Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

photo rom ፎቶ በስልካችን ለማስዋብ 📱🎥📲📷💯

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 сер 2023

КОМЕНТАРІ • 424

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሽ ቆጆ አዘገጃጀት ነው ማሻአላህ በርች ቀጥይበት ጡሩናው ያወቁትን ማሳወቅ እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k 11 місяців тому +1

    ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም አሪፍ ግልጥ ፍትው ያለ አሰራር ማሻአላህ በርች ቀጥይበት ጡሩናው ያወቁትን ማሳወቅ እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን

  • @sribajaalalalasirbajaalala
    @sribajaalalalasirbajaalala 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ልን ሰላም ባለሽበት ቦታ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በጣም አረፍ ደስየሚል አሰራር ወያኔን እናመሰግንሃለን የሚል ነበረ

  • @zuzutube4959
    @zuzutube4959 Рік тому

    ሠላም ሠላም ላቸይሁን ዋው ደሥየሚል ነው እናመሠግናለን ሥለ ትምርቱ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብዋው

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አሪፍ መረጃ ነው ሸር ያደርግሽልን በተለይ ለሴቶች👧 ይችን ይችን ነገር ስለምንውድ 😂በርችልን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን

  • @Tezatatube
    @Tezatatube Рік тому

    ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የቃልዬ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው አሪፍ አቀራርብ ነው ቀጥይበት ውድ እናመሰግናለን በርችልን

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Рік тому +1

    Wowww ምርጥ እና ቀላል አፕ ነዉ ያሳየሽን ሰላምሽ ይብዛልኝ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ያወቅሺዉን ስለምታጋሪን እየተጠቀምንበት ነዉ ክበሪልኝ ውዴ በብዙ እንጠብቅሻለን thank you for sharing one love Ethiopia one love Ethiopia one love Ethiopia one love Ethiopia🎉❤🎉❤

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 10 місяців тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ምርጥ አፕ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን መልካምነት የሚያውቁትን ከማሳወቅ ይጀምራል ክበሪልን አሪፍ ቆይታ ነበር አሪፍ ኤድቲንግ ነው

  • @mesimekdi
    @mesimekdi Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ቃልዬ ዋው በጣም የሚያምር የፎቶ ማቀናበሪያ ነው ያሳየሽን ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እኮን ደህና መጣሽ የኔውድ አሪፍ ቆጆ አሰራር ነው ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለምዬ ኢትዮጲያ አገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌳🌳🌲🌲🌲😍😍😍

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 Рік тому

    ሰላም እህታችን በጣም ደስ የሚል አሪፍ የሆነ ቪድኦ ነዉ ያሣየሽን በጣም ነዉ የምናመሠግን አስተማሪ እና ጠቃሚ የሆነ ነገር ነዉ ያሣየሽን በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ክበሪልን

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውው አሰራር ነው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ❤

  • @abebutube
    @abebutube Рік тому

    በጣም ቅንብር ነው በእውነት እንዴት እንደሚያርር 🎉🎉ይከ በጣም አሪፍፍፍ ነው ቅንብሩ በርቺ ውዴ 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Рік тому +2

    ጌታችን አሏህ ለፍጡሮች ከሰጠዉ ፀጋ እንደ ሶብር ትልቅ ነገር የለም። ደስታችን በዝቶ ከምንቧርቅበት ይልቅ ችግራችን በዝቶ ሶብርን የተማርንበት የጀሊሉን ፀጋ እንድናስተነትንበት ብዙ ይረዳናል።
    ነገራቶች በተበላሹ ጊዜ አንቸኩል፣በሰዎችም ድንበር አንለፍ በፈላ ዉሃ ዉስጥ ትክክለኛ ምስላችንን ማየት እንደማንችለዉ ሁሉ በተናደድን ጊዜ ለምናወጣዉ ንግግርም ሆነ ነገሮችን ለመወሰን የማስተዋል ችሎታ አናሳ ነዉና ሶብር እናድርግ ሶብር ፀፀት የሌለበት ደስ የሚል ሰፊ ጎዳና ነዉ።

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ማቀናበራ ነው ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺልኝ የሀገራችንን ሰላማን ይመልስልን❤❤❤

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 4 місяці тому

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ለኛ አስፈላጊ ነው ያሳየሽን ዋው ነው አሰራሩ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Рік тому

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ በውነት በጣም አሪፊ ትምርት የሆነ ነገር ነው ሼር ያርግሽልን ብቻ ለስርግ ፎቶም የተለያዩ ነገሮችን እናሳምርበታለን

  • @rahmatube1628
    @rahmatube1628 11 місяців тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፈጣሪ ይስጠን በርቺ

  • @astersimatube
    @astersimatube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸላልኝ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ከልብ ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ላይክ ሼር ውድ በርችልኝ

  • @ethio140
    @ethio140 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም አርፍ አፕለከሽን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 11 місяців тому

    ዋውውውው በጣም ልዬ ነግር ነው አሪፍ ነው ይሚያሳምረው ፎቶ ቤትም ሚህድ አያስፍልግም ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር

  • @Sada395wolLoy
    @Sada395wolLoy Рік тому

    ሠላም ሠላም ቃልየ እንኳን ደህናመጣሽ በጣም አስተማሪነዉ ቀጥይበት በጣም አሪፍ ቆየታነበራ ፍቅረነ አነድነት መተሳሰብነ ይወፍቀነ አገራችነ ሠላም ያራግልን

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ቃል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሀገራችን ህዝባችን እግዚብሄር ይጠብቅልን በጣም አሪፍ መረጃ ነው አመሰግናለው የኔ ውድ በርችልኝ ሀገራችን ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @user-jk5ur9ik3f
    @user-jk5ur9ik3f Рік тому +1

    ሰለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን ቃልዬ እንዴት ነሽ ያኔ ቆንጆ እኔ አልሃምዱሊላህ ሰለም ነኝ ፍትህ ፍትህ ለእስር ቤት ለምስቀዬ እህት እና ዉንድሞችህ ፍትህህህህህህህ🌹🌹💐💐💐🌺💐💐

  • @weyni2816
    @weyni2816 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ደስ ይላል በርቺ እናመስግናለን❤

  • @ASHOO738
    @ASHOO738 Рік тому

    Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii qallii koo bayyee gaarii dha jabaadhu hojiin baredaa qabatee dhuftee

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam Рік тому

    ሰላም ሰላም ሽይዛ እህታችን እንኳን ደህናመጣሽ አሪፍቆይታ ነበር አሪፍነውያሳየሽን እናመሰግናለንበርችልን🎉👍❤❤🎉

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t Рік тому

    ሠላምሠላምሠላም እህታችንን እካን ሠላምሠላምሠላም መጣሽ ዋውደስስስእሚልነገርአሳየሽን ሽኩረንማማማየየየየ በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን

  • @ematube8524
    @ematube8524 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ መሽ አላህ ዋውውውውው አሬፍ ትምርት ነው ውዴ አይዙሽ በርች እህቴ ያወቁትን ማሳወቅ ጥሩነት ነው አላህ ይጨምርልሽ በርች በርች

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 7 місяців тому

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ነው የምታውቂውን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 4 місяці тому

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ 10 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የፈቶ ማቀናበሪያ ነው ያወቅሺውን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ነው ወድጄዋለሁ ሀሪፍ መረጃ ነው በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fetah90
    @Fetah90 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ዋውው አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርገው አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ

  • @EshetTube
    @EshetTube 4 місяці тому

    ሰላም ቃልየ ሰላሺ ይብዛ ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አበባ የሚጠላ የለም ሁላችንም ውብ የሆኑ አበባዎችን እንወዳለን አሪፍ አሪፍ ባግራውድ ነው ያለው አፕሊኬሽኑ በርች እህታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Рік тому

    ሳምሰላም ለዚህ ቤትእካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍእናደስየሚል ቆይታነበረን ሀገራችንን ሰላምን አድነትንፍቅርን ይስጠልን በሌላርእስሽ እስከምንገላኝ ሰላምሁኝ ባለሽበት ጡሩስራነው ቀጥይበት ስለነበረንግዜከልብእናመስግናለን

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p 11 місяців тому

    ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝ ማማየውዴ ሰለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ማማማየውዴ ዋውውውው በጣም አሪፈና ድ የሚል አሠራሪነው እነመሠግናለንንን አቤት መልክ የሌለው ሠው አንደኔ ተገላገለ😂😂😂😂😂ውዴ በሪችልኝ አናመሠግናለንንን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 11 місяців тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው መጣም ነው የሚያምረው በጣም ደስ የሚል ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @zuzutube4959
    @zuzutube4959 11 місяців тому

    ሠላም ሠላም ላቸ ይሁን ዋው በጣም አሪፍ ትምርት ነው በርቸ ወደ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ የሚጠቅም የፎቶ ማስዋቢያ ነው ያቀርብሸልን እናመሰግናለን

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርች ፈጣሪ ላገራችን ሰላሙን ይመልስልን

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 Рік тому

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት በጣም ቆንጆ አስተማሰሪ ቪዲዬ ነው ያቀረብሽው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን በርችልን 👍👍

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ እህታች እንኳን በሠላምና በጤና በፍቅር በደስታ መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ቅይታ ነበረ ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺ አገራች ሠላም ያሠማን መጨረሻች ያሳምርል አገራ እማማ ሠላም ይስፈንብሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saadi659
    @saadi659 Рік тому

    ሰላምና ጤና ለዚህ ይሆን መልካም የስራ ጊዜ ያለችበት በዚህም በታሪክ ነገርን ያሳየንበት ስለሆነ ስራዎች አሪፍ ናቸው ሰላም ለዚ ቤት ይብዛልን ካሜራ ግዜ መልሻለሁ አይሰለቼ በርቺ

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m 8 місяців тому

    አህለን ወሳህለነሰ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጠቃሚ እና እውቀት አዘል ቆይታ ነው ሰላምን ሁሉ ለሀገራችን ያድረሰጌልን ውዴዴ

  • @hawabrand
    @hawabrand Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍነው ያሳየሽን አጠቃቀም ውደ🎉❤❤በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
    ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
    ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube 11 місяців тому

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ ትምህርትነው ያሳየሽን በተለይ ለጀማሪ ትልቅ ትምህርትነው በቀጣይም በአዲስ ስራ እንጠብቃለን በተረፈ በርችልን

  • @sumeya-
    @sumeya- Рік тому

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላምሽን ዘዴ ወደ እንዴት ነው ሁሉ ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነው ቃልየ በጣም አሪፍ ትምህርት ያለውን የሆነው የሰራሽውን በጣም የምናመሰግነው የይወት ታሪክ

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ይሁን የምወዳቹሁ ወገኖቸ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃልዬ ሀሪፍ ነገረ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @hayatahmad1373
    @hayatahmad1373 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም እህቴ እንካን በሰላም መጣሽልን የኔ ልዩ ዋው ማሻአላህ ተባረከላህ አሪፊ ነገሪ ነው ያሳየሽን ተባረኪልን እንግዲህ ሁሉ ፎቶየን አሳምራለው ለየት ያለ እና ማራኪ ነገሪ ነው ያሳየሽን የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ፍቅሪ ያድሪግልን አሚን

  • @ARITi01
    @ARITi01 Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ማሻ አላህ ደስ የሚል ስራ ነዉ ያሳየሽኝ እህታች እንደዚህ ደስ ደስ የሚሉ ስራዎችን ይዝ ነይ በርች ወደ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢቢቢቢቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Рік тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም የሚገርም ነዉ ያበደ ነዉ ዉድ እሞክረዋለሁ በጣም ደስ ይላል ሰላምሽ ይብዛ ዉድ ሰላም ደስታ ፍቅር አድነት ለሁችን ይሁን ፍ
    ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያግልን ዉድድድ የሚገርም ነዉ

  • @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
    @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w Рік тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሺ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቃልየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው አሪፍ ትምህርት ነው ያሳየሽን የኔ ውድ እህት ከዚህ በበለጠ እና ባማረ መልኩ እንጠብቃለን በርች ውዴ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋዉ በጣም ስፈልገው ነበር በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያቀናበርሽው ዋዉ ቆይ እሞክረዋለሁ ውዴ በጣም ያምራል ውዴ እናመሰግናለን

  • @shegayoutube
    @shegayoutube Рік тому

    ዋውውው በጣም አርፍ ፎቶመቀናበሬያ ነው ያሰያሸን በጣም ያምራል ያወቁትን ለሌሎች ማሳወቅ መልካምነት ነው ።ቀጥልበት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክሸ ተባረክ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Рік тому

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን ቃል በእውነት ሁሌም የምትሰጭን መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርችልን እህታችን እንዲህ ፎቷችን ማሳመር ነው ፍቅር ሰላም ይስጠን

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Рік тому

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን ዋዉዋዉዋዉ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር❤❤❤❤

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አሪፍ ትምር ነው ያሳየሽን በርቺ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው መልካም ዝምድና 🌹🌹🌹

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ወድ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ወድ ቆንጆ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺልኝ ጎበዝ❤❤❤

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣሽ ውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሠላም ለአገራችን ይሁንልን ፍቅራችን ሠላማችን ይብዛ እልልልን በየአለንበት🎉🎉🎉🎉🎉ዋውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ቃል በጣም እናመሰግናለን ዋው🎉🎉🎉

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 Рік тому

    ሰላም ሰላም ቃልየ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ማማየ ዋውውውው ተምሮ ላይ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰህ በርች ማማየ አሪፍ አሪፍ አይድያወች ሀሳቦች እና ትምህርቶች ናቸው ሁሉም ቪዲዮወችሽ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው በርች ማማየ

  • @betitube7252
    @betitube7252 Рік тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የኛ መምህር እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @kidist_tub
    @kidist_tub Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ ደስ የሚል አፍሪ ቪዲዮ ነው በጣም ጠቃሚ ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለአገራችንን ኢትዮጵያ ይሁንልን በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር በርች ጠንካራ ❤❤😍😍

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 Рік тому

    ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መዋደድ ያድርግልን በጣም ጎበዝ የሚያውቁትን ማሳወቅ አርፍ ነው በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ቀጣይ

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Рік тому

    አሬፈ ትምህርት ነዉ ብዙ የማነዉቅ አለ እና እህቴ እናመስግናለን የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ ስላም አኔድነት ለቅድስት ሐገራችን ይሁንልን በርቼ አረረፈ ቆይታ ነበርኝ

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 Рік тому

    _እግዚአብሔር ይመስገን ላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ላም መጣሽ ዋውውው ጥሩ ነገርነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በጣም በርችልን❤_

  • @mekdesnguse
    @mekdesnguse Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሽን ቃልዬ በርችልኝ በእውነት በጣም ነው የሚያምረው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @2127ሀ
    @2127ሀ 5 місяців тому

    ለብዙ ሰዉ ዩሚጠቅም ወሳን ነገር ነዉ ያቀረብሽልን እህታችን አስተማሪ ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን ይጨምርልሽ እኔ ስፈልገዉ የነበረ ነገር ነዉ ጎበዝ ሊበረታታ ዩሚገባ ነገር ነዉ

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f Рік тому

    ሰላም እግዚአብሔር ከሰው ልጅ በሙሉ ይሁን አምላክ ለቅድስት አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ስለነበረ ስሀትና ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን ከዝህ በላይ እንጠብቃለን በርች ውድ የአገር ልጅ
    ሰለነበረን ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን በርች እህቴ

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Рік тому

    የብሄር መዝገን እንኳን ደና መጣችሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት የለን ቢምቢ ዛሬም ባለሽበት ቦታ አመት ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Рік тому

    ሰላም ዉዲ እህቴ እኳሰላም መጣሽ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን ዋዉ በጣም ያምራል ተባረኪ በቀጣይ በጥሩ ነገር እደምንገናኚ ተስፋ አደርጋለሁ በርችልኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 11 місяців тому

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላበጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርቺ ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ አሪፍትምህርትነው

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ። ይብዛልኛሀቢበቲ። በጣም። ደስ የሚል ቅይታ ነበር ውደ በርችልኝ። አገራችንን ሰላም። ያርግልን። ውደ

  • @jemutu1
    @jemutu1 Рік тому

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና ዋውውው አሪፍ አፕ ነው ፎቶግራፍ ለማቀነባበር አሪፍ ነው ያወቁት ማሳወቅ ቅንነት ነው በርቺ ኢትዮጵያ አገራችን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሚን

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ና ቀላል ያለ አፕ ያሳየሽን ውዴ ያወቁት ማሳውቁ መልካምነት ነው በርችልን እማ እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ካለችበት መከራ ሰላሙን ይመልስልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @lebenashetube9344
    @lebenashetube9344 Рік тому

    ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በደና መጣሸ ቆይታ ምርጥ ነበር ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የሀገሬ ልጅ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቃለዬ ምርጥ ነገን ነው ያሳየሽን ከበራልን እህታችን❤❤ አረፍ ነው በረችልን

  • @eyutlahuna
    @eyutlahuna Рік тому

    ሰላም ለዚቤትይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ሼር ስላርግሽልን እናመሰግናለን ቀጥይበት ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር ያድልልን በስደት ያለነውን ፈጣሪ ይጠብቀን የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ❤❤❤

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Рік тому

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ አንኳን ደህና መጣሻ አንኳን ደህና መጣሻ በጣም ቆንጆ ነው ዉድ አህቴ በጣም አሪፍ ነው አጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አና አመሰግናለሁ💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌹🌹👏👏👏

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 10 місяців тому

    ሰላም ላንች ይሁን ቃልየ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ለምሰጭን ግንዛቤ ውድቀት እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ሀገራነን አንድነትን መተሳሰብን ፍቅርን ህዝባችነንሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች

  • @hayattube3308
    @hayattube3308 Рік тому

    ከእግዛብሄር ከአባታችን ከልጁም ከኢየሱስ የሆና ሰላም ላንቺ እንኳን በሰላም መጣሽ ወወወወ እህታችን እናመሰግናለን በርቺልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @hanawuletaw4614
    @hanawuletaw4614 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቃልዬ ውዴ ቆንጆ ማስዋባ ነው በጣም ያምራል ውዴ ደስ የሚል ግዜ ነበር ውዴ በቀጣይ በሌላ ስራዎች እጠብቅሻለን የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰

  • @FATOM.ETHIOPIA
    @FATOM.ETHIOPIA 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ማማዬ እንድት ነሸ እንድት ነሸ እንድት ቆያቹልኝ ውድ የአገራ ልጅች በያላቹበት ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይሰጠን ዋው በጣም ጡሩ ጥቅም ነው በርች ጡሩ ቆይታ ነበር

  • @20MF766
    @20MF766 Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳ ሰላም መጣሽ ውዴ ዋወወወወወ በጣም አሪፍ ቆንጆ ቆይታ ነበር ውዴ የምትለቂያቸው ቪድውች በጣም ያስተምራሉ ጠቃሚውች ናቸው እናመሰግናለን በርችልን ካንች ብዙ እንጠብቃለን በሌላ ቪድው እንጠብቃለን እህቴ😊❤❤😊😊❤❤😊❤😊❤😊

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ደስ እሚል ቆይታ ነበር ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃልዬ በርችልኝ መልካምነት ለራስ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤❤

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው በጣም ቆንጆ መረጃ ነው እናመሰግናለን ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቱልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @seidaTades
    @seidaTades 10 місяців тому

    ሰላም ሰላም ለዚህቤት እደት ናቺሁ እህታቺን እኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ እናመሰግናለን ያሳየሺን ነገር በጣም ጠቃሚ ነዉ የሀገሬ ልጆቺ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉

  • @masihaabashaachannel5329
    @masihaabashaachannel5329 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት near ሀዋሳ ማረፊያ እያወቅን እናማ ምን ማለት ነው በሀሊድ ሁሉ መልካምነት ነው👍 እንስላል ሰላሜሽ በለለሽበት በጣም ቆንጆ ነው በርቱ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @BzeBiresa-ui6fv
    @BzeBiresa-ui6fv 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ለህላችን እንኳን ደህንመጣሽ
    እህታችን በርችልን ጉበዝ ያወቁትን ማሳወቅ
    በጣም ቅንነት ነው ለና ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን❤❤❤❤❤

  • @user-jy8fn1pq5w
    @user-jy8fn1pq5w Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታለም ሰላምሽ በክርስቶስ ይቦዛልን
    አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ፍቅሯን አንድነቷን ያድልልን ሰለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ASHOO738
    @ASHOO738 11 місяців тому

    Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii qallii koo bayyee gaarii dha jabaadhu hojiin baredaa qabatee dhuftee jabaadhu

  • @madina0955
    @madina0955 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እህቴ ያወቁትን ማሣወቅ እጂግ መልካምእነት ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን ቃልየ የኔውድ በርችልኝ

  • @Astertube23
    @Astertube23 Рік тому

    ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ስለ መጣሽ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ የኔ ጠንካራ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ደስ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🎉❤