Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ነግር ቢኖር የኛ ህዝብ ሁሌም የሚያወረው ስለሰው ድክመት ብቻ ነው ምን አለ ሰው መልካም ነገር ከአፉ ቢወጣ ከእውቀት ነጻ ናቸው ምን ታቃለህ ስለነሱ ዊ ሀበሻ ምቀኛ ብቻ
በረከት አንድ ሰአት ከአስራ አምስት ብሎ የመለሰው ትክክል ነበር ሸዋፈራው መልሱን በትክክል ንገራቸው ተጠያቂዎችም አስተውሉ
ሁሉም ከእውቀት ነፃ ናቸው አይ እማማ ኢትዮጵያ
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ፍትህ ለሚሞቱት ንጹሃን ዜጎች ፍትህ 🙏🥰
ሶል አሥተዋይ ሠዉ😢😢
ጎበዝ ሶሊ
ፍትህ ያለወንጀላቸው ለሚጨፈጨፉት ንፁሀን የአማራ ህዝቦች 😢😢❓❓❓
አውነት ነው ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጋሽ ሽፍዬ ስወድህ አባቴ❤ ኢትዮጵያ💚💛❤️✊
ስላማችሁ ይብዛ ውድ የኢትዮጵያ ህዝቦች በየአላችሁበት በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏👍❤️💛💚
ባምቢ ፊልም ላይ ያለች የአጋዘን ልጅ ነው. ባምቢ የምትባል አንዲት ትንሽ ነጭ-ጭራ አጋዘን ጫካ ውስጥ ትወለዳለች። ይህ ዜና በፍጥነት በጫካው ውስጥ ሲሰራጭ እናም ሁሉም እንስሳት ተሰብስበው ሰላምታ ይሰጦታል. የባምቢ እናት በአዳኝ ስትገደል .......
ስለሀገራችን ነው ማወቅ የምንፈልገው እህ
ፍትህ ለሚሞቱ ንጹሃን ዜጎች ፍትህ ለኢትዮጵያ ንጹሃን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ድምጽ ሁኗአቸው በእግዚአብሔር ስም ብላችሁ?
Des yemil
ይሄ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ብሶት መግለጫ አይደለም!!!!!
እደው የዛሪ ዘመን ልጆች ልታይ ልታይ ከማለት ትምህርቱ ላይ ጠከር ብትሎ ይሻላል
በጣምየምንወድህና የምናከብር አርቴስት ሽዋፈራው እባክህን የስራው ፀባይ ሌሆን ይችላል ግን ልጆቹን አታሽማቃቸው የመጡትን ቲክቶከሮችን አሳቀካቸው ተው ወንድማችን ጠቅላላ እውቀትነው አይደለ አለማወቅ ከተጠያቄነት አያድንም የሜለውን የአገራችንን እግ ተከትለህ ማሽማቀቅ አይከብድም ቤያንስ ሳይመልሱ ሲቀር በትህትና መልስላቸው !!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
no he did Good job for nex time they are going to start reading
የዛሬዎቹ ሁሉም የፈዘዙ ናቸው በረከት ይሻላል
ሚስኪን እርበአላህ አለች ሀዩ የኔዉድ እረጋታሺ ደሰ ይላል አገትሺን አታሳይ በደብ ልበሺ
እንደው ኮሌጅ የሄደ ስው እንድው የኢትዮጵያ ትምህርት😂😂😂
የእነሱ እውቀት ማነሳችሁ እያወቃችሁ መምጣታችሁ የአቅራቢዎቹ ደግሞ ስትገርሙ 😊😊😊😊
ጥያቄዎች በጣም ከባድ ናቸው ፕሮግራሙ ደስ ይላል
ሹዋፈራው ጥያቄዎቹ ግን በጣም ከባባድ ነው አረ የአገራችን ጥያቄ መሆን አለበት
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍
betiseb argey
ለምንድነው ልዋምን የማታቀርቧት? ሚዲያ ላይ አትቀርብም ግን እጅግ ችሎታ ያላት ልጅ ነበረች why?
የቲዬ ማሸነፏ እንዴት ደስ እንዳለኝ የዛሬው ባንክ የተቀመጠ ብር ትንሽ ቢሆንም ማሸነፏ በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ ነው የዛሬ አቀናነስ❤❤👌👌👌👍👍👍
ኧረ ዮኒ ምንሁኖነው የተመላለጠው ወይኔ ፂም ሌላ ታሪክ
ይለፈኝ ብለው ጨረሱት 😁
የሚገርም ነው አይ የሶሻል ሚዲያ ነገር ያለ የእውቀት ችግር ያለበት ብቻ ነው የተሰበሰበው ።
ቲክቶክ ላይ ያለ ት እኮ ከእውቀት ነፃ የሆኑ መሆናቸውን አውቆ ሰብስቦ አመጣችሁብሩ እንዳይወሰድበት ነው😅😅😅
ጠያቂ የቲ እድታሸንፍ ይፈልጋል ልበልበጣም ፍጭ ይሰጣታል
Yes exactly 💯
It would be better if all the questions are about Ethiopia. It would serve as an opportunity for the audience to learn new things about their country.
ትክክል !! ስለ ኢትዮጵያ ወይንም ስለ አፍሪካ ቢሆን
100%very true
ጠቅላላ ከእውቀት ነፃ 😅😅😅😅😅😅
እንደው ወጣቱ ከእውቀት ነፃ !!!!
🤣🤣🤣
all about the money
ዋዉዋዉዋዉ የትናየት ፈገግታሸ ቢቻ ይበቃል የኔ ቆንጆ ከፈትፉቱ ፊቱ ሚባለው እኮ እውነት ነው
ሀያት እና የትናየት ሰወዳችሁ አሪፍ ቲክታከሮች ናችሁ አትጠገቡም❤
ግን ይደበብራል እንዳለ የዉጭ ጥያቄ የሀገር ውስጥ ጥያቄ አለቆ ነዉ ወጣቶች ስለ ሀገራቸዉ አያዉቁም ብላችሁ ነዉ?
I think beki got hard questions than yeti....seriously not fair!!
በጣም ደባሪ ነበር
ለምንድነው የመጡት ?????
ኧረ እነዚህ ሰዎች ባዶ ናቸው። እጅግ በጣም የማዝነው ከቲክቶክ ወሬ ውጪ ምንም ዓይነት ጠቅላላ እውቀት የሌላቸው ማፈሪያዎች ናቸው።
ሸዋየግን ጥያቄህ ትንሺ ይከብዳል
Welcome ዘና ፈታ ለማለትገባ ብትሉ አርፍ ነውኑ
betiseb argey .betiseb arigehalewu
የመዳም ቅመሙች በዉቀት በስራ አንደኛ ነን
ለኔ ቤኪ አንደኛ ቀልድ ብቻ ይመስለኝ ነበር ጎበዝ ቀጥልበት
ፍርዱ እንድጓደል ሸዋው ትልቁን ድርሻ ወስዷል
እዉነትም ይለፈኝ አንድ ጠቃሚ ጥያቄ ዬለዉም ኳስ ቢራ
mn aynetochn new mtakerbut ere besmeab yetemetu kewket nesa
በጣም ያሳዝናል አብዛኞች ኮሌጅ ተማሪ ናቸዉ ለአጥንት ጠቃሚ ንጥረ ነገር ተመልሶል ሊባል ይከብዳል በመከራ
ሁሉም ከጠቅላላ እውቀት ነፃ ናቸው ከበረከት ውጪ !! ቆይ ግን ቲክቶከር ሁሉ ከእውቀት ነፃ ናቸው ልበል?
አሪፍ መዝናኛ
ሀያት ጨረሳ አበደች እራቁቶዋን ደመጣች አላህ ያሥተካክልሺ ያረብብ
ቤኪ ጎበዝ
በምወደው ፕሮግራም ዛሬ ተናደደኩኝ…በማያቴ ተፀፀትኩኝ … ምታቀርቡትን ሰው ለዮ እንጂ ከቲክቶክ ለቃቅማቹሁ አምጥታቹሁ አትቀልዱብን ለተመልካች ክብር ይኑራቹሁ እንጂ አባዮች!!!!!!
Dedebe jella ras.. you not even in there level
እውቀት ባዶ ናቼው እነኝህስ ውይ ምንጉድነው አንድ አይነት ሁላችሁም
Tiykew temetatagne ayidelem yetinayet yederesat kelal sihon yebeki gin hulum ashegariwoh neberu tiyake sitawetu astekakilu
ፍትህ በዛኡዲአረቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
አረ ድምፅ ሁኑ በግፍ ለሚሞቱ ዜጎቻችሁ😥😥😥😥😥
እንደው ቤኪ በምን ሂሳብ ነው በረከትን ሊሆን የቻለው ?
ሁን ከዝ ነገር ምንድነው የመረመረው
አረ ቤኪ አድናቂህ 👍👍ነኝ ሀያት ግን🙄🤔🤔🤔
Batame new dese yamelawe erasene yasefeteshle endenake yeradanale ❤
እዴ ቤኪ ትክክልነዉ 1:25 ነዉ የሚፈጀወ አምስት ክኔን በ15ደቂቃ
የመጀመሪያውን ኪኒን ደቂቃ ሳይጠብቅ ስለሆነ የሚወሰደው 1:00 ነው
@@tigistmitke3972 ማለት
@@መሲፍቅርከወሎ ማለትማ የመጀመሪያውን ደቂቃ ሳትይዢ ትወስጃለሽ ከዛ ለተቀሩት 4 ኪኒኖች ነው ደቂቃ የምትይዢው እናም 15×4=60 ደቂቃ
@@tigistmitke3972 still yemejemeryawn wesdeh 15min tekoyaleh keza 30min lay huletegnawn 45 lay 3stegnawn 60min lay 4tegnawn. Bereket was correct
@@dagmawigetachew1392 you're wrong
ፍትህ ለእማማ👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭ፍትህ ለንፁሃን😭
Beki 👌🏻
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
Yene mski lemagi👍💯
mnm bihone leteklala ewket manbeb tru new. anbibu lemalet yakl new
በመጀመሪያው ዙር ሁሉም ቢቀነሱ ጥሩ ነበር ። ዶማና አካፋ ለእርሻ እንጂ ለቲቪ ሾው ይደብራል ፣
you got be kill me😂😂😂😂😂😂😂
እውነት አፈርኩ ምኖቹ ከእውቀት ነፃ
አይ የዘንድሮ ተማሪ ከዉቀት ነፃ መኳኳል ብቻ የአራተኛ ክፍል ጥያቄ የአስረኛ ክፍል ተማሪነን ባይ ዜሮ
Gana no ayyi tayyim ko video
Yene wud yetiye 🥰🥺🥰
Banby yemebal ensesa newfeyel yimeselal
Who is pregnant ?
Enezeh milas enjy ke ewuket netsa nachew tew
Ere neba 1gna nehe 🥰🥰❤❤❤
አቤት የዉቀት ማነስ ጥግ ባትመጡስ ባትቀርቡስ የናንተ እዉቀት ማህበራዊ ሚዲያላይ ብቻ ነዉ ማስመሰል ብቻ😒😒😒😒😒
Yehene anchi 1almeleshim
@@hiyamhiyam162 እኮ 😁
Yemegemeriyaw yebereket tiyake melsot neber 5x15=75min
ሀያትን ሁሉም አይጽፍት ለምድነዉ
Bambi dengl eyalech😂
ዩናታን ተብየው እረ ውይይይ ወንድ ልጅ ያለፂም ማለቴ በፂሙ ነው ሚምረው
እኔኮ የት ነው የማውቀው እላለው እንደዛ ቆንጆ የነበረ ወንድ ዛሬ አዲስያልተሟሸ የጀራ ምጣድ መስሎ መጣ
@@zekiyatemam7901 😁😁😁😁
@@zekiyatemam7901 🤣🤣🤣🤣
@@zekiyatemam7901 ሀሀሀሀ
በፕሮግራሙ ላይ መወዳደር እፈልጋለው ።
ከውቀት ነፃ ሁላ ከንቱ ትውልድ
Le yeti betam adaltekal, lalela gize yisetekakel
ሀያት ምድነው ወፈርሺ
Enezi bado mehonachewen emiasay program new
Shewaferaw yenem lidet tir 11 new🎂
እንደው ይህ ኘሮግራም የገባው አለ
አረ እኔም አይገባኝ
አንድ ሰው ይሄ ውድድር አንዲገባው ፤ ቢያንስ ስምንተኛ ክፍል መድረስ አለበት ።
@@jamboandu3402 😁😁😁😁ነይ አሰትምሬኛ
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ስምንት ደርሰሻል ?
የጠቅላላ ዕውቀት መመዘኛ እና መዝናኛ
እነዚ ቲክቶክ ላይ እንፎር እንፎር የሚሉት መላጣ አይምሮ ይዘው ነው ።ወታፎ ነገሮች።ይለፈን ፊቶች
Yazarewochu teyakewoch tankar yalu nachw tinsh kalal btadergut
እርሱ ግን ጉርድ ቀሚሰ ነው እርጉዝ ናት ማን ይቀነሰ ከእጉዝና ይጨምራል እጅ ምን ይቀነሳል 😜😂
አይይ ጭንቅላት አይይ ትውልድ አቤት እውቀትእማማ ኢትዮጲያ የመጨረሻዋ ነገር ያሳዝናል ይህ ትውልድ ነው አሁን አገር ሚረከበው ደሞኮ ሁሉም ተመራቂዎች ናቸው አይይ ትምርት የተረዳሁት ነገር ቢኖር ቲክቶከሮች እንዳሉ ከእውቀት ነፃ ናቸው😏😏😏😏
በጣም 🤣🤣🤣👍
ya the new generation is only looking money
ሰላም
የዉጩን ጥያቄ ትተህ ለጠቅላላ አዉቀት እንዲሆን አገር ነክ ጥያቄ ቢሆን.
የሱቲዲዮ ብረሃንና ቀለም ይስተካከልጥያቄዎች አነቃቂና አሳታፊ በድርጊት ቢሆኑ
የስማቸወን ትርጉም እንኳን አያቁትም ግራያጋባል
ሰላም ለሀገራችን
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🍫🌹
ሴት በላይ ነሽ
betiseb argey. betiseb arigehalewu
አይ ዱንያ እኔ ሸቃላዋ ሁሉንም መለስኩት
ይረማ መዳሳ
2000ብር ሽልማት ሲሉ ያስቃል
አይ ኢትዮጵያ ዛሬ ነው የመጨረሻ ያዘንኩልሽ ምክንያቱም ከንቱ ወጣት ከስድብና ከሀመት ህዝብን ከህዝብ የምያባላ ጥቅጥቅ መሀይም ደንቆሮ ወጣት ይዘሽ የነገ አገር ተረካቢ ማጣትሽ ያሳዝናል ይህ ትውልድ ነው በሕዝብ መሀከል ማይክራፎን ይዞ ህዝቡን የምያደነቁር ያሳፍራል ህዝቡ ይህንን ሲያይ እንደሰው ሳይሆን እንደአይጥ ማባረር አለበት።
አንዳንዴ ይፈላሰፋል 😂😂
Mendenew metasayun yilek sewun sera atasefetu bedatamoch
ሙዚቃው:ቢቀር:በጣም:ይረብሻል:ባካቹ።
anen manam aligabnyim
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ነግር ቢኖር የኛ ህዝብ ሁሌም የሚያወረው ስለሰው ድክመት ብቻ ነው ምን አለ ሰው መልካም ነገር ከአፉ ቢወጣ ከእውቀት ነጻ ናቸው ምን ታቃለህ ስለነሱ ዊ ሀበሻ ምቀኛ ብቻ
በረከት አንድ ሰአት ከአስራ አምስት ብሎ የመለሰው ትክክል ነበር ሸዋፈራው መልሱን በትክክል ንገራቸው ተጠያቂዎችም አስተውሉ
ሁሉም ከእውቀት ነፃ ናቸው አይ እማማ ኢትዮጵያ
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ፍትህ ለሚሞቱት ንጹሃን ዜጎች ፍትህ 🙏🥰
ሶል አሥተዋይ ሠዉ😢😢
ጎበዝ ሶሊ
ፍትህ ያለወንጀላቸው ለሚጨፈጨፉት ንፁሀን የአማራ ህዝቦች 😢😢❓❓❓
አውነት ነው ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጋሽ ሽፍዬ ስወድህ አባቴ❤ ኢትዮጵያ💚💛❤️✊
ስላማችሁ ይብዛ ውድ የኢትዮጵያ ህዝቦች በየአላችሁበት በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏👍❤️💛💚
ባምቢ ፊልም ላይ ያለች የአጋዘን ልጅ ነው. ባምቢ የምትባል አንዲት ትንሽ ነጭ-ጭራ አጋዘን ጫካ ውስጥ ትወለዳለች። ይህ ዜና በፍጥነት በጫካው ውስጥ ሲሰራጭ እናም ሁሉም እንስሳት ተሰብስበው ሰላምታ ይሰጦታል. የባምቢ እናት በአዳኝ ስትገደል .......
ስለሀገራችን ነው ማወቅ የምንፈልገው እህ
ፍትህ ለሚሞቱ ንጹሃን ዜጎች ፍትህ ለኢትዮጵያ ንጹሃን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ድምጽ ሁኗአቸው በእግዚአብሔር ስም ብላችሁ?
Des yemil
ይሄ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ብሶት መግለጫ አይደለም!!!!!
እደው የዛሪ ዘመን ልጆች ልታይ ልታይ ከማለት ትምህርቱ ላይ ጠከር ብትሎ ይሻላል
በጣምየምንወድህና የምናከብር አርቴስት ሽዋፈራው እባክህን የስራው ፀባይ ሌሆን ይችላል ግን ልጆቹን አታሽማቃቸው የመጡትን ቲክቶከሮችን አሳቀካቸው ተው ወንድማችን ጠቅላላ እውቀትነው አይደለ አለማወቅ ከተጠያቄነት አያድንም የሜለውን የአገራችንን እግ ተከትለህ ማሽማቀቅ አይከብድም ቤያንስ ሳይመልሱ ሲቀር በትህትና መልስላቸው !!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
no he did Good job for nex time they are going to start reading
የዛሬዎቹ ሁሉም የፈዘዙ ናቸው በረከት ይሻላል
ሚስኪን እርበአላህ አለች ሀዩ የኔዉድ እረጋታሺ ደሰ ይላል አገትሺን አታሳይ በደብ ልበሺ
እንደው ኮሌጅ የሄደ ስው እንድው የኢትዮጵያ ትምህርት😂😂😂
የእነሱ እውቀት ማነሳችሁ እያወቃችሁ መምጣታችሁ የአቅራቢዎቹ ደግሞ ስትገርሙ 😊😊😊😊
ጥያቄዎች በጣም ከባድ ናቸው ፕሮግራሙ ደስ ይላል
ሹዋፈራው ጥያቄዎቹ ግን በጣም ከባባድ ነው አረ የአገራችን ጥያቄ መሆን አለበት
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍
betiseb argey
ለምንድነው ልዋምን የማታቀርቧት? ሚዲያ ላይ አትቀርብም ግን እጅግ ችሎታ ያላት ልጅ ነበረች why?
የቲዬ ማሸነፏ እንዴት ደስ እንዳለኝ የዛሬው ባንክ የተቀመጠ ብር ትንሽ ቢሆንም ማሸነፏ በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ ነው የዛሬ አቀናነስ❤❤👌👌👌👍👍👍
ኧረ ዮኒ ምንሁኖነው የተመላለጠው ወይኔ ፂም ሌላ ታሪክ
ይለፈኝ ብለው ጨረሱት 😁
የሚገርም ነው አይ የሶሻል ሚዲያ ነገር ያለ የእውቀት ችግር ያለበት ብቻ ነው የተሰበሰበው ።
ቲክቶክ ላይ ያለ ት እኮ ከእውቀት ነፃ የሆኑ መሆናቸውን አውቆ ሰብስቦ አመጣችሁብሩ እንዳይወሰድበት ነው😅😅😅
ጠያቂ የቲ እድታሸንፍ ይፈልጋል ልበል
በጣም ፍጭ ይሰጣታል
Yes exactly 💯
It would be better if all the questions are about Ethiopia. It would serve as an opportunity for the audience to learn new things about their country.
ትክክል !! ስለ ኢትዮጵያ ወይንም ስለ አፍሪካ ቢሆን
100%very true
ጠቅላላ ከእውቀት ነፃ 😅😅😅😅😅😅
እንደው ወጣቱ ከእውቀት ነፃ !!!!
🤣🤣🤣
all about the money
ዋዉዋዉዋዉ የትናየት ፈገግታሸ ቢቻ ይበቃል የኔ ቆንጆ ከፈትፉቱ ፊቱ ሚባለው እኮ እውነት ነው
ሀያት እና የትናየት ሰወዳችሁ አሪፍ ቲክታከሮች ናችሁ አትጠገቡም❤
ግን ይደበብራል እንዳለ የዉጭ ጥያቄ የሀገር ውስጥ ጥያቄ አለቆ ነዉ ወጣቶች ስለ ሀገራቸዉ አያዉቁም ብላችሁ ነዉ?
I think beki got hard questions than yeti....seriously not fair!!
በጣም ደባሪ ነበር
ለምንድነው የመጡት ?????
ኧረ እነዚህ ሰዎች ባዶ ናቸው። እጅግ በጣም የማዝነው ከቲክቶክ ወሬ ውጪ ምንም ዓይነት ጠቅላላ እውቀት የሌላቸው ማፈሪያዎች ናቸው።
ሸዋየግን ጥያቄህ ትንሺ ይከብዳል
Welcome ዘና ፈታ ለማለት
ገባ ብትሉ አርፍ ነውኑ
betiseb argey .betiseb arigehalewu
የመዳም ቅመሙች በዉቀት በስራ አንደኛ ነን
ለኔ ቤኪ አንደኛ ቀልድ ብቻ ይመስለኝ ነበር ጎበዝ ቀጥልበት
ፍርዱ እንድጓደል ሸዋው ትልቁን ድርሻ ወስዷል
እዉነትም ይለፈኝ አንድ ጠቃሚ ጥያቄ ዬለዉም ኳስ ቢራ
mn aynetochn new mtakerbut ere besmeab yetemetu kewket nesa
በጣም ያሳዝናል አብዛኞች ኮሌጅ ተማሪ ናቸዉ ለአጥንት ጠቃሚ ንጥረ ነገር ተመልሶል ሊባል ይከብዳል በመከራ
ሁሉም ከጠቅላላ እውቀት ነፃ ናቸው ከበረከት ውጪ !! ቆይ ግን ቲክቶከር ሁሉ ከእውቀት ነፃ ናቸው ልበል?
አሪፍ መዝናኛ
ሀያት ጨረሳ አበደች እራቁቶዋን ደመጣች አላህ ያሥተካክልሺ ያረብብ
ቤኪ ጎበዝ
በምወደው ፕሮግራም ዛሬ ተናደደኩኝ…በማያቴ ተፀፀትኩኝ … ምታቀርቡትን ሰው ለዮ እንጂ ከቲክቶክ ለቃቅማቹሁ አምጥታቹሁ አትቀልዱብን ለተመልካች ክብር ይኑራቹሁ እንጂ አባዮች!!!!!!
Dedebe jella ras.. you not even in there level
እውቀት ባዶ ናቼው እነኝህስ ውይ ምንጉድነው አንድ አይነት ሁላችሁም
Tiykew temetatagne ayidelem yetinayet yederesat kelal sihon yebeki gin hulum ashegariwoh neberu tiyake sitawetu astekakilu
ፍትህ በዛኡዲአረቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
አረ ድምፅ ሁኑ በግፍ ለሚሞቱ ዜጎቻችሁ😥😥😥😥😥
እንደው ቤኪ በምን ሂሳብ ነው በረከትን ሊሆን የቻለው ?
ሁን ከዝ ነገር ምንድነው የመረመረው
አረ ቤኪ አድናቂህ 👍👍ነኝ ሀያት ግን🙄🤔🤔🤔
Batame new dese yamelawe erasene yasefeteshle endenake yeradanale ❤
እዴ ቤኪ ትክክልነዉ 1:25 ነዉ የሚፈጀወ አምስት ክኔን በ15ደቂቃ
የመጀመሪያውን ኪኒን ደቂቃ ሳይጠብቅ ስለሆነ የሚወሰደው 1:00 ነው
@@tigistmitke3972 ማለት
@@መሲፍቅርከወሎ ማለትማ የመጀመሪያውን ደቂቃ ሳትይዢ ትወስጃለሽ ከዛ ለተቀሩት 4 ኪኒኖች ነው ደቂቃ የምትይዢው እናም 15×4=60 ደቂቃ
@@tigistmitke3972 still yemejemeryawn wesdeh 15min tekoyaleh keza 30min lay huletegnawn 45 lay 3stegnawn 60min lay 4tegnawn. Bereket was correct
@@dagmawigetachew1392 you're wrong
ፍትህ ለእማማ👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭ፍትህ ለንፁሃን😭
Beki 👌🏻
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
Yene mski lemagi👍💯
mnm bihone leteklala ewket manbeb tru new. anbibu lemalet yakl new
በመጀመሪያው ዙር ሁሉም ቢቀነሱ ጥሩ ነበር ። ዶማና አካፋ ለእርሻ እንጂ ለቲቪ ሾው ይደብራል ፣
you got be kill me😂😂😂😂😂😂😂
እውነት አፈርኩ ምኖቹ ከእውቀት ነፃ
አይ የዘንድሮ ተማሪ ከዉቀት ነፃ መኳኳል ብቻ የአራተኛ ክፍል ጥያቄ የአስረኛ ክፍል ተማሪነን ባይ ዜሮ
Gana no ayyi tayyim ko video
Yene wud yetiye 🥰🥺🥰
Banby yemebal ensesa newfeyel yimeselal
Who is pregnant ?
Enezeh milas enjy ke ewuket netsa nachew tew
Ere neba 1gna nehe 🥰🥰❤❤❤
አቤት የዉቀት ማነስ ጥግ ባትመጡስ ባትቀርቡስ የናንተ እዉቀት ማህበራዊ ሚዲያላይ ብቻ ነዉ ማስመሰል ብቻ😒😒😒😒😒
Yehene anchi 1almeleshim
@@hiyamhiyam162 እኮ 😁
Yemegemeriyaw yebereket tiyake melsot neber 5x15=75min
ሀያትን ሁሉም አይጽፍት ለምድነዉ
Bambi dengl eyalech😂
ዩናታን ተብየው እረ ውይይይ ወንድ ልጅ ያለፂም ማለቴ በፂሙ ነው ሚምረው
እኔኮ የት ነው የማውቀው እላለው እንደዛ ቆንጆ የነበረ ወንድ ዛሬ አዲስያልተሟሸ የጀራ ምጣድ መስሎ መጣ
@@zekiyatemam7901 😁😁😁😁
@@zekiyatemam7901 🤣🤣🤣🤣
@@zekiyatemam7901 ሀሀሀሀ
በፕሮግራሙ ላይ መወዳደር እፈልጋለው ።
ከውቀት ነፃ ሁላ ከንቱ ትውልድ
Le yeti betam adaltekal, lalela gize yisetekakel
ሀያት ምድነው ወፈርሺ
Enezi bado mehonachewen emiasay program new
Shewaferaw yenem lidet tir 11 new🎂
እንደው ይህ ኘሮግራም የገባው አለ
አረ እኔም አይገባኝ
አንድ ሰው ይሄ ውድድር አንዲገባው ፤ ቢያንስ ስምንተኛ ክፍል መድረስ አለበት ።
@@jamboandu3402 😁😁😁😁ነይ አሰትምሬኛ
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
ስምንት ደርሰሻል ?
የጠቅላላ ዕውቀት መመዘኛ እና መዝናኛ
እነዚ ቲክቶክ ላይ እንፎር እንፎር የሚሉት መላጣ አይምሮ ይዘው ነው ።ወታፎ ነገሮች።ይለፈን ፊቶች
Yazarewochu teyakewoch tankar yalu nachw tinsh kalal btadergut
እርሱ ግን ጉርድ ቀሚሰ ነው እርጉዝ ናት ማን ይቀነሰ ከእጉዝና ይጨምራል እጅ ምን ይቀነሳል 😜😂
አይይ ጭንቅላት አይይ ትውልድ አቤት እውቀት
እማማ ኢትዮጲያ የመጨረሻዋ ነገር ያሳዝናል ይህ ትውልድ ነው አሁን አገር ሚረከበው ደሞኮ ሁሉም ተመራቂዎች ናቸው አይይ ትምርት የተረዳሁት ነገር ቢኖር ቲክቶከሮች እንዳሉ ከእውቀት ነፃ ናቸው😏😏😏😏
በጣም 🤣🤣🤣👍
ya the new generation is only looking money
ሰላም
የዉጩን ጥያቄ ትተህ ለጠቅላላ አዉቀት እንዲሆን አገር ነክ ጥያቄ ቢሆን.
የሱቲዲዮ ብረሃንና ቀለም ይስተካከል
ጥያቄዎች አነቃቂና አሳታፊ በድርጊት ቢሆኑ
የስማቸወን ትርጉም እንኳን አያቁትም ግራያጋባል
ሰላም ለሀገራችን
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ
ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🍫🌹
ሴት በላይ ነሽ
betiseb argey. betiseb arigehalewu
አይ ዱንያ እኔ ሸቃላዋ ሁሉንም መለስኩት
ይረማ መዳሳ
2000ብር ሽልማት ሲሉ ያስቃል
አይ ኢትዮጵያ ዛሬ ነው የመጨረሻ ያዘንኩልሽ ምክንያቱም ከንቱ ወጣት ከስድብና ከሀመት ህዝብን ከህዝብ የምያባላ ጥቅጥቅ መሀይም ደንቆሮ ወጣት ይዘሽ የነገ አገር ተረካቢ ማጣትሽ ያሳዝናል
ይህ ትውልድ ነው በሕዝብ መሀከል ማይክራፎን ይዞ ህዝቡን የምያደነቁር ያሳፍራል ህዝቡ ይህንን ሲያይ እንደሰው ሳይሆን እንደአይጥ ማባረር አለበት።