Abebe Teka (Amognal) አበበ ተካ (አሞኛል) New Hot Ethiopian Music LYRICS 2014 ‎@Hope Music Ethiopia ‎ ‎

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 262

  • @KenzMobile-vs3gb
    @KenzMobile-vs3gb 2 місяці тому +122

    🌼🌼ማነው አንደኔ 2017 የሰማዉ እሄን ሙዚቃ የምታዳምጡ 2017ያናንተ ትሁን ወደ ጥሩ ግዜ የምንሽጋገርበት ያርግልን ❤️

  • @mahmueddawed2262
    @mahmueddawed2262 3 роки тому +118

    ስለ ፍቅር መዝፈን የሚችሉ ብዙ ዘፋኞች አሉ ፍቅርን መዝፈን የምትችል ግን አንተ ነህ ምክኒያቱም ፍቅርን ኖረህ እንጂ ሰምተህ አልዘፈንክም አቤ አንተ እራስህ ታመኛለህ

  • @Mengst420
    @Mengst420 14 днів тому +4

    አቤን ሳስብ ብዙ ነገሮች ወደ
    ልጅነት ግዜየ እመለሳለሁ የሰው ልጅ ስንትስ ዓመት በዝች ዓለም ይኖራል ሁሉም መጥቶ ለመሄድ ይሮጣል
    ሰው እንዲህ ነው ኖሮ ኖሮ ለመኖር የሚሄድ የእግዚአብሔር ፍጡር ደግነቱ ብርታት ሺንፈቱ ድካም ጥረቱ የህይወት ዘመን ስራው ግን በዝች ዓለም
    የትውልድ ቅብብል እየተወራረሰ ይኖራል አቤ ስለ አንተ ከጓደኞቸ ጋ ስናወራ ሁሌም ምን እንደምልክ
    ታውቃለህ የዋሁ ብላቴና ባለበት ሰላም ሁን
    አንዳንድ ነገሮች ይገርሙኛል አቤ ጤናህ ይመለስልህ

  • @SalamSalam-ze4gr
    @SalamSalam-ze4gr 5 років тому +137

    ምርጥ ሰዉ የእዉነተኛ ፍቅር ትርጉም ነክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አቤ

  • @JemilNgues
    @JemilNgues 2 місяці тому +28

    ያላፈቀረ ሰው እኮ የምር ጤነኛ ነው ፍቅር እኮ የማይድን በሽታ ነው😢😢

  • @MuluneshYalewMuluneshYalew
    @MuluneshYalewMuluneshYalew 4 місяці тому +77

    አሞኛል የምር አሞኛል ከማይወደኝ ሰው ፍቅር ይዞኛል 😢😢😢

    • @Makdii-zr6br
      @Makdii-zr6br 4 місяці тому +1

      አይዞን 😢😢😢😢

    • @ZeybaZeyba-mv1ke
      @ZeybaZeyba-mv1ke 4 місяці тому +2

      እኔም የምር

    • @nournour7187
      @nournour7187 2 місяці тому +1

      Me tooo😭😭😭😭😭

    • @Eiman-bd3nr
      @Eiman-bd3nr 2 місяці тому +4

      ወላሂ አኔም ለብቻየ እየተሰቃየሁ ነው💔

    • @MuluneshYalewMuluneshYalew
      @MuluneshYalewMuluneshYalew 2 місяці тому +1

      አይዞህ ለአንተ ካላት የትም አትሔድም❤

  • @alhmdlheforeverything6685
    @alhmdlheforeverything6685 4 роки тому +62

    ፍቅርን ከመዝፈን ባለፈ የኖረው ቡቸኛው አርቲስት አከቡርሀለው አቤ

  • @ssree6910
    @ssree6910 2 роки тому +16

    እንደ አቤ እና አክሊሉ ስዩም የፍቅርን ጥግ ያሳየን የለም አቤ የፍቅር ተምሳሌት ረጅም አድሜና ጤና አመኝልሃለሁ የሰፈሬ ልጅ 🥰🥰🥰 ❤️❤️❤️

  • @kirubeltub8776
    @kirubeltub8776 11 місяців тому +2

    የመጨረሻ ፍቅረኛዬን የተሰናበትኩበት ።የምር ግን ከተለያየን ከአመት ከወራት በሃላ ራሱን አጥፍቶ እንዳለፈ አየው።የኔ ዛሬም ሞቼም አፈቅርካለው ያልኩት ቃሌናት።እስክሞት አፈቅርሃለሁ።ነብስህን ይማርልኝ።

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh Рік тому +3

    ህመሜ ነህ ማርያምን ትለይብኛለህ😭 አባቴ ይሙት ይኑር አላቅምግን አንተን ሙዚቃ እንደሚወድሰማሁ

  • @EyarusAbereha
    @EyarusAbereha 9 місяців тому +5

    ፍሬውየ ነብስክን በገነት ያኑርክ የልጀ አባት

  • @asteradem8823
    @asteradem8823 2 роки тому +16

    ❤❤❤😢😢😢አሞኛል...በጣም የማይሆን ፍቅር ይዞኛል....

  • @DagimlalishoDagimlalisho-y6s
    @DagimlalishoDagimlalisho-y6s 29 днів тому +3

    ምን አይነት ሙዚቃ ነው
    በስመአብ 🙏 አቤ እድሜና ጤና ተመኘውልህ😢😢😢😢😢😢
    𝐃𝐚𝐠𝐢 ነኝ ከ 𝐇𝐚𝐰𝐚𝐬𝐚𝐚𝐚𝐚𝐚𝐚 ::

    • @DagimLalisho
      @DagimLalisho 11 днів тому

      አዋሳዎች እንወዱሃቹአለን❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 років тому +25

    አምጣልኝ አለኝ አንቹን
    የፍቅር ቤቴን ጌጤን
    አቤ ... አንተ የ ፍቅር ኦክስጅን ነህ
    ከ እርጋታህ ጋር
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ & ከ ጤና
    ጋር ይስጥህ ወንድም አለም... እመቤቴ
    ጨርሳ ምራህ ይሄንን ድምፅህን.. በቅርብ
    ያስማን አሜን... አቤ ድምፅህ.. ከለሩ
    ቅላፄው ... ከ ጉረሮው ሲወርድ ሲወጣ
    እኩል ነው... የ መንሽራተት ድምፅ እንኩዋን
    የለውም ... ይሄን ወገናችን በእውነት.. ሳፓርት
    ማረግ አለብን... 😍😍😍💚💛❤️👌👈
    ኢትዮጵያዊነት ከ ዘር በላይ ነው!!!

  • @gechderbmekonngechderb8649
    @gechderbmekonngechderb8649 3 місяці тому +12

    ከባድ የልብ ህመም ዉስጥ ሆኘ search ሳደርግ ይሄን ሳገኝ ትንሽ እፎይ አልኩ 😴

  • @samri591
    @samri591 3 роки тому +12

    ምርጥ ፍቅርን ሚገልፅ ሙዚቃ አንደኛ ነክ አቢዬ

  • @ብሩክየማርያምልጅ
    @ብሩክየማርያምልጅ Місяць тому +4

    የምር ነው ምላቹ በጣም ከፍቶኛል በኑሮዬ ደስተኛ አይደለውም 😢😢 😢 በዛ ላይ ከእኔ ጋር ከማይዘልቅ ሰው ፍቅር ይዞኛል😢😢

    • @EzedinNeja
      @EzedinNeja Місяць тому

      your problem need ur solution not social attention [BRO]

  • @GgGg-eu5xb
    @GgGg-eu5xb Місяць тому +1

    አቤት ስወደው ተጋብዤ ነው የሠማሁት😢😢😢ሳልሠማው አላድርም ጭራሽ😢😢😢😢

  • @robizemikael1177
    @robizemikael1177 2 роки тому +3

    የፍቅር ጥግን የሚያሳይ ሙዚቃ አቤ ትችላለህ 😍😍😍🙄🙄🙄

  • @BirtukanBekele-k2p
    @BirtukanBekele-k2p 6 днів тому

    ቆይ መቼ ይሁን ይሄንን ዘፈን መስማት የምተወው 😢😢

  • @ሀዩየደሴዋ
    @ሀዩየደሴዋ 2 роки тому +6

    ለካ ማፍቀር ብቻ በቂ አይደለም ደናሁን ፍቅርየ

  • @SaadaWseen
    @SaadaWseen Місяць тому

    በጣም የምወደዉ ዘፈን አሞኛል ብየም አላስብኩም ዉስጤ አድረነገር ይሰማኛል

  • @mekilove7134
    @mekilove7134 3 роки тому +10

    የእኔ ፍቅርርርርር 2009 ስኡድ እንደገባሁ ሳይመስለኝ ደህና ሁን ሳልልህ ይህንን ዘፈን ስሙው ብለኸኝ ነበር እናም ዛሬ የፍቅርን ትርጉም ሳውቀው ለካ ልዩነበርክ ለእኔ ዛሬም ወደፊትም ውደታየ አይቀየርም የእኔ የዋህ ትለያለህ ከወንዶች M,A

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 Рік тому +2

    Abye adnakih negn libe tiru echi alem lendante aynt yewah ena afkari sew Athonm ekuanm endezih aynet lib Seteh beday kemehon tebeday mehon yshalal Egziyabher yksal ena melkamun temegnehulh enem ❤❤❤❤❤❤bizu tizta alegn ke Ethiopia asmera

  • @ቤቲነኝየእናቴናፍቂ
    @ቤቲነኝየእናቴናፍቂ 4 роки тому +8

    ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭ትዝታ ልውጠኝ ነው አረ😭😭😭😭

  • @ROTES1991
    @ROTES1991 Рік тому +5

    Forever painful 💔 Abebe teka one of my favourite singer 👨‍🎤 from 🇪🇷 🇪🇷

  • @እማብለኔየማይሺእዳይኔ

    ትዝታ አለብኝ አቤ

  • @soledw3037
    @soledw3037 Місяць тому

    አይ ሊቢያ በፈርጆች አቆጣጠር 2015 እህን እየሰማን ስንቱን ስቃይ አሳለፍነውወንደሞቻችን ስታርዱ ከዘው ነበርኩ😢😢😢😢

  • @wondwossenbogale2221
    @wondwossenbogale2221 2 місяці тому +1

    ይሄን ሙዚቃ እንደኔ የሚወደው

  • @YonatanChuna
    @YonatanChuna 2 місяці тому +1

    ጊዜ የማይሽረው ሙዚቃ ❤❤❤

  • @abushAbu-n8b
    @abushAbu-n8b 21 день тому

    ይለያል ግን የሰዉ ዉስጥ የሚነካ ሙዚቃ ነዉ

  • @whandroid
    @whandroid 2 місяці тому +1

    እየወደደችኝ እየወደድኳት ነው የተለየችኝ ግን ለምን ይሆን....የዘውትር ጥያቄዬ 😢😢😢

  • @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
    @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ 2 роки тому +3

    እኔ ፍቅር ምን እንደሆነ ሳላውቀው ነበር የተጋበዝኩት ግን አሁን በፍቅር ስያዝ የማፈቅአውን ሳጣ ተረዳሁት እባየ እየተራጨ ነው የምሰማው

  • @ሮዚነኝወለየዋ
    @ሮዚነኝወለየዋ Рік тому +1

    አይይይይ በጣምከራሴበላይየማፍቅርዉልጂነዉየጋበዘኝ ትዝታዉአላስቀመጠኝም

  • @akilatomase7686
    @akilatomase7686 3 роки тому +2

    ምርጥ..................................... ምርጥ.................................
    ምርጥ.................................

  • @sebletilahun8601
    @sebletilahun8601 3 роки тому +20

    The most painful feeling is when a person who gave you so much Memories becomes a memory

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 29 днів тому

    ባለሄበትሰላምሁንልኝ"የኔባትሆንም"😢😢ዛሬምበልቤአለህ😭😭🤔አተደሰተኛሰለሆክብቻድተኛነኝማሜዋ😢😢

  • @Aaaaaaaaaaaaaaa-x6x
    @Aaaaaaaaaaaaaaa-x6x Місяць тому

    አቦ ሺ አመት ኑርልኝ አብዱክያር 🙏😍😘

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 роки тому +2

    አቤ ምርጥ ዘፋኝ ሙዚቃህ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን

  • @NetsanetZerihun-cj1gu
    @NetsanetZerihun-cj1gu Рік тому

    አቤ፡የፍቅርንጥግ፡አሳይተኸናል❤❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምክ፡ይብዛልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @znachyalfal1408
    @znachyalfal1408 3 роки тому +5

    አብዬ፡ስወድክ፡የኔ፡ቆንጆ፡እማምላክ፡ጥላከለላትሁንክ፡በሄድክበት፡ሁሉ፡ውውውውውድድድድድ

  • @natsnethadush-j4i
    @natsnethadush-j4i 25 днів тому

    Abebe teka ❤❤ fkr yemaydn Beshta newu Lk edeza yelj fkr gn yleyal Leljie yemastwusbet zefn newu Ljie Betam Nafkogal 😢😢kalye ዓለመይ ትርጉም ምንባረይ❤😢

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 2 місяці тому

    እኔስ ፍቅር እንዴት እንደሆነ ሳለወቀው በበተሰብ አገባሁ ከዚያ ወለድኩ አሁን ግን ብዙም አይደለንም ተጣለተናል ሙዚቃው አንደኛ ነው❤❤❤

  • @tekletsadik
    @tekletsadik 18 годин тому

    ❤ኖሮ ያዜመ ፍቅርን ያዜመ❤

  • @ZaydAtsbha
    @ZaydAtsbha 5 днів тому

    1/4/2017 📞🖤💔📝 በጣም ናፈቀህኛል Z❤Z ያቺ ቀን👈

  • @mahmueddawed2262
    @mahmueddawed2262 3 роки тому +2

    ለእውነተኛ አፍቃሪ እድሜ እዳ ነው እውነተኛ ምርቃት ላፍቃሪ ቶሎ ያንሳህ ትልቅ ምርቃት ነው

  • @GirmaKiros-p5f
    @GirmaKiros-p5f 2 місяці тому

    አብራኝ የነበረች ልጅ ተለየችኝ እንዳዝን አትፈልግም እኔ ግን አልቻልኩም ቁስል ሆነ ውስጤ😢😢😢😢😢😢

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 3 місяці тому +4

    አሞኛል ማፍቀር ሀጥያት ነው ለካስ😢

    • @Makdii-zr6br
      @Makdii-zr6br 2 місяці тому

      በጣም አይዞን😢😢😢😢

  • @ንሮውኮድጠየቀኝ
    @ንሮውኮድጠየቀኝ 5 років тому +12

    ማነው አውርዶ እሚልክልኝ

  • @HassanAmbash
    @HassanAmbash 2 місяці тому +1

    ላልኖረው ራሴን ሸንግዬ
    ከፍቅርሽ አይ ተገልዬ
    ባይበቃም አንቺን ማለቱ
    ፍቅር ነው መለያየቱ

  • @lizjhones9455
    @lizjhones9455 3 роки тому +4

    አቤ ድምፁን ስወደው, ኮመንተኞች ግን አታለቃቅሱ በተለይ! ቻው ሳይሉን ከሄዱ አይፈልገኝም/ አትፈልገኝም ብሎ ማመን መቀበል ያስፈልጋል አደል? የሚታይ የሚጨበጥ መደጋገፍ ያለበት ፍቅር እውነተኛ ፍቅር ነው, የርቀት ትምህርትን ከርቀት ፍቅር እንምረጥ!

  • @TarikuTadesse-p8r
    @TarikuTadesse-p8r 9 днів тому

    abye adnkih negn libe tiru echi alem lendate aynt yewah ena afkari sew athonm ekuanm endezih aynet lib seteh beday keme my love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yismalemberga
    @Yismalemberga 2 роки тому +1

    ይሄ የኔ ግጥምና ዜማ ነው ግን ማንም ሰው አስፈቅዶኝ አያውቅም በየ ዩትዩብ ላይ ሱለቁት ይሄ ግን ልክ ነው ትላችሁ?

    • @akremabdella371
      @akremabdella371 Рік тому

      Beftsum lk adelem ayzoh wendme mrt sra nw demo

  • @biruktawittilahun
    @biruktawittilahun 23 дні тому

    ትዝታ አለብኝ አቤ enta😭😭😭😭

  • @tigsitbezu2218
    @tigsitbezu2218 4 роки тому +3

    Weyne 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭fekergnaye gabzogn betam new yalqeskubet hulet qen muluu weyyyyyyyy

  • @tube6497
    @tube6497 25 днів тому

    እኔም አሞኛል የማያፍቅረኝ4አመት አፍቅሬ ቦልኮኝ ሄደ ግን በፊት ለምን ቀረበኝ😌❤️‍🩹🤕

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому

    የኔ 💝ፍቅር 💝💝ስወድክ 💝እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አቤ ❤💝

  • @akilatomase7686
    @akilatomase7686 3 роки тому +2

    እኔ ምን እንደምልክ አላቅም በቃ ትችላለክ

  • @buratube1
    @buratube1 4 місяці тому +2

    bad day not egual bad life
    ግን ደብሮኛል

  • @GirmaKiros-p5f
    @GirmaKiros-p5f 2 місяці тому

    እኔም እንድታዝን አልፈልግም ግን❤ አልቻልኩም ወላኢ😢

  • @خديجهحسن-ب2ث
    @خديجهحسن-ب2ث 3 місяці тому +1

    አይይይ ትዝታ😢😢😢

  • @Teddymichael_
    @Teddymichael_ 3 роки тому +6

    One of my Favorite ❤🔥

  • @kingofking561
    @kingofking561 Рік тому

    ይሄ ዘፍን የተለያዩ ጎደኝምችም ይሆናል አይደል

  • @סיווןפרדה
    @סיווןפרדה Рік тому +1

    שיר מצמרר אהבתי...

  • @hirutarega1571
    @hirutarega1571 2 місяці тому

    ምርጥ ሰዉ🥰🥰🥰

  • @essayashailemariam8887
    @essayashailemariam8887 5 років тому +8

    Loving or Love is something yet defined full of pain outside but everything inside to the person in love what a UNDEFINED part of senses!!!

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 років тому +5

    Be iwinetegna fiqir yetegida sew inde Abe manew???Weretegna bebezabet zemen indih ayinet iwinetegna sew magignet bexam kebad naw.Be fiqiru yeqeledish sew yesirashin yisxish.

  • @comedyan9984
    @comedyan9984 3 роки тому +6

    This is perfect song

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Рік тому +1

    ምርጥ ዘፈን

  • @semiraibrahim1650
    @semiraibrahim1650 5 років тому +6

    I wish you long life

  • @guycgh6455
    @guycgh6455 3 роки тому +3

    አረ አልቅሼ ልሞት ነው በትዝታ ፍቅር ኩራተኛ ያለቦታየ አፍቅሬ

  • @tamegastube5608
    @tamegastube5608 3 роки тому +3

    ትዝታ አለብኝ

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 Рік тому +1

    ዋው በጣም ይመቸኛል

  • @MohammedEthio
    @MohammedEthio 2 місяці тому +1

    አሞኛል ከምወዳት ልጅ ፍቅር ይዞኛል

  • @abdulkadirmuntaz4648
    @abdulkadirmuntaz4648 5 років тому +20

    አቤ እኔም እንዳንተ አሞኛል

    • @tube2984
      @tube2984 3 роки тому

      አዛምደኝ ወንድም

  • @ሜላት-ቨ9ሠ
    @ሜላት-ቨ9ሠ 11 місяців тому

    እናቴንአስታውሰኚ😭😭😭😭

  • @Tesgamelaktesega
    @Tesgamelaktesega 2 дні тому

    Yihen tafachi zefen betam nw miwodew ahun lay bale ene yeteyaye hager nw teleyayiten yalenew esu letimihir wuchi hajer le 4 hidual ene bichayen lijachinin eyasadekugn egegnahu ahun lay 3 tegna amet ye phd temar nw beselam yasicherisew belulign.

  • @janetahmad3099
    @janetahmad3099 27 днів тому

    2008😢😢😢😢 amogal bye 😢😢😢

  • @AmanueliEliyas-ry6he
    @AmanueliEliyas-ry6he 2 місяці тому

    ተይ ተይ ተይ ተይ እሞ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @KidstShumete1234
    @KidstShumete1234 7 місяців тому +1

    😢😢😢😢ቃል የለኝም

  • @RozitaRozi-ou7eu
    @RozitaRozi-ou7eu 3 місяці тому +2

    ፍቅር የጀግንነት ጥግ ነው

    • @YonatanChuna
      @YonatanChuna 2 місяці тому

      በትክክል ያው ለሚወዱት ሰው መኖር ነው❤❤❤

  • @bikebozere389
    @bikebozere389 5 років тому +2

    ያምራል አቤ

  • @RahelBahru
    @RahelBahru 5 місяців тому

    አቤ አሞኛል ብዬም
    አላመንኩም 😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @Fozitubue
    @Fozitubue 3 місяці тому

    ልብ ሲሰበር ህመሙ😢😢😢😢

  • @selam6402
    @selam6402 День тому

    ብቻ ገላጭ ነው።

  • @mahmueddawed2262
    @mahmueddawed2262 3 роки тому +1

    አቤ እኔም ታምሜያለው

  • @bementtegegne4065
    @bementtegegne4065 4 роки тому +2

    በደስታሽ እደሰታለሁ

  • @Teddymichael_
    @Teddymichael_ 3 роки тому +4

    My legend love you so much ❤❤❤

  • @LovelyBowling-iu4gv
    @LovelyBowling-iu4gv 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ ወይ ፍቅር

  • @rediet4034
    @rediet4034 Рік тому

    ስወድህ

  • @ameinath6998
    @ameinath6998 3 роки тому +1

    ይመችህ ሰው የለዛሬ

  • @semiraibrahim1650
    @semiraibrahim1650 5 років тому +5

    God bless him

  • @AwetTakele
    @AwetTakele Місяць тому

    best music ever

  • @MeskeremTola
    @MeskeremTola 9 місяців тому

    Yehen zefen sesema yewenet yamegnal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AssefuTekil
    @AssefuTekil 3 місяці тому

    አመንኩኝ አሞኛል😢

  • @FatimetSeid
    @FatimetSeid 5 місяців тому

    😢😢😢😢አሞኛል

  • @samiramohammed1198
    @samiramohammed1198 5 років тому +15

    እፍፍፍየመጀመሪያፍቅረኛየየተለሁትመትዝታአለብኝቤተሠብየተለየሁትእስኪእንደናትዝታያለበታላይክይግጨኝ

  • @AnwareAli
    @AnwareAli 4 місяці тому

    አቦይመችህ የፍቅር ጌጥ

  • @AnnoyedAirplane-nl3zt
    @AnnoyedAirplane-nl3zt 5 місяців тому

    አቤ ሁሌም አዲሰ ነህ ለኔ

  • @jomande5936
    @jomande5936 Рік тому

    my love so everything ❤❤❤