"ስለ ትሕትና እንወያይ" - ዲ/ን አቤል ካሳሁን l Let's discuss about humility - Dn Abel Kassahun

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #ትሕትና ምን ማለት ነው?
    #ሰው ትሑት የሚባለው መቼ ነው?
    #ትሕትና በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ የሚኖረው ቦታ ምን ያህል ነው?
    ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ አጭር ትምህርት ነው።
    ያድምጡ ለሌሎችም ይደርስ ዘንድ
    #Subscribe #Like #Share #Comment እናድርግ።

КОМЕНТАРІ • 73

  • @ሐይሚራያቲብ
    @ሐይሚራያቲብ 2 роки тому +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን ሁለተኛዉ ዳቆን ሄኖክ ለኔ ይቅርታ የምወደዉ መምህር ስለሆነነዉጂ ለሌላ አደለም እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችሁ እደናተ አይነቱን ያብዛልን🤲

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 2 роки тому +1

    አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰላምህን ያብዛው ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 😍🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይሰጥልን የቅዱሳን አባቶች ትትናቸዘውን ያድለን እግዚአብሔር አምላክም ይርዳን አሜን!

  • @Akotet1
    @Akotet1 3 роки тому +12

    ትሁታን እንድንሆን አምላክ ይርዳን:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አቤል:: የመምህራችንን Channel Subscribe Share በማድረግ ቃለ እግዚአብሔርን እንካፈል::

  • @elsabettadele5476
    @elsabettadele5476 3 роки тому +2

    Memirh Abel kale enameseginalen hiwet yasemaln..... Egziyabher amlak tihut libe yifterln

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 роки тому +3

    ትህትና የሕይወት ዛፍ ናት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን አቤል ካሳሁን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ መረዳት እግኝተናል እእግዚአብሔር ይባርክክ በርታልን 🙏🙏🙏

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን ፀጋ በረከትን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 2 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @habeshanjokes7366
    @habeshanjokes7366 2 роки тому

    ቃለ ህይወቴ ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት፡፡

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ

    ቃለ ሕይወት ያስማልን በእውነት
    ትሁታን እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን
    ሼር ላይኽ
    ስብስክራይ አድረጎ

  • @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ

    እውነት ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይርዳን 🍃🍃

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 роки тому

    እውነት መምህር ትምህርትህ በጣም ደስ ይላስ የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @MingoteMusamaa
    @MingoteMusamaa 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 роки тому

    በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን እጹብ የሆነ አገላለጽ 😍😘ጌታ ትኁታን ያድርገን።

  • @meazadejene2678
    @meazadejene2678 3 роки тому +3

    I subscribed
    thank you for the teaching 🙏 BTW you sound like Dn Henok Haile.

  • @genet6181
    @genet6181 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @tigst3925
    @tigst3925 2 роки тому

    አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 3 роки тому +1

    ቃለ ህይሰየዉት ያሰማልን እኛንም ማስታዋሉን ያድለን

  • @meklitkifle2706
    @meklitkifle2706 Рік тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 3 роки тому +1

    "ትሕትና"
    የህይወትን ቃል ያሰማልን።
    ኑርልን።

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 3 роки тому +1

    የዶግማ ትምህርት አስተምረን። ያ ነው ከስህተት ትምህርት የሚጠብቀን።

  • @rahel8156
    @rahel8156 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 роки тому

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤
    ያለ እግዚአብሔር ምንም ነን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 роки тому

    We thank you ❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር እረጅም
    ከጤናጋር

  • @aster696
    @aster696 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ማነው እደኔ ድምፃቸውን መለየት ግራ የገባው 😍😍

  • @ge821
    @ge821 3 роки тому +1

    🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @mahlet4882
    @mahlet4882 3 роки тому

    Kalhiwot yasmalen memehr

  • @kalabehalefom8414
    @kalabehalefom8414 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን አቤል

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 3 роки тому

    የህይወት ቃል ያሰማልን ዳያቆን
    እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 роки тому +1

    Amen kale hiwto yasamalna

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fiyorihisho327
    @fiyorihisho327 2 роки тому

    Kalehiwot yasemalin

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @BeziCyrwheel
    @BeziCyrwheel 7 місяців тому

    🙏🙏

  • @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማን መምህራችን የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @abebahailu1656
    @abebahailu1656 3 роки тому

    Dimtsh me deakon henok gar btammm yemsaselal enam dess yelal brta

  • @meseret8274
    @meseret8274 3 роки тому +1

    Kale hiwet yasmalen memherachin🙏🙏🙏

  • @yonaszelideta5746
    @yonaszelideta5746 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
    በርታ

  • @KoKo-xg1kl
    @KoKo-xg1kl 3 роки тому

    Kal hiwot yasemaln memeher tsegawen yabzale ....hulam nafka new temehrtocheken metebkew edema ketena tebko yedengel maryam lej yestek.betam yemersat cheger alebegne men endemareg gera gebtognal menorbet akababi tsebel metmekya yelem ebakehen memher ,ehet ,wendemoche men madrg endalbegne agezugne

  • @arsemamasresha4171
    @arsemamasresha4171 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 роки тому

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @mezmuremahlet
    @mezmuremahlet 3 роки тому

    Kale hiwot yasemalen

  • @ድንግልማርያምጠብቂኝ

    Igzyabher yettnan lb ysten

  • @sosinadaba2430
    @sosinadaba2430 3 роки тому +1

    Kale hiwoten yasemalen

  • @genetasfaw4272
    @genetasfaw4272 Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አስካለማርያም-ቨ3ቘ
    @አስካለማርያም-ቨ3ቘ 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 роки тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mistreg4725
    @mistreg4725 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @meronhaileyesus3207
    @meronhaileyesus3207 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን