋል ይህችን ሀገር ለልጅ ልጅ እናስረክብ
አዲሳቷ ኢትዮጵያ የሚለው ( without operational definition for it) is open for interpretation,
acording to the interest and agenda of political actors.
ስለዚህ ኢትዬጵያ እንዳለች ሆና፣እንዴት ፖለቲካውን( ፖርቲ፣የፖርቲ መሪወች ወይንም እውቅ ግለሰብ ነን የሚሉትን ያማከለ) የከሰረ አሰራር አውጥተን ህዝብን እና የህዝብን ጥቅም -የአገር ጥቅም-ባማከለ የፖለቲካ ሀዲድ እናስቀምጠው የሚለው ላይ ብንሰራ የሚሻል ይመስለኛል።
የኢትዮጵያ ታላቅነትን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ፣ ከእርዎ ይህ ትውልድ መማር ያለበት ብዙ ጥበብ አለ።
"ሀገርዎን በንፁህ ልብ ስለወደዱ ሰዎችን በማንነታቸው ከፍ ዝቅ ሳያደርጉ እኩል አክብረዋል"
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሃገራችን ይባርክ።
ሰይፍሻ እናመሠግናለን !! አይከኖቻችንን እያሳየኸን ነው :: ታላቅ መሆናችንማ አይቀርም !!
እጅግ በጣም ከምንኮራባቸው ሰዎች አንዱ ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ በጣም እናከብረዎታለን እንኮራብዎታለን።ይህ ነው ያባቱ ልጅጅጅጅጅጅጅጅ።እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።ሰይፍሻ ከልብ እናመሰግናለን።ከተማሩ አይቀር እንዲህ ነው።
ጋሽ (ፕሮፌሰር) ሀይሌ ገሪማ ለምታደርገው ጥረት ሁሉ ክብረት ይስጥልን፤ ትውልድ በማንነቱ እንዳይደናገርና እንዳይጠፋ ይረዳል። Prof. Haile Gerima lots of respect to your work and effort.
ትልቅ የኢትዮጵያ ፍቅር የእለው ስው ከዛም ብላይ በጥቁርነቱ የሚኮራ ታሪክን ለወደፊት ትውልድ ለማስተዋወቅ የሚስራ ምሁር ነው ፈጣሪ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ይሚከፈልውን ክፍለን ማየት እልብን
ሀይሌ ገሪማ the legend. ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉ:: Sankofa, Teza etc,,,
ውድ የኢትዮጵያ ዕንቁ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት ዘመኖት ይባረክ🙏🏾💚💛❤️🙏🏾
እድሜክን ያርዝምልን አባታ ሐይሌ።
የኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ ናቸው ኑሩልን
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛሎት ፕሮፌሰር እድሜ እና ጤና ይስጦት ሁሌም ከጎኖት ነኞ ለመጀመሪያ ጊዜ ማግኞት የምፈልገው ሰው እርሶ ነው የሚናገሩት ነገር በጣም ይጣፍጣል እግዚአብሔር መጨረሽው ሁሉ ያሳምርሎት የለፉት ፊል እስከማየው ድረስ በጣም ነው የጎጎውት ሁሌም በፀሎቴ አስቦታለው እርሶም አስቡኞ ኢትዮጵያ ጥበብ ያላት ልጅ ወልዳለች እርሶን መላ ቤተስቦቻቸው እግዚአብሔር ይጠብቅ ሀ 5 ❤❤❤❤❤
He is a HERO!!!!lIisten to him and digest it!hopefully it is a lesson for this generation
ሰይፍሻ በርታልኝ ኢትዮጵያ ያለችው እነ ሀይሌ ገሪማ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይባርካችው ትውልድ አትርፉላት ለኢትዮጵያ
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እጅግ በጣም የማደንቃቸው የምወዳቸው አርቲስት ናቸው እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉትን ንፁህ እና ደግ ሙሁራንን ያብዛልን❤
እኔ የተመኘሁት እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥወት እላለሁ ታሪክ አዋቂና የተማረ ይኑርልን ለወደፊት ይህን ጨፍጫፊ ሁሉን የኛ የሚል አራጅ ማህበረሰብ በአለማቀፍ ፍርድ ቤት በዘር ማጥፋት ሲወነጀሉ ደህና መስካሪ አስፈላጊ ነው ሙሁሮች ኑሩልን ❤❤❤❤❤
ሴፍሻ ተባረክ እጅግ ትልቅ ሰው ነው ያቀረብክልን ።
ጋሽ ሐይሌ እንወዶታለን እናከብሮታለን ።
ጋሽ ሀይሌ እንዴት እንደምወደው እረጅም እድሜ ይስጥልን
ፕሮፌሰር ሃይሌን ማየት ብቻውን ከ ሚሊዮን አማርኛ ፊልም በላይ ነው
Love and Respect
ጋሽ ሀይሌን ኢንተርቪ ሲገኝ እንዲ በመከራ ስሰማ ለምን እደሆነ አላቅም በጣም የጥፋተኝነት ስሜት ያሰቃየኛል ጋሼ እድሜ ይስጥህ እድለ ኛው ትውልድ ያንተን ኢትዮጵያን ያያታል።
በእውነት ድንቅ ቃለመጠይቅ ሰይፍሻ ይሄንን እውቀት እንድናቅ ስላርክ እናመሰግናለን 💚🙏
እውነት በደንብ ገልፀህዋል የፖለቲካ ኃሳብ ሲያልቅባቸው ወደብሔራቸው ይወሸቃሉ ያልከው በጣም ትክክል ሰው ሰው ሲኮን እንዳተ ነው እድሜህን ፈጣሪ ያርዝመው
እንደናተ ምሁር ሰው ስናይ ሀገራችንን ይበልጥ እንድንወዳት ያረገናል .
Amazing Ethiopian Professor presenting not only vivid film but also authentic history. Ride on to the next level history of struggle for freedom!!!
ሰይፉ ሰላም ነህ እንኳን ደና መጣህ እባክህ ዝናህብዙ ድራማ ይሰራ የነበረውን ትልቅ ሰው አቅርበው ስሊቨር ስፕሪግ ነው የሚኖረው ብዙዎች በተደጋጋሚ ሲቀርቡ ይህ ሰው ግን ራሱን ደብቆ ይሆን ወይስ አሳቢ አጥቶ ይሆን በጣም ጡፉ እና ጏብኘው
😂😂😂ምክንያት ስላላቸው ነው እንጂ ዝናህ ብዙን ብዙ ሰው ያውቀዋል
WOW!!!Professor Haile Gerima my hero 💚💛❤ thank u Seifsha!!!
ሐገሬ ስት ጀግእና ወልዳለች እኮ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን።
የኔ ኩሩ ሰው ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ክበርልኝ
ውድ አባቴ ክብርና ጤና ይስጥልን🙏 ፊልሙን በናፍቆት እጠብቃለሁ።ሰይፉ ይሄን ፊልም እንድናይ ካንተም ብዙ እንጠብቃለን
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንወዶታለን እድሜ ጤና ይስጥልን አባቴችን ሰላም ለገረችን❤❤❤
እጅግ ጀግና ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች ለወደፊት ትውልድ አስተማሪ ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
We awe you professor for this impossible task you had accomplished. Thank you.
ሁሌም ከፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ ከሙያቸው ባሻገር የሚገረመኝ ነገር ይሄን ሁሉ ዓመት በውጭ እየኖሩ በንግግራቸው መሐል ደንቀፍ ብሏቸው የእንግሊዘኛ ቃላት አለመጠቀማቸው ነው፡፡ አሉ እንጂ…….
ከመቀመጫህ ብድግ ብለህ አትጨብጣቸው ነበር በእድሜም በእውቀትም ይበልጡሃል
Wow I am soooooo proud of you how do we get this movie this so awesome this is not only for ETHIOPIANS this is the whole Africans pride Your movie it will be continuation of the story,
ትልቅ ሰው እውነት በጣም የማከብሮት ጀግናችን በታራክ አዋቂ ስለ ፍልሙም ቤባል
እኔ እውቀት ቤሮረኛ የዘፈኑ በነፅ ብሰራ እድለኛነኝ ብይነው የማስበው እድሜወት ይራዘም የእራሶን ቃለመጠይቅ በጉጉት የማየው ❤
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
you are indeed a walking example of commitment and deligence, that is what original Ethiopianism is all about.
Professor Haile is the embodiment of Ethiopia! We should all listen to him especially the younger generation!
Professor Haile Gerima I hope this will get you a contract with Netflix, so the whole world knows the real history of Ethiopian patriotism….I salute you Sir! Thank you!
@Lijeyassu, the politician/the evil behind the curtain in the west or whatever u call them don't promote the truth..... putting this movie on Netflix means exposing them.....The Evil Netflix is mainly good at promoting the LGBT or whatever u call it; which is destroying the coming generations....Nwayz, @Lijeyasuu, I'm with u Bro.....I Really hope they would put this film or any other covered truths on different main medias.....Peace Brother!
We should all write to Netflix that this is an African history, and regardless it's commercial viability, Netflix should put it on its documentary category so the 1 billion blacks could learn their history.
ክቡር ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ቸሩ መድኃኔዓለም ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ወደር የሌለውን የአባቶቻችንን ተጋድሎ እንድናውቀው ስላደረጉ ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ ጆሮዬ ድንቅ ነገር ሰማ ! ለዘመኑ አርቲስቶችም ትልቅ ትምህርት ነው ለተመልካች ምንም ትምህርት የማይሰጥ ይልቁንም ዝሙትን ሱስን ስንፍናን የሌብነት የሚያበረታታ አንዳንዱን ከወላጆቻችን ከልጆቻችን ጋር ማየት የሚያሳፍር ነው አርቲስቶቻችን ታረሙ በታሪክ የቀለም ቀንዲል የሆኑትን እኚህን ጀግና አባት ተከትላችሁ ታሪካችንን ለትውልድ አስተምሩ!!!!!
ጋሽ ሐይሌ በጣም የማከብርህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛላት::
Interesting explanation. My late uncle (Ato Ayele Woldemariam) was telling me that he was a freedom fighter when he was young but was made a prisoner of war and taken to Tripoli, then to Rome and finally back to Ethiopia and lived in a remote part of Western Harerge as a poor peasant farmer. When he told me this I had not started going to school and consequently, I did not understand what he was telling me. Where is Tripoli? Where is Rome? I had no idea at the time. Later, after going to school and knowing where these cities are located. What a shame, I did not interview him after I grew up and know what it really meant. Thank you.
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ በፕሮግራምህ ለሰጡት ሀሳብ ክብር ይገባቸዋል። ሌላው እርዳታ እንዲደረግላቸው የምታስተዋውቃቸው ሰዎችም በጣም የሚበረታታ ጉዳይ ነው። ግን በእግዚአብሔር እጅ የተያዙ ስትል እግዚአብሔርን መክሰስ ይመስላል። ምክንያቱም አሱ በማንም ላይ ክፉ አያደርግም። ያዕቆብ 1:13 ። እባክህ ማስተካከያ ይደረግ። አመሰግናለሁ።
ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ታላቅ ሰው ምሁር ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የአፍዎትን ፍሬ ያስበላዎት ያስበላዎት ::ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ !!
ድንቅ ስው ስላየህዎት ደስ ብሎኛል ::ጀግና የኢትዮፅያዊ የታሪክ አዋቂ አነጋገርዎ ራሱ የሚገርም ነው ::ሊስሩ ይስቡትን የሚስሩት ሁሉ ይከናውንልዎ 💚💛❤
ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ የኢትዮጵያ ሀብት ነህ
ሰይፉ ይህ ቃለ ምልልስ የአመቱ ምርጥ !
ይሄን ቃለምልልስ እያየሁ ታክሲ ውስጥ መልስ(170ብር) ረስቼ ወረድኩኝ😂😂😂 but worth listening Professor!!!
😂
😁😁😁😁😁
እውነት ነው የምልህ ጋሽ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማን መሰማት ማለት ሌላ ይስረሳል አይቆጨኝም ። የሚገርምህ ነገር ኤርትራዊ ነኝ እሳቸውን የመሰሉ ጥቂት ኢትዮጵያዊ ቢኖር ኢትዮጵያ ከዓለም ፊት ባቆሟት ነበር ። ጋሼ ደፉር ሀቀኛ ሊቅ እውነትን ለመቀበል የቀረቡ ከስህተት ለመታረም የፈጠኑ ጀግና ።
ጋሸ ሀይሌ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሆታለወ እጅግ ትልቅ ክብር አለኝ ለእርሶ ፊልሙን ለማየት በጣም ጓጉቻለዉ ሀሳባት ሰመሮ ለማየት ያብቃዎት እግዚአብሔር አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን አሜን
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤ የዚህ ዘመን ጀግና ኖት
Yes Mr Haile Grema is right its a Hester Eres one black country all this Hester's Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ ትልቅ ሰው የማከብራቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኜሁ ፕሮፌሰር
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የኢትዮጵያ ተምሳሌት ሀገሬን ኢትዮጵያን እንድወድ አደረጉኝ! እረጅም እድሜ ፕሮፌሰር
እረ ፋኖ ፋኖ እረ ፋኖ ክብር ለአባቶቻችን በአጥንት እና በደማቸው ያስከበሩልን ሀገራችንን
ጋሽ ኋይሌ ገሪማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የሀገር እራስ የሀገር ዋርካ ታሪክ አዋቂ ሰው ኖት ኑሩልን በእኛ ትውልድ እሳቸውን ማግኘታችን እራሱ እድለኞች ነን
ይሄ ጭለማ እና የተረገመ አስተሳሰብ ያለው ትውልድ አገራችንን አፈረሱአት። ኢትዮጵያ ትልቅ መሆን ሲገባት ወርደን ወርደን እንደ እባብ አፈር ላስን።በጣም ያሳዝናል። እረ ወደ ልባችን እንመለስ ሁላችንም መሞታችን አይቀርም በዘሩ ምክንያት ቆሞ የሚቀር የለም
እሰከ ዛሬ ካቀረብካቸው በጣምምምምምም ትልቅ ቁምነገረ ያገኘሁበት እንግዳ ዋው ትልቅ አክብሮት አለኝ የምር ከልቤ ነው
Ethiopia prefers the hands that work not groups that talk.Haile gerema is the best one and the hands that work and he is the golden one for whole Ethiopian People.I respect you...
አባታችን የክብር ሰው በጣም እንድሀለን
በጣም እምወዳቸው ስው ነው ስላሳየህኛ እናመስግናለው
ፕ/ር ሀይሌ ገሪም ድንቅ የሆነ የሚያኮራ ኢትዮጵያዊ ነው:: የሚያሳዝነኝ የሚገባውን ክብር የሰጠነው ሱው አይመስለኝም:: ጀግናን በሰዓቱ ማክበር አንችልም:: መጪው ትውልድ ግን የሚኮራበትና እንደ አርዓያ የሚወስደው ሰው እንደሚሆን አልጠራጠርም:: ፕ/ር ኑርልን!
ድንቅ ለዘመናችን የተረፍከን አዋቂ ❤❤❤በአጭር ቃላቶች ብዙ ተማርኩ! ። ግን ለምንድነው ኢትዮጵያዊ በሀገሩ የማይከበረው?
THANK YOU PROFESSOR HAILE GERIMA YOU ARE ICON! AFRICAN ICON!💯👋👍🙏🙏
Asela metew kale meteyek siyadergu tiz yilegnal gorebetachn in arbegnaw smachew ababa Trfie yibalu neber
Wow አሁን ነው ቁም ነገር የስራህ እኚ ታላቅ ሰው ያቀረብክልን እማ አዋጉሽ 😅
ሀይሌ ከጎኑ ቆመን እትዮጵያዊነትን እናስቀጥል
ሰይፉ በሂወትህ ገና ዛሬ ትልቅ ስራ ሰራህ የ ኢትዮጵያ ባለውለታ ትልቅ ሰው ነው ያቀረብከው ታሪክን መለስ ብለን እድናቅ ያደርገናል ይልመድብህ
This is absolutely wonderful movie... has a huge potential to bring Ethiopians together and transform their nation (our Heroes did so much to safeguard our nation, we have been fighting each other without realizing their sacrifices, unity & absolute strength) . We have to come together regardless religion, region & language & tribe to build our nation and safeguard our nation more than before. We have to come back to our conscious/sanity, we have wasted enough time , resources and lives manipulated by systematic nations who doesn’t like proud and strong Ethiopia/Africa. Working smart, supporting each other , coming together & know our history well are the only options to forgive ourselves and go forward beautifully as one proud, strong & unity black people. Abundant Blessing for this hero !
Really, always hero and who doesnot even support false Ethiopianism. i knew him on media since 10 years
Starting from around 14:45 .... Talking about replacing Ethiopian 🇪🇹 history. That's exactly Abiy Ahemed Ali is doing in Ethiopia. He replaced the lion with Peacock.
ታሪክን የሚያውቁ ብልህ ስው ናቸው እናመሰግናለን
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ በጣም ትልቅ የሀገር ፍቅር እንዲኖረኝ ነው ያደረጉት እግዛብሔር እድሜ ይስጥልኝ ፊልሙን በጣም ማየት ጓጓሁ
ሰይፉ ራስታ ዛሬ ቁምነገር ሰራህ ይሄ ሰውዬ እራሱን ደብቆ የሚኖር ነው በሂወት መኖሩን እንኳን አናውቅም ለማንኛውም ደጋግመህ ጠይቀው!
የኔ ወላጅ አባቴ ጎንደር ወስ ጥ ነው የሉ እድሜቸው 95 96 ያደርጋሉ በየትነኛወ እደዘመቱ አላቅ በኀይለስላሴ ዘመን ይመስለኛል ከፈለጉ ላገናኘወት ፈቃደነኛ ከሆኑ ፕሮፊሰር