ከ100 ቢሊየን ብር ብድር ዲያስፖራው እንዴት መጠቀም ይችላል? /Ethio Business/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @meseretgirma-cb3wm
    @meseretgirma-cb3wm 7 годин тому +2

    ሀሳቡ ጥሩ ቢሆንም መጀመሪያ የሀገር የሰላም ሁኔታ መረጋገጥአለበት የመንግስት ቢሮክራሲዎች ዲያስፖራውን በተመለከተ መስተካከል አለበት አንድ ከ20 አመት ቦሃላ ወደሃገሩ የገባን ሰው የቀበሌ መታወቂያ ከሌለህ ምንም መስራት አይችልም በስደት ሀገር መኖሪያ ፍቃድ ተሰቶት በሃገሩ ግን እንደዜጋ አይታይም ስለዚ ባንኮች ያዘጋጁትን ብድር እዛው ላለው ዜጋ የኑሮ ውድነቱ እንዲረጋጋ ቢያደርጉት ያነው የዲያስፖራው እድገት

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 Годину тому

    ሰላም ላይ ስሩ ቅድሚያ ሰላም ነው !!!

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 26 хвилин тому

    የት ለመኖር ነው ኢትዮጵያ የምንገባው ሰዉ መሐል አዲስ አበባ ላይ እየተገደለ እየታፈነ መጀመሪያ ሰላም ላይ ሰሩ በተረፈ ለዳያስፖራው እንዴት ነው የምሰጠው ብሩን ለመዉሰድ ዳያስፖራዎች ምን ምን ማሞላት አለበት መሉ መረጃ አልሰጣቸውም

  • @user-lb1qn6wf6c
    @user-lb1qn6wf6c 3 години тому

    I thought the interview was about details of the new loan opportunity. Poor me!

  • @yasinkedir9668
    @yasinkedir9668 8 хвилин тому

    ለምን ይዋሻል። ለጡረታ ምመቸው አሜሪካ, ደቡብ አፍሪካ, አውሮፖ, የአፍሪካ አገር ነው ምመቸው ወይስ ኢትዮጵያ ? ውጭ አገር እኮ የቤት ኪራይ, የምግብ,ህክምና....በነፃና በጥራት ነው ምቀርበው።

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 3 години тому

    I asked the banks, but they didn't have any idea

  • @user-roblox-players
    @user-roblox-players 7 годин тому +1

    የሰጣችሁት ኢንፎርሚሽን ምንም ግልፅ አይደለም

  • @mickyonline8797
    @mickyonline8797 4 години тому +1

    ምንም አልገባኝም 👎👎👎👎

  • @adanechfeleke4230
    @adanechfeleke4230 6 годин тому

    You confused people by saying dollar and birr at the same time.

  • @peace3791
    @peace3791 Годину тому

    ❌❌❌Please don’t trust this!!! A couple of month ago they said that every diaspora who bought a house in Ethiopia have to bring income tax to show them. If any diaspora Don’t have any legal receipt for the money they will take the house. Please don’t thrust these thieves.

  • @mussiewale9105
    @mussiewale9105 7 годин тому

    ሰላም እኩልነት አንዱን ጁንታ አንዱን ሌላ እያልክ ማሰር ጋዜጠኛን ማሰር የራሱን ህዝብ በድሮን መጨረስ ከዚህ ውጣ ብለህ ስታርደው ስትደፎር
    ሰው አፎነህ ብር ስትጠይቅ ሀይማኖቱን ስትበጠብጥ እያደረክ ሰልፎ ሊወጣ ነው ስለዚህ እናታለው ነው አይ እናንተ አቤት መጨረሻቹ

  • @getumersha5738
    @getumersha5738 5 годин тому

    Poor interview