ሊሊ ክፍል 1-አዲስ የአማርኛ ተከታታይ ድራማ 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 746

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 6 місяців тому +478

    ዋዉ ደስ ይላል ሚኪና አቡሻ በዚህ ይምጡልን የምትሉ ብቻ👍👍👍

    • @amanialmtku
      @amanialmtku 6 місяців тому +9

      ሲጀመር የኣፍላ ፍቅር ድምቀት የነበሩ እነሱ ናቸዉ እኔ እነሱ ለማየት ነበር ማየዉ

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 6 місяців тому +3

      ውድ እናሱ የ12 ክፍል ፈተና ስለደረሰ ለዛ ነው የቀሩት ብለዋል ይመጣሉ

    • @SharewEshetu
      @SharewEshetu 6 місяців тому +6

      እነሱ ከሌሉ ፊልሙን የምናይበት ምክኒያት የለም

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 6 місяців тому

      @@SharewEshetu ከደበረሽ አለማየት እኮ ትችያለሽ

    • @SeidIndris
      @SeidIndris 6 місяців тому

      ደምሪኝ ብሮ ​@@SharewEshetu

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 6 місяців тому +228

    ይሄን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጅራ ይስጣችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aliahmed-bc4ey
    @aliahmed-bc4ey 6 місяців тому +82

    በሥደት የምንኖር እህቶቼ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @RabiaMuhamed
    @RabiaMuhamed 6 місяців тому +88

    የሀኒቾ ትወና ሁሉም ቦታላይ ይመቸኛል ጊሊያድ ደሞ ወንዳወንድነቱ የሚመቻችሁ እሥኪ በላይክ

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 6 місяців тому +1

      ፂም የለውም እጀ ወዳወድነቱ ደስይላል

    • @RabiaMuhamed
      @RabiaMuhamed 6 місяців тому

      ቀብረር የሚለው ነገር ይመቸኛል ኡኽቲ

    • @SaydgfAfhfyh
      @SaydgfAfhfyh 6 місяців тому

      minim yelawum

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 6 місяців тому

      ​@@EmyaShataw-lp3tc😂😂😂😂😂ፂም የለውም😂😂

  • @Hana-di5kz
    @Hana-di5kz 21 день тому +1

    እኳን ደህና መጣችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያሰጨርሰን

  • @ghgdfgu
    @ghgdfgu 6 місяців тому +182

    ለሮብ ብላችሁን ስጠብቅ አመሽን አሁን እንኳን ቶሎ ልቀቁልን የሚል በላይክ😏❤❤

    • @Riff-y6u
      @Riff-y6u 6 місяців тому +4

      አዎ የምር አብዙት😢

    • @muntha6959
      @muntha6959 6 місяців тому +1

      አይለቀቅ ምን አገበኝ 😂😂

    • @Amru_man
      @Amru_man 6 місяців тому

      😂😂😂​@@muntha6959

    • @SinduHusen
      @SinduHusen 6 місяців тому

      😂😂​@@muntha6959

    • @SinduHusen
      @SinduHusen 6 місяців тому

      😂😂

  • @Mifta_tube
    @Mifta_tube 6 місяців тому +215

    አፍለ ፍቅር ምዕራፍ 3 በቶሎ ጀምሩት እንጂ
    🎉
    ላሊሊ አታስቡ በደስታ ነው የምናየዉ🎉 አፍላ ፍቅር እንደ እኔ ንፍቅፍቅ ያላችሁ ,በ like አሳዩኝ ❤❤

    • @sablenader
      @sablenader 6 місяців тому +1

      አለዉ እኔ❤❤

    • @Bereket842
      @Bereket842 6 місяців тому +2

      🤚እኔምአለው❤️❤️

    • @Hayuዩቱብ
      @Hayuዩቱብ 6 місяців тому +2

      ክፍል ሳይሆን ምእራፍ 3 ነው 🤔🙄

    • @ሀያት-ከ7ዀ
      @ሀያት-ከ7ዀ 6 місяців тому +1

      የ🎉

    • @DhhhfhGvvj
      @DhhhfhGvvj 6 місяців тому +1

      እኔም አለሁእዝህ ከመዳምጋርልጣላየደረሥኩ😅😅

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ4ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ4ዸ 6 місяців тому +13

    ዋው መስቀላቸው ተመቸኝ ❤

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 6 місяців тому +26

    ስራ ክቡር ነዉ👍

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 6 місяців тому +10

    የትምህርት ቤት ላይፍ ነዉ ደስ የሚለው በርግጥ ይህም ቆንጆ ነው ግን ከዛ አይበልጥም❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zaharae-s9x
    @Zaharae-s9x 4 місяці тому +5

    ሥራ ክብር ነው ዴዴብ ሁላ ሥራ መናቅ የለብም ቆሻሾቹናቹ ልጅ ግን አንዴናነው ጌታን አዴናቅነኝ ልጅ❤❤❤❤❤

    • @HadiFone-o9j
      @HadiFone-o9j 3 місяці тому

      jdherfjjfururhi_uruuriuiui4yut

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 6 місяців тому +77

    ሀኔቾን የሚወድ 👍👍 በላይክ አሳዩኝ

    • @MeserereDubai
      @MeserereDubai 6 місяців тому +1

      🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️

    • @Ababech8908
      @Ababech8908 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Gighv
      @Gighv 6 місяців тому

      👍

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 6 місяців тому +20

    ሚኪና አቡሻ ቢተውኑ በዚህ የበለጥ ደስ ይላል

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata 6 місяців тому +21

    እንኳን ደና መጣቹ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርስን❤❤

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 6 місяців тому +18

    ሚኪየ የኔጀግና በርታልን❤❤❤ የሚኪ አንድናቂ👍👍👍

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 6 місяців тому +55

    ሀኒን እምትወዶት❤እጂአውጡ

    • @Azezh-e4x
      @Azezh-e4x 6 місяців тому +1

      እኔ❤❤

  • @GjnbbBblk
    @GjnbbBblk 6 місяців тому +25

    Bezi ምርጥ ሰው አንቺን ብዬ ነው ነው ቆንጆ 🥰😍😍😍😍

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 6 місяців тому +4

    አሪፍ ድራማ ነው በርቱ 3ንም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @seikanHussan
    @seikanHussan 6 місяців тому +4

    this is በአእምሮ ደስ የሚለው ምርጥ ፊልም

  • @RihanaseidRihanaseid
    @RihanaseidRihanaseid 6 місяців тому +15

    ተለቀቀ ደስ ሲልል

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 6 місяців тому +22

    አድስ ነገር ብዙም ባይስብም ስንላመድ መሳቡ አይቀር ኑ ተመሰጡ ቅመሞችየነ❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 6 місяців тому +49

    ማነው እደኔ ሀኒቾ አይቶ የመጣ👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 місяців тому +51

    እኔ ምፋልጋው አፍላ ፍቅርን ነው😢እናታስ እጅ ወዳላይ 😮😂😂😊❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 6 місяців тому +48

    ሀኒቾን በሄደችበት እንደኔ እሚከተል ማነው 😂

    • @tigistgudisa3644
      @tigistgudisa3644 6 місяців тому +3

      Enem betam new miketelat yodana yemil layi betam new mitaszenaw😢

    • @Yogu-zx7zo
      @Yogu-zx7zo 6 місяців тому +1

      ደምሪኝ

    • @Mhnhygt
      @Mhnhygt 6 місяців тому

      እኔ😅

    • @amaamm-bv5uk
      @amaamm-bv5uk 6 місяців тому +1

      አትመቸኝም😅

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 2 місяці тому +1

    ኩሩ ሊስትር😅😅😅😅 ሰውሰውነው ስራ ክቡር ነው ዩዳንየ ሰወድሽ አሳቅሽኝ የምር😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @Netsa9957
    @Netsa9957 6 місяців тому +9

    Woww ደስ ስል 🥰🥰

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 місяців тому +5

    ,በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍ እንጀራ ይስጣችሁ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 6 місяців тому +3

    በጣም ደሰ ይላን ግን እንደ አሰተያየተ ክላከሲዉን ብታወጡተ አሪፈ ነወ ኖረማለ ድምፀ ብቻ ይሁን የምትሉ♥️

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 6 місяців тому +9

    ❤❤❤❤❤ ዋዉ

  • @KonjoBihanu
    @KonjoBihanu 6 місяців тому +12

    ቆንጆ ቆይታ ይኖርናል የምል 👍

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 6 місяців тому +2

    እስይ እልልልል እንኳን በስላም መጣቹልን ለመዳም ቅመሞችየ በስንት መከራ ስንጠባበቅ የነብር የአፍላ ፍቅር ይዞኛል❤❤❤❤

  • @HusmanLove
    @HusmanLove 6 місяців тому +5

    Giliyad yene abat❤❤❤❤❤❤
    Beteseb hulachum tenafaki

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 місяців тому +12

    እንዲህ እንዳማረ ድራማው❤❤❤❤ አጨራረሱም ያማረ ውብ ሆኖ ይለቅ በሰአቱ በእለቱ ምትለቁት እንዲሆን ጥሩ ነው ጀምራችሁ እንዳታቋርጡት እሄንንም

  • @Black-hq9mf
    @Black-hq9mf 6 місяців тому +11

    አቤት ትወና ❤❤❤

  • @Ohoud_Alanzi
    @Ohoud_Alanzi 6 місяців тому +44

    😢😢😢😢መቸነውየሚለቀቀው ሀናዩ❤❤❤ስውዲሺ አችንአይቸነውየገባሁት

  • @AbiSadik-sg9rg
    @AbiSadik-sg9rg 3 місяці тому +1

    Hanicho. Ene anchin ayche naw yametahut❤❤

  • @seada_seid
    @seada_seid 6 місяців тому +6

    አብሽሪ በሉኝ ሲ ወገን እረ ጭቀት ሊደፋኝ ነዉ😢😢😢😢😢

    • @HxSy-bj4yv
      @HxSy-bj4yv 6 місяців тому

      😘😚😘አይዞሽ እህት አለም😢ሁሉም ያልፋል❤❤

    • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
      @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 5 місяців тому

      አይዞሽ ማሬ ለኸይሩነዉ

  • @ReemsAlderei-mo5gb
    @ReemsAlderei-mo5gb 6 місяців тому +7

    አይ ጊሊየድ🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @ShetayeAkiliu
    @ShetayeAkiliu 6 місяців тому +4

    ማነዉ እንዴእኔ ሀንቾን አይቶ የመጠ❤❤❤❤❤

  • @kkkkmmmm773
    @kkkkmmmm773 6 місяців тому +3

    እንኳን በሰላም ቀያቸው እህቶች ወንድሞች እሰኪ አብረን እንሹፈ🙄

  • @Wiz_abila-pj3ou
    @Wiz_abila-pj3ou 6 місяців тому +1

    Wow arif film yemselal❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому +9

    ይለቀቅልን😢❤

  • @SeidIndris
    @SeidIndris 6 місяців тому +2

    በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @AtseduMamush-ux1wd
    @AtseduMamush-ux1wd 6 місяців тому +4

    አለባበሳችሁ ብቻ ያምራል❤❤

  • @RgayhRgayh
    @RgayhRgayh 6 місяців тому +9

    እሽእንጠብቃለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Show-hr7hw
    @Show-hr7hw 6 місяців тому +1

    አጀማመሩ ደስ ይላል

  • @KedsteYeAbatwa
    @KedsteYeAbatwa 6 місяців тому +7

    ጊሊያድን ስወደው ያስቀኛል 😂

  • @SadaDwud
    @SadaDwud 6 місяців тому +1

    Waw betam des yilal

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 6 місяців тому +4

    ዋው ቀጣዩነ በጉጉት❤❤❤እንጠብቃለን😂❤

  • @EdidiyaHareru
    @EdidiyaHareru Місяць тому

    ዋው ❤❤❤❤

  • @Habiba-q9u7u
    @Habiba-q9u7u 4 години тому

    አሚን❤❤❤

  • @SahiluAsres
    @SahiluAsres 6 місяців тому +2

    አቡሻ ና ሚኪ ቢመለሱልን በጣም ደስ ይለናል

  • @Lijrich
    @Lijrich 6 місяців тому +8

    😢አፍላ ፍቅርስ 🥹🙏

  • @MaliaMaliathefirst
    @MaliaMaliathefirst 6 місяців тому

    Dassi yemile nw taqaranii wedoche mudi nabarech hani taqaranii setocheye baretu 👌👌👌👌👌👌

  • @kamelataju3927
    @kamelataju3927 6 місяців тому +10

    እንጠብቃለን

  • @ነኝየፍቅርህምርኮኛ
    @ነኝየፍቅርህምርኮኛ 6 місяців тому +2

    ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @fekaduYohann
    @fekaduYohann 6 місяців тому +7

    ሃንቾዬ ❤❤❤❤

  • @SolomonGirma-iz3cd
    @SolomonGirma-iz3cd 6 місяців тому +3

    ኤሬ አፍላ ፍቅርን ምዕራፍ3 ይለቀቅ ይለቀቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TbletYimam
    @TbletYimam 6 місяців тому +7

    ይለቀቅበጉጉትሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @HfoyYrt
    @HfoyYrt 2 місяці тому

    ሀኒቾ የኔ ምርጥ❤❤❤❤

  • @kiyaye-fj5hr
    @kiyaye-fj5hr 6 місяців тому +1

    ዋው ቤዚና ሐኒ ተውነውት እዴት አያምር

  • @lobateshume3882
    @lobateshume3882 6 місяців тому +3

    I miss abush and Miky they are so funny those 2 boy's bring them back

  • @Hayemeynate
    @Hayemeynate 6 місяців тому +10

    ሆሆለምን፡ቶሎአይለቁትም፤❤❤❤❤ልሙትዴ

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 6 місяців тому

    ያአፍላ ፍቅር ዲራማ ትምህርትም አለዉ ሀንቾ የኔ ጣፍጭ ስወድሽ❤❤❤

  • @ሁላገርወልዩ
    @ሁላገርወልዩ 6 місяців тому

    ዋዋው በጣም ደሴ የሚል ድራማ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @AmanDereje-fh9oh
    @AmanDereje-fh9oh 6 місяців тому +1

    Wow it's amazing 😍😍😍😍

  • @HarunBfss-rb2eg
    @HarunBfss-rb2eg 6 місяців тому

    ዋው አሪፍ ነው😘😘😘😘

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 місяців тому +11

    በጉጉት ገደሉን ልቀቁት እንይበት 😂😂❤❤

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 6 місяців тому +2

    በዛየ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ደና መጣሽ 😍😍😍😍ስዎዳችሁ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 місяці тому

    ዋዉ❤❤❤

  • @Zmzmzmzm-uw4tq
    @Zmzmzmzm-uw4tq 6 місяців тому

    ጊሊነቴ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ❤❤❤❤ መችመች ነዉ ይሂ የሚለቀቀዉ❤❤❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 6 місяців тому +7

    አይ ሊሊ ስንጠብቅ እኮ መሽቶ ነጋብን 😂😂

  • @saadah2224
    @saadah2224 6 місяців тому +2

    ሀኒቾን አይቶ እደኔ የመጣ ላይክ 😂❤

  • @Maranatadt
    @Maranatadt 6 місяців тому +1

    Betam arif nw Bertu

  • @KadijaKadija-vq2ww
    @KadijaKadija-vq2ww 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤das yilal bartu

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu 6 місяців тому +1

    ሌላም ተዋናይ ጨመር አድርጉበት ፊልሙ አሪፍነው

  • @TbletYimam
    @TbletYimam 6 місяців тому +7

    አይሀኒቾትለያለችእኮ❤❤❤❤

  • @SurprisedBabyPenguin-qy9yv
    @SurprisedBabyPenguin-qy9yv 6 місяців тому +4

    Wow dese ylale

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 6 місяців тому +1

    የአሁኑን በሳምት ሁለተዬ ይሁንልን🎉❤በርቱ

  • @የእፉዬ
    @የእፉዬ 6 місяців тому

    ዋዉ አንደኛ ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BeletechAesfa
    @BeletechAesfa 6 місяців тому +6

    ይለቀቅልን

  • @Seli801
    @Seli801 6 місяців тому

    ዋዉዉዉዉ ብጣሚ ያሚራል🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yeabtsegatsehay-c8g
    @yeabtsegatsehay-c8g 3 місяці тому +1

    bexam arif newu twenachu bexam ygermal honachutal bertulgn

  • @SherifSiraj-e6d
    @SherifSiraj-e6d 2 місяці тому

    አዬ ስትመቹ❤❤❤

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 6 місяців тому

    ሀሪፍነው በረቱ እደዚህ ዘና የሚያደርግነገር ስሩልን ለኛ ለመዳም ቅመሞች😂

  • @Ranisweet-wf9zl
    @Ranisweet-wf9zl 6 місяців тому +1

    ክላሲካሉ ትንሽ አደበረዉ እሱን ብታወጡት ቆንጆ ድራማ ነዉ❤

  • @wendmu.Metike.DebelaWendmugenm
    @wendmu.Metike.DebelaWendmugenm 5 місяців тому

    ዎው ያምራሉ 🎉

  • @HaymanotBeyene-o2j
    @HaymanotBeyene-o2j 4 місяці тому

    ስራ ክብር ነው👍👍

  • @kxx683
    @kxx683 6 місяців тому +4

    ህናዬገልድመጣ🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😂😂😂😂😂

  • @DinknashManado
    @DinknashManado Місяць тому

    Wow ❤❤❤🎉

  • @MekedesGeto
    @MekedesGeto 6 місяців тому

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤

  • @habibesmael587
    @habibesmael587 6 місяців тому +2

    ጠጣም ነው ደስ የሚለው ወንድልጅ እጀነጅናለው ሲል ስትጀነጅነው ያሳያችሁን ገን እንደዛው ስታወቅብን እናቅማማለን እንደገና ደሞ ለሴትቶች ያለን ቦታ ስሆን እናፍራለን

  • @RUhama21
    @RUhama21 6 місяців тому +5

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዲራሞ ተቀየረ በቃ በጣም የሚገርም ነው በእውነቱ ሃኒዬ ሳቅሺዬን ወድጄልሻለው ሊስትሮው ስደርሺ ፈገግታሽ ናፍቆኝ ነበር

  • @ፍሬህይወትበላይ
    @ፍሬህይወትበላይ 6 місяців тому +7

    አፍላ ፍቅርን ልቀቁልን

  • @AntenehHizkeal
    @AntenehHizkeal 2 місяці тому

    የኔ ውዶች ጠንክሩ። ከሀሣባቹ ውልፍች እዳትሉ።

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 6 місяців тому +4

    ሀንቾ የኔ ማር እሷን አይቸነው የመጠሁት❤❤❤❤

  • @Ekru22513
    @Ekru22513 6 місяців тому +8

    አፋላ ፍቅር ቶሎ ይለቀቅልን

  • @AmanBro-cc4wn
    @AmanBro-cc4wn 6 місяців тому

    W0W ያምራል አፍላ ባላይም ሊሊ ተመችቶኛል ክፍል 2 ቶሎ .....

  • @YishakMathewos
    @YishakMathewos 6 місяців тому +20

    ምንም አዲስ ድራማ ቢሰራም እንዴ አፈላ ፍቅር አይሆንልኝም አፈላዬ ሱሴ ነው😊

    • @hh-lw2ze
      @hh-lw2ze 5 місяців тому

      😅😅😅😅

  • @lijSuraj
    @lijSuraj 6 місяців тому

    wawu ያባዳ ናዉ ብሮ ይቃጢል❤❤❤❤❤