ባቡጂ ተባረረ - ማን ይቀነስ? -Man Yikenes (Game Show) - Abbay TV -Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 1 лис 2024
- #Ethiopia #Shewaferaw #ManYikenes #comedy
እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Sunday @ 7:00 PM only on Abbay TV
"A quiz game show Presented by Artist Shewaferaw Desalegn with Abbay TV, played by 7 contestants against each other. Each round ends with the players voting one contestant off, and the last one left wins and takes home the prize money up to 100,000.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay Media TV shows. የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ።
UA-cam: / @abbay-tv
Facebook: / am.meznagna
Instagram: www.instagram....
TikTok: vm.tiktok.com/...
Watch Abbay TV on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal "
እረ በስመአብ ዛሬ ጥርስ መክደን የለም 🤣👌👍 በቀጣይ የወንዶች ጉዳይ ተዋንያኖች ይምጡ የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍😊
Me
ሞትኩ🤣🤣🤣🤣
ምንም አላሳቁኝም!
አለሁ ሁሉም ኢምጡ
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ብዙ የማናውቀውን ነገር እያወቅን ነው እያሳቅንም ነው ብርቱ
የወንዶች ጉዳይ ተዋናዮች ይቅረቡልን በፍቅር
ሰዓት ለመግደል የምታደርገውን ጥረት ፕሮግራሙ እንዲያስጠላ እያደረከው ስለሆነ ብታሻሽለው/ሉት መልካም ይመስለኛል::
ትክክል
ናሆም በጣም ረጋ ያለ አስተውሎ የሚመልስ አንበሳ ብየሃለው ❤❤❤
የመጨረሻ ተራ እና የወረደ ጨዋታ አባይ ቴሌቪዥንን አይመጥንም፡፡
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ሶልዬ ሁሉ ቦታ አይሀለው የሀገርህ ሰላም ያሳስብሀል ለወገንህ ደንነት ትመኛለህ አንተንም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን
@@telenor1559su ውዴ ደምሪኝ
Babugi is reading alot of books he is right
ለምንድነው በነሱ ደቂቃ ሸዋፈራው እየሳቀ እያሳሳቃ እየተጨቃጨቀ ደቂቃቸውን የሚገለዉ
ያቡዬ የኔ ዱቡሽቡሽ ስወድህ እኮ ደግሞ ገና 7 ክፍል ነህ በርታ የኔ ልጅ ደግሞ እስፖርት ስራ በዚ እድሜህ ውፍረት ጥሩ አይደለም 🥰
በጣም እንወዳችሀለን ምርጥ የአገራችን ልጆች ሽዋ በጣም እናከብረሀለን ሽ ዓመት ኑርልን በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቱልን🙏👍❤️💛💚
ባቡጂ ከሌሎች አርቲስቶች የማንበብ ልምድ እዳለው ከሚሞክረው ነገር ያስታውቃል ሰውን በግል ባህሬው መጥላት ስህተት ነው ያብስራ ልጅ ነህ ግን ሸዋፈራው እንዳለው በት/ት በእውቀት እራስህን ማሳደግ አለብህ አርቲስቶች ግን ታዋቂ ለመሆን ብቻ አትጣሩ አዋቂ ሆኑ በጣም ቀላል ጥያቄ እንኳን መመለስ አትችሉም ይሄ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እራሳቹን እዩበት
ገና ሳያቸው የሳኩትስ😂🥰ሁላቸውንም በጣም ነው እምወዳቸው🥰🥰👍👍
BABUJI 40 SHI MATSAF ANIBIBELAHU KALE BOHALA INDET INDASTELAGN YIHE SIGA KIBI
ወየው እና እነዚህ ታዋቂዋች ክእውቀት ነፃ ናቸው በድፍርት ነው ግድ ታዋቂ የሆኑት
ሐመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነው ደስ ይላል ድሮ ነበረ ይህ ጥያቄናመልስ የነበረ ዋው😍
Betami yemiyamr program newu tnx abay endezi ye ewuket sewu akrbu
ባቡጂ ያ ሁሉ መጽሐፍ ያአነበብኩኝ ያልከው ምኑን ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ጠይቁልኝ እሥኪ
Melese eco
መለሰ እኮ ጥርሳም
GATSUN NAWU YEKOTEREWU
እንዴ ይረሳል እኮ ምነው ኮፒተር መሰለሽ ሰው ነው
ዋው ናሆሜ እንኩዋን ደስ አለህ በጣም የምወደው ተዋንያኖቹ ሁላችሁም ክፉ አይንካችሁ 🥰🥰
ሰላም ለሀገረራች ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ባቡጂን ኧረ አድኗት እንዴ! በጣምኮ ሳስታለች ሸዋፈራው ይልቅ ቁምነገር ስራ የባቡጂን ህይወት መታደጉ ጥያቄ ውስጥ መግባት የለበትም ምርጥ ኮሜዲ ነች ዘመኑን የዋጀች የአራዳ ልጅ የውስጧን ጩኸት ሳትሰሟት እራሷን በአረቄ ልትገድል ነው ስለዚህ መፍትሄ ያስፈልጋታል
ባቡጂ የ14.000 ደራሲ ስም ይጠየቅ 🤣✌️
ባቡጂያን በትክክል የሚያውቀው ግን የበርጫና የአረቄ ቤቶችን ስም ብቻ ነው 😂😂
እሰይ
No
ለካስ አርቲስት ተብዮዎች ከእውቀት ነፃ ናቸው
እረእንደዉም የዛሬዎቹ በጣም ጎበዞች ናቸዉ እነነን ብታይ ምን ልትይ ነዉ
አንተም ብትሆን አትመልስም
Yes
@@KeberoMedia ቤተሰብ አርጉኝ
ባቡጂ ግን ያሁሉ መፅሀፍ ዋጋውን ብቻ ነበር ያነበበው ማለት ነው
ብዙ የሚያነብ ስም ይምታታል ደሞ መልሷል አንቺ1አትመልሽም
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ በመጀመሪያ የመለሰው ስለ መፅሀፍ ሳይሆን ስለ ቲያትር ነው እሺ
@@lidujesuse910 ውዶቼ ደምሩኝ
ሰዓቱ ማጭበርበር አለበት እንደመጀመሪያዉ ፊትሊፊት ይቁጠር። በነገራችን ላይ የመጨረሻ ዙር ላይ ይለፈኝ እና መልስ አለመመለስ እንዴት አንድ ሊሆን ይችላል? ይለፈኝ ካለ ሌላ እድል መስጠት እስከ ስንቴ የሚለዉን ገድቦ። ያለዉ ነገር ግን ግራ ነዉ!!
ጋሬዝቤል አዝናንቶኛል ናሆም አንደኛ
ሁለተኛ ክቲክቶክ መንደር ማሀይባንን እንዳታመጣብን
እንደው በፈጠራችሁ ለፕሮግራማችሁ ድምቀት ከፈለጋችሁ ጃሉድን አቅርቡልን 🙏🙏🙏🙏 jahlud yekerb
Tag me jahlud yekerbeln ✊✊✊
@@yakobealem2772 ደምሩኝ
sami tebaro babuji neber mekiret yeneberebet minim eko new tikim yalneberew hhhhhhh
በጣም ማያስቁይኝ ሰዎቹ ናቾ
አንቺ ሜዳ ራስ
ይሄ ፕሮግራም ርዕሱ መቀየር አለበት
ባቡጂ የወኒ ካየው ይሄን ፕሮግራም ጉድህ ነው
ባቡጄ 😂😂
ባቡጂ ያን ሁሉ መፀሀፍ አነበሀ ከአወቀትነፃ
🤣🤣🤣
40 SHI ANIBIBO KKKKKKKK
@@mesihaile5782 ውዶቼ ደምሩኝ
ናሆም አንደኛ 👍👍👏👏👏👏
ዋውውው የምትወደዱ ሰዎች ❤❤❤❤❤ ፍልም በናተ ግዜ ቀረ ከምር🙏💁💁💁💁ቻው
አጥሚት ይጠጣል እንጂ አይበላም የሚበላ ነው ጥያቄው....
ተመሣሣይ ሰዎች ኬየት አገኘህ
ሳምሶም ነበር መቀነስ የነበረበት ባቡጂ እየመለሰ ነበር
ሳምሶን 😜
@@onlyforjenah5972 ደምሩኝ
Babuji ba yoni magna inji wodaki yasazinal
Well done Nahom( ናሆም) ስላሸነፍክ ብቻ ሳይሆን ጎበዙም አንተ ነበርክ። ስለ ባቡጂ ... Tik tok ላይ ጉድ ማየት ነው።
Nahome Nahome Nhome wow wow wow
ከናሆም በስተቀር ሌሎቹ የአርቲስት ወዘና የላቸውም። አለባበስ እና ቁመና ዜሮ።በተረፈ ባቡጂ ውስጤ ነው።
አልብሻቸው
@@dubaidubai2048 ደምሩኝ
Babuji doesn't know artificial intelligence????? After reading 14,000 📚 😅
YEHASET MEREJA KKKKKKKKK
አይ ቴዲ ጨራሽ ( CBE) Commercial business bank አልከው 😂😂😂
ከእወቀት ነፃ አንባቢ ነኝ የሚለወ እራሱ ሰለ ሰራቸወ ሰለ ቲያትር እንኳ ምነም አያወቁሞ
ባቡጂ:ያነበብከው:በሺ:የሚጠር:መፅሀፍ:የት:ገባ:በገዛ:እጅህ:ዮኒ:ማኛ:እጅ:ወደክ።
ሸዋፈራው ተጠያቂ ይሁን የምትሉ✌️
ናሆሚ አማላይ ሲያምር❤
በጣም ነው ደስ የሚሉኝ ወላሂ
ኧረ ታዋቂ ሰዎች አንብቡ ምን ጉድ ነው 😮 ቲክታከሮች ጉድ አሳይተውን ነበር አርቲስቶችም ምን ነካችሁ? ምን ጉዶች ናችሁ
7 ተኛ ክፍል ኪኪኪ
" አንብብ አስተምር አስተውል "
ቴዲ ይባረራል አላለም🤣🤣🤣🤣
ውድድሩ የዕድል መሆኑን የምታውቁት ቴዲን አስቀርተው ባቡጂን ሲያስወጡት ነው
ባቡጂ ክፍሉን ታደስን ሳታውቅ ነው 26 ሺ መፅሀፍ ያነበብክው ብዙዙዙዙዙዙዙ መፅሐፍ ላያ አለ ስውዬ ው
Bravo ናሂ
Enantem Belo artists ......babuge
manbebe mulu sew yadergale anbebuu
Nice show.You improved a lot in making your questions more Ethiopian.but still you there is a room for Improvement. Why don't you get a team of seasoned writers who can prepare relevant GK and entertaining questions ?
ግሩም ፕሮግራም ነው🙏🙏🙏
Ay Abuja mmm yebelah ere atmeslm
ናሆሜ😍👍
አዘጋጁ የኮትህን ብራንድ የሚያሳዬውን ስሙንና (ማርኩን) ከግራ እጂህ ላይ ያለውን አንሳው ይገባኛል ለማስታወቂያ ተብሎ በነፃ የተሰጠህ ነው ::
በ መደመር ዘመን ማን ይቀነስ 🤔😂
🤣🤣🤣🙄
@@tigistdemeke1939 ደምሩኝ
ግን የገረመኝ እነዚህ ሰዎች ከፍልም ውጭ ምንም አያውቁም እንደ በሴት ስም የምጠራው ሆስፒታል ተብሎ መደንዘዝ ሆሆ?
የሳይንስ ሙዚዬሙን ስም የማታውቁምን ትባላላችሁ????
ሞትኩ በሳቅ ወድም አማቾች እሚባል የለም🤣🤣 አላለም ይመቻችሁ ምርጦች
Amen
የምወዳቸው ነገርስ👍🥰🥰😂
እረ ተው ባብጂን አታግልሉት ምከሩት ቅረብት ፍቅር ስጡት
Babujin miders yelem
ይህ ፕሮግራም ለታዎቂዎች አይሆንም
ከ ዮኒ ማኛ ምላስ ያውጣህ ወንድሜ ባቡጂ!!!!!
betam emewedachu actores enamesgenalen abbay tv
Nahom 👏👏👏
ምርጥ.ጎደኛሞች
ባብጂ 20000 መፀሀፍ አንብቤያለሁ ብለ አልነበር 🤣
ሁሉም የአብስራ 😂😂😂
Babuje ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲያስጠሉ ከእውቀት ነፃ ናቸው ።ቢያንስ ኢ/ር ስለሺን የማያውቁ ተራ አርቲስቶች
Yedidibna tig yilhal yenga artistoch tirf satin bemdinwu mitsalfwu/fiwu sibalu bemabeb yilalu asafariwoch
Marexi fusek
አረ በታም ሰሓት እየገደልክባቸው ነው በነገራችን ላይ ሁሊ ነው ሽዋፈራው እረ አያስኪድም ጨዋታ በሚለው ሁሊ
Zarie bekbdet new endie yemiqensut
አራት መቶ መፀሀፍ ያነበበዉ እደት መመለሰ አቃተህ
Garez Bel😂😂
Alemtsehaye wedajo nat tesafechew
ሽዋፈራው ለካ ፔንጤ ሆነካል ለዚህ ነው የእግዚአብሔር ስም ምታበላሸው ስትፅፍ
ስው ምን ሆነ
የገረመኝ ቁንፀል ነው
የደንቆሮ ስብስብ?
Ye ethiopya artistoch GN endale duryewech nachew
ቴዎዶሮስን ጥሎብኝኝ ውድድድድድድድ ነውየማረግህ
ውድድሩ ድንቅ ነው
Derasi dayrekter iyalachu kemzebrku lalwu twut agerachun btikikil iwku yenga artistoch yedidbina tig inantega nw yalwu btirf sati min targal sitbal metsaf bemabeb tialah atafrim duket
sami gn Geday neber
እኔ የሚገርመኝ አንተ ሰዉ እየቀነሰክ ጨርስከዉ አንተ መቸ ነዉ የምትቀነሰዉ?
ቴዲሻ ቢያሸንፍ አሪፍ ነበር
ባቡጂ
አቡጃ ወይ አንባቢ
ውስጤ ናሆም ይላል
Kkkk wey babuja
artificial intelligence= ሰው ሰራሽ አስተውሎት ነው የሚባለው
ንግስት ሂሌና ሆስፒታል