Sintayehu Zenebe ስንታየሁ ዘነበ - Abo Jebagn አቦ ጀባኝ New Hot Ethiopian Traditional Music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 290

  • @DasRas-i7s
    @DasRas-i7s 9 місяців тому +13

    ማነው እንደኔ ይችን ዘፈን የሰማ ውስጡ በደስታ የሚበላሸው እፍአባ ጀባኝኝ❤❤❤❤

  • @hanalove936
    @hanalove936 3 роки тому +42

    ከቲክቶክ ስምቸሽ ነው ወደዚህ የመጣሁት ድምፅሽ ዋዉዉዉ

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz 4 роки тому +26

    ድምፅ ለካ የዘር ነው
    የደርብ ዘነበ እህት ሚሚ ዘነበ
    ዋው!

  • @mogesatlie
    @mogesatlie Рік тому +12

    ወሎዬዎች የት ነችሁ 👍👍👍👍

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 10 місяців тому +1

    መገን ወሎሎሎ ደሞቼ ❤❤❤
    My beautiful culture Wollo Amhara ❤️

  • @የወሎ.ቀበጥ
    @የወሎ.ቀበጥ 6 років тому +5

    አቦጀባኝ በጣም የምወደው ዘፈንነው ብዙ ትዝታ አለብኝ የዛሬን አያድርገውና እፎይ ስደት ናዙማለም አቦ ይመችሽማር

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 4 роки тому +1

    ዋው ስታየሁ ዘነበ ወይም ሚሚ የነ ደርብ ዘነበ የነ ጥሩ እዲል ዘነበ እሕት ዲምፃችሁ በጣም አሪፍ ነበር ግን ሁላችሁም ከሙዚቃ እርቃችሁዋል ሚሚየ በጣም ነው የማደቃችሁ

    • @Jemswelloyew
      @Jemswelloyew 10 місяців тому

      የምርህነው በአላህ የደርብዘነበእህት ነች ንገረኝበናትህ❤❤❤❤

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 4 місяці тому +1

    ዋዋዋዋ ከግጥም እስከ ድምፅ ድረስ ያምራል

  • @gosmaneabdoulahigosmaneabd7778
    @gosmaneabdoulahigosmaneabd7778 2 роки тому +3

    አቦ ይመችሽ ምርጥ ሙዜቃ

  • @meseretbelachew9777
    @meseretbelachew9777 Місяць тому

    የእናቴ ማስታወሻ ነች ለመጀመሪያ ጊዜ ከእናቴ ስልክ ላይ ነው የሰማኋት❤

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ኮሜታሮች ጨርሳችሁ ዉሎየወች ናችሁ እኔደሞ ኢቶፒያዊነኝ😍😍

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 6 років тому +8

    ዋውውውው ወሎ የፍቅር ተምሳሌት እባክሆን ፍቅር ከፈለጋቺሁ ወሎ ጎራ በሉ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Рік тому +1

      እሺ ለሁለተኛ ዙር ጎራ ልል ነው ወደ ሀገር ስገባ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Рік тому +1

      ከተሳካልኝ የሚወደኝ የምወደው በፍቅር በመቻቻል አብሮ ለመኖር ከሸገር ነኝ ወይም ከአዲስ አበባ አሁን ላይ የማዳን ቅመም ነኝ አቦ ጀባ የምልክ የት ነክ ያልከው

    • @BirukBekele-ss4ce
      @BirukBekele-ss4ce Місяць тому

      ​@@slntayehucherney8210alewulish

  • @zdeeshetu7972
    @zdeeshetu7972 Рік тому

    ዋው የማይሰለች ድምፅ እስከዛሬ ባለማየት ቆጨኝ ወሎ ፍቅር ነው ያየውና ያደገበት ያቀዋል አባሰል ተውልዱ ከማር ዘነብ አገር በጀማት ነው እንጂ የምን ማንገራገር😍😍😍

  • @የጀግናዘር-ቈ7ፈ
    @የጀግናዘር-ቈ7ፈ 6 років тому +181

    አቦ ወሎ የሆናችሁ ላይኩን ግጩት

  • @hayah1976
    @hayah1976 2 роки тому +11

    ወይኔ ይችን ሙዚቃ ስፈልጋት ነበር ❤❤

  • @eskderderes6854
    @eskderderes6854 7 років тому +3

    ሥተአየው ዘነበ በሠማውሽቁጥርአለቅሣለምለምን እደውአላቅም ጎደሬነኝግን ወሎምውሥጤነው

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому +6

    ወሎየዋ 🌺😘🌺😘🌺😘🌺😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @susutube6227
    @susutube6227 3 роки тому +3

    መገን ወሎ ድምፅሺ የሀናን አብዱን ይመስላል❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @TigstHayle-gq9sz
    @TigstHayle-gq9sz 9 місяців тому +1

    አባ ጀባኝ የምወደዉ ሙዚቃ

  • @susuAhmed740
    @susuAhmed740 5 місяців тому +1

    አቦ ጀባኝ የወሎን ሽቅርቅር 🥰🥰🥰🥰🥰 መገን ወሎ❤❤❤❤

  • @mogesatlie
    @mogesatlie Рік тому +1

    ወሎዬዎች የት ናችሁ

  • @መሬምአሊወለየዋ
    @መሬምአሊወለየዋ 5 років тому +7

    እኔ ጣጣየለኝም ነበር የሌላ አገር ልጂ ቢሆንም ጓደኞቸ ሁሉ ኦሮሞ ወዘተ ነበር ያችን ሙዚቃ ሰምቼ ያገሬ ልጆች ፍቅር በፍቅር መሆናቸዉ ሲሳይ ያገሬልጂ ይዉሰደኝ እጂ ወደላላ አልሄድብየ
    ተመለስኩ ወደደሴ ሺቅርቅር
    ሙዚቃሺን ፈልጌ ፈልጌ ዛሬ በሴት ጉድ አገኘሁት ድሥፅ ብሉ ዝም ነዉ ድምፅሺ እራሱ

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 2 місяці тому +1

    ከቲክቶክ መንደር መጣህ😮

  • @saadaabduabdu7174
    @saadaabduabdu7174 5 років тому +4

    እርይይ ወንድሞቸ ትዝ አሉኝ ፀሀይሲሞቁ ይከፍቱና ያዳምጣሉ አይትዝታ

  • @የጀግናዘር-ቈ7ፈ
    @የጀግናዘር-ቈ7ፈ 6 років тому +40

    እኔም ወሎ ነኝ ይልውም ደሴ እኔ የምኮራው። በእስልምናየ ነው

    • @iloveyoumoreethiopian3993
      @iloveyoumoreethiopian3993 6 років тому +7

      የጀግና ዘር ሀይማኖት ባፍ ማውራት ሳይሆን በተግባር ነው

    • @ሀቢባብንትአህመድ
      @ሀቢባብንትአህመድ 5 років тому +1

      Ethiopia I love you more ፡፡፡ጓጓጓጓጓጓጓ፡፡፡ጓጓጓጓ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓ፡፡፡፡፡፡፡፡ጓጓጓ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ጓጓጓ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓጓ

    • @zdeeshetu7972
      @zdeeshetu7972 Рік тому +3

      ታዳ እዚህ ሰፈር ምት ትሰሪያለሽ እህት

    • @mogesatlie
      @mogesatlie Рік тому

      እስልምና ምናምን እዚህ ምን አመጣው

    • @derejekfle2246
      @derejekfle2246 Рік тому

      @@zdeeshetu7972 ይ

  • @sayedahmada7876
    @sayedahmada7876 3 роки тому +3

    ከወደ ቲክቶክ ነው የመጣውት

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 4 роки тому +2

    አቦ ጀባኝ የኔ ወየ ባል ኑርልኝ አብረን እናርጅ የኔ ቀብራራ

  • @teferimekonnen5693
    @teferimekonnen5693 8 років тому +12

    ወይ ጉድ !!! ምርጥ music . it is an identification of real wollo culture. I proud of being wolloye !!!!!!! 10 Q sintayehu.

  • @abubakerkamal4924
    @abubakerkamal4924 7 років тому +12

    am Sudanese i like this
    Merhaba.. Abbo Jebagn.. ye wollo lije ye dessie shegergir
    betame arif new muzika... betam des yelal.. betam konjo berchi

  • @hallohallo6495
    @hallohallo6495 3 роки тому +4

    ዘፈኑ ውስጤ ኖ

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 17 днів тому

    What a beautiful song ❤❤❤❤

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 6 років тому +4

    አቦወሎየወች።እኮንአደርሳችሁላድስአመት።ወሎነው።ሀገሬ።ላዛውም።ደሴላይ

  • @sadafkre3672
    @sadafkre3672 9 років тому +3

    ዋውውው ሀሪፍ ነው ወሎ የፍቅር ሀገር

  • @Ksue-i4t
    @Ksue-i4t 9 місяців тому

    ዋው በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Рік тому +2

    ወሎ የቆንጆወች ሀገር ❤❤❤👍👍👍

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz Рік тому

      ❤❤❤❤❤🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @hopemusicethiopia
    @hopemusicethiopia  11 років тому +4

  • @niyoyeab497
    @niyoyeab497 10 років тому +3

    wow Sintayehu you have a nice voice
    I like it and love it.

    • @zamzam879
      @zamzam879 6 років тому

      እረ፣ላኩልኝ፣00971568015459

    • @keiryaaweraris4239
      @keiryaaweraris4239 5 років тому

      @@zamzam879 ለምን ስልክ ቁጥር ትፅፋላቺሁ ከፈለጋቺሁ አታወርዱትም

  • @kemilaendiris2891
    @kemilaendiris2891 6 років тому

    Wawwwww betam harif new yewelo liji balhon yikochegni nenebr yemechachihu ye hageri ljochi🌻🍀🍀🍃💝💛💛💜💚👍👍👍

  • @Sofiamohammed-cd6gh
    @Sofiamohammed-cd6gh 8 років тому +41

    ተፈጥሮን ሣይ አገሬ ነፈቀኝ ሠለም ላንችይሂን አገሪ ያገሬ ልጆች ወሎ በሙሉ ሠላም ብያችሃለሁ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 роки тому

    ከቲክቶክ መንደር ነው የመጣሁት 👍❤❤❤❤❤❤

  • @AsdDsa-qx5uc
    @AsdDsa-qx5uc 10 місяців тому +1

    እምበቲክቶክሠምቸ

  • @tesfaneshworku64
    @tesfaneshworku64 Рік тому +1

    Yena wello

  • @sarabirhanu9532
    @sarabirhanu9532 3 роки тому

    ዋው ስወድሽ

  • @SelomieNibret
    @SelomieNibret Місяць тому

    My Favorite Music

  • @aminajemal4288
    @aminajemal4288 5 років тому +1

    የወሎ ልጅ ባይሆን mis u አገሬ ወሎ

  • @DESTAWEKinde-ol3uv
    @DESTAWEKinde-ol3uv Місяць тому

    አየ ውሎው የሚገርም እኮ ነው የታደለ አገር

  • @TigeLove
    @TigeLove 6 років тому

    አቤት ድምፅሽ ማር ይመችሽ

  • @tesfamihretu7197
    @tesfamihretu7197 6 років тому +1

    wolloye balhon ykochegn neber wow its amezing!!!!

    • @teddygottalent1876
      @teddygottalent1876 2 роки тому +1

      እኔ ደግሞ ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ብልስ😂

  • @yunusmashkur
    @yunusmashkur 8 місяців тому

    Awo Ine ke TikTok lay Ayeche new yutob yemetahuti wowo dems

  • @bettyzeleke4928
    @bettyzeleke4928 6 місяців тому

    ወለዬዎች💞💞💞

  • @ዜድወሎደሴዜድወሎደሴ-ሸ9የ

    አቦይመችሽ እንኳን ወሎላይየተወለድኩኝ ያምደሴላይ የወሎል ጂደሴ ኮበልቻ አቦለፍቅር የለውምአቻ

  • @AminatAhmed-j1b
    @AminatAhmed-j1b 5 місяців тому

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰደተኛነኝተሰፍያደከመኝአ

    ዋው ደሰሰሰሰ ሲል

  • @Yimam-u7k
    @Yimam-u7k 10 місяців тому

    አቦ ይመችሽ

  • @hawapani5303
    @hawapani5303 7 років тому +1

    ዋዉያምራል

  • @seidmohammed8334
    @seidmohammed8334 Рік тому

    I was looking for this song❤🎉

  • @yilkalatinaf2200
    @yilkalatinaf2200 Місяць тому

    Mn ayinet dimts new yalesh befetari 😮😊

  • @mariiali2919
    @mariiali2919 9 років тому +5

    አቦጀባኝ እድሻለሁ ሀገሬ ወሎ

  • @zainbside3152
    @zainbside3152 8 років тому +1

    ወሎ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @tesfamihretu7197
    @tesfamihretu7197 6 років тому

    wolloye balhon ykochegn neber wow!!!

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ወሎ😍😍😍😍

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta 9 місяців тому

    From tiktok

  • @Mestaweti
    @Mestaweti 2 місяці тому

    ዋዉዉዉዉ

  • @betiassefa231
    @betiassefa231 7 років тому

    wowww ye Dessei balhun yekochg nber

  • @ላንተልሁንናበስምህልጠራ

    ዋውውውውየገልቢ

  • @koristorus3040
    @koristorus3040 Рік тому

    Yeni mar sewudesh

  • @Nour-ey1kc
    @Nour-ey1kc 2 роки тому

    ደስይላን

  • @rahmet123
    @rahmet123 9 місяців тому

    abo jebagne allh fikren

  • @መሀመድየወሎልጅ-ዸ7ጰ
    @መሀመድየወሎልጅ-ዸ7ጰ 5 років тому

    ማን እንዴ ወሎየ

  • @gelilaephrem7870
    @gelilaephrem7870 3 роки тому

    betam kojo sra neber mnew tewshiw benashi ketybet

  • @hasan7318
    @hasan7318 6 років тому +3

    ተፈጥሮ ወሎላይ ያደኩብሽእትብቴየተቀበረብሽ ወሎ ሀገሬ ኑሪልኝዘላምምም ሠላምአረግልን ኢዩን ወሎ ወሎ ወሎ ነውመወለድ

  • @samssonabraham3270
    @samssonabraham3270 5 місяців тому

    ወሎ ቤተአማራ 🙏

  • @natinol1974
    @natinol1974 7 років тому

    Damte Mekonnen Ye-Wollo music nefis zerahibet. Edmehin yarzimilen.

  • @AmirYlo
    @AmirYlo 6 місяців тому

    אני מאוהב אמא לה לה ❤❤❤❤אמיר ילאו

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Рік тому

    ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር።

  • @Mohammed-k6y6z
    @Mohammed-k6y6z 7 місяців тому

    ዘራፍ አለን

  • @mekedeabraham4161
    @mekedeabraham4161 9 років тому

    betam Aref new tenkire

  • @eldanaselam5150
    @eldanaselam5150 9 місяців тому

    ከወጣ ዘፈኑ 10 ዓመቱ ግን ዛሬ ሰማሁት እኔ 😔🥰🙄

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 3 роки тому

    ወይኔ ትዝታዬ

  • @Medina-b6y
    @Medina-b6y 9 місяців тому

    አይይይ

  • @scorpionblack4916
    @scorpionblack4916 9 років тому

    wow wow wolo ገራገሩ

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 3 роки тому

    የኔዋ ወሎ

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኸ6ጀ

    የወሎ ልጅ ፍቅር

  • @mahletbelay9650
    @mahletbelay9650 8 років тому +6

    እረ ወሎ ወሎ
    እረ መርሳ
    መርሳ
    ጥርስ አይቸ መጣሁ በሳቅ የተነሳ
    ዋውውውውውውውው

    • @maremmarem9803
      @maremmarem9803 8 років тому

      +Konjo.love Konjo.love ፍቅር በይቅርታ አይደለሁም

    • @mahletbelay9650
      @mahletbelay9650 8 років тому

      እሽ እህት በጣም ደስ ይለኛል

    • @teybategenge8507
      @teybategenge8507 8 років тому

      +marem marem ክክክ ማሬ ፍቅር በይቅርታ ደስ ይላል

    • @teybategenge8507
      @teybategenge8507 8 років тому

      +Mahlet Belay ቁጥሬን ሴቨ አድርገሽ ግቢ ዋትሳፕ ኢሞ በቃ ደስ ባለሽ አፕልኬሽን ሚስጥር እንዳወራሽ kkkkk

    • @wwas31
      @wwas31 8 років тому

      +Konjo.love Konjo.love kkkkkkk ere

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 роки тому

    አቤት ድምጽ

  • @eshetemasresha9115
    @eshetemasresha9115 8 років тому

    wooow schön

  • @የወሎዋቀበጥነኝየወሎዋቀበ

    ዋዉምርጧች😍😍😍

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 роки тому

    ሀገሬ ወሎ

  • @ፍቅርሰው-ፈ6መ
    @ፍቅርሰው-ፈ6መ 6 років тому

    ዋው

  • @hasan7318
    @hasan7318 6 років тому +1

    አይይይይይ ሥደት ፍቅር ከወሎ ልጅ እኳንም ወሎየሆንኩ አይቆጨኝም

  • @SurafelJejaw
    @SurafelJejaw 11 місяців тому

    ስፈልግሺ አገኘዉሺ

  • @koristorus3040
    @koristorus3040 2 роки тому

    yeni mar

  • @ፋፊየአሶሳዋልጂነኝፋፊየአ

    በጣም ውብ ነው ድምፅሽ

  • @eskderderes6854
    @eskderderes6854 7 років тому

    ሥታየው ዘነበ በጣምነው የማደቅሽ

  • @endashawgeto8739
    @endashawgeto8739 2 роки тому

    ሰምቼ አልበቃህ አለኝ

  • @fntaneshayenewf3197
    @fntaneshayenewf3197 9 років тому

    Woowww yamral ketyibet sntayehu

    • @loloahemd5377
      @loloahemd5377 6 років тому

      ዋውውውውውውውው ወሎየ በመኔ

  • @YgYoni-fp6rf
    @YgYoni-fp6rf Рік тому

    ባካችሁ libay ያላችሁ አሄ አያያቹ zena belu

  • @hailutebebu4538
    @hailutebebu4538 8 років тому

    it's all good she getting there

  • @raessharoo9842
    @raessharoo9842 6 років тому

    Nise music

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 6 років тому

    Sewdeshe. Marakeeeeee