በሆዷ ምክንያት ወንዶች የሚርቋት ሴት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 170

  • @NejatNeju-b3b
    @NejatNeju-b3b 4 місяці тому +78

    የመዳም ቅመሞችዬ ሰላማቹ ይብዛልኝ እድሜና ጤና ይስጣቹ እንደ ሻማ እየቀለጥን ለቤተሰብ የምንኖር በስስንት የምንታይ እኛ የመዳም ቅመሞች ነን ክብር ለኛ❤❤❤አልባሳት በርበሬ ሽሮ የተለያዩ ነገር የምፈልጉም አዉሩኝ ዱባይ ነኝ ጥሩ ነገር ነዉ የማቀርበዉ አግዙኝ የመዳም ቅመም ነኝ😍😍😍

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 місяці тому +37

    እውነት እንዲ አይነት ጎዳም ሴት አለች 😳😳😳😭😂😂😂እሱስ ይችን የመሰለች ቆንጆ ሚስት እያለችው ልክስክስ ነህ ሌባ😂😂😂

  • @selinalove7829
    @selinalove7829 4 місяці тому +21

    ርዕስ መሆን ያለበት።።።። ብር እየሰረቀ ለሆዳም ሴት የሚጋብዘው ወንድ መጨረሻ።።

    • @SaraYosef-g6x
      @SaraYosef-g6x 4 місяці тому +1

      እኮ

    • @Libineshdaniel13
      @Libineshdaniel13 4 місяці тому

      Seti lay hulum negeri manitelitel lemidobachewu iris tefabachewu

    • @FgJc-z9m
      @FgJc-z9m Місяць тому

      በትክክል እንደሱ ነበር መሆን ያለበት ተሳስተዋል

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @amaamm-o3d
    @amaamm-o3d 4 місяці тому +11

    በሌብነቱ ትዳሩን ያጣ በሉና እርእሱን ቀይሩት እርግሱና ድራማው አብሮ አይሔድም😅😅😅

    • @hdjjjd1593
      @hdjjjd1593 4 місяці тому

      እኮ😂😂

    • @makiamakia3834
      @makiamakia3834 4 місяці тому

      እኔም እንዳቺ ነው ያልኩት ርእሱን ደጋግሜ አነብቤው እንደዛነው ያልኩት

    • @PopPp-o2c
      @PopPp-o2c 3 місяці тому

      እኮ እርዕሱ ሀሌላ ድራማዉ ሌላ

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @ZemzemisZewudu
    @ZemzemisZewudu 4 місяці тому +16

    ድራማዉ እና ርእሱ አይገናኝም 🤔🤔😂😂

  • @Fanoamharasfano
    @Fanoamharasfano 4 місяці тому +24

    ለልክስከስ ወንዶች ይገባል😂

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 4 місяці тому

      ትክክክል😂

    • @shjking2439
      @shjking2439 4 місяці тому +1

      ትክክል የዉነትም ባይሆን ያሥተምራል

    • @mek5438
      @mek5438 3 місяці тому

      ልክስክስ ወንድ ባለበት ዓለም ልክስክስ ሴት አትጠፋም። አስተዋይ ወንድ ባለበት ዓለምም ቢሆን አስተዋይ ሴት አትጠፋም።

  • @yotube4
    @yotube4 4 місяці тому +14

    ግን እንደዚህ አይነት ሴት አለ የማይመስል ነገር

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +16

    ድራማው.ና እርዕሱ አይገናኝም
    ለእድዚህ አይነት ወንድ ይገባዋል እዳውም ሲያስው ነው

  • @TsegezeabFtwi
    @TsegezeabFtwi 4 місяці тому

    የፊልሙ ርዕስ ግን ተምታታባችው ነው?የተኛው ወንድ ነው በሆድዋ ምክንያት የራቃት?

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 4 місяці тому +24

    😂 አረ እናንተ ርዕሱ ና ድራማው ለዩ
    የሚስቱን ገንዘብ እየስረቀ ለውሽማው የሚስጥ ብትሉት ያስማማል

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 4 місяці тому +1

      ሰህ

    • @Yemdmkemem
      @Yemdmkemem 4 місяці тому +2

      ውሽማውን ሚቀልብ አትሉም ሀሀሀ

    • @العن-ز4ق
      @العن-ز4ق 4 місяці тому +2

      ኮሜትማ ይኮመታል😂😂🎉

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 4 місяці тому +9

    ይችን የመሰለች ሚስት እያለህ አተንና መሰሎችህን ወሸላችሁን ለውሻ ቆርጦ መስት ነበር👊👊

  • @alhamdulilahi
    @alhamdulilahi 2 місяці тому

    ድብን አርገሽ ብይ😂😂😂 የታባታቸዉ ይገባቸዋል ለወዶች😂

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 4 місяці тому +1

    ኤጭ ያስገባችሁት ድምፅ በጣም ይረብሻል. ጀምሬ ተውኩት

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 4 місяці тому

    ርእሱና አጨራረሱ አይጋጭም ? በሌባ ባል ምክያት የፈረሰ ትዳር ብሆን ይመረጣል

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂ጓደኞቼ እስኪመጡ አንድ ምግብ ቀምሻለሁ😂😂😂😂😂😂

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 4 місяці тому +1

    እንዴት አርስና ሀሳቡን ማዛመድ ይሳናቹሀል ወቸው ጉድ!!! አሉ አብየ እርገጤ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 3 місяці тому +1

    እርእሱ ሌላ ፊልሙ ሌላ😂😂

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp 4 місяці тому +7

    ግን የድራማ ረዕስና ድራማ አይገናኝም ጭረሸ

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 4 місяці тому +4

    የዛሬው አንደኛ ነው ይህቺስ ሆዳም ነች ብቻዋንማ አይደለችም

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 4 місяці тому +14

    ሆዳምነት በሁሉም ሰው ቢያስጠላም በሴት ደግሞ ይበልጥ ያስጠላል ከልጅቷ ደግሞ ደደብ ባል ተብዬው ነው ሲቀጥል መቼ ራቃት ? ርዕሱ ከድራማው ጋር አይገናኝም

    • @FetaMedia
      @FetaMedia 4 місяці тому +1

      ሴት ሰው ናት ምን ማለት ነው

    • @bezaweitsisay488
      @bezaweitsisay488 4 місяці тому

      Aydel sets tatebalech ljuan wend mn lemehon new sibela yemiwlew eee😂😅

  • @NatoNato-d2u
    @NatoNato-d2u 3 місяці тому

    eresuna filmuu ayigenangim iko 😊

  • @SaraAshebe
    @SaraAshebe 4 місяці тому +4

    ስትቆይብኝ አንድ ጥብስ ቀማመስኩ አላለችም😂😂😂😂😂😂

  • @WedineshMisganaa
    @WedineshMisganaa 4 місяці тому +1

    የሚገርም ነው ወይ ፈጣሪ

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm Місяць тому

    ይገርማል 🤔🤔🤔🤔

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 4 місяці тому

    የፈጣሪ ያለህ የሰዉየዉ ብልግና የልጂቱ ሆዳምነት

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og 3 місяці тому

    የስ አቦ ይምችህስ 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙄🙄❤️❤️❤️❤️

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 4 місяці тому

    እውነት ለመናግር ወድ ብትዳሩ ላይ ሌማግጥ ይችላል ግነ አድዜህ የውርድ ስራ አይስራም።

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому +3

    ሚስት ባልን የት ወጣህ ገባህ ማለት አለባት

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 4 місяці тому +4

    #የሀገራችን የረሀብ ምክንያት አሁን ነው የገባኝ.....😮😮😮😂

    • @Nazrwet
      @Nazrwet 4 місяці тому

      😂😂😂

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 4 місяці тому +1

    እረ የሚደበደበውን ከበሮ ቀንሱት ይረብሻል

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 4 місяці тому

    😂😂😂😂 እሳ ለበላቺው የእኔ መሳቀቅ😅😂😊

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂 ተመቼችኝ እህ በሳቅ

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 4 місяці тому

    ሰው ደፍር ነው ሚሰት እያለው ከሌላ ሴት ፍቅር ጉድ አባት ሆይ ይቅር በለን 🥹🙏 ደግሞ የሴት ሆዳም እንደዚህ ያበጥሸውማ እየበላሸ ነው አይ ወንድ እሚዋሻችውንማ ትወዳላችው ትበልከ እሰይ 😂😂😂 አየ ባል አሁን እንደአንተ አይነቱ ባል ነከ ወይሰ አባል 😂😅😅

  • @zed9651
    @zed9651 Місяць тому

    እርእሱን ተሳስታቹሀን በሌብነቱ ምክኒያት ትዳሩን ያፈረሰዉ ብትሉት ስ

  • @InnocentFreshwaterLake-lv7cp
    @InnocentFreshwaterLake-lv7cp 4 місяці тому +1

    ዋጥ ነበር ማረግ አላለችም የምግቡ አንሷት😂😂😂😂😂😂😂

  • @eebwje4082
    @eebwje4082 3 місяці тому

    ርእሱን አይቼ ስገባ ድራማው ሌላ😂😂😂

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 4 місяці тому

    ስትቆይብኝ 1ጥብስ ቀመስኩ የምትለዉ ነገር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tazabiwa
    @tazabiwa 8 днів тому

    እኮን ያረሰ የሸመተም አይችልችም 🤣🤣🤣

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ከአስመሳይ ወድ አተጠብቀን ሰላቢውስአተ ቱ

  • @robielmelake2842
    @robielmelake2842 4 місяці тому

    Wend asadabi ahun mn ateh new yekonjowa misth lenegeru enedih enkan syansh new anchi wefcho degmo lmn hkmna athejim

  • @alhamdulilahi
    @alhamdulilahi 2 місяці тому

    ገና አተን ትበለሀለች ሽልጥልጥ😂😂😂

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому +1

    ምን ፍቅርይይዝሀል ሚስት እቤት ተቀምጣ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому

    አስመሳይ ባል ያላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 4 місяці тому

    ዛሬ ደመወዜን ዉሀ በላት 😂 ጥሩ ትምረት ነዉ

  • @woinea3883
    @woinea3883 4 місяці тому +3

    ይሄ move አርእስቱ መሆን የነበረበት ከሚስቱ የሚሰርቀው ባል ነው! ልጅቷ ምን አደረገች ጅል ስታገኝ።

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 4 місяці тому +2

    ሆድ አምላኳ ማለት እሷን ነው😅😅😅😅

  • @سارهدانيا
    @سارهدانيا 4 місяці тому

    ሞኩ ደግ አረግሽ😮😮😅😅😅😅😅 አረ ወዱች አልተቻሉም

  • @ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ

    ምኑ ባለጌ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @maza1594
    @maza1594 4 місяці тому

    ድራማው ሌላ እርሱ ሌላ 😅😅😅

  • @looov-h1q
    @looov-h1q 4 місяці тому +7

    ወራዳ፡ከሚስቱ፡እየሰረቀ፡ሴት፡ይቀልባል።

  • @HidCix
    @HidCix 4 місяці тому +1

    መድሀንያለምን በር ላይ ልብ ይስጣችሁ😢😢

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ

    ርእሱ ሌላ ድራማው ሌላ

  • @TyTy-us7lr
    @TyTy-us7lr 4 місяці тому +4

    በጣምይገባዋል

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 місяці тому +2

    ሌባው አቅፈሽ እየተኛሽ በስንቱ አሳበብሽ 😂እግዚዮ ሰራተኞቹ አሳዘኑኝ😢😢😢

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 4 місяці тому

    Nice team work🎉😂❤

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 4 місяці тому

    የሌባአይነደረቅ😅😅😅😅😅🙆🙆🙆🙆🙆

  • @HabtamAsres-wf8jm
    @HabtamAsres-wf8jm 4 місяці тому +1

    ምንድነው ለድራማ አስር ጊዜ በእግዚአብሔር እረ እፈሩ 🙄🙄🙄

  • @paulton1234
    @paulton1234 4 місяці тому

    ርዕስ ለመፃፍ ተጋርዶባችኃል ግርዶሾች😅😅😅

  • @ሳቅበሳቅሱ6ሱ
    @ሳቅበሳቅሱ6ሱ Місяць тому

    እርበስማም ምንሆዳምናት😢😂

  • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
    @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 4 місяці тому +3

    የቤት ሌባ አይድረስ ነዉ

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go 4 місяці тому +2

    kefit shuruba kewhala friz meleyawa new😜

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 4 місяці тому

    ላንተ የማታሰብ እና የማትወድህ ሴት ከሆነች ስትቀጥራት የሰፈሯን ልጆች ሁሉ አግተልትላልህ ትመጣና በቁምህ እንደ ተምች ይበሉሃል ኪስህን በአይጃክስ ያጥቡልሃል።
    እንደነዚህ አይነቶቹ ደግሞ እነ ከቦ እንብላው በሚል ቅጽል ስም እንጠራቸዋለን ቤቱን የሚሰርቅ ሌባ ግን ያስጠላል እንደ በሬ ቆዳውን ገፎ መወጠር ነበር።

  • @adonayittilahun5374
    @adonayittilahun5374 4 місяці тому +3

    ርዕሱ
    ሌባው ባል
    ከሚስቱ የሚሠርቀው ባል

  • @Rokeya.A13-eu3nx
    @Rokeya.A13-eu3nx 4 місяці тому +1

    እርእሱ እና ድራማው አድአይደለም

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 4 місяці тому +4

    ሆዶ ዉስጥ ዘንዶ አለ እዴ ምና አበጣ ናት

  • @shjking2439
    @shjking2439 4 місяці тому

    ሆዳሞ ሠት ተማለት ለባዉ ባልማለት

  • @MekdesYonas-l4b
    @MekdesYonas-l4b 4 місяці тому +1

    እርሱ መሆን ያለበት ከምስቱ ምሰርቀዉ ባል

  • @Fghy4
    @Fghy4 4 місяці тому +1

    በጌታ ስም 🤣🤣🤣

  • @aeshetseid
    @aeshetseid 4 місяці тому +1

    ረእንደዚህአይነት ወንድአለግን

  • @meazayacob2322
    @meazayacob2322 4 місяці тому

    Ye dramaw reis mehon yalebet lekersua sitil yewendochin kis mitatibewa set new mehon yalebet

  • @JohnDale-p1k
    @JohnDale-p1k 2 місяці тому

    Mariane Circles

  • @HawiMosisa-j4w
    @HawiMosisa-j4w 2 місяці тому

    ርዕሱና ድራሜው አልተገናኝቶ ሆነ

  • @MeronAsgedom-w5r
    @MeronAsgedom-w5r 4 місяці тому +1

    Dege adrgech bedenb argesh biyachwe😂

  • @መሬምነኚየወለጋዋአማራ
    @መሬምነኚየወለጋዋአማራ 4 місяці тому +1

    እናተደደቦቺእምንከታተላቹሁሠራተኞቹነንሠራተኛሌባአደለምምዲነዉእምታሥተምሩት

  • @hasanatreshad7581
    @hasanatreshad7581 4 місяці тому

    Ahiya

  • @Zhara214
    @Zhara214 4 місяці тому +1

    የዉንዲ ጡረታኛ

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 4 місяці тому

    ርዕሱ እና ድራማው ጭራሽ አይገናኝም

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 4 місяці тому +3

    ይቺስ አበጣነች

  • @banuzegey
    @banuzegey 4 місяці тому

    እሰይትብላህ

  • @fritahaylurodas8374
    @fritahaylurodas8374 4 місяці тому

    Uff majbya demtsu Btam Yerbshal syastla

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 4 місяці тому

    ልክስክስ ቆሸሻ ደግ አደረገችህ

  • @GeordieKama-o8g
    @GeordieKama-o8g 2 місяці тому

    Gilda Valleys

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 4 місяці тому

    Siraw karto srati banurciw...

  • @HaymanotMulat-rb8dy
    @HaymanotMulat-rb8dy 4 місяці тому

    Tadiya dramaw ena ersu yemigenagnew minu lay new

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 4 місяці тому

    እሚመስል ነገር ብትሰሩ 😅

  • @MeargMool
    @MeargMool 4 місяці тому

    በስውስርቆት ምክንያት ስትሰው ተወነጀለ

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 4 місяці тому

    ይሄ ነፈዝ እበላለው ብሎ ይበላል ጀዝባ

  • @Deina-f4s
    @Deina-f4s 3 місяці тому

    Eseyyyy😂😂😂😂😂

  • @ssb8selam164
    @ssb8selam164 4 місяці тому +1

    ደምሩኝ እሲ🎉🎉🎉🎉

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og 3 місяці тому

    ዉርደት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @iyesusabdiijiraatadhaa1384
    @iyesusabdiijiraatadhaa1384 4 місяці тому

    😂😂😂 !!

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 4 місяці тому

    ባለጌ ሲያስጠላ በፈጣሪ

  • @اال-ج6م6ق
    @اال-ج6م6ق 4 місяці тому

    እጃንአሻራአስነስታችሁአምጡ

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 4 місяці тому +2

    የግሪሳ ወፍ ይልሀል

  • @SarahBerehan
    @SarahBerehan 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 4 місяці тому +1

    5❤❤❤

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 4 місяці тому

    ሢሥጠሉ

  • @hannawolde4654
    @hannawolde4654 4 місяці тому

    Ersuena deramaw ayhedm 🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @ዪዋዳን
    @ዪዋዳን 2 дні тому

    እደኔ ስደት የመረረው ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @MaMa-u3s6i
    @MaMa-u3s6i 4 місяці тому +1

    😂😂😢