Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ ዜማ ለሃይልዬ ከአሌክስ የተሰራ መሆኑን እ9አይደለም ማሰብ ....ሃይልዬ በነበረበት የእናት ሃዘን ውስጥ ለእናቱ ማስታወሻ ግጥም ሲፈልግ በተመሳሳይ ግዜ እናቱን የሸኘው አሌክስ ደመቀ አገኘውና የልቡን በልቡ ተናገረለት።ሁለተም ለእናቶቻቸው የልባቸውን የነገሩበት ያዜሙበት የተቀኙበት...ምርጥ ዜማ ነበር።ሃይልዬም ቀልሎና ደስ ብሎት የሰራው ስራ....
Are ye hayliye mistu nberech enatu adelechm
@@bekalutamene5699 እናቱ ናት ሰዉዬ
Menw kenat meslbh
@bekalutamene5699 tekkel nw yalkew 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማለት
እናቱ ከጎኑ የሌለችበት ሰው ብቻ ነው ይሄን ሙዚቃ የሚረዳው😢😢😢
በጣም!!😢😢
እኔ እረዳዋለሁ!
Betami aahhhhhhhhh
ወላጆቼ በጣም በልጅነቴ ሞተው ምን ይበላሉ ምን ይጠጣሉ ማን ያሳድጋቸዋል ብሎ ወዳጅ ዘመድ ሲጨነቅ ከድህነትም ከወላጅ ፍቅር ማጣትም ጋር የተፈጠርኩበትንም ዓላማ የማላውቅ የጨለማ ተጓዥ ነበርኩ ፈጣሪ ግን ወላጅ አልባ ሆኜ አስጠጋኽኝ ደሀ ነበርኩ አከበርከኝ በጥመት መንገድ ላይ ስደናበር ቅኑን መንገድ መራኽኝ ምስጋና ሁሉ ላንተ ነው የሚገባው ያ ረበል ዓለሚን አሁንም አልሀምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤️ላንቺ ደሥብሎኛል እንኩዋን አለፈ
እኔ እናቴ አለችልኝ እ/ር ይመሥገን ተለያይተንም ቢሆን ግን በህይወት እያለችልኝ ደስተኛ አድርጌ ለማኖር ስል ለኔ ብላ ያልሆነችው የላትም እኔም ለራሴ መኖር የምጀምረው እሷን በደስታ ስትኖርልኝ ነው ብየ እሷን ለማስደሰት በጣም እየጣርኩ ነው ፈጣሪ ይርዳህ በሉኝ ከዛ ምንም አይቆጨኝም ያኔ ነፍሴ ትረካለች
ጌታ ያሳካለህ❤
❤❤❤❤❤
fetare yerdak
Egzyber yirdak
You took it from my mouth, May the Almighty help us accomplish n live the wishes we've for our mom's!!! Zillions of AMEN 🙏🙏🙏
ከቲክቶክ ላይ ሰምቼ መጣሁ ለእናት እንደሆነ ስሰማ አመመመኝ እናቴ አለች ግን የምሞተው እሷ ስትሞት ነው አያርግባት የሁሉም እናት ትኑር
ለምንድነው እናቴ በህይወት እያለች ይሄን ዘፈን ስሰማ ልቤ በጣም የፈራው 😢
እኔም ተመሳሳይ ስሜት ይሰማኛል
❤❤❤❤የናት ነገር ስለሆነ ነዉ እማ😢
The same is true here, May The Almighty let our moms live long n help us reveal n live what we desire for them!!! Zillions of AMEN 🙏 🙌
Enem
እንደሚመስለኝ ያለብን ዉለታ አልከፍልናትም መሰለኝ እኔም ስጋት አለብኝ የአገሬ ልጆች😢
😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ማልቀስ ሰፈልግ ሰለናቴ ሁሌም ምሰማ ሙዚቃ የኔናት ኣድጌልሽ ነበርኩ እኮ ሞት ጨካኝ😢😢😢😢😢😢 ኡፍ😢
አይዞህ ብሮዬ በሷ ስም የሆነ ነገር አሰራላት😢
በዛ የልጅነት ንጹ ልቤ ትመጣለች እያልኩ ሳልሰለች የምጠብቃት ግን እያደኩ ስመጣ እንደማትመለስ ሲገባኝ እስካሁን በጣም የማለቅስላት እናቴን ያስታዉሰኛል ላትመለስ የሄደችዉን እናቴን ያስታዉሰኛል💔💔💔😭😭😭😭😭😭እዉነት የናትን ፍቅር አቶ ማደግ ከባድ ነዉ እስካሁን 💔💔💔አይ እማዬዬዬዬ 💔
😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢ከባድ ነው
Betam migerm engurguro enem enaten timetalech biye etebikat neber beteley simeshhh gin yelechim bihonim negem endihu sitebkat ameshalew
ከዘፈኑ ይልቅ የሁላቹሁ ኮሜት ያሳዝነኛል ልቤ ያነባል😩😭😭😭…..ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን
እናታችንን በእይወት እያለች ማድረግ ያለብንን ነገር አለማድረጋችን የሚቆጭ ነገር የለም ያገበግባል
የእናት ነገር የእግር እሳት
የእኔ እናት በሂወት አለች ግን ዜማው አጥንት ነው የሚሰብረው ህመም አለው 😢😢
Yene wud abat hulem tinafkegnaleh ante balemenorh hywete temesekaklual lemiyayegn sew destegna emeslalew gn weste tesebrual abate yegodelebgnen yemawkew ene negnነፍስክ በሰላም ትረፍልኝ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
I’m just crying when i hear this lovely music
እናቴ በህይወት አለች ግን ደግሞ እንደዛ ደክማ ተንከራታ አሳድጋኝ አሁን ላይ ለእናቴ ምንም ነገር ማድረግ ባለመቻሌ በጣም ያስለቅሰኛ ሸክም ሆኖ መኖር እስከመቼ ድረስ እግዚአብሔር ሆይ😭😭😭😭😭 እናቴ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
አይዞን ያልፋል
የኔምርጥ የ90ዎቹ
ይህ ሙዚቃ በሞት ለተለየ ብቻ ሳይሆን በሕይወት እያሉም በተለያየ መንገድ ተነጣጥለው በፀፀት ለሚለበለቡት ይሆናል
ይሄን “መዝሙር”2017 የሚያዳምጥ እንደኔ የጎደለበት 😢😢
አለሁልሽ ወንድምሽ እዚ ጋር😢
የእኔ ውብ እናት ሳላውቅሽ ትናፍቂኛለሽ 😢😢😢 በብዙ ምክንያት ትናፍቂኛለሽ ይህንን ሙዚቃ ስሰማው ሁሌ አለቅሳለሁ አጠገቤ ብትሆኝልኝ ምኞቴ ነበር እናቴ
በጣም ነው የሚረብሸኝ ይህ ሙዚቃ ሁሌም አዲሰነው ለኔ
ሀይሌ አንተ ለኔ የውስጤን መናገርያ መሳሪያዬ ነህ የፈንዳውበት ጊዜ ነበርና መቼም አልረሳም
ማንም ሰው ሊረዳክ አይችልም እናት ግን ቃል ሳታወጣ ይገባታል የፈለከው ነገር እናት ከሌለች ምን ግዜም ባዶ ነክ ምን አለ ፈጣሪ ታምር ብሰራልኝ አንዴ እናቴ ብታ የኝ ሁሉም ነገር እንደ ደከመኝወ እናት ትኑር
የ90 ዎች ምርጦች
እሄ ዘፈን ሀይልዬ እናቱ ስትሞት የተሰጠው ግጥም ነው
እንዴት አወቅሽ
lik nesh
HAILY AYDELEM Alex ye mibal Ye Musica getem tsehafe enatu setemot yechafewu newu
Ena
አባቴ በሰላም እረፍልኝ ሁሌም እወድካለው የኔ አባት
እማ እንዴት እንደምትናፍቂኝ!! ኡፍፍ...አንጀቴ ጉትት ሲል ይታወቀኛል።
በድንገት ላጣሁሽ ታናሽ እህቴ እግዚአብሔር ነፍስሽን በሰላም ያሳርፋት። ዛሬ ይህን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ሳያቋርጥ ለረጅም ሰዓት ፈሰሰ።
I wish I did something for my mother with my first sallery but she passed away when I was in high school......😢
የእኔ ተናፋቂ እናት ሁሌም እናፍቅሻለሁ💔💔
እናቴ ሳላውቅሽ ትናፊቅኛለሽ ❤❤❤ 😢😢😢 በብዙ ምክንያት
የእናት ነገር
እህ..!!
Leke enedany. Menale leanede kane enekane bayewatee
የኔ ምርጥ ምርጫ!
እናት ስትቀበር ከማየት በላይ ምን ሊከብድ ይችላል ለኔዋ ውድ እናት ነው የተዘፈነው በሰማውት ቁጥር ባለቅስ ባለቅስ አይወጣ ሁሌም ትናፍቀኛለች ለኔ የከፈለችው ዋጋ ሳስበው ታሳዝነኛለች የእግር እሳት በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የስደት ጓደናዬን ሁሌም በልቤን ውስጥ ትኖራለሽ😭😢💔💔💔
እንዴ እኔ እናቱ ከጎኑ የለለችውና ሁልጊዜ በሀዘን የሚሰቃይ ብቻ ያዳምጠው😢😢
Who is here after tiktok❤
የእናት ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነብሲሺን በገነት ያኖረው የ ኔ እናት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀይልዬ ጥሩ ድምፃዊ ነው በሀዘኑ አዝኛለሁ
ፈጣሪ ሆይ እናቴና ማስደስትበት አቅም ስጠኝና እሱዋን ስቃ ልይ እማ ኑሪልኝ እኔም አኔም ልድረስልሽ
ምርጥ ስራ አሌክስ እናመሰግናለን
የኔ ህይወት እናቴ ኡፍፍፍ ጠቃጠልኩሽ
Enaten matat yemayden kusel new betam yamal betam nafkagnalech
እናቴ ለዘላለም ልቤ ውስጥ ነሽ
የማይ ስለቸኝ ዘፈን የምወዳትን ጓደኛዬን ያስታውሰኛል 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
የእናት ሞት ልብ ይሰብራል
ሁሌም ለምወዳት 💝ለምትናፍቀኝ 🥲እህቴ 💔🖤ማስታወሻዬ 🥲ነብስሽ ሰላም ትረፍ 😢💔❤እየናፈቅሽኝ ሳንተያይ ተለያየን 🥲የዘላለም እሳት ነው አንችን ማጣት 💔ትዝታሽ ግን ሁሌም አብሮኝ አለ 💝
የእናት ነገር ቢነገር ቢነገር
😢💔
Mekusalll bechaaa newu nurachinnn uffffffdd
እኔ ደሞ በጣም በጣም የምወዳት አክስቴን ያጣኹ ጊዜ ኹሌ አዳምጠዋለኹ አኹንም ድረስ ታቃጥለኛለች 2007 ዛሬም ድረስ በሳምን ቢያንስ አንዴ እስማዋለኹ ከ10አመት በኋላ እያለቀስኩ እሰማዋለው
እንደኔ ለናት የተዜመ መሆኑን ሲያውቅ የበለጠ የወደደው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በቃኝ ከዚህ በላይ ይህን ዘፈን አልሰማም
ፀፀት ብቻ😭😭😭💔
የ 90ዎቹ ትዝታችን
እናቴ አጅጋይሁ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን የናት ሞት ከባድ ነው በአል በመጣ ቁጥር ይከፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭
enem endezaw
አባዬ ናፍቀኸኛል😢😢
ስብርብር ነው የምለው በሰማውት ቁጥር 💔💔💔💔💔
ኡፍፍፍፍፍፍ እህህህህህ😢😢😢😢😢
Anena yamesamangi samet eytsemashi newu mekusela metakez mazen bechanginet
Enate erejm edme ketena gar amlak ystlgne dngl mariyam ttebkshe ewdshalew nurilgne yemenire mkniyat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናለ እናት 100 ሆና ብትፈጠር ? 😢😢 የእናት የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል አሉ ይሄው አሁን ገባኝ 😢😢 ምን አለበት እግዚአብሔር ከእኔ እድሜ ላይ ቀንሶ ለእናቴ በሰጠልኝ ..😌😌
እናቴ 😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ አልወጣልሽ አለኝ እናቴ በሰላም እረፊልኝ ሁሌም 😢😢😢😢😢እወድሻለሁ
እኔ ለአባቴ እንደ እግር እሳት ያቃጥለኛል😢😢😢
Enem ufffff
ሀይልዬ እጅግ የምወደው ድምፃዊ ግን ከመድረክ ጀርባ ምንም ነው ግን ስራዎቹን እወድለታለው
እንደዬ ናፈቅሽኝ❤❤❤
ስወደው፡ይሄ፡ሙዚቃ፡የፈነዳሁበት፡ነው
Yehie enatun be mot letenetek Hulu mastawesha new thank you! 😧😧😧
የኔ ውድ አባት ሁሌም እውደካለው
Eyalakesku nawu yechareskut 😢😢😢😢😢
ትርጉሙ ጥልቅ ነው
የኔ እናትየኔ ናፍቆት 💔💔
እማ ሁልጊዜም በልቤ ውስጥ ትኖሪያለሽ ስብራቴ😢😢😢😢😢
ዘፈኑን። ወድጀዋለው
Tnx
😭😭😭😭😭
Nafkshgale Yeny wud ayaty😭🕊🕊🕊
I really love Hailye's songs !!!!
😭😭😭😭ምናለ ለሞት ሸማግሌ አማላጀ ቢላክ አባቴ ይናፍቀኛል
😭😭😭😭 Enate🤱
Enem emegalw gen men yargal zegeyeto vebag😢😢😢😢😢😢
@@RihannaTijane 😭😭😭😭
@@Kidste-q1k 😭😭😭
sorry 😢Mom I Missed you so mauch you always be in my heart የኔ ድክመቴ ነሽ 😢💔🕊🕊🕊🕊
የኔ ናፍቆት እናቴ💔💔
ፈጣሪይ ይርዳህ❤❤❤
እናቴ ሙታነዉ አለ የዘፍንኩት አሰለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢
እናቴ እንግዳዬ
ያሳዝናል እናቶቻችን ያቆይልን እናት ከሌለች ሂወት ባዶነዉ
አባ እቴ ነብሳቹ በሰላም tiref 😢😢😢😢😢😢
bezi mdr lay kemaytayew nefsat jemro hulum enat alew enatn kfu aynkat.
i can't control my tears may your soul rest in peace dear mama
ዬኔ አደኞች የ9ናዎቹ❤❤❤❤
Enate moteshal mn mareg chilalew lijochishin ekebakebalw...tegebegebkugn enate hiweten nexeqishign
Munyyyye afnchaye hundred amet reqet yasghetal..bezuryaw wurrwna ywurre drama kale..endmiyashetw yirqal enew metalew habbtiye
እቴትዬ የኔ እናት ተቃጠልኩ
😂😂😂😂😂😂የኔ ሞገስ አፈረ ውስጥ ሳይሆን ልቤ ውስጥ ቀብሬሀለሁ ታናሼ ወንድሜ እፍእእእፍፍፍፍ
እውነት ነው ሲርቅብኝ ድምፅሽ ከ ጆሮዬ እኔው መጣሁ ካለቀጠሮዬ::
ለ እናቱ እነደሆነ የፃፈው ገጣሚው ከ ቲክቶክ ስሰማ ድጋሚ ልሰማ መጣሁ
እኔም እንዳተው
የእኔ ውድ አያት 😢😢
እሚገርም ነው መልክቱ ዛሬ ነው የተገለፀልኝ
Long live to all ethiopian moms ❤
😭😭😭😭😭 emukaye
❤❤❤❤🎉love zs song
Bezih zema nefisiemenekat yejemerew Emayen katahu behuala new. Zare lay be ken 10 gize misemaw zema new.
Respect 😢😢😢
lenate mehon akategni eko getaye erdagni lesa bleh🙏🙏
😭😭😭😭😭 titiyey my mom
zare enati 349 day keteahat😥😥😥😥
እናቴ የእግር እሳቴ😢😭😭😭
Enanaye hulem tenafkigialshi ayate ke enatm ke abatm belay honsh asadgeshigie wondmye eyalshi metetrigie nafkgie😢😢😢
Enate yalanchi kebad 😢😢😢 hulum ngr yasetelal ya enat
እናቴ 😭😭😭
I lost mom 3yrs ago. Very sad
እናቴ ናፈቅሽኝ 😢😢😢ሞት ነጠቀኝ😢😢😢😢😢😢😢
Enaten katahugn bohala hulum sawoch endet endarakugn sasib betam naw mikefagn
Wow hayily
ይህ ዜማ ለሃይልዬ ከአሌክስ የተሰራ መሆኑን እ9አይደለም ማሰብ ....ሃይልዬ በነበረበት የእናት ሃዘን ውስጥ ለእናቱ ማስታወሻ ግጥም ሲፈልግ በተመሳሳይ ግዜ እናቱን የሸኘው አሌክስ ደመቀ አገኘውና የልቡን በልቡ ተናገረለት።ሁለተም ለእናቶቻቸው የልባቸውን የነገሩበት ያዜሙበት የተቀኙበት...ምርጥ ዜማ ነበር።ሃይልዬም ቀልሎና ደስ ብሎት የሰራው ስራ....
Are ye hayliye mistu nberech enatu adelechm
@@bekalutamene5699 እናቱ ናት ሰዉዬ
Menw kenat meslbh
@bekalutamene5699 tekkel nw yalkew 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማለት
እናቱ ከጎኑ የሌለችበት ሰው ብቻ ነው ይሄን ሙዚቃ የሚረዳው😢😢😢
በጣም!!😢😢
እኔ እረዳዋለሁ!
Betami aahhhhhhhhh
ወላጆቼ በጣም በልጅነቴ ሞተው ምን ይበላሉ ምን ይጠጣሉ ማን ያሳድጋቸዋል ብሎ ወዳጅ ዘመድ ሲጨነቅ ከድህነትም ከወላጅ ፍቅር ማጣትም ጋር የተፈጠርኩበትንም ዓላማ የማላውቅ የጨለማ ተጓዥ ነበርኩ ፈጣሪ ግን ወላጅ አልባ ሆኜ አስጠጋኽኝ ደሀ ነበርኩ አከበርከኝ በጥመት መንገድ ላይ ስደናበር ቅኑን መንገድ መራኽኝ ምስጋና ሁሉ ላንተ ነው የሚገባው ያ ረበል ዓለሚን አሁንም አልሀምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤️ላንቺ ደሥብሎኛል እንኩዋን አለፈ
እኔ እናቴ አለችልኝ እ/ር ይመሥገን ተለያይተንም ቢሆን ግን በህይወት እያለችልኝ ደስተኛ አድርጌ ለማኖር ስል ለኔ ብላ ያልሆነችው የላትም እኔም ለራሴ መኖር የምጀምረው እሷን በደስታ ስትኖርልኝ ነው ብየ እሷን ለማስደሰት በጣም እየጣርኩ ነው ፈጣሪ ይርዳህ በሉኝ ከዛ ምንም አይቆጨኝም ያኔ ነፍሴ ትረካለች
ጌታ ያሳካለህ❤
❤❤❤❤❤
fetare yerdak
Egzyber yirdak
You took it from my mouth, May the Almighty help us accomplish n live the wishes we've for our mom's!!! Zillions of AMEN 🙏🙏🙏
ከቲክቶክ ላይ ሰምቼ መጣሁ ለእናት እንደሆነ ስሰማ አመመመኝ እናቴ አለች ግን የምሞተው እሷ ስትሞት ነው አያርግባት የሁሉም እናት ትኑር
ለምንድነው እናቴ በህይወት እያለች ይሄን ዘፈን ስሰማ ልቤ በጣም የፈራው 😢
እኔም ተመሳሳይ ስሜት ይሰማኛል
❤❤❤❤የናት ነገር ስለሆነ ነዉ እማ😢
The same is true here, May The Almighty let our moms live long n help us reveal n live what we desire for them!!! Zillions of AMEN 🙏 🙌
Enem
እንደሚመስለኝ ያለብን ዉለታ አልከፍልናትም መሰለኝ እኔም ስጋት አለብኝ የአገሬ ልጆች😢
😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ማልቀስ ሰፈልግ ሰለናቴ ሁሌም ምሰማ ሙዚቃ የኔናት ኣድጌልሽ ነበርኩ እኮ ሞት ጨካኝ😢😢😢😢😢😢 ኡፍ😢
አይዞህ ብሮዬ በሷ ስም የሆነ ነገር አሰራላት😢
በዛ የልጅነት ንጹ ልቤ ትመጣለች እያልኩ ሳልሰለች የምጠብቃት ግን እያደኩ ስመጣ እንደማትመለስ ሲገባኝ እስካሁን በጣም የማለቅስላት እናቴን ያስታዉሰኛል ላትመለስ የሄደችዉን እናቴን ያስታዉሰኛል💔💔💔😭😭😭😭😭😭እዉነት የናትን ፍቅር አቶ ማደግ ከባድ ነዉ እስካሁን 💔💔💔አይ እማዬዬዬዬ 💔
😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢ከባድ ነው
Betam migerm engurguro enem enaten timetalech biye etebikat neber beteley simeshhh gin yelechim bihonim negem endihu sitebkat ameshalew
ከዘፈኑ ይልቅ የሁላቹሁ ኮሜት ያሳዝነኛል ልቤ ያነባል😩😭😭😭…..ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን
እናታችንን በእይወት እያለች ማድረግ ያለብንን ነገር አለማድረጋችን የሚቆጭ ነገር የለም ያገበግባል
የእናት ነገር የእግር እሳት
የእኔ እናት በሂወት አለች ግን ዜማው አጥንት ነው የሚሰብረው ህመም አለው 😢😢
Yene wud abat hulem tinafkegnaleh ante balemenorh hywete temesekaklual lemiyayegn sew destegna emeslalew gn weste tesebrual abate yegodelebgnen yemawkew ene negn
ነፍስክ በሰላም ትረፍልኝ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
I’m just crying when i hear this lovely music
እናቴ በህይወት አለች ግን ደግሞ እንደዛ ደክማ ተንከራታ አሳድጋኝ አሁን ላይ ለእናቴ ምንም ነገር ማድረግ ባለመቻሌ በጣም ያስለቅሰኛ ሸክም ሆኖ መኖር እስከመቼ ድረስ እግዚአብሔር ሆይ😭😭😭😭😭 እናቴ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
አይዞን ያልፋል
የኔምርጥ የ90ዎቹ
ይህ ሙዚቃ በሞት ለተለየ ብቻ ሳይሆን በሕይወት እያሉም በተለያየ መንገድ ተነጣጥለው በፀፀት ለሚለበለቡት ይሆናል
ይሄን “መዝሙር”2017 የሚያዳምጥ እንደኔ የጎደለበት 😢😢
አለሁልሽ ወንድምሽ እዚ ጋር😢
የእኔ ውብ እናት ሳላውቅሽ ትናፍቂኛለሽ 😢😢😢 በብዙ ምክንያት ትናፍቂኛለሽ ይህንን ሙዚቃ ስሰማው ሁሌ አለቅሳለሁ አጠገቤ ብትሆኝልኝ ምኞቴ ነበር እናቴ
በጣም ነው የሚረብሸኝ ይህ ሙዚቃ ሁሌም አዲሰነው ለኔ
ሀይሌ አንተ ለኔ የውስጤን መናገርያ መሳሪያዬ ነህ የፈንዳውበት ጊዜ ነበርና መቼም አልረሳም
ማንም ሰው ሊረዳክ አይችልም እናት ግን ቃል ሳታወጣ ይገባታል የፈለከው ነገር እናት ከሌለች ምን ግዜም ባዶ ነክ ምን አለ ፈጣሪ ታምር ብሰራልኝ አንዴ እናቴ ብታ የኝ ሁሉም ነገር እንደ ደከመኝወ እናት ትኑር
የ90 ዎች ምርጦች
እሄ ዘፈን ሀይልዬ እናቱ ስትሞት የተሰጠው ግጥም ነው
እንዴት አወቅሽ
lik nesh
HAILY AYDELEM Alex ye mibal Ye Musica getem tsehafe enatu setemot yechafewu newu
Ena
አባቴ በሰላም እረፍልኝ ሁሌም እወድካለው የኔ አባት
እማ እንዴት እንደምትናፍቂኝ!! ኡፍፍ...
አንጀቴ ጉትት ሲል ይታወቀኛል።
በድንገት ላጣሁሽ ታናሽ እህቴ እግዚአብሔር ነፍስሽን በሰላም ያሳርፋት። ዛሬ ይህን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ሳያቋርጥ ለረጅም ሰዓት ፈሰሰ።
I wish I did something for my mother with my first sallery but she passed away when I was in high school......😢
የእኔ ተናፋቂ እናት ሁሌም እናፍቅሻለሁ💔💔
እናቴ ሳላውቅሽ ትናፊቅኛለሽ ❤❤❤ 😢😢😢 በብዙ ምክንያት
የእናት ነገር
እህ..!!
Leke enedany. Menale leanede kane enekane bayewatee
የኔ ምርጥ ምርጫ!
እናት ስትቀበር ከማየት በላይ ምን ሊከብድ ይችላል ለኔዋ ውድ እናት ነው የተዘፈነው በሰማውት ቁጥር ባለቅስ ባለቅስ አይወጣ ሁሌም ትናፍቀኛለች ለኔ የከፈለችው ዋጋ ሳስበው ታሳዝነኛለች የእግር እሳት በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የስደት ጓደናዬን ሁሌም በልቤን ውስጥ ትኖራለሽ😭😢💔💔💔
እንዴ እኔ እናቱ ከጎኑ የለለችውና ሁልጊዜ በሀዘን የሚሰቃይ ብቻ ያዳምጠው😢😢
Who is here after tiktok❤
የእናት ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብሲሺን በገነት ያኖረው የ ኔ እናት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀይልዬ ጥሩ ድምፃዊ ነው በሀዘኑ አዝኛለሁ
ፈጣሪ ሆይ እናቴና ማስደስትበት አቅም ስጠኝና እሱዋን ስቃ ልይ እማ ኑሪልኝ እኔም አኔም ልድረስልሽ
ምርጥ ስራ አሌክስ እናመሰግናለን
የኔ ህይወት እናቴ ኡፍፍፍ ጠቃጠልኩሽ
Enaten matat yemayden kusel new betam yamal betam nafkagnalech
እናቴ ለዘላለም ልቤ ውስጥ ነሽ
የማይ ስለቸኝ ዘፈን የምወዳትን ጓደኛዬን ያስታውሰኛል 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
የእናት ሞት ልብ ይሰብራል
ሁሌም ለምወዳት 💝ለምትናፍቀኝ 🥲እህቴ 💔🖤ማስታወሻዬ 🥲ነብስሽ ሰላም ትረፍ 😢💔❤እየናፈቅሽኝ ሳንተያይ ተለያየን 🥲የዘላለም እሳት ነው አንችን ማጣት 💔ትዝታሽ ግን ሁሌም አብሮኝ አለ 💝
የእናት ነገር ቢነገር ቢነገር
😢💔
Mekusalll bechaaa newu nurachinnn uffffffdd
እኔ ደሞ በጣም በጣም የምወዳት አክስቴን ያጣኹ ጊዜ ኹሌ አዳምጠዋለኹ አኹንም ድረስ ታቃጥለኛለች 2007 ዛሬም ድረስ በሳምን ቢያንስ አንዴ እስማዋለኹ ከ10አመት በኋላ እያለቀስኩ እሰማዋለው
እንደኔ ለናት የተዜመ መሆኑን ሲያውቅ የበለጠ የወደደው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በቃኝ ከዚህ በላይ ይህን ዘፈን አልሰማም
ፀፀት ብቻ😭😭😭💔
የ 90ዎቹ ትዝታችን
እናቴ አጅጋይሁ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን የናት ሞት ከባድ ነው በአል በመጣ ቁጥር ይከፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭
enem endezaw
አባዬ ናፍቀኸኛል😢😢
ስብርብር ነው የምለው በሰማውት ቁጥር 💔💔💔💔💔
ኡፍፍፍፍፍፍ እህህህህህ😢😢😢😢😢
የ 90ዎቹ ትዝታችን
Anena yamesamangi samet eytsemashi newu mekusela metakez mazen bechanginet
Enate erejm edme ketena gar amlak ystlgne dngl mariyam ttebkshe ewdshalew nurilgne yemenire mkniyat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናለ እናት 100 ሆና ብትፈጠር ? 😢😢 የእናት የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል አሉ ይሄው አሁን ገባኝ 😢😢 ምን አለበት እግዚአብሔር ከእኔ እድሜ ላይ ቀንሶ ለእናቴ በሰጠልኝ ..😌😌
እናቴ 😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ አልወጣልሽ አለኝ እናቴ በሰላም እረፊልኝ ሁሌም 😢😢😢😢😢እወድሻለሁ
እኔ ለአባቴ እንደ እግር እሳት ያቃጥለኛል😢😢😢
Enem ufffff
ሀይልዬ እጅግ የምወደው ድምፃዊ ግን ከመድረክ ጀርባ ምንም ነው ግን ስራዎቹን እወድለታለው
እንደዬ ናፈቅሽኝ❤❤❤
የእናት ነገር
ስወደው፡ይሄ፡ሙዚቃ፡የፈነዳሁበት፡ነው
Yehie enatun be mot letenetek Hulu mastawesha new thank you! 😧😧😧
የእናት ነገር
የኔ ውድ አባት ሁሌም እውደካለው
Eyalakesku nawu yechareskut 😢😢😢😢😢
ትርጉሙ ጥልቅ ነው
የኔ እናት
የኔ ናፍቆት 💔💔