ፍሬ ለስራ ከሀገር ወጣች | እናትና ልጅ ተለያዩ | ቤተሰቡ በእንባ ተራጨ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 884

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  9 місяців тому +33

    ፍሬ በበረራዋ ቀን ፓስፖርቷ ጠፋባት | አበደች
    ua-cam.com/video/J3Lrot2lNAY/v-deo.html

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 9 місяців тому +2

      😭😭😭😭🤲🏼🤲🏼

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 9 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 9 місяців тому +1

      Mamito setalekes Sayat Abereyat Alekesko Ayzochi yene konjo .Enat kelelech bet chelema New yegebanal .Gen Enat yehone Abatem Alechi Ayzochi ❤

    • @TewodroskefliAndo
      @TewodroskefliAndo 9 місяців тому +1

      የማርያምየ የኔ ቆንጆ

    • @sudansudan2790
      @sudansudan2790 9 місяців тому +1

      እኔንም አሰለቀሰችኝ መለያየት ከባድ ነው እኔ ከ10 በላይ ነው ከተሰደድከኝ እረፍት ኢትዮጵያ መጥቼ በተመለሰኩ ቁጥር እናቴ ታለቅሳለች 😢😢😭

  • @user-wj5br2un9q
    @user-wj5br2un9q 9 місяців тому +164

    ስደት ከልጆቻችን ለያየን 😢😢😢😢😢 ያን ቀን አስታወሰኝና አለቀስኩ😢😢😢 ፍሬ አንችስ ቶለ ተመላሽ ነሽ በአረብ ሀገር ስንቶች አለን በልጅ በናፍቆት እየተገበገብን 😢😢

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 9 місяців тому +2

      ስራዋ ምንድን ነው ግን ባለፈውም ሂዳለች

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny 9 місяців тому +3

      አይይ ከባድ ነዉ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 9 місяців тому +15

      ልጄን የተለየሁበት ቀን ችግር አይንህ ይጥፍ ለመስራት ብየ ለመለወጥ ብየ ልጄን የተነጠልኩበት ቀን የዛሬ አምስት አመት እንድት እንደናፈቀችኝ ልጄ አሏህ በሰላም ያገናኝን የኔ ናፍቆት ከልጆቻችሁ የተለያችሁ በሙሉ አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ የስደት እህቶች

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 9 місяців тому +1

      @@FreihaYaissn አሚን ውዴ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 місяців тому +1

      @@FreihaYaissn አሚን ያረብ

  • @HelenGebrmdin
    @HelenGebrmdin 9 місяців тому +25

    ምርጥ አባት አለሺ እድል ነው አባትም አናትም ሚሆን አባት ማግኘት My favorite family ever❤❤❤❤

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 9 місяців тому +18

    ወላሂ ስለናት ሲነሳ ሳላስበው እባየ ይፈሳልእናት ከለለች ማንም አይወደንም እናቴ ከሞተች 23 አመቷ ነው እኔም እሷ ከተለየችኝ ጀምሮእስካሁን እሰውቤት ነኝ 😢😢😭😭😭እሄን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ እናት ካላቹሁ ፈቅራችሁን ግለፁላት 😢😭

    • @jmedia4639
      @jmedia4639 9 місяців тому +1

      እኔም 16 አመት ሆነኝ ካጣዋት ሀሁሌም ይከፉኛል አብሶ ስደት ላይ ስኖር

    • @bumansoor9999
      @bumansoor9999 9 місяців тому

      የኔ ውድ አይዞሽ በርች😢😢😢

    • @helengebreab1628
      @helengebreab1628 9 місяців тому

      Ayzachu egzabiher alachu

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 9 місяців тому +33

    😢😢😢 የኔ እናት ተሳቀቀች እንኳን በሷ እድሜ እኔ ሀይ ስኩል ተማሪ ሆኜ እናቴ ርቃ ስትሄድ አለቅስ ነበር ስሜቱን በደንብ አውቀዋለው ሰላም ተመለሺ ፍሪታዬ ማማዬ አይዞሽ እማ❤❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 9 місяців тому +33

    ቶንዴ ግን በጣም ጠንካራ አባት ነክ የማማን ያንተን ውሎ አሳየን ምን እንደምትቃጥር ፍሬ በሰላም ተመለሺ ፍሬ

  • @ሳምሪኳስሜዳ
    @ሳምሪኳስሜዳ 9 місяців тому +80

    ወደስደት ስመጣ የተሰማኝ ስሜት ነው የተሰማኝ ከባድ ነው በተለይ ለልጆች

    • @nefisa70
      @nefisa70 9 місяців тому +3

      እኔ ከናት ሥንለያይ የማለቅሡት ነው ያለቀስኩት ለዛውም ተመላሽ ሆኜ የመጀመሪያ ይሻላል አላለቀስኩም ማለት ይቻላል በ2ወር ተመልሼ ያረቢ በጣም ከባድ ነበር ትዝ ብሎኝ ሣላቅ በእንባ ኢኸው አለሁ6ኛ አመቴ ኡፍፍ

  • @Hiskael
    @Hiskael 9 місяців тому +28

    ለየማርያም ሲል እመቤቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ልጃቹን ሺ ታርግላቹ ኪድዬ❤❤❤❤

  • @user-ix6uy8wy2o
    @user-ix6uy8wy2o 9 місяців тому +20

    የኔ እናት እህትና ወድም ቢኖራት እዲህ አትሆንም ነበር እየተጫወትቺ ትርሳሳ ነበር አላህ መንታ መንታውን ይወፍቅሺ ፍሬ ስላም ተመልሺላቸው

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 9 місяців тому +3

      ፈጣሪ ይስጣት

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 9 місяців тому

      አሚን ያረብ ወላሂ የኔም ምኞት ነው

    • @AineAine-b3b
      @AineAine-b3b 9 місяців тому +1

      እመቤቴ ትስጣታለች ምንም አይሳናትም

    • @Freeadis
      @Freeadis 9 місяців тому

      Efuuuu enyeme megoty new fetary bezegeyeme mekedemew yeleme menta mentawen yesexeshe ❤❤

  • @add9654
    @add9654 9 місяців тому +22

    ውድ እህቶቸ በስዴት ያላችሁ በስላም ከቤተስቦቻችን ጋር ይዴብለቀን ኡፍፍፍፍፍ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 9 місяців тому +51

    የኔ እንባ ይፍሰስ ማማዬ የኔ ውሻ 😢😢😢 ኡፍ ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 9 місяців тому +16

    የኔ ጣፉጭ ከምሩዋ አለቀሰችኮ ❤❤❤ በሰላም በሰላም ያገናኛቹህ

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro 9 місяців тому +5

    የኔ ቆንጆ ማማዬ አይዞሽ። ፍርዬ ወደ ውጭ ሀገር ስትሄጂ ቀድማችሁ በዚህ ቀን ልሄድ ነው ብላችሁ ብትነግሩአት እንደዚህ አይከፋትም ነበር ሌላው ደግሞ የምትሄጂበት እና መመለሻሽ ቀን ካላንደር አዘጋጅተሽ እሱን እያጠፋች በየቀኑ አትረበሽም። ያው ለማለት የፈለኩት ሳይኮሎጂ ትሪት ማድረግ ነው ልጆችን።

  • @ethiopianloveh152
    @ethiopianloveh152 9 місяців тому +10

    ማርያምን መላያየትን የደርስበት ያቀዋል እባየን መቋጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እደኔ ከቤተስብ ተለይታችሁ በናፍቆት ለምትቃጠሉ ፈጣሪ ከናፈቅናቸው ጋር ያገናኝን😢😢

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 9 місяців тому +8

    እኔም 7አመት ሞላኝ ከልጄ ከተለያየሁ እግዚአብሔር ለመገናኝት ያብቃሽ በሉኝ 🥰

    • @fitsumTeshome-li8mw
      @fitsumTeshome-li8mw 9 місяців тому

      Fetari beselam yagenagnish

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 9 місяців тому

      ለምን አታያትም እህቴ ከኮንትራት ጠፍተሽ ነው?

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 9 місяців тому +4

    የኔ እናት ማማዬ አይዞሽ የኔ ሆድ ስፍስፍ ይበል ፍርዬ በሰላም ተመለሺ
    ልጅን ትምህርት ቤት እንኳን ድሮፕ አርጏ መሄድ እንኳን ይከብዳል እንኳን አገር ለቆ መሄድ አይዟችሁ ቶንዴ ጥሩ አባት ነው❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 9 місяців тому +8

    ማሚቶዬ እኔም አብሬሽ ነው ያለቀስኩት፣ ስሜትሽ ልብ ይነካል። ፍርዬ ይህችን የማርያም ፍሬ ፣ ማሚቶ ካንቺ ጋር ያላትን ጥብቅ ግኑኝነት እያወቅሽ ለምን ታስለቅሽያታለሽ? ኧረ ተይ በማርያም አታስለቅሻት❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ልጅ ጨምሮ ይስጣቹሁ አስለቀሰችኝ የኔ ቆንጆ ደግማቹሁ ውለድ

  • @BabeNatan
    @BabeNatan 9 місяців тому +13

    እንኳን ከልጅ ፣2ቀን አብሮ የተላመዱትንም መለየት በጣም ይከብዳል

  • @ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ
    @ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ 9 місяців тому +22

    እማሜቶ ወላሂ አስለቀሺኝ የኔ ውድ እናትሺን አላህ በሰላም ያምጣልሺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 9 місяців тому +10

    ማሚቶ አባትሽ አለ ፍሬ በሰላም ትምጣ እኔም አያትሽ እሆናለሁ እፀልይልሻለሁ ልጄ

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 9 місяців тому +7

    Mammaye❤❤❤ I cried with you. You made me miss my own beloved mom.God bless you.

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 9 місяців тому +23

    ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭ከልጅ ጋር የመለያየት ስሜቱን በደንም አቀዋለው እኔን ከልጄ ጋር ከተለያየሁ እንደ ቀልጥ አንድ ወር ሆነኝ እኮ😭

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 9 місяців тому +4

      አይዞሺ ቲጂየ የኔቆንጆ ❤😢

    • @DesiDesi-d5y
      @DesiDesi-d5y 9 місяців тому +2

      እኔማ ውስጤ ጭስስ አለ በልጆቼ ፍቅር😢😢😢😢😢

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 9 місяців тому +10

    የኔ ማር ስታሳዝን እኛም 7 አመታችን ከተለያየን 😢😢😢😢

  • @tsitsi9785
    @tsitsi9785 9 місяців тому +8

    የኔ ቆንጆ የኔ እንባ ይፋስስልሽ መለያያት መጥፎ ነው ፍሬ ሰላም ደረሰሽ ተመለሺ 😢😢😢😢😢😢

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 9 місяців тому +12

    በጣም አዝናለሁ ማሚዬ ልዕልትሽን አታልቅሺ ❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 9 місяців тому +12

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 9 місяців тому +2

    አይዞሽ ማማዬ ፍሬ እኮ ቶሎ ትመጣለች በርቺ🎉🎉🎉

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 9 місяців тому +4

    የኔ ወድ ማማዬ እንባ 😢😢ይፍሰስ😢😢 እናት ቃለ አጣዉላት ፍሬዬ በሰላም ተመለሽ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 9 місяців тому +1

    አይዞሽ እማማዬ እናትሽ ስትመጣ የምትፈልጊውን ይዛልሽ ትመጣልሻለች አንቺ ደግሞ የእመቤቴ ማርያም ልጅሽና እሱዋም ሁሌ ከአንቺ ጋር ነች አንቺ በትምሕርትሽ ጎብዚ ።

  • @-vk6qz
    @-vk6qz 9 місяців тому +3

    አትለያት እረ ከአንድ ልጅሽ የሰላችሁ በቂ ነዉ የምር ከባድ ነዉ እዉይይይ አይዞሽ ማማዬ ቶሎ ተመለሽላት ካለ እናት ቤቱ አይደምቅም

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 9 місяців тому +1

    አይዟችሁ ጠብቋት ትመጣለች ሰታምሩ አይዟችሁ ጠንካራ ወንድ ደሰሴል አምላከ ይጠብቅህ

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q 9 місяців тому +3

    አይዞሺ ፈረዬ በሰላም ተመለሺ በእረግጥ ይከብዳል የማሪያም ፋሬም በረቺ ሸፉን ይዘሺ ምንም አትሆኝም

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 9 місяців тому +6

    የኔ ማር በስላም ትምጣልሽ❤️❤️አንድ ቀን ደግሞ ቶንዴ ሲሄድ አሳዪን አንተም ቅመሳት ከልጅ መለየት😂😂😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 9 місяців тому +8

    የኔ በሰላም ተመለሸላት አንጀት አኮ ነው የምትበላው❤❤❤

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 9 місяців тому +1

    ማሚቶየ አይዞሽ የኔ ጣፍጭ ፍሬዩ አችንም አላህ በሠላምይመልስሽ እኔም ልጀን እየተላቀስኩ ተለያይቸ ስደትነው ያለሁት አብራችሁነው ያለቀስኩት ብቻ እኔንም አላህ በሠላም ያገናኝሽ በሉኝ ከልጅመለየት ከባድነው በተለይ ለናት

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 9 місяців тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ስደት ስመጣ እንዲ ነበር ስሜቱ ሁለት ልጆቼን ጥዬ ስወጣ በተለይ ትንሻ የ4 አመት ልጅ ነበርች ልብሴን እየጎተተች አትሂጂ ስትለኝ ማሚቶ የፍሬን ሻንጣ ስትይች ልጄ ትዝ አስባልሽን ውይ ስደት ክፉ ሰላም ተመለሽ ፍሬ አባትና ልጅ መልካም የብቸኛነህ ወራቶች ❤❤❤

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 9 місяців тому +4

    የኔ ቆንጆ እናትሺን በስላም አላህ ይመልስልሺ ሀቢቢቲ እኔም ልጂን ትቻት ስደት ስወጣ በደንብ እንኮን 2አመት አልሞላት የሂወት ጉዳይነው

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 9 місяців тому +4

    ፍርዬ በናታችሁ ማማዬን ኤርፖርት ድረስ ይዛችሁአት አትምጡ በቃ 😭😭እቤት ቻው ብለሻት ውጪ

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 9 місяців тому

      እውነት ነው እህት 😢😢😢

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 9 місяців тому +7

    በጣም ከባድ ነው ስሜቱ😭😭😭 ቀስ እያልሽ አስለምጃት ፍርዬ ቁርኝታችሁ በጣም የጠበቀም ስለሆነ ነው

  • @alemtiklu7373
    @alemtiklu7373 9 місяців тому

    የፍሬና ዳጊ ቤተሰቦች እናንተ ኖርማል ኑሯችሁን እየሰራችሁ የኛን አንጀት ታባባላችሁ የማርያምዬና የእናቷ መለያየት አለመቻል እንዴት እንዳስለቀሰኝ መግለጽ አልችልም
    የናንተን ቪዲዮ ለመማሪያ ለመዝናኛና በአጠቃላይ የቤተሰብ ፍቅርን ጣእም ለማስተላለፊያ እንጂ ለመልቀስ ባላየዉ ደስ ይለኛል ማማዬ እንዴት እንደባባች ሳስባት አሁንም እንባዬ ይመጣል
    በነገራችን ላይ ቶንዴም አፍረህ እና ልጅህን ለማጽናናት ብለህ እንጂ አንተም ከማልቀስ በላይ ነዉ የተከፋኸዉ
    ፈጣሪ በሰላም አድርሶ በሰላም ይመልሳት እናንተንም በሰላም በጤና ይጠብቃችሁ እንወዳችሁለን 🙏❤

  • @Hiwi-zw2qk
    @Hiwi-zw2qk 9 місяців тому +5

    ኡኡፍፍ የኔ ማር እኔንም አስለቅሰቺኝ ማማዬ 😢😢😢😢😢እኔ እንኮን ሰው ሰለቅስ አየቼ ቀርቶ እንዲሁም ይከፋኛል 😢😢😢

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 9 місяців тому +4

    የኔ ቆንጆ የኔ እንባ ይፍሰሰ ❤❤❤ሰደት አይኑ ይጥፋ በተለይ ለልጆች 😭😭😭

  • @mslove3676
    @mslove3676 9 місяців тому

    የኔ ማር ትናፍቂኝ አለሽ ስትል እናቴ ስደውል ልጄ ትናፊቂኝ አለሽ ትለኛለች እናቴ እመብርሀን ሁሉንም አሳክታልኝ ከአንደ ወር በኋላ ከእናቴ ከአባቴ ጋር ልገናኝ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 9 місяців тому +3

    አይስደት የስራህን ይስጥህ ማማዬ አልቅሰሽ አስለቀሺኝ ፍሬ በሰላም ተመለሺ❤❤❤❤

  • @TegistBekele-mo6hd
    @TegistBekele-mo6hd 9 місяців тому +4

    ደስ የምትሉ ቤተስብ ናቹ ፍቅሩን ጨማምሮ ይስጣቹ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 місяців тому +1

    በጣም ይከብዳል መለየት 😢😢😢😢😢😢በሰላም ተመለሽ እግዚአብሔር ይከተልሽ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 9 місяців тому +37

    እኔ ዘጠኝ አመቴ ልጄን ካየሁ ስሜቱን የደረበት ያውቀዋል በጣም ከባድ ነው

    • @zeritutube
      @zeritutube 9 місяців тому +2

      ምነወ እህቴ ኑሮ አይሞላም በተለይ ለኛ😢እኔ ኩትራቴን እደጨረስኩነወ የምሄደወ አልቀመጥም ልጆች ይናፍቃሉ እኔም አልችልም

    • @BirhaneAssafa-ro6bo
      @BirhaneAssafa-ro6bo 9 місяців тому +1

      ​@@zeritutubeእኔም ኮንትራት ነኝ ግን ገና 8 ወሬ ነው የልጀ ናፈቆትም ሊደፍኝ ነው ቀን ሳሥባት እውላለሁ ሥተኛ በህልሜ ትመጣብኛለች

    • @savsav7194
      @savsav7194 9 місяців тому +2

      እህቶቼ በእርግጥ ችግር ከባድ ነው ነገር ግን ስትመለሱ ልጆቻችሁን አታገኟቸውም ማለትም ከናንተ ጋር የጠበቀ ግንኙነት አይኖራቸውም ይህ ደግሞ ትልቅ ኪሳራ ነው ስለዚ ትንሽ ነገር ካላቹ ይበቃል ተመለሱ አትሸወዱ።

    • @zeritutube
      @zeritutube 9 місяців тому +1

      @@BirhaneAssafa-ro6bo የኔ ዉድ አይዛሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አችንም በሰላም አስጨርሶ አሳብሽን ሁሉ በሰላም ያገናኝሽ😢🙏የልጅን ናፍቆት የማቅ ያቀዋል

    • @zeritutube
      @zeritutube 9 місяців тому

      @@savsav7194 ትክክል እህት እነሱ መማር አለባቸወ ጥሩነገር ማገኘት አለባቸወ ስንል ልጆቻችን ለገንዘብ እጂለኛ ፍቅር አይኖራቸዉም እኔ ጠቅልየ ልገባነወ የምግስት አስተምራቸዋለሁ

  • @user-vw4xd9hz1z
    @user-vw4xd9hz1z 9 місяців тому +9

    የአላህ እኔ ለራሱ እቤየን መቆጣጠሪ አቃተኝ እናት

  • @user-oq1tv5wg1y
    @user-oq1tv5wg1y 9 місяців тому

    ወይኔ በጌታ እኔም እያለቀስኩኝ ነበረ ስመለከተው የነበረው በሰላም ተመለሺ እናት የሆነ ያቀዋል

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 9 місяців тому +5

    እኔንም አስ ለቀሳቹሁኝ አይ መለት ፍርዬ በሰላም ተመለሽ ❤

  • @user-ew4qx3up7e
    @user-ew4qx3up7e 9 місяців тому +3

    ማማዬ የኔ እንባ ይፍሰስልሽ 😢😢
    ፍርዬ በሰላም ግቢ የኔ ቆንጆ

  • @genetkonjo
    @genetkonjo 9 місяців тому +1

    እናትኮ ልዩ ናት እናት ያላቹ ታድላቹዋል የኔ እናት እኔንና ታናሽ እህቴን ብቻ ወልዳ በህፃንነታችን ነው የሞተችው 😔😔

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 9 місяців тому +1

    የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እድግ በይ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እናቴ ትናፍቂኛለሽ አለቻት

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j 9 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢ከልጀ መለየት ከብዶኝ ነው በአረብ ሀገር ከልጀ ጋር የምሰቃየው ከሠው ቤት ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @FatumSe
    @FatumSe 9 місяців тому +2

    እንኳን ማሚቶና እኔ ትልቋ ሀረብ ሀገር ተመጣሁ 6አመቴ ግን ዛሬ ምሺቱን ሳለቅስ እናቴን እያነሳሁ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 9 місяців тому +2

    የማሚቶ እናት መልካም መንገድ በሰላም ተመለሺ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 9 місяців тому

    ይሄ የሚያሳየው የቶንዴን ጉብዝና ነው። ማማዬ አስለቀሽኝ አቦ። ዉይ ጌታ በሰላም ይመልስሽ።

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 9 місяців тому +1

    ንባዬ ኮለል ኮለል እያለ ነው ያዬሁት ልጄን እናቴንም የተለዬሁበትን ቀን አስታወሳችሁኝ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ውዶች

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 9 місяців тому +4

    ፍፍፍፍፍ💔💔💔አልቅሰው አስልቀሱኝ እግዚአብሔር በስላም ያግናኛቹህ❤❤❤❤

  • @hayatyenatwa2038
    @hayatyenatwa2038 9 місяців тому +1

    መቸም የፈረደበት ዱባይ ነሽ አንች እናቴ ንግዱን አጧጥፊዉ ጎበዝ

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 9 місяців тому +1

    የኔ ማልቀስ።

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 9 місяців тому +3

    😢 በሰላም ተመለሽ ፍርየ ኡፍ ማሚቶ ተረበሸች

  • @KasahunEmu-dw7ti
    @KasahunEmu-dw7ti 9 місяців тому

    የኔ ጣፋጭ ማማዬ የእውነት አስለቀሽኝ ቢሮ ቁጭ ብዬ አለቀስኩ ፍርዬ በሰላም ተመለሺ

  • @fikerfiker9837
    @fikerfiker9837 9 місяців тому

    የኔ እናት አስለቀስችኝ ከናት መለየት እዴት እደሚከብድ እሚያቅ ያውቀዋል የኔ እናት ሰላም ተመለሽላት ማን እደናት 💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤🙏

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 9 місяців тому +1

    መለያየት ከባድ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ቆጆ አባትሽም እናት ነው
    በሰላም ትመጣልሻለች አይዞሽ

  • @tamyinfinix5774
    @tamyinfinix5774 9 місяців тому +3

    እኔንም አስለቀሱኝ ውይ በስላም ተመለሺ ❤

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 9 місяців тому +1

    ፍሬ በሰላም ይመልስሽ ቶንዴ በጣም መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ማማዬ እድግ በይልን❤

  • @CitaCitta
    @CitaCitta 9 місяців тому +2

    የኔ ማር አይዝን ሞት ቢቻ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 9 місяців тому +1

    ማሚቶዬ የኔ ጣፋጭ 😢😢😢😢😢እናትሽን በሰላም ይመልስልሽ አይዞፕ❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 9 місяців тому +1

    የኔ ጣፋጭ ማሚቶዬዬዬዬ የኔ እምባ ይፍሰስ 😢😢😢😢😢በጣም ከባድ ነዉ ፍርዬ ሰላም ተመለሽ

  • @HowaBh
    @HowaBh 9 місяців тому

    ለምን እዲነዉ ዉጭ እምትሄጂዉ ፍሪየ ሥራ አለሽ እደሚጣየእኔላልቅሥ ምርጥ እኮ አባት አለሽ እኮ

  • @golgota2123
    @golgota2123 9 місяців тому +2

    አይ ስደት እራስ ልጅ ጥየ ተስደድኩ ጡቴን ታምሚ ስቃየን አረሳውም ይህው ስድስት አመት ሆነች እመብረሀን ለሀገራችን ታብቃን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 9 місяців тому

    እምታቀማጥል እንት ለደቂቃም ካጠገብ ሳትኖር
    ያውም ህፃን ሆና አስተዋይ ናት።

  • @user-wc1ev7vk5i
    @user-wc1ev7vk5i 9 місяців тому

    This is sad you make me cry any how you have greet mother she will make you proud very soon God bless this family's

  • @user-xn1gt8fe5e
    @user-xn1gt8fe5e 9 місяців тому +1

    ❤❤❤እማምላክን አለቀሰኩኝ ብዙ የደረሰብኝ ሰለነበረ ቀሰቀሳቹብኝ ክፉ አይካቹ ማማዬ ሺያርግሸ መዳናለም

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 9 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማር እድግ በይ የዚህ ሁሉ ስደተኛ ልጆች እንዲህ ነው እሚያነብት ምናለ እናት ክልል ባትለይ

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 9 місяців тому +1

    አንቺ ነገ ተነጎዲያ ትመለሻለሽ እኔም ልጆቼን ከተለየው 14አመት ነው ወንዱ የአራት አመት ሴቷ የሁለት አመት እያሉ ነው የተለያየዋቸው ጠረናቸውን ሳላሸት የአንገታቸው ሽታ ሳላሸት እየናፈቀኝ እገኛለው አሁንም በስደት እ እ እ መች ይሁን የስደት ኑሮአችን ሞልቶ ወደ ልጆቼ የምመለሰው አምላኬ ዋንጫውን ሙላልኝ እባክ አምላኬ 😢😢😢

  • @Tigest193
    @Tigest193 9 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ እኔን አይዞሽ አታልቅሽ ማማዬ ፍርዬ በሰላም ይመልስሽ❤❤❤

  • @Tirunesh-m8q
    @Tirunesh-m8q 9 місяців тому +2

    በሠላም ግቢ ፍርዬ❤🎉 ማማዬ እኔንም አስለቀሰችኝ ከልጄ ስለይ እኔም እንደዚህነበረሰ ከባድነዉ

  • @robkit9304
    @robkit9304 9 місяців тому

    ቶሎ ተመለሽላት በጣም ስለምትቀራረቡ ትጎዳብሻለች ህወት አጭር ናት ሁሌ ሳትለያዩ አሳልፎት በጣም ነው ያለቀስኩት ስታለቅስ መልካም ስራ

  • @martanigussie7896
    @martanigussie7896 9 місяців тому

    አብሮ የኔ ማልቀስ በጣም ነው አንጄቴን የበላችሀኝ እንኳን እናትን መሸኘት ዘመድ እንኳን ስንሸኝ ተላመድህ በጣም ከባድ ስሜት ነው

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 8 місяців тому

    ከሥደት ሥመጣ ብቻየን በእዝነት ሢሸኘኝ ባይባይ ኢትዮጵያ የሚለዉን ጋብዞኝ ያለቀስሁት እንባ፩መቸም አርሣዉ ልጁም አልጠበቀም ነበር ለቅሦየን ደነገጠ ውይ መቸም አርሣዉ ልጁም ባለዉለታየ ነበር ሥልኬ ሢበላሽ አድሬሡ ጠፋኝ ግን ኢትዮጵያ ምንም ሠዉ አጥቸ ተሠቃይቸ ብወጣብሽ ሁሌም የልቤ ማህተም ነሽ አገሬ ኢትዮጵያ ሠላምሽን ይመልሥልኝ ከልብ እወድሽ አለሁ

  • @user-lq1zs3uo8h
    @user-lq1zs3uo8h 9 місяців тому +2

    Mamayen sayat Salasibawu imbayen maqom aqategn besam am weweld 😢😢😢😢

  • @LeylaTariku
    @LeylaTariku 9 місяців тому +1

    ቶዴ ግን አጎቴን ትመሥለኛለህ በተረፈ ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @user-ruma5G
    @user-ruma5G 9 місяців тому

    ወለሂ አስለቀሰችኝ
    የኔም ልጅ ስለየት እዲ ነበር
    እየበባለችኝ የተለየወት
    አለህ በሰለም ሁለችንንም የገነኛን

  • @muhiebanegash4412
    @muhiebanegash4412 9 місяців тому +2

    የኔውድ 😢😢 እኔም ከልጄ ከተለያየው 6አመትሞላኝ ልጄ9አመቷነው እፍፍፍ ስደትመራራነው😢😢 የኔማር በሰላም ተመለሺላት😢😢

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 9 місяців тому

      አይዞሽ የኔ ጠንካራ እህቶች አንች ብቻ አይደለሽም ብዙ ሠዎች አሉ በርቱ እንደእናንተ ጠንካራ የለም

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 9 місяців тому +4

    የኔ ቆንጃ እማዬ ልጄን አስታወሰችኝ😢😢

  • @rahelfeleke5889
    @rahelfeleke5889 9 місяців тому +2

    በስመአም እንደዚህ አይነት ቁርኝት ከባድ ነው ፍርዬ በሰላም ደርሰሽ ተመለሽ

  • @SaadaAlemu
    @SaadaAlemu 9 місяців тому +2

    አይ መለየት😢😢😢 ሁላችንንም በሰላም ያገናኘን

  • @ስደትነውየኔትምህርትቤት

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ተመስገን ነው የናተ ስንቱ በየሜዳው በየጫካ እንደ ቅጠል እየረገፈ ቀርቶ የለ ይገባኛል እኔም 7አመቴ ነው በስደት ሞትም ስላለ ተመስገን በእርግጥ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው እያለቀስኩ ነውያየሁትማን አላት አናት አይደለሽ አይኖአን አንበሽ እምትረጃት አንች መልካም እትዮጲያዊት ሰላም ተመለሽ የፍሬ ዳጊ ፋሚሊ ቤተሰቦች ክበሩልኝ❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 9 місяців тому +1

    ወይኔ ማሪያምን ይችልጅ ስወዳት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ኡፍ የኔ ጣፋጭ የምር የወድሜን ልጅ አስታወሰችኝ ወደ ስደት ስመጣ ያለቀሰችው😢😢😢

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf 9 місяців тому +3

    አይ እናት እግዚአብሔር በሠላም ግቢ በሠላም ይመልስሽ
    ደምሩኝ እስካ

  • @mekdesshifraw6237
    @mekdesshifraw6237 9 місяців тому

    እባክሽ ፍሬ ስትመጪ እንጂ ስትሄጂ ባታሳይን ማማን እያየው በጣም ነው ያለቀስኩት መልካም መንገድ

  • @assa3100
    @assa3100 9 місяців тому

    min golobish new anid lij titesh yemitiwechiw??

  • @kadeka2
    @kadeka2 9 місяців тому +1

    ወይኔ እኛምኮ ስንሰደት እደዚህ ነው ያለቀስነው ውይ ትዝታው አንጀቴን በላችኝ የኔውድ አላህ በሰላም መልሶ ያገናኛቹሁ😢😢😢😢❤❤❤

  • @BeyduAli-f6j
    @BeyduAli-f6j 9 місяців тому

    😢😢ወይኔ የኔ ህይወት በጣም አለቀስኩ እኔም እንደዚ ነዉ አወጣጤ ልጅ ጥዬ ወላሂ ከባድ ነዉ ልጅ ጥሎ መዉጣት ሁላችንም ይህ ህይወት የቀመሰ ቢቻ ነዉ ሚያቀዉ ከልጆቻችን ያገናኝን

  • @user-cn4fs8ki1l
    @user-cn4fs8ki1l 9 місяців тому

    እናቱ የሞተችበትና ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል አሉ እስኪ ቁስሌን አትነካኩኝ እባካችሁ ተውኝ

  • @nardeHailu
    @nardeHailu 9 місяців тому

    ኡፍ አጀቴ ተላወሰ በጣም አስለቀሳችሁኝ እናትና ልጅ ፍሬዬ የኔ ውድ ማሚ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 9 місяців тому

    Yezarew kebad video nw …mamaye Allah yasadgsh fereye tonda ❤❤❤