መዳንም በሌላ በማንም የለም ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ ... ከኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሌላ የለምና!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 509

  • @samuelaynbahu8538
    @samuelaynbahu8538 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልኝ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @niselnisel9992
    @niselnisel9992 2 роки тому +1

    መምህር ቀለሂወት ያሰማልን

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን በጸሎት አስቡኝ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ደህናነን እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @adanechguetta2618
    @adanechguetta2618 2 роки тому +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን

  • @ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @xgfdff858
    @xgfdff858 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገንለአባታችንቃለህይወትንያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @yeshiayelemelaku9177
    @yeshiayelemelaku9177 2 роки тому +1

    እባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ብዙ እየተማርን ነው ወለተ መድህን እምላክን እመስግኑልኝ የተወለድኩበት ቀን ነው ልጄንም የወለድኩበት ቀን ነው ክብር ለሱ!!!

  • @alemtechema5747
    @alemtechema5747 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @gtrfcfgh595
    @gtrfcfgh595 Рік тому +1

    አሜን,አሜን,አሜን,ቃለ,ሕይወት,ያሠማልን

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @woitay2011
    @woitay2011 2 роки тому +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን፡ ጠማማ መንገድ የሄዱትን ገብቶዋቸዉ ይመለሱልን።

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 2 роки тому +1

    ቃለህይወትያሰማልን፡መምህር፡ይህየነፍስምግብ፡ለመናፍቃንብቻሳይሆን፡ለእኛም፡ወስጥላለነውነው፡፡ሁሌይህንጥቅስይዘውነውየሚጮኹትና፡መምህርረጅምዕድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጦዎት፡ኑርልነ፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ አባቴ ቃለህይዎት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት❤🥰🥰🙏

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 2 роки тому +1

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏❤️🇪🇹

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @monamabrat6396
    @monamabrat6396 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህ የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃላያሰማልን አበታችን

  • @asrat7515
    @asrat7515 2 роки тому +1

    መምህሬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን +++

  • @redietniguse6744
    @redietniguse6744 2 роки тому +1

    ትንቢተ ኤርምያስ 6÷16 ትምህት ብሰጡን አባታችን እድመና ጤና የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክሎት

  • @tiruwerkberla930
    @tiruwerkberla930 2 роки тому +1

    አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @etipia3081
    @etipia3081 2 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜንንንንን

  • @Andy-sh1ms
    @Andy-sh1ms 2 роки тому +1

    ይህ የሰማነው ስብከት ነገረ ክርስቶስን ብሎም ሚስጥረ ስላሴን የካደ ነው።ባለፈው የ1ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች 15 ያስተማሩት ትምህርት ተመችቶኛል።ወንጌል እንደ እግዘብሔር ቃል ሲሰበክ ደስ ይላል።

  • @ArA-nq4od
    @ArA-nq4od Рік тому +1

    አሜንንንንንንንን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +3

    1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 2 роки тому

    ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማን ኣሜን

  • @fitsummuluneh4913
    @fitsummuluneh4913 2 роки тому

    ቃለይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን አሜን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን :: በፀሎትዎት እስቡን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    የሉቃስ ወንጌል 1:30 መልአኩም እንዲህ አላት። ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።

  • @zolaab968
    @zolaab968 2 роки тому

    አሜን መምህር አንደበትህ ከማር ይጣፍጣል

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 2 роки тому +1

    አባታችን የእርሶን ትምህርት ስሰማ ፍሱም ሰላም ይሰማኛል ቃለህይወት ያሰማልኝ
    እግዚያብሔር ከርሶ ጋር ይሁን ::

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ቃል ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን ዉዴ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @tsedlaethopia4720
    @tsedlaethopia4720 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን
    በታችን እግዚአብሔር ያኑሪልን አይለዮት

  • @senayitlamesgen6152
    @senayitlamesgen6152 2 роки тому +1

    አሜን አሜን የማስተዋል ልብን ይስጠን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን እኛ እቁ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +1

    ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 роки тому

    ቃስስ መምህር ዘበነ ቃል ህይወትን የሰማሎት በጣም ደሰ ያሚል ትምህርት ነው ትክክል ነው እኛ ኦርቶዶክሰዊያን መደን በኢየሱስ ክርሰቶስ እንዴ ሆነ 100% እናምናሌን

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 2 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሉት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +1

    ኦሪት ዘዳግም 5:10 ፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም።

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @silabattube4137
    @silabattube4137 2 роки тому

    የኛ ልብ አርሥ ቃለህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይፍቱኝ።

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    ኦሪት ዘዳግም 5:8 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 роки тому

    Amen Amen Amen kalehywet yasemaln eku memrachn

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል ን መምህራችን የሰማነው የነፍስ ምግብ ያርግልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ኣረጋዊ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20 እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።

  • @aishakhaliefa1302
    @aishakhaliefa1302 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይባርኩኝ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጡሁ እግዚአብሔር በረከቱሁ ፀሎቱሁ አይለየኝ አባቴ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    የዮሐንስ ወንጌል 10:11 መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።

  • @hiermontesfaldet4834
    @hiermontesfaldet4834 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigusbelay7046
    @nigusbelay7046 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ። ያቆይልን አሜን ።

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!!!!

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 2 роки тому

    ግሩም ትምህርት ነዉ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን ትምህርቶት ሁልም እንክን የልለው ለኛ ግልፅ ሆኖ የማይገባንን ምስጥራቱን ሁሉ ትንትን አድርገው ስለምያስተምሩን አይደለም ለኛ ከኛ ውጭ ያሉትን ክጥፋት መንገድ እየተመለሱ ነው የእውነትን መንገድ እንድንጎዝ ሁልም ቀንክለልት የምተጉ አባታችን እርሷን የምመርቅ አደበት ያጥረኛል ልኡል እግዚአብሔር የልቧትን መሻት ሙሉ ይድርግሎት አሜን

  • @bizus6774
    @bizus6774 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @terfeterf6245
    @terfeterf6245 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    የዮሐንስ ወንጌል 1:14 ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።

  • @workineshhabaeshawt818
    @workineshhabaeshawt818 2 роки тому

    አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +1

    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21 እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +5

    ትንቢተ ኢሳይያስ 7:14 ፤ ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +1

    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    የማቴዎስ ወንጌል 11:27 ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።

  • @zamzamahmad3207
    @zamzamahmad3207 2 роки тому

    Amen amen Amen amen Amen

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +1

    የዮሐንስ ወንጌል 11:25 ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤

  • @israel9958
    @israel9958 2 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይጎብኘን፣ እኛ ገና ከመጽሐፍ ቅዱስአልተዋወቅንም፤ እንዲህ አይነት ከፍ ያለ ርዕስ ተነስቶ ብዙዎችን ወደእግዚአብሔር መንግስት ማምጣት ሲቻል ዘመኑን የማይመጥን የአሉባልታ መልዕክት ማስተላለፍ ለማንም አይጠቅምም፤ ነገር ግን ቃሉን በማጣመም ማቅረብ ሌላ መከራ ያመጣል እንጂ ማንንም አያንጽም።

  • @thismoment5138
    @thismoment5138 2 роки тому

    አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому +1

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
    አሜን 🙏🙏🙏

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +3

    የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:29 ጻድቅ እንደ ሆነ ካወቃችሁ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከእርሱ እንደ ተወለደ እወቁ።

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @molalgnberieemagn7167
    @molalgnberieemagn7167 2 роки тому

    ክብር ይግባትና እናታችን ድንግል ማርያም ሌሎች ልጆች አሏት ለሚሉ ትምሕርት ይሰጥ ።አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት።

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    የዮሐንስ ወንጌል 3:36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

  • @amarkaamr6960
    @amarkaamr6960 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜነን

  • @yigramfikadu6423
    @yigramfikadu6423 2 роки тому

    Amennnnnn qalheyewat yasemale mangst samayat yawarsilen!!!!!!!

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому

    ወደ ዕብራውያን 4:15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።

  • @semretkahsay8434
    @semretkahsay8434 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +3

    ወደ ዕብራውያን 4:14 እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።

  • @habtehaile2810
    @habtehaile2810 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን።

    • @yimeyirdaw8989
      @yimeyirdaw8989 2 роки тому

      ኘሮፋይል ላይ ያደረግሽው ስእል ልክ አይደለም መልእክቱም መለኮት ከስጋ ጋራ አልተዋሀደም የሚል ነው።

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 2 роки тому

    እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 роки тому

    amen amen amen Kal hiwet yasemalgne

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 2 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @mahletgulilat7511
    @mahletgulilat7511 2 роки тому

    Amen Amen Amen !!!

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን

  • @allgames7481
    @allgames7481 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን👏👏👏

  • @habtamuwoldu1154
    @habtamuwoldu1154 2 роки тому

    አሚን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 2 роки тому +2

    ወደ ዕብራውያን 4:16 እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።