Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስነወርቅ አንተን የወለደች ትባረክ
Enenes
አልሀምዱሊላህ እኔ ንቁ ነኝ ግን በምነቴ አልደራደርም ሁሉን ለሱ እሰጣለሁ ነገሮች ሲያስጨንቁኝ ለፈጠረኝ ላአላህ እሠጣለሁ ውስጤ ይቀለዋል እና ተስፋ ሳልቆርጥ አልፈዋለሁ አልሀምዱሊላህ ጥረቴ በጣም ይገርመኛል በጥሩ ሁኔታ ያልፋል አልሀምዱሊላህ😢 በህይወቴ ብዙ ፈተና ያጋጥመኛል እጂ አልሠጥም እና አእምሮዬን በጣም የሚያድስልኝ ስነወርቅ የሚያስተምራቸው ሁሉ እኔ ውስጤ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በርቱ ዳውት ዲሪም መሠሎችህ👌💯👍👍👍በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
ማሻአላህ😅
ስነ-ወርቅ አንተ በጣም ጀግና ነሕ !!!እኔም ከልቤ ነው የማዳምጥህ እራስን ስለማወቅ ያነበብኩት እና የተገበርኩት በ17 አመቴ ነው ዛሬ በ30አመቴ ሚሌነር ሆኛለሁ
😍😍😍😍😍
ምን ስራ ሰርተህ
በዚህ ሰው በጠፋበት ዘመን እንደአንተ አይነት ብልህ አዋቂ እና አስተማሪ በነጻ ማግኘት መታደል ነው።
እኔ ዕድሜዬ ከ55 በላይ ለ60 ፈሪ ስሆን በወጣትነቴ ለትምህርት ንቁ ነበርኩ ትዳርና ልጅ ሲመጣ ግን እንቅልፋም ነኝ በሥራም ተቀጣሪ ስለሆንኩ ከእንቅልፋምነት አልወጣሁም፡፡ በትዳሬ ንቁ ነኝ ትናንሽ ቢዝነሶች እንደ ዶሮ፣ ፋስት ፉድ፣ እንጉዳይ፣ ወዘተ ስለሞከርኩ ወረተኛም ነኝ ብዬ አስባለሁ፡፡ በቀሪ ሕይወቴ ንቁ ለመሆን ቆርጫለሁ፡፡ ምርጥ መምህሮቼ ስለሆናችሁ እጅግ አመሰግናለሁ!!!
በትክክል ያንተን ፕሮግራም ሳይ የውስጤ መንፈስ ይታደሳል ሳላደንቅህ አላልፍም በርታልኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Enem lik edesuwa bertalig bro
Enam wallya
Thank you so much for your advice and support us!!
🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤
Lk bleshal ehtye ene enja ye sne dmts salsema mader alchlm ahun lay mata enkan stegna yesu eyesemaw new emtegnaw
የምትለቃቸውን ቪዲዮ ባዬሁ ቁጥር ሰላም ይሰማኛል ብቻ ባንተ ምክንያት እራሴን ቀይሪያለሁ ማለት ይቻላልThank you so much, brother🙏🏻😊
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እግዚሐቤር እድሜና ጤና ይስጥህ 22 አመቴ ነው ከሁም ካልከው አለሁበት
እኔ ወረተኛ ነኝ አንድ አድስ ነገር እጀምራለሁ ግን ሀጀ ሀጀ መሀል ላይ እቆማለሁ ይህ ባህር ከቅርብ ጊዜ በኃላ የመጣ ነው ነገር ግን ድሮ 😢 ትጉ፣ ጠዋት የምነሳ፣ ታታር እና በጣም አንባብ ንቁ ነበርኩ አሁን ወደ ቀድሞ ልማደ እና ንቃተ መመለስ እፈልጋለው።❤❤❤እግዚአብሔር የሚረዳኝ የለምና ከነ አትራቅ 🙏🙏🙏
እኔ በራሴ እኮራና እኔንቴን አውቅ ነበር በጥቂቱ በዛላይ ያንተ ትምህርት ሲትክልበት በራስ መተማመኔና ድፍርቴ በጣም ጨምሮ መኪናለመንዳት አጥንቼና የፁፍ ፈተናዬን እና የመንዳት ፈተናዬን በ40 ቀን ጥንቀቅ አድርጌ ዛሬ በ California መንገድላይ እንዳፈለገኝ አሽከርክራለሁ እውነት አንተን በማውቄ እንቁ ሴት ሆኛለሁ በብዙ ነገር አመሰግናለሁ ስነውርቅ
Yimechish
ሁሉም ያልካቸው ፀባይ በመጠን በመጠኑ እኔ ውስጥ አሉ ግን ንቁነቴ ይበልጣል። እራሴን ስለማቅ ንቁ ሆኜ እራሴን ለመሆን እየጣርኩ ነው! እራሳችንን ሆነን ጥረታችንን ለማሳካት ዋናው ጤንነት ነዉ ስለዚህ ስለ ጤንነታችን አብዝቼ ለሁላችንም እፀልያለሁ🙏እናመሰግናለን❤
በሁሉም ውስጥ አለሁ ግባብዛው 4ቱ ውስጥ ነኝን ተስፋ አልቆርጥም ለሁሉም ነገር እጥራለሁ ግን አልተሳኩልኝ ግን አሁንም ተስፋ ዬ ላቅ ያለ ነው
ፖሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ያስተምረኛል እራሴን እንድገመግም ያዴርገኛል
ንቁ ነኝ
@@mekdiyeethiopialji7320😮 z RGB
ንቁ ነኝ❤
ንቁ ነኝ ጎበዝ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ደግሞ እናንተ አምበሳዎቼ ክፉ አይንካቹ
አንተ ታላቁ ሰው 🙏💙
ሌሎች ጀምረዉ ሞተዋልሌሎች ጀምረዉ ታመዋልእና በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰክ አላህ አልሃምዱሊላህ አትልም ወደቻናሌ በመቀላቀልአብረን እንማማር 😍🙏
አልሀምዱሊላህ
Alhamdulilah
Alhmaelilh💖😙😚😚
temesegen amlaka
Alhamdulillah
አንተን ስከታተል ውስጤ ይታደሳል ተባረክ ከሁሉም ውስጥ ይጠቅሰኛል ግን ይበል ደሞ ጠካራ ነኝ
በእውነት ከሚዲያ ብዛት ንቄ አልተከታተልኩም ነበር በጣም ነው የማደንቅህ ተጠቀሙበት በትክክል ትለወጣላችሁ።
ቃል የለኝም ላተ ወንድሜ ኑርልን
በጣም አድናቂህ ነኝ። ያንተን ስኬት እንደማስተማሪያ ብትነግረን በተጨማሪ በጣም ስኬታማ የሆኑትን ሰዎችና ተጋድሏቸውን ጨምረህ ብትነግረን ለመጋፈጥ ይጠቅመናል። አንዳንደየ ራስን ከራስ ጋር ብቻ ሳይሆን ከስኬታማ ሰዎች ጋር ማነፃፀርም ጥቅም አለው ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ስኬታማ የሆነን ሰው ቦታ ለመድረስ ስለሚጠቅም።
እኔ ንቁ ፀባይ ነው ያለኝ በጣም አመሰግናለሁ ገልፀኅዋል ተባረክ 💙ሁሌም ጥረቴ ካልተሳካ ወደራሴ ተመልሼ ምን ላይ እናደተሳሳትኩ እራሴን እጠይቃለሁ እራስን ማወቅ ጥሩ ነው
በጣም እናመሰግንአለን ትለያለህ ወንድም
I am in my 50s I never give upThank you for your inspiration.
እኔ በጣም እንቅልፊም ነኝ ጊዜየን በአግባብ አልጠቀምም ለዝም በነገሮች ተሎ ተስፋ እቅርጣለሁ ስለምክርህ በጣም አመስግናለሁ እኔ በጊሌ
በጣም እናመሰግናለን❤❤
ተባረክ ወንድማችን እኔስ ወረተኛ ሆኜ ተቸግሬአለዉ የሆነ ነገር ስጀምር ማቆም አይመስለኝም ከአንድ ከሁለት ቀን ብኋላ እተወዋለዉ አልቀጥልበትም በዚህ በጣም እናደዳለሁ!!አሁን ግን ያየዉት የኔን ፀባይ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቦቼንም ጭምር ነዉ በጣም አመሰግናለሁ!!ካሁን ብኋላ አስተካክላለዉ የጀመርኩትን አላቆምም እያስጠላኝም እቀጥላለዉ!!በጣም እያስቸገረኝ ያለዉ የመርሳት ችግር ነዉ በእሱ ደግሞ ብትሰራል ጥሩ ነዉ በእዉነት አልቅሼ ልሞት በሰዉ ሀገር!!የሆነ ነገር ላመጣ ሄጅ ትቼ እመለሳለሁ ቆም ብዬ ሳስብ በራሴ አፍሬ አለቅሳለዉ😥😥😥የምር መሮኛል።ወንድማች በርታ
አብሽሪ ማር ዱአድርጊ ካለፈው ተማሬ. ለሚመጣው ትኩረት አድርጊ
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ እሺ እማ እየታገልኩኝ ነዉ
ልክ እንዴኔ አይዞሽ እግዚአብሔርይርዳን
@@abc12452 እኔ አረሳም አሰታዉሳለሁ ብለሸ እራሰሸን አሳምኝ መርሳት ቀሰ በቀሰ ታቆሚያለሸ
ትምህርትህ ተመችቶኛልተባረክ ቸሩ ቀናዉን የህይወት መንገድ ይምራህ እኔ የመጀመርያዉ ሰዉ ነኝ መፍትሔ ካለህ
ወንድሜ አመሰግናለሁ ራሴን እንዳገኝ አድርገኸኛል ። በአብዛኛው የኔ ባህርይ "የትም ፍጪው ።" ከሚሉት ሰዎች ውስጥ ነኝ ። ለውጥ የሌለበት ህይወት ያስጨንቀኛል ። አልፍ አልፎ ግን "ንቁ" የሚባሉትን አይነት ይወክለኛል ። የምፈልገውን ነገር ካላገኘሁ እልህ ስለሚይዘኝ ማቆም አልፈልግም ÷ ለችግሮቼም መፍትሔው ራሴ እንጂ ሰዎች ላይ አልጥልም ። ነገዬን ከዛሬ መማር እፈልጋለሁ ።
ስነወርቅዬ በጣም ነው የምትመቸኝ በጣም አመሰግናለሁ 1ኛና4ኛ እኔን ይገልፁኛል ራሴን እንዳገኝበት ስለረዳኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ ሌላው ደግሞ አለባበስህን በጣም ነው የምወድልህ በተለይ እዚህ ቪዲዮ ላይ ያለውን ሱፍህን በ የማስታወስ ችሎታን 10 እጥፍ ማሳደግ ላይ ካለችው ከረባት ጋር በጣም ነው የምታምረው
የሚገርመው 4ጊዜ ደግሜ ነው ያዳመጥቁኩት ብሮ በርታልን ♥️♥️
እኔ እድሜየ 24 ነው በትምህርቴ ንቁ ነኝ ብየ አስባለሁ አሁንም ስራ ላይ ለውጥ ለማምጣት እሞክራለሁ ግን ስፖርት ፣ፀሎት እና ከሠዎች ጋር ያለኝን ግንኙነት ለመለወጥ እነሳና ቶሎ ተስፋ እቆርጣለሁ ደግሞ በአለባበስ ፣በአመጋገብ ፣በቤት አያያዝ በገንዘብ አቆጣጠብ ሁሌም ያው እንቅልፋም ነኝ በአጠቃላይ ሁሉም ቦታ ነው ራሴን የገኘሁት።አመሰግናለሁ
አንተ ምርጥ እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
💪በርታልኝ ወንድሜ አንተን መከተል ከጀመርኩ በኋላ እንዲሁም መሰሎችህ በጣም ነፍሴ ተለውጣለች በርቱ💪🎉🎉🎉🎉❤
ስነወርቅ አንተ እንደ ስምህ ወርቅ ነህ ።።።ላወቀበትና ለገባው በጣም ጠቃሜና አነቃቄ ትምህርት ነው ተባረክ
Wow አሁን ባለሁበት ደረጃ በአንተ እና አንተን በሚመስሉ መልካሞች ጥረት 4ኛውን ተቀላቅያለሁ በጣም አመሰግንሃለሁ
ካልብ፣እናማሳግናልን፣ወድማችን፣ፈጣሪ፣ባላህባት፣ይጣብቅህ❤❤❤❤❤
በጣም ትለያለህ የእውነት ፈጣሪሰላምህንያብዛው
የመጀመሪያው ባሀሪ ይገልፀኛል አሏህ ያሰተካክለኝ በመጀመሪያ በጣም ጀግና ታታሪ ነኝ ማሀል ሰደርሰ አቁማለሁ
በጣም ከነመስግናለን እኔ ሶስተኛወ ላይ ነኝ የናተንም ትምህርተ ሰምቸ ፈጣሪም እረድቶኝ ለመለወጥ ያብቃኝ ደሞ አስተካክላለሁ::
በስራዬ ተኝቻለሁ ብዬ ነው የማስበው ዛሬ ግን አንተ ስትናገር የሆነ የለውጥ ስሜት ውስጤ ተዘርቷል በጣም አመሰግናለሁ ድንቅ የሆነ ነገር ነው ያቀረብክልን እራሴን እንዳይ አድርገኸኛል፡፡
እኔ በፊት በራሴ ማልተማመን ሰዉ ነበርኩ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ በኻላ ሁሉም ነገራ ተቀየረ አሁን ያለዉበት ደረጃ ያስቀናል
አቦ ዘመንህ ይባረክ ብዙ እማማክርህ የዉስጥ ህመም ነበረኝ በየት ላግኝህ ወድም አለም እመብርሀን ትጠብቅህ
በዉነት ምርጥ እይታ እኔን በምክር 21አመቴ ወደ 50ወስደህ አሳየኸኝ ❤እኔንና ጓደኞቼ ሁላ የምታዉቀን ነዉ የመሰለኝ
ያተን ምክር ሳዳምጥ የሀድስ ያክል ይጥመኛል ኑርልን ወድማችን
4ኛው ምድብ ግን ያልከው ነገር ልክ ቢሆንም ሂደቱን ይወዱታል ያልከው ግን አልተዋጠልኚም ምክንያቱም የለዉጡ ሂደት ከረዘመ ግን ሂደቱን መቀየር ወይም ማሳጠር ይገባል አላለውአንደበተ አርቱነትህን,ሕይምሮ ላይ የምቻወተውን በጣም ነው የምወድልህ
ተመሥገን ዛሬ አንደኛ ነኝ ወሳኝ ሠው እንኳን በሠላም መጣሆልን🙏
ወንድም በጣም አመሰግናለዉ እራሴን ያገኝሁት ሰለ ፈሕራት ሥታስተምሬኝ ነዉ ግን ከዝህያ ወዲ በህይወቴ ብዙ ለውጦችን ከጌታ ጋር ማሳካትን ችዬሐለዉ ተባረክ በሌላ እጠብቀዋለሁ
እኔ በስራ ወረተኛ የሚለዉ ነኝ።ይገርማል የኔ ብቻ ባህሪ ይመስለኝ ነበር።አሁን ግን ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ ንቁ ወደሚባለዉ እየመጣሁ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም አሪፍ ንግግር እናመሰግናለን!!
እኔ የሁለተኛው ትንሽ አለብኝ ግን አራተኛው ይገልፅኛል በጣም ፍተና ሲበዛብኝ እልክ ነው የሚይዘኝ እና ፍተናውን ካለፍኩ እንደማሳካው ስለማምን ይባስ እታገላለሁ አንድ ስራ ስጀምር መሰናክል መኖሩን አምናለሁ አሁንም ትግል ላይ ነኝ በተለይ ስደት ራስ ላይ መስራት በሚለው ይህን ትምህርት ሳልሰማ ራሴ ላይ ሰርቻለሁ አሁንም መቀጠል አለብኝ ይበልጥ ከልብ እናመሰግናለን ይህን ይመስል ድንቅ የህይወት ትምህርት ለምትሰጠን ወንድማችን
በጣም ይገርማል ዝም ብየ ከመጀመርያ ስከታተለው ለምን እያልኩ ነበር ነገር የኔ ባህሪ በኣራተኛ ነው ያገኘሁት
አመሰግናለሁ
አረ የዚህን ዕንቁ ወዴት እንደ ጠፋ የሚነግረኝ ምነው አጣሁ።❤❤❤
የኛዎች የጠፋችሁብን ስወዳችሁ እኮ የኛዎች🥰
እኔ የመጀመሪያዉን ነኝ ምንም ነገር በስሜት ጀምራለሁ በመሰልቸት ፈፅማለሁ ዛሬ ጀምሬ ዛሬ ለዉጥ ዉጤት ማየት የምፈልግ ሰዉ ነኝ በሁሉም ነገር በትንሹም በትልቁም
ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን
Anchin dmo yasadgln kza mistachn yargiln
ወንድሜ ቀሬው ዘመንክ ይባረክ መምኽሬ❤❤❤❤
ትለያለህ የተባረክ ነህ
ሌላ የምልህ ነገርየለኝም እርሜናጤናይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር ኣንድ ቀን በሚድያ ስምህን ጠርቼ ኣመሰግናሃለዉ🙏🙏🙏❤❤❤
ይገርማል በትክክል የኔ ህይወት እንደዚህ ነው ትችላለህ አቦ ይመችህ ❤❤❤
ትለያለህ ወድም አለም ኑርልን እሰከጥግ
እኔ ወረተኛ ነኝ ጀምሬ የጨረስኩት ነገር የለም ሁሉንም መሆን ያምረኛል😌😌😌
እንየም እፍፍ
እኔም እማልመኝው ነገር የለም ግን አንዱም አልተስክ
እኔ ሶስተኛዉ ነኝ እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂 በሸታ ነው
4 ኛ እና የትም ፍጪው😂😂
እጅግ ከልብ እናምሠግናለን ድግናችን በጣም ብዙ ነገር ምወሠድ ችያለሁ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ename enamesegenalene meneme ayedele fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu tebareku
የአንተ ፕሮግራም እጅግ በጣም አእምሮ ቀያሪ እና አስተማሪ ነው። እጅግ በጣም ተባረክ
ወረተኛ ነበርሁ ነገሮች ከአልተለወጡ እሰለቻለሁ። ሌላ ነገር ለመሞከር እሄድ ነበር። እድሜ አስተማሪ ነው። አንተ ግን በጣም ገራሚ ሰው ነህ በርታ።
ባይገርምህ ከዚህ በፊት የምትለውን ለማድረግ ይከብደኝ ነበር ለውጠከኛል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤። ግን አንድ ችግር አለብኝ ከስልክ ያለመላቀቅ በተረፈ በጣም በጣም አመሠግነናለሁ🎉🎉
❤❤❤❤❤እኔም አመስገናልሁ እኔ ሳስበው ሁሉም ይመሰልኛል ምክንያቱም በይ እድሜ ለውጥ ሳስበው ግን ጀሰት ሰበብኛ መሆን በጣም እጣላልሁ ማለተም የሰው ምክር እሰማለሁ ግን ውሳኔው የእርስ ነው. ውድቀትም ሆን መለውጠ ካመነኩበት አልፍራም እርምጃው የራሴ ነው ሁሉም ነገር በነበር እንዳማይቀር አምናለሁ ፣ማጣትማግኝት፣ መኑረ ፣ሞት መቀይራ መታመም መዳነ ብቻ ሁሉም ነገራላይ ተኩርት ቢኑራኝም አራተኛው የሚገልፅ ነኝ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔ ካአንተ ብዙ ትልውጪልሁአላህ ሰላምህ ያብዛው ወንደሚ
ስነ ስወድህ እኮ በምክናያት ነው እድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ምርጤ እናመስግናለን
መቼም እየገረመኝ የተለያዩ ክሊፖችን አዳመጥኩኝ የሚገርመዉ የቃላት አጠቃቀምህ ድንቅ ተሰጦና እዉቀት ማርኮኛል ምን እንደምል አላዉቅም ብቻ አድንቄዋለሁ ስራህን ፈጣሪም ይርዳህ።
በጣም ተመችቶኛል ተባረክ
በጣም አመሰግናለሁ።የ2ኛ የኔ ፀባይ ነው እልህ አለብኝ አሁን ያለሁበት ቦታ የደረስኩት በእልህ ነው
ግሩም አቀራረብ ነው።ከጋሞ ዞን
ትክክል ነህ እኔ በትምህርት ላይ ጎበዝ ነኝ ጥሩ ውጤትም አመጣለሁ ግን አንዳንዴ ሲያቅተኝ ተስፋ ቆርጣለሁ
1ኛ እና 3ኛ እኔን ይገልፀኛል
በርታልኝ ወንድሜ በየ ቀኑ ሳላዳምጥህ አላድርም ቢያንስ በቴሌግራም ጽሁፍህን አነባለሁ እውነት በጣም የህሊና እረፍት ነው፡፡ በርታ!!!!!!
ሰላም እህቴ በናትሽ የቴሌግርም ሊንኩን ላኪልኝ
አንድ የማላውቀውን ነገር ለማወቅለው የማልፈነቅለው ድንጋይ የለም ይሄ ጠባዬን በጣም ነው ምወደውለስራ ያለኝ አቋም ሌላ ነው ሰዎች ራሱ ይቀኑብኛል ሞራሌ 101% ነውትንሽ ትምህርት ላይ አውቀዋለው የማለት ቸልተኝነት አለብኝ እሱ ለማስተካከል እየጣርኩ ነው ኢንስፓየር ኢትዮጵያ ሁሌም ስለምታስታውሰን ከልብ አመሰግናለሁ።
በትክክል ኢኔ ዎረታኛ ነኝ ግን ታረደዉ ወንድሜ ስለ አንቴ ጌታን አመሰግናለሁ
እኔ ሁሉም ውስጥ በከፊል በከፊል እራሴን አግኝቻለሁ ። በጣም ወሳኝ ትምህርት ሰተህናል እናመሰግናለን!!
እናመሰግናለን ተባረክልን ወንድማችን እኔ 3ኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንቁ ለመሆን
የምጀምረው ሃሳብ ያኔ ማንነት ነዉ
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ! በትዳሬ ንቁ ነኝ ብዬ አስባለሁ አንዳንድ በማደርጋቸው ነገሮች ግን 'የትም ፍጭው.... 'ሳይሆን አይቀርም
አመሰግናለሁ ወርቅዬ አንተኮ ለእኔ በጣም ዎሳኝ ነህ እኔ ተማር ነኝ ግን እንቅልፍ ዉስጥ ነኝአሁን አነኘዉ ራሴን
2 ena 4 lay alehubet እግዛብሄር ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለሁ ስነ ተባረኩ
በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ
Yetebareke Liji Ne Be geta Eyesus cerisso Fetsimo Yibareki በሳላምታ ዉስጥ ሌላ መንፈስ አለ አመሰግናለሁ ከልበ አሪፍ ትምህሪት ነዉ thanks። 2። የነ የምስላል
የተኛው እንደ ሆንኩ ራሴ ከመግለፅ ከኔ በላይ ፈጣሪ ያዉቀኛል እና ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
በመጀመሪያ ጥሩ ትምህርት ነው ወድጄዋለው ድንቅ ነህ እኔ እራሴን በሁለት ጸባይ አግኝቼዋለው አንደኛው የትም ፍጪው እና ንቁ ውስጥ ነኝ በጣም አመሰግናለው እራሴን እንዳውቅ እረድተህኛል
3🙏
እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ
ዛሬ የመጣህበት ሙድ በጣም አስደስቶኛል፡ ትልቅ ሰው ወይም አባቴ ቀስብሎ እየመከረኝ እይመሰለኝነው ያየውት! ጠና ሰላምና ደስታ ይብዛላቹ🙏 ዳኒንም እወዳለው🤍🤍🤍
Thans a lot 🙏, bzu yemastekaklachew negeroch alu
ድንቅ ትምርቲ ነው
Thank you
ብርታቱን ያድልክ ስነወርቅ እናመሰግናለን። የውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አትጥፋብን።
30ዎቹ ላይ ነኝ ። ከሀገሬ ከወጣዉ 12 አመት ጨርሻለዉ ። ሀገሬ ናፈቀኝ።ግን ህልሜን አላሳካዉም
ታገስ እና አሳካ
ያለህ እውቀት አቀራረብህ በጣም ነው ደስ ሚለው አሁን ባቀረብከው ላይ ከአራቱም ቦታከፊሉን አግኝቼዋለሁ ከፊሉን የኔን ፀባይግን አላገኘሁትም አሁንም ምን አይነት ሰው እንደሆንኩ ማወቅ አልችልልኩም
ንቁ ነኝ ተመስገን አምላኬ እናመሰግናለን 👍👌
ትመቸኛለህ ይመችህ
በጣም የሚገርም ት/ት ነው። የኔ ፀባይ ሁሉም ጋርና አለ። በብዛት ግን ወረተኛ ላይ ይበዛል። ጀምሮ መተው ለመጀመር ከነበረው ፍላጎት አንፃር ለምን አሰብኩት ብየ ሁሉ አናደዳለሁ የሚገርመኝ ግን እንደሚጠቅም በጣም እርግጠኛ ነኝ ግን ምን ዋጋ አለው ተግባር ላይ አለመተግበሬ ከመፀፀት ውጭ አይነደኝም።
ማሻላ በጣም መሁር ነህ አላህ ይጨምልህ
ዋው በትክልነው ተባረክ.
ስነወርቅ አንተን የወለደች ትባረክ
Enenes
አልሀምዱሊላህ እኔ ንቁ ነኝ ግን በምነቴ አልደራደርም ሁሉን ለሱ እሰጣለሁ ነገሮች ሲያስጨንቁኝ ለፈጠረኝ ላአላህ እሠጣለሁ ውስጤ ይቀለዋል እና ተስፋ ሳልቆርጥ አልፈዋለሁ አልሀምዱሊላህ ጥረቴ በጣም ይገርመኛል በጥሩ ሁኔታ ያልፋል አልሀምዱሊላህ😢 በህይወቴ ብዙ ፈተና ያጋጥመኛል እጂ አልሠጥም እና አእምሮዬን በጣም የሚያድስልኝ ስነወርቅ የሚያስተምራቸው ሁሉ እኔ ውስጤ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በርቱ ዳውት ዲሪም መሠሎችህ👌💯👍👍👍በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
ማሻአላህ😅
ስነ-ወርቅ አንተ በጣም ጀግና ነሕ !!!
እኔም ከልቤ ነው የማዳምጥህ
እራስን ስለማወቅ ያነበብኩት እና የተገበርኩት በ17 አመቴ ነው ዛሬ በ30አመቴ ሚሌነር ሆኛለሁ
😍😍😍😍😍
ምን ስራ ሰርተህ
በዚህ ሰው በጠፋበት ዘመን እንደአንተ አይነት ብልህ አዋቂ እና አስተማሪ በነጻ ማግኘት መታደል ነው።
እኔ ዕድሜዬ ከ55 በላይ ለ60 ፈሪ ስሆን በወጣትነቴ ለትምህርት ንቁ ነበርኩ ትዳርና ልጅ ሲመጣ ግን እንቅልፋም ነኝ በሥራም ተቀጣሪ ስለሆንኩ ከእንቅልፋምነት አልወጣሁም፡፡ በትዳሬ ንቁ ነኝ ትናንሽ ቢዝነሶች እንደ ዶሮ፣ ፋስት ፉድ፣ እንጉዳይ፣ ወዘተ ስለሞከርኩ ወረተኛም ነኝ ብዬ አስባለሁ፡፡ በቀሪ ሕይወቴ ንቁ ለመሆን ቆርጫለሁ፡፡ ምርጥ መምህሮቼ ስለሆናችሁ እጅግ አመሰግናለሁ!!!
በትክክል ያንተን ፕሮግራም ሳይ የውስጤ መንፈስ ይታደሳል ሳላደንቅህ አላልፍም በርታልኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Enem lik edesuwa bertalig bro
Enam wallya
Thank you so much for your advice and support us!!
🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤
Lk bleshal ehtye ene enja ye sne dmts salsema mader alchlm ahun lay mata enkan stegna yesu eyesemaw new emtegnaw
የምትለቃቸውን ቪዲዮ ባዬሁ ቁጥር ሰላም ይሰማኛል ብቻ ባንተ ምክንያት እራሴን ቀይሪያለሁ ማለት ይቻላልThank you so much, brother🙏🏻😊
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እግዚሐቤር እድሜና ጤና ይስጥህ 22 አመቴ ነው ከሁም ካልከው አለሁበት
እኔ ወረተኛ ነኝ አንድ አድስ ነገር እጀምራለሁ ግን ሀጀ ሀጀ መሀል ላይ እቆማለሁ ይህ ባህር ከቅርብ ጊዜ በኃላ የመጣ ነው ነገር ግን ድሮ 😢 ትጉ፣ ጠዋት የምነሳ፣ ታታር እና በጣም አንባብ ንቁ ነበርኩ አሁን ወደ ቀድሞ ልማደ እና ንቃተ መመለስ እፈልጋለው።❤❤❤እግዚአብሔር የሚረዳኝ የለምና ከነ አትራቅ 🙏🙏🙏
እኔ በራሴ እኮራና እኔንቴን አውቅ ነበር በጥቂቱ በዛላይ ያንተ ትምህርት ሲትክልበት በራስ መተማመኔና ድፍርቴ በጣም ጨምሮ መኪናለመንዳት አጥንቼና የፁፍ ፈተናዬን እና የመንዳት ፈተናዬን በ40 ቀን ጥንቀቅ አድርጌ ዛሬ በ California መንገድላይ እንዳፈለገኝ አሽከርክራለሁ እውነት አንተን በማውቄ እንቁ ሴት ሆኛለሁ በብዙ ነገር አመሰግናለሁ ስነውርቅ
Yimechish
ሁሉም ያልካቸው ፀባይ በመጠን በመጠኑ እኔ ውስጥ አሉ ግን ንቁነቴ ይበልጣል። እራሴን ስለማቅ ንቁ ሆኜ እራሴን ለመሆን እየጣርኩ ነው! እራሳችንን ሆነን ጥረታችንን ለማሳካት ዋናው ጤንነት ነዉ ስለዚህ ስለ ጤንነታችን አብዝቼ ለሁላችንም እፀልያለሁ🙏እናመሰግናለን❤
በሁሉም ውስጥ አለሁ ግባብዛው 4ቱ ውስጥ ነኝን ተስፋ አልቆርጥም ለሁሉም ነገር እጥራለሁ ግን አልተሳኩልኝ ግን አሁንም ተስፋ ዬ ላቅ ያለ ነው
ፖሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ያስተምረኛል እራሴን እንድገመግም ያዴርገኛል
ንቁ ነኝ
@@mekdiyeethiopialji7320😮 z RGB
ንቁ ነኝ❤
ንቁ ነኝ ጎበዝ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ደግሞ እናንተ አምበሳዎቼ ክፉ አይንካቹ
አንተ ታላቁ ሰው 🙏💙
ሌሎች ጀምረዉ ሞተዋል
ሌሎች ጀምረዉ ታመዋል
እና በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰክ
አላህ አልሃምዱሊላህ አትልም ወደቻናሌ በመቀላቀልአብረን እንማማር 😍🙏
አልሀምዱሊላህ
Alhamdulilah
Alhmaelilh💖😙😚😚
temesegen amlaka
Alhamdulillah
አንተን ስከታተል ውስጤ ይታደሳል ተባረክ ከሁሉም ውስጥ ይጠቅሰኛል ግን ይበል ደሞ ጠካራ ነኝ
በእውነት ከሚዲያ ብዛት ንቄ አልተከታተልኩም ነበር በጣም ነው የማደንቅህ ተጠቀሙበት በትክክል ትለወጣላችሁ።
ቃል የለኝም ላተ ወንድሜ ኑርልን
በጣም አድናቂህ ነኝ። ያንተን ስኬት እንደማስተማሪያ ብትነግረን በተጨማሪ በጣም ስኬታማ የሆኑትን ሰዎችና ተጋድሏቸውን ጨምረህ ብትነግረን ለመጋፈጥ ይጠቅመናል። አንዳንደየ ራስን ከራስ ጋር ብቻ ሳይሆን ከስኬታማ ሰዎች ጋር ማነፃፀርም ጥቅም አለው ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ስኬታማ የሆነን ሰው ቦታ ለመድረስ ስለሚጠቅም።
እኔ ንቁ ፀባይ ነው ያለኝ በጣም አመሰግናለሁ ገልፀኅዋል ተባረክ 💙ሁሌም ጥረቴ ካልተሳካ ወደራሴ ተመልሼ ምን ላይ እናደተሳሳትኩ እራሴን እጠይቃለሁ እራስን ማወቅ ጥሩ ነው
በጣም እናመሰግንአለን ትለያለህ ወንድም
I am in my 50s I never give up
Thank you for your inspiration.
እኔ በጣም እንቅልፊም ነኝ ጊዜየን በአግባብ አልጠቀምም ለዝም በነገሮች ተሎ ተስፋ እቅርጣለሁ ስለምክርህ በጣም አመስግናለሁ እኔ በጊሌ
በጣም እናመሰግናለን❤❤
ተባረክ ወንድማችን እኔስ ወረተኛ ሆኜ ተቸግሬአለዉ የሆነ ነገር ስጀምር ማቆም አይመስለኝም ከአንድ ከሁለት ቀን ብኋላ እተወዋለዉ አልቀጥልበትም በዚህ በጣም እናደዳለሁ!!አሁን ግን ያየዉት የኔን ፀባይ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቦቼንም ጭምር ነዉ በጣም አመሰግናለሁ!!ካሁን ብኋላ አስተካክላለዉ የጀመርኩትን አላቆምም እያስጠላኝም እቀጥላለዉ!!በጣም እያስቸገረኝ ያለዉ የመርሳት ችግር ነዉ በእሱ ደግሞ ብትሰራል ጥሩ ነዉ በእዉነት አልቅሼ ልሞት በሰዉ ሀገር!!የሆነ ነገር ላመጣ ሄጅ ትቼ እመለሳለሁ ቆም ብዬ ሳስብ በራሴ አፍሬ አለቅሳለዉ😥😥😥የምር መሮኛል።ወንድማች በርታ
አብሽሪ ማር ዱአድርጊ ካለፈው ተማሬ. ለሚመጣው ትኩረት አድርጊ
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ እሺ እማ እየታገልኩኝ ነዉ
ልክ እንዴኔ አይዞሽ እግዚአብሔርይርዳን
@@abc12452 እኔ አረሳም አሰታዉሳለሁ ብለሸ እራሰሸን አሳምኝ መርሳት ቀሰ በቀሰ ታቆሚያለሸ
ትምህርትህ ተመችቶኛልተባረክ ቸሩ ቀናዉን የህይወት መንገድ ይምራህ
እኔ የመጀመርያዉ ሰዉ ነኝ መፍትሔ ካለህ
ወንድሜ አመሰግናለሁ ራሴን እንዳገኝ አድርገኸኛል ። በአብዛኛው የኔ ባህርይ "የትም ፍጪው ።" ከሚሉት ሰዎች ውስጥ ነኝ ። ለውጥ የሌለበት ህይወት ያስጨንቀኛል ። አልፍ አልፎ ግን "ንቁ" የሚባሉትን አይነት ይወክለኛል ። የምፈልገውን ነገር ካላገኘሁ እልህ ስለሚይዘኝ ማቆም አልፈልግም ÷ ለችግሮቼም መፍትሔው ራሴ እንጂ ሰዎች ላይ አልጥልም ። ነገዬን ከዛሬ መማር እፈልጋለሁ ።
ስነወርቅዬ በጣም ነው የምትመቸኝ በጣም አመሰግናለሁ 1ኛና4ኛ እኔን ይገልፁኛል ራሴን እንዳገኝበት ስለረዳኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ ሌላው ደግሞ አለባበስህን በጣም ነው የምወድልህ በተለይ እዚህ ቪዲዮ ላይ ያለውን ሱፍህን በ የማስታወስ ችሎታን 10 እጥፍ ማሳደግ ላይ ካለችው ከረባት ጋር በጣም ነው የምታምረው
የሚገርመው 4ጊዜ ደግሜ ነው ያዳመጥቁኩት ብሮ በርታልን ♥️♥️
እኔ እድሜየ 24 ነው በትምህርቴ ንቁ ነኝ ብየ አስባለሁ አሁንም ስራ ላይ ለውጥ ለማምጣት እሞክራለሁ ግን ስፖርት ፣ፀሎት እና ከሠዎች ጋር ያለኝን ግንኙነት ለመለወጥ እነሳና ቶሎ ተስፋ እቆርጣለሁ ደግሞ በአለባበስ ፣በአመጋገብ ፣በቤት አያያዝ በገንዘብ አቆጣጠብ ሁሌም ያው እንቅልፋም ነኝ በአጠቃላይ ሁሉም ቦታ ነው ራሴን የገኘሁት።አመሰግናለሁ
አንተ ምርጥ እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
💪በርታልኝ ወንድሜ አንተን መከተል ከጀመርኩ በኋላ እንዲሁም መሰሎችህ በጣም ነፍሴ ተለውጣለች በርቱ💪🎉🎉🎉🎉❤
ስነወርቅ አንተ እንደ ስምህ ወርቅ ነህ ።።።ላወቀበትና ለገባው በጣም ጠቃሜና አነቃቄ ትምህርት ነው ተባረክ
Wow አሁን ባለሁበት ደረጃ በአንተ እና አንተን በሚመስሉ መልካሞች ጥረት 4ኛውን ተቀላቅያለሁ በጣም አመሰግንሃለሁ
ካልብ፣እናማሳግናልን፣ወድማችን፣ፈጣሪ፣ባላህባት፣ይጣብቅህ❤❤❤❤❤
በጣም ትለያለህ የእውነት ፈጣሪሰላምህንያብዛው
የመጀመሪያው ባሀሪ ይገልፀኛል አሏህ ያሰተካክለኝ በመጀመሪያ በጣም ጀግና ታታሪ ነኝ ማሀል ሰደርሰ አቁማለሁ
በጣም ከነመስግናለን እኔ ሶስተኛወ ላይ ነኝ የናተንም ትምህርተ ሰምቸ ፈጣሪም እረድቶኝ ለመለወጥ ያብቃኝ ደሞ አስተካክላለሁ::
በስራዬ ተኝቻለሁ ብዬ ነው የማስበው ዛሬ ግን አንተ ስትናገር የሆነ የለውጥ ስሜት ውስጤ ተዘርቷል በጣም አመሰግናለሁ ድንቅ የሆነ ነገር ነው ያቀረብክልን እራሴን እንዳይ አድርገኸኛል፡፡
እኔ በፊት በራሴ ማልተማመን ሰዉ ነበርኩ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ በኻላ ሁሉም ነገራ ተቀየረ አሁን ያለዉበት ደረጃ ያስቀናል
አቦ ዘመንህ ይባረክ ብዙ እማማክርህ የዉስጥ ህመም ነበረኝ በየት ላግኝህ ወድም አለም እመብርሀን ትጠብቅህ
በዉነት ምርጥ እይታ እኔን በምክር 21አመቴ ወደ 50ወስደህ አሳየኸኝ ❤እኔንና ጓደኞቼ ሁላ የምታዉቀን ነዉ የመሰለኝ
ያተን ምክር ሳዳምጥ የሀድስ ያክል ይጥመኛል ኑርልን ወድማችን
4ኛው ምድብ ግን ያልከው ነገር ልክ ቢሆንም ሂደቱን ይወዱታል ያልከው ግን አልተዋጠልኚም ምክንያቱም የለዉጡ ሂደት ከረዘመ ግን ሂደቱን መቀየር ወይም ማሳጠር ይገባል አላለው
አንደበተ አርቱነትህን,ሕይምሮ ላይ የምቻወተውን በጣም ነው የምወድልህ
ተመሥገን ዛሬ አንደኛ ነኝ ወሳኝ ሠው እንኳን በሠላም መጣሆልን🙏
ወንድም በጣም አመሰግናለዉ እራሴን ያገኝሁት ሰለ ፈሕራት ሥታስተምሬኝ ነዉ ግን ከዝህያ ወዲ በህይወቴ ብዙ ለውጦችን ከጌታ ጋር ማሳካትን ችዬሐለዉ ተባረክ በሌላ እጠብቀዋለሁ
እኔ በስራ ወረተኛ የሚለዉ ነኝ።ይገርማል የኔ ብቻ ባህሪ ይመስለኝ ነበር።አሁን ግን ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ ንቁ ወደሚባለዉ እየመጣሁ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም አሪፍ ንግግር እናመሰግናለን!!
እኔ የሁለተኛው ትንሽ አለብኝ ግን አራተኛው ይገልፅኛል በጣም ፍተና ሲበዛብኝ እልክ ነው የሚይዘኝ እና ፍተናውን ካለፍኩ እንደማሳካው ስለማምን ይባስ እታገላለሁ አንድ ስራ ስጀምር መሰናክል መኖሩን አምናለሁ አሁንም ትግል ላይ ነኝ በተለይ ስደት ራስ ላይ መስራት በሚለው ይህን ትምህርት ሳልሰማ ራሴ ላይ ሰርቻለሁ አሁንም መቀጠል አለብኝ ይበልጥ ከልብ እናመሰግናለን ይህን ይመስል ድንቅ የህይወት ትምህርት ለምትሰጠን ወንድማችን
በጣም ይገርማል ዝም ብየ ከመጀመርያ ስከታተለው ለምን እያልኩ ነበር ነገር የኔ ባህሪ በኣራተኛ ነው ያገኘሁት
አመሰግናለሁ
አረ የዚህን ዕንቁ ወዴት እንደ ጠፋ የሚነግረኝ ምነው አጣሁ።❤❤❤
የኛዎች የጠፋችሁብን ስወዳችሁ እኮ የኛዎች🥰
እኔ የመጀመሪያዉን ነኝ ምንም ነገር በስሜት ጀምራለሁ በመሰልቸት ፈፅማለሁ ዛሬ ጀምሬ ዛሬ ለዉጥ ዉጤት ማየት የምፈልግ ሰዉ ነኝ በሁሉም ነገር በትንሹም በትልቁም
ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን
Anchin dmo yasadgln kza mistachn yargiln
ወንድሜ ቀሬው ዘመንክ ይባረክ መምኽሬ❤❤❤❤
ትለያለህ የተባረክ ነህ
ሌላ የምልህ ነገርየለኝም እርሜናጤናይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር ኣንድ ቀን በሚድያ ስምህን ጠርቼ ኣመሰግናሃለዉ🙏🙏🙏❤❤❤
ይገርማል በትክክል የኔ ህይወት እንደዚህ ነው ትችላለህ አቦ ይመችህ ❤❤❤
ትለያለህ ወድም አለም ኑርልን እሰከጥግ
እኔ ወረተኛ ነኝ ጀምሬ የጨረስኩት ነገር የለም ሁሉንም መሆን ያምረኛል😌😌😌
እንየም እፍፍ
እኔም እማልመኝው ነገር የለም ግን አንዱም አልተስክ
እኔ ሶስተኛዉ ነኝ እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂 በሸታ ነው
4 ኛ እና የትም ፍጪው😂😂
እጅግ ከልብ እናምሠግናለን ድግናችን በጣም ብዙ ነገር ምወሠድ ችያለሁ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ename enamesegenalene meneme ayedele fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu tebareku
የአንተ ፕሮግራም እጅግ በጣም አእምሮ ቀያሪ እና አስተማሪ ነው። እጅግ በጣም ተባረክ
ወረተኛ ነበርሁ ነገሮች ከአልተለወጡ እሰለቻለሁ። ሌላ ነገር ለመሞከር እሄድ ነበር። እድሜ አስተማሪ ነው። አንተ ግን በጣም ገራሚ ሰው ነህ በርታ።
ባይገርምህ ከዚህ በፊት የምትለውን ለማድረግ ይከብደኝ ነበር ለውጠከኛል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤። ግን አንድ ችግር አለብኝ ከስልክ ያለመላቀቅ በተረፈ በጣም በጣም አመሠግነናለሁ🎉🎉
❤❤❤❤❤እኔም አመስገናልሁ እኔ ሳስበው ሁሉም ይመሰልኛል ምክንያቱም በይ እድሜ ለውጥ ሳስበው ግን ጀሰት ሰበብኛ መሆን በጣም እጣላልሁ ማለተም የሰው ምክር እሰማለሁ ግን ውሳኔው የእርስ ነው. ውድቀትም ሆን መለውጠ ካመነኩበት አልፍራም እርምጃው የራሴ ነው ሁሉም ነገር በነበር እንዳማይቀር አምናለሁ ፣ማጣትማግኝት፣ መኑረ ፣ሞት መቀይራ መታመም መዳነ ብቻ ሁሉም ነገራላይ ተኩርት ቢኑራኝም አራተኛው የሚገልፅ ነኝ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔ ካአንተ ብዙ ትልውጪልሁ
አላህ ሰላምህ ያብዛው ወንደሚ
ስነ ስወድህ እኮ በምክናያት ነው
እድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ምርጤ እናመስግናለን
መቼም እየገረመኝ የተለያዩ ክሊፖችን አዳመጥኩኝ የሚገርመዉ የቃላት አጠቃቀምህ ድንቅ ተሰጦና እዉቀት ማርኮኛል ምን እንደምል አላዉቅም ብቻ አድንቄዋለሁ ስራህን ፈጣሪም ይርዳህ።
በጣም ተመችቶኛል ተባረክ
በጣም አመሰግናለሁ።
የ2ኛ የኔ ፀባይ ነው እልህ አለብኝ አሁን ያለሁበት ቦታ የደረስኩት በእልህ ነው
ግሩም አቀራረብ ነው።ከጋሞ ዞን
ትክክል ነህ እኔ በትምህርት ላይ ጎበዝ ነኝ ጥሩ ውጤትም አመጣለሁ ግን አንዳንዴ ሲያቅተኝ ተስፋ ቆርጣለሁ
1ኛ እና 3ኛ እኔን ይገልፀኛል
በርታልኝ ወንድሜ በየ ቀኑ ሳላዳምጥህ አላድርም ቢያንስ በቴሌግራም ጽሁፍህን አነባለሁ እውነት በጣም የህሊና እረፍት ነው፡፡ በርታ!!!!!!
ሰላም እህቴ በናትሽ የቴሌግርም ሊንኩን ላኪልኝ
አንድ የማላውቀውን ነገር ለማወቅለው የማልፈነቅለው ድንጋይ የለም ይሄ ጠባዬን በጣም ነው ምወደው
ለስራ ያለኝ አቋም ሌላ ነው ሰዎች ራሱ ይቀኑብኛል ሞራሌ 101% ነው
ትንሽ ትምህርት ላይ አውቀዋለው የማለት ቸልተኝነት አለብኝ እሱ ለማስተካከል እየጣርኩ ነው ኢንስፓየር ኢትዮጵያ ሁሌም ስለምታስታውሰን ከልብ አመሰግናለሁ።
በትክክል ኢኔ ዎረታኛ ነኝ ግን ታረደዉ ወንድሜ ስለ አንቴ ጌታን አመሰግናለሁ
እኔ ሁሉም ውስጥ በከፊል በከፊል እራሴን አግኝቻለሁ ። በጣም ወሳኝ ትምህርት ሰተህናል እናመሰግናለን!!
እናመሰግናለን ተባረክልን ወንድማችን እኔ 3ኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንቁ ለመሆን
የምጀምረው ሃሳብ ያኔ ማንነት ነዉ
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ! በትዳሬ ንቁ ነኝ ብዬ አስባለሁ አንዳንድ በማደርጋቸው ነገሮች ግን 'የትም ፍጭው.... 'ሳይሆን አይቀርም
አመሰግናለሁ ወርቅዬ አንተኮ ለእኔ በጣም ዎሳኝ ነህ
እኔ ተማር ነኝ ግን እንቅልፍ ዉስጥ ነኝ
አሁን አነኘዉ ራሴን
2 ena 4 lay alehubet እግዛብሄር ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለሁ ስነ ተባረኩ
በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ
Yetebareke Liji Ne Be geta Eyesus cerisso Fetsimo Yibareki በሳላምታ ዉስጥ ሌላ መንፈስ አለ አመሰግናለሁ ከልበ አሪፍ ትምህሪት ነዉ thanks። 2። የነ የምስላል
የተኛው እንደ ሆንኩ ራሴ ከመግለፅ ከኔ በላይ ፈጣሪ ያዉቀኛል እና ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
በመጀመሪያ ጥሩ ትምህርት ነው ወድጄዋለው ድንቅ ነህ እኔ እራሴን በሁለት ጸባይ አግኝቼዋለው አንደኛው የትም ፍጪው እና ንቁ ውስጥ ነኝ በጣም አመሰግናለው እራሴን እንዳውቅ እረድተህኛል
3🙏
እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ
ዛሬ የመጣህበት ሙድ በጣም አስደስቶኛል፡ ትልቅ ሰው ወይም አባቴ ቀስብሎ እየመከረኝ እይመሰለኝነው ያየውት! ጠና ሰላምና ደስታ ይብዛላቹ🙏 ዳኒንም እወዳለው🤍🤍🤍
Thans a lot 🙏,
bzu yemastekaklachew negeroch alu