Good job brother! I worked 16 hrs a day for 4 yrs then i decided to go to school to get my bachelors degree & now i work only 3 day a week & making triples $$ with a bunch of benefits including retirement. The best decision I ever made in my life:))
This is heart warming message for those who are numb to the facts of life in USA, and to those back home who sit and think America is heaven. Thank you for the wake up call!
I think people in USA who work a labor job they might not enough paid. Who work a good professional job they have good salary or income. Your recommendation is good people need use the education apportunity in USA to have better life.
My brother you are amazing and absolutely right ❤. Habesha people they joke and laugh for everything 😡No retirement no future life 😢. I just liked and subscribed ur channel 😅. Brother keep up the great advice we love you 🥰
Bebado kis newa. Chigiruko yihe astesasebachin new yemayasadigen. Nechoch ko bale 2 or 3 ceo yemihonut esu yemilewun system silemitekemu new. Genzeb yalagibab ayawotum, endegna ayinikum koshaha sira sertew g8n yetililik company balebetoch nachew be 40 new retire yemiyadergut esti wquketu yinuren siran yalemenak bebado kis anatatil hulun neger..
ምን አይነት ጎበዝ እና ጠንካራ ፍጥረት ነህ በገንዘብ የማይገኝ ትምህርት እየስጠህ ነው እኔ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩልህ አንተን ጉዋደኛ ያረገ ስው እጅግ ይበረታል አንበሳ ነህ እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
ግን ውሃ ብቻ ለመጠጣት ሞክር አመጋገብህ በጣም ጤነኛ ነው በርታ አክባሪህ ነኝ❤❤❤
አኘከከኸ
አንተ መቼም አያልፍልህም በመጀመሪያ ለራስህ ክብር ሰጥ የምትናገረው ምንም ከሌለህ ዝም ማለትም ከብር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ደረቅ ጎመን እንደዚህ አይበላም እኔ የምመክርህ ወደ ኢትዮጵያ ተመለስ አትሊስት ቀ ቅለህ ትበላዋለህ
በርታ ፡ ወንድም ፡ አለም ፡ በሎሚና ፡ በመጠሚጣ ፡ ትንሽ ፡ olive oil አድርግና ፡ shake አድርገህ ፡ ድንቸን ፡ ልጠህ ፡ dip እያደረግህ ፡ ብላ። ፡ እኔም ፡ አወዳለሁኝ ፡ ሶዳ ፡ ግን ፡ ይቅርብህ ፡ የጅንጅብል ፡ ዉሀ ፡ ጥሩ ፡ ነዉ ፡ እሺ ፡ ጎበዝ።
አንድ?
እኔ 4 ስራ ነው የምሰራው
ውሎየ እና አዳሬ ስራ ቦታ ነው እማያልቅበት ጌታ ጤናን ሰጥቶኝ እየሰራሁ ነው ክብር ምስጋና ከ እነ እናቱ
አሜን
ጥሩ ነው ግን ለተወስነ ግዜ ስርቶ አንዱን መቀነስ ነው ለጤና ማስብ ያስፈልጋል ❤❤
ወጣት ከሆንክ ላጭር ግዜ ገንዘብ መስራት ጥሩ ነው፤ 2ና 3 ስራ እድሜ ከገፋ ለበሽታ ያጋልጣል
Gobez ብሌኔ
@@Blen370 4 jobs you so joke????
Me 16 jobs
Good job brother!
I worked 16 hrs a day for 4 yrs then i decided to go to school to get my bachelors degree & now i work only 3 day a week & making triples $$ with a bunch of benefits including retirement. The best decision I ever made in my life:))
Gobez❤👏
My brother, like you said , the best thing to do is to go to school.
ከአንተ ብዙ ባላውቅም አንድ ነገር ልምክርህ እፈልጋለሁ። ጉልበት የሆነ ሰአት ሊጠፋ ይችላል። በዚያ ላይ ነገ ምን ሊመጣብን እንደሚችል አናውቅም። ከቻልክ በዚህ ሰአት የሆነ ሰወችን ቀጥረህ የምታሰራበት አንተ ሁሉንም ነገር የምትቆጣጠረው አንተንም ሰወችንም የሚጠቅም ትንሽም ቢዝነስ ቢሆን ፍጠር፣ ኢትዮጵያ ውስጥም ሊሆን ይችላል ወይም አሜሪካም ሊሆን ይችላል። በርታ
ወንድም ያለህን በአግባቡ ተጠቀም እርግጥ በአንድ ስራ ያን ያህል ለውጥ ባታመጣም ራስህን ጎድተህ ያውም የጉልበት ሥራ እየሰራህ በቂ ምግብ ካልበላህ እንዴት ትቋቋመዋለህ በብጣሽ ቂጣ እና በብጣሽ ጥሬ ጎመን እረ አንተስ የባሰብህ ይህ እናቃቸዋልን እኮ ጉራጌዋችን እንዴት ብር እንደሚይዙ እንደሚጠቀሙ እረ ፈጣሪ ባርክልኝ ብለህ ራስህ አያያዝህን አስተካክል
This is heart warming message for those who are numb to the facts of life in USA, and to those back home who sit and think America is heaven. Thank you for the wake up call!
Yes 🙌 you got this right 😢
Well I have never worked two jobs in america. Life is too short. Not gonna break myself working 80 hours
@ good 👍 for you brother if you’re educated is only way you live with 40 hours a week otherwise life is hard
በአንድ ስራ ብቻ ምን አሜሪካን አረብም አረብ አገርም ከባድ ነው ያየው ያውቃዋል ተመስገን❤
You are the best telling the truth about American life .I agree with you completely.
በረታ ጎበዝ👍🙏
ያረከውን ኮፍያ ግን ጣለው....ሌላ ምስል ያለበት ኮፍያ ጠፍቶ ነው....ጉስቁልናና ሞትን የሚስብ ኮፍያ አርገህ ችግር ታወራለህ
በርታ ወንድማችን
God blessed you , Brother
ዳዊቴ እንኳን ደህና መጣህ በርታልን🙏
እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ተጨማሪ ስራ እንዳልሰራ ስንፍና አስሮኛል ምን ባደርግ ይሻላል?❤❤❤
I think people in USA who work a labor job they might not enough paid. Who work a good professional job they have good salary or income. Your recommendation is good people need use the education apportunity in USA to have better life.
የኔ ጌታ አፈር ልብላልህ ❤❤❤❤
ጎበዝ ነህ ግን አመጋገብህን ትንሽ ቀልቀል አድርገው ሁሉም ካርብ ሆነ በተረፈ ከወረኛ ዳያስፖራ አንተ በስንት እጥፍ ትችላለህ በርታ
መኪና ተደግፈው ፎቶ ከሚነሱቱ እንደነዚህ አይነቶቹ ስለዛች ሃገር ጥሩ ትምህርት ይሰጣሉ። ወንድም ሃኪም ነኝ የዛች ሃገር ነገር ከልበ የወጣው እንዳንት አይንቶቹ በሚሰጡኝ ምክር ነው። በበኩለ በቀን ሁለት ስራ መስራት አልችልም።ይቅርብኝ
ጡር ምክር
Very interesting advise brother!
My brother you are amazing and absolutely right ❤. Habesha people they joke and laugh for everything 😡No retirement no future life 😢. I just liked and subscribed ur channel 😅. Brother keep up the great advice we love you 🥰
በርታ ግን ከኛ ባህል ውጪ የሆነ ነገር አታሳየን እባብ ምናምን ከፈለክ ጠብሰህ ብላው እቤትህ ለሰው አታሳይ
😂
😂
በርታ ጎበዝ ምንም ስራ ምን ገንዘብ ብቻ ይገኝ የሰው ላይ ሽክም ከመሆን የማይሻል የለም ብርትት በል
ጀግና ማለት አንተ ነኸ ለእኔ
Wow amazing person
my Hero!
ጌታ ይባርክህ በርታ
ይዘለቃል! የትምህርት ደረጃህ፣ የሥራህ አይነት እና የገንዘብ አጠቃቀም ስርዓትህ ይወስነዋል። 🤔
ሁለት ስራ ስርተህ ይህንን ከበላህ አንድ ስራ ብትስራ ምን ልትበላ ነው?
😂😂እኔም ኢትዮጵያ ዉስጥ ቁጭ ብዬ እየገረመኝ ነዉ
@@UnicornUnicorn1991 የሚገርመው ''ምሳይን በደንብ ነው የምበላው''ስላለ እራቱን እኪበላ ለማየት እየጠበቅሁ ነው🐒
What do you mean 😢 ?
He is eating all variety foods 🍱, እንጀራ ስላልሆነ ነው ?
የበላቻውን የምግብ አይነቶቹን ቁጠር ምን አይነት የተለያዩ አይነት ፕሮቲን እና ጥቅም እንዳለ ስለማታውቅ ከቻልክ ዝም በል እንዳንተ እንጄራና ወጥ ጮማ እና ዛይት እንዳ ውሃ ጣጥቶ በሽታ እንድሻምት ትፋልገለህ?
🎉🎉🎉🎉🎉❤
ምክሬ የግልህን ፅዳት ስራ ጀምር ይጠቅማል
ትልቅ፡ምክር፡እውነት፡ያለው፡ላይክ፡አርጉት፡🙏👍👋
Tureta atwotam tew ante mirt UA-camr eyehonk new bro
weylkam brazer🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እሱ ለበላው እኔ ሆዴን አመመኝ !
ለምን? በአሁን ሰዓት እኔ ያለሁበት አውሮፖውያኖች ለጤና ተስማሚ ብለው የሚመገቡትን ነው የበላው እኔ ባይገርምህ ከአመጋገቡ ብቻ ውጪ እንደሚኖር ወዲያው ነው ያወኩት የነጮቹን(ጤናቸውን የሚጠብቁቱ) የአመጋገብ ስረዓት ነው የተጠቀመው ከሚጥሚጣው በቀር
አየ! እሱ በበላው ሳይሆን ቀድሞ የበላኸው ነው ሆድህን ያሳመመው😂😂😂
ሁሉም ሀገር በአንድ ስራ አይቻልም ኑሮው ከብዷል
የሰው ልጅ 16 ሰአት እንዲሰራ አልተፈጠረም። ስንት % አሜሪካውያን በሳምንት 80 ሰአት ይሰራሉ ?
በጣም ጅግና ነህ ወንድሜ ዉጪ ተቀምጦ የሚለምነዉን ለማኝ ንገርልን ስራ እንዲሰሩ እስቲ
እውነት ነው በርታ ወንድሜ
ጀግነ ነህ ተሪከኛ ነህ ወዳጄ
ይህ ቪዲዎ ቫራል ካልወጣ ይገርመኛል
ወንድሜ ጎመኑ ጥሬ ነው
To all of my brother and sister repent, believe,baptize in Jesus Christ name
የምትበላው ምግብ ለጤና ጥሩ አይደለም ጃንክ ፉድ ነው::ጤና በገንዘብ አይገዛም::እንደምንም ብለህ ጤናማ ምግብ ለመመገብ ሞክር::በጣም ውድ ነው ይታወቃል ግን ከጤና በላይ የለም::
እእእ😅🤣🤣🤣🤣🤣የትኛው ነው junk food ?? ጎመኑ : ካሮቱ : ድንቹ : ወይስ ቂጣና ሚጥሚጣው 😅😅
Junk food weym tirki mirki new , lik new protein yasfelgewal wendimachin
ጃንክ ማለት ይሄ ከዉጭ የሚገዛ እንደ በርገር ወይ ዶሮ ጤናማ ባልሆ መኖገድ ካደጉ ዶሮዎች ወይ ከብቶች በዘይት በሀይለኛ ሙቀት ከመጠበሳቸዉ የተነሳ ወደ መርዛማነት የተቀየሩ ምግቦች ማለት ነዉ። እሱ የሚበላዉ ጤናማ ከቤቱ ያመጣዉን ነዉ ብቻ ኘሮቲን እንደ እንቁላል ስጋ ቢጨምርበት ከባድ ስለሚሰራ እንዳይጎዳ
ፒታው ለጤና ጥሩ አይደለም::
😂😂😂😂አውቀሽ ሞተሻል😂😂😂😂
Tultula
enameseginalen
እስቲ ስራ ፈልግልኝ ወንድሜ።
💚💛❤️🙏🙏🙏
ደሞዝህ ይወስነዋል በርግጥ ደሞዝ ከፍ ሲል ታክሱም ከፍ ይላል ቢሆንም ለሌላ ባትተርፍም ሞርጌጅና የተለያየ እዳ ተከፍሎ መኖር ይቻላል ሁልጊዜ ሀገር ቤት መርዳት ግን አይቻልም
That's very accurate. I have multiple sources of income. You have to educate yourself constantly.
በአንተ ምክንያት አሜሪካ አስጠላኝ። ምኑ ችጋራም ነው በፈጣሪ።
እኛም እንወድሀለን
የአለም ( የሰይጣን )መንግስት እየረገፈ ወደ ማለቁ ነው። ይልቁኑ ከኢየሱስን መንግስት አሁኑ ተደመሩ።
ኢውሮፕም ያው ነው ሁለቱም ካልሰሩ ይከብዳል
Good God, your food is confusing 😅
To say the least! 😆
እረ አመጋገብህ ጦጣ መሰልከኝ። በየጣራው ተልከስከሰላነ። ይመችህ ወገን። ሳቄን አመጣህብኝ። ከዚህ የሚዘላዘሉ እንደዚህ ሁነው ሰርተው ነው? ጎመን አበላልክ ቂቂቂ.. እየተዝናናን ማን
ወደ crypto ስራ ግባ ወንድም ዛሬ ደሀ ሆነህ ተኝተህ ነገ ሌላ አለም እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ ነው life የቀየረው እሱ ነው
ማይክ ያስፈልግሀል ለድምፃ ጥራት
Hi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Des bilognal ehe sew
የት ነው እምትኖረው
Litihed new ende?
Berta wendima
ቀጣፊ ነህ ! ጤና ጉብዝና ጊዜ ካለህ ሁለት ስራ ስራ ግን ታክስ ብዙ ትከፍላለህ ምክንያቱምመንግስት unemployment እንዳይበዛ የሌላን ሰው ስራ ደርበህ በመስራትህ ታክስህ ከፍ ይላል ሌላው ብዙ ሽህ ሰው ንብረት እያንቀሳቀሱ አንድ ስራ የሚሰሩ አውቃለሁ ምስጢሩ ስራ አይናቅም ባለህበት ማደግ ይቻላልና ! ኮሌጅን አስመልክቶ እሱን ላንተ አልነግርም ! እባካችሁ ስንፍናችሁን አደባባይ እየወጣችሁ አታውሩ !
ቀጣፊስ አንተ/አንቺ!!!😂😂😂😂
@ ትንሽ አዕምሮ ጋ ሰጣ ገባ መግባት ራስን ማውረድ ነው !
Ygermal!!
Ene nuro kbedgal , eskauen gen endant denh bemetemeta meblat algemrkum
ሌላው ሚስትህ ጉዷ ፈላ ወንድሜ !
Ethiopian dehna nuro yemtnoru america memtat yqribachu
ኦትዮጵያ ጦርነት ሞት ከበደን
Le mn Wud new alsh ? EsUM EKO BE wud new mikefelew ! KE SRA SWETA WENZ YADERAL YHENE 😂
Lelaw tirki mirki kerto kitawn enkuan ende enjerw tetekimek be sauce abelam?! Raskikn godak wendm enezi mitbelachew it doesn't add value, berta wendem demom bila!!
Ante min hone new yeker yebelek chgaram
እስከ አሜራካ ውስዱኝ 😢😢😢😢
ቢቻል ጥሩ ነበር እስኪ ዲቪ ሞክር❤❤❤
@meseretdibabe8020 dv ብዙ ጊዜ ሞክሬ ነበር ግን እይሳክም 😭🥺
@@meseretdibabe8020እኔ አሜሪካዊ ልጆች አሉኝ እነሱን ቪዚት መወወሰድ እፈልጋለሁ ለኔ ቪዛ የሚከለክሉኝ ይመስልሀል ወይም ይመስልሻል
አረ አንተ ሰውዬ እየበላህ እንኳን ሥራ ምኑን ከምኑ ደበላልቀህ ነው የምበላው ለማይሞላ ኑሮ😮
Bro ሙድ ትይዝባቸዋለህ አይደል😅😅😅😅😅😅😅 penthouse እየኖርክ ነው ይሄኔ 😅😅😅😅😅 ወይስ አጭሰህ ነው I really like this you put smile on my face 😅
Ante yemitimegnewn ye America mignot yizeh Ethiopia nuro kebad new eyalik endayalifibih yagegnehewn satinik agerih layim bihon sira. Mood aliyazem Eunetun new. Euketu keleleh teyik
Dedebe are nehe
የምን:ችግር:ነው:የምታወራው:እሜሪካን:በስነ:ስርእት:መብላት:የሚቻልበት:ሀገር:ነው:የማነህ:ቸነፈራም:ድህነትን:ከሀገርህ:ይዘህ:መጣህ:እሁን:ከነድህነትህ:ወደ:ሀገርህ:ተመለስ:መእት:ለእሜሪካን:እትጥራባት:ስለማታውቃት:እሜሪካን:እትዘባርቅ:እንዲያው:ይሄ:ዪቲዪብ:የማያመጣብን:ኮተት:የለም::
ቱሪናፋ advise them to go school instead of working 2 or 3 jobs. I used to make 8 dollar per hr but now I’m making $65 per hr
He literally said ተማሩ at around 7:50
አንተ ሀምሳ ስራም ብትሰራ አትቀየርም አያያዝህ ያስጠላል። አገር ቤት ድንች ምሳ ሳይሆን መቆያ ነዉ። ቆም ብለህ አስብ
Bebado kis newa. Chigiruko yihe astesasebachin new yemayasadigen. Nechoch ko bale 2 or 3 ceo yemihonut esu yemilewun system silemitekemu new. Genzeb yalagibab ayawotum, endegna ayinikum koshaha sira sertew g8n yetililik company balebetoch nachew be 40 new retire yemiyadergut esti wquketu yinuren siran yalemenak bebado kis anatatil hulun neger..
Yhie welamo newe errre yetabatu belechie lemute😂
ስራ እንዴት ላግኝ?
ቴሌግራም ethiohardwork
If you need a good job and wants 21/hour leave you phone here.
በርታ ፡ ወንድም ፡ አለም ፡ በሎሚና ፡ በመጠሚጣ ፡ ትንሽ ፡ olive oil አድርግና ፡ shake አድርገህ ፡ ድንቸን ፡ ልጠህ ፡ dip እያደረግህ ፡ ብላ። ፡ እኔም ፡ አወዳለሁኝ ፡ ሶዳ ፡ ግን ፡ ይቅርብህ ፡ የጅንጅብል ፡ ዉሀ ፡ ጥሩ ፡ ነዉ ፡ እሺ ፡ ጎበዝ።