Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጦቹ የምን ልተዘዝ ድራማ ቲም እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳቸሁ ምርጥ የአተዋወን ብቃት አላችሁ ተባረኩ የበለጠ ነገር ከእናንተ እነጠብቃለን በርቱ
እያንዳንዷ ቃላት ከአቅሜ በላይ ነው በዙ ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ ካላየሁት ሙሉ በሙሉ አይገባኝም በጣም ገራሚ ነው
የመስከረም ሳቅ አቤት ስወደው የንጉስነሽ ቅኔ የደግሰው የዋህነት አቶ አያልቅበት ዳኜ በቃ ትችላላቹ በጣም ነው የተዋጣላቹ ቢደጋገም ራሱ አይሰለች 😘
የሃረር የውሃ ክልከላ እና ኣገር በቀሉ የ ሜቴክ ድክመት የሜቴክ የቀድሞ ሃላፊ የሰጡት መግለጫ በኣሽሙር ይገልጻል፡ በጣም የማደንቀው ድራማ ነው።ብርቱ በርቱ!!!
እውነታችሁን ነው ውድ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የሚወዳት የእስራኤል ተካፍይ የቃልኪዳን አገርናት እውነትሽነው የንጉስነሽየ ትክክክክክክል ብለሻል ተፈልጋም አትገኝም ቀኝ ግዛት ያልነካካት በድህነታ ኮርታ የምትኖር ።።።።።።።።።።። እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ ህዝቦቻን ይባርክ ።።። የዛሬው ደስ ይላል ምንልታዘዝ ወዳጆቻችን ስንወዳችሁ በርቱ ።።።።።።።።።።አየደግሰው ክክክክክክክክክክክክክክክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ደግሠው የምትወድ እሥኪ ላይክ አርጉይ
Kkkk
well cam
My Goodness, ነርቬን ነው ሚነካው.... እንደ እድሜው ማያስብ, ማይናገር ሰው ሃዘን ያመጣብኛል
አንቺ ደሞ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ነይየእናትየ ልጅ እዚህ ድራማ ላይ ሁሉም ተወዳጅ ናቼው 50 ብር ቲፕ መልስ ያለውስ እረ በሳቅ
ከእነ ችግሮቻችን እማ አንተቃቀፍም።👍👍👍
እንደው ይህ ድራማ በእውነት አስተማሪ ነው አለባበስችው እንኳን ደስ ሲል ምድር እራቁታም ከእነርሱ ተማሩ ፊልም የምትስሩ
ትክክል ሴቶቹ ስነስርአት አላቸው ኮትሞቲክስ የለ ውይግ የለ
በእውነት ሽልማት ያስባችኃላል በርቱልን ምን እንታዘዝ እያዝናና እጅግ አስተማሪ እግዚአብሔር ይስጥልን
ደግ ሰው የኔ ቆንጆ እዲህ ቅን ሰው ነው ያጣችው ኢትዮ ሁላችሁም የምርጦች ምርጥ ናችሁ
ደግሠዉ እና የባንኮቹ ሠዎች በጣም ትመቻላችሁ በተለይ መልካም ትምህርት ያሥተላልፍል በርቱ!!!!!!
ትክክል ነሽ
instablaster...
ዋው ይሄ ድራማ በጣም ነው የምወደው ደራሲው እጅህ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍
ምን ልታዘዝ እሚያዝናና በጣም አስተዋሪ ድራማ ነውዋው መስኪእና ደግሰው በጣም ያዝናኑኛልፍትህ ለጋሽ አያልቅበት ሁላችሁም በጣም ጓበዝ ተማናይ ናችሁ ምንጥ ደራሲ ነህ በርቱ
😂😂 ፍትህ ለጋሽ አያልቅበት ማለት እኮ ፍትህ ለወያኔ ማለት ነዉ ቅኔው አልገባህም እንዴ😃
@@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ ነውደ ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ በጣም እሚመቸኝ ድራማ ነው ምርጥ ደራሲ በእውነት
@@seadi7825 አዎ ተወዳዳሪ የሌለው አንደኛ የሆነ ድራማ ነዉ 😘😘😘
@@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ በጣን
ክክክክክክክክክ ደብሮኝ ነበር ዝና አረጋችሁኝ ምንልታዘዝ በርቱ ጥሩ ነው
ደግ ሰው ውዴ የኔ በግ እርግብ
ሱዳን ሀቢቢ ስወዲህ 😂😂😂ጋሽ አያልቅበት ውስጤ ነው😘😘።
አያልቀረ ቅኔ😂😂😂 በተለይ የፎቶው ነገር😅😅
ትችላላችሁ! በጣም! በጣም! Keep it up!
ዋው እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች የስደት እህትና ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ ትግስቱን ያድለን
የኔ ምርጦች ውድድ ደግሰውዬ የኔ ቀሽት ፍትህ ለ ጋሽ አያልቅበት
ይሄንን ድራማ ምን ልበለው ቃላት የለኝም ክክክክክክክክእድልየ የኔ ፍቅርር ደግ ሰውንም ሁላቹም ውድድድድድድድ ትመቹኛላችሁ
ውይ ተባረኩው እረዘም ቤል እዴት ነበር 10000000% አደኛ
Wowww yehanen derama sewdaw betam das beloge new yemayew hulanm sewedachew yen meratochu
zare lidete new HBD belugn!!!እኔም ከደግሰው ጋር ሰላማዊ ሰልፍ እወጣለው ያካባቢ ሳይንስ ላይ ያለው ልብሳቸውን ይልበሱ ይልበሱ ይልበሱ
የኔ ምርጦች በርቱልን ዘና ፈታ እምልበት ድራማ ነው ሱዳንዬ ብድር የሰጠህው መሰለህ እንዴ ዶሮችህ ሲሞቱ 50 ብር ቲፕ መልስ ያልከው kkkkkk
Bank workers I appreciate your skill guys! you are life of min Litazez Dirama !
ምርጦችየ እኩዋን ስላም መጣቹ መልካም እለተ ስንበት ጋይስ
ከነችግሮቻችን አሰተቃቅፎነ ነው እርስ በእርስ የምንጫረሰው ......... ሃገራችንን እና ወገኖቻችንን አምላክ የጠብቅልን!
ዋው ለዚህ ድራማ ቃላት አጣሁለት፡ በጣም በጣም ድንቅ ደራሲ
ክክክ እነዚ 3 ካሰተመሮች ግን እንዴት እንደሚመቹኝ የምር
ባኮች እኔንም ግን በጣም ተኮለኞች ናቸው ደግሰውን እኮ ተጫወቱበት 😅
Fonka ke andu gebtolsh endayhon
Betam yamral
حمدان ሰሙቲ ሰሙ سالم ባኮችን እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
ሰላም ነው ውድ የሀገረ ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተለይ ቤሩት እራሳችሁን ጠብቁ ጸሎት ሁሌም አድርጉ ሁሉም ያልፍል!!!
ቤሩት ምን ሆነ
ምነው ምን ተፈጠረ ቤይሩት እግዚአብሔር ይታበቀን
@@ፃሐይፃሐይ አሚን
በጣምደግሰውአደናቂህነኛ
Eshi marr lek belashel yene asetawaye
እኔ ደስ የሚሉአኝ የባንኮቹ ሠዎች ናቸዉ እና ልጥ ፖርቲ የሚለዉ ሠዉዬ
ሀቢቢ
የመጨረሻ ይመቻሉ ሙዳቸው ይመቻል ልጥ ነገር ነሽ ከከከከከ
🙋🙋😂😂😂😂
Hahahahahaha ወይኔ እሄ ድራማ ስወደው ሱዳን ሀቢቢ 50 ብር ቲፕ ይመልሰልኝ ይላል hah
ደራሲዉ፣ዋዉ፣በርታ
Betam arif melkit alew wooow gin huletun camera asemamuit
ክክክክኮክክክክክክክ የበሰላ ሰው በጣም ነው የወደዲኳችሁ
Kene chgrochachn antekakef👍👍👍👍👍
አንደኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️
ክክክክክክክክክክክክክክ አይ ደግ ሰው ይመችህ የብርድ ትሆናለህ ቀላል ፈታ አላረከኝም ሁላቹም ውድድድድ
Sol kalebehi new mitsarawe adenakihi nagegn hulachum weddddddddd new maregachu chegerachinine silamitayulen thanks
በእውነት ምርጥ ናችሁ እናመሰግናለን
IDILAWIT I love you so much 💕❤️u made my day💋💕 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I was crying the whole day thnx guys 4the appload 18 Episode😂😂😂💞👍
ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ ግን ደግሠውን አታብዙበት
Denqe Sera ... Its my 2nd TIME ... THX too much Bros & Sis .... !!!!
በጣም አሪፍ ነው በርቱልን
ስትናፍቁኝኮ የደግ ሰው acting👌
Kkkkkkk ሰወዳችሁ እኮ መልካም ጥሩ ትምህርት አለው
ደግ ሰው በደንብ ይተውነዋል፣ግን ግነቱ እንደ ደግ ሰው አይነት የሚቀላቅል ሰው አስተናጋጅ አይሆንም ፣
ምንታዝበጣምነው የምታዝናኑኝ በጣምነው እማመሰግነው የማመሰግነው ወዳቹአለው እድልና ደግሰው - የንጉስነሽና - ዳኛቸው የሚናገሩት ሁሉ ትምህትነው ቁምነገርነው በ 2ቱ ሰምነውርቅነው የሚናገሩት
EindaTe eindamewodacehu derasiewo gien woods merite bekate nwo👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏👏
ደግሰው እውነቱም ደግሰው 👍ሱዳኒ ባለ ደሮ 👍🇪🇷 መስከረም አበራ ውስጤ ናት 👋🌺
Yemgebyawen music sewedew iko 🎶😍 ..ye bank betuchu serategna quite azeg nachew 😁😀😂
ጥሩ የቃላት ረገጣ ነው የምትጠቀሙት Big LIKe
😂😂😂 ምርጦች በርቱ 😍😍😍😍😍😍
😂😂😂😅 አይ ደግ ሰው ምስኪን እኮ ነው
ውይ ደግሰው አረ በጣም ነውየምታስቀኛ ክክክክክ
ከነችግሮቻችን አንተቃቀፍም እውነት ነው ማስመሰል ይቅር .... ደግሰውን ያላችሁ
ክክክክ ምንልታዘዝ የውነትም ምንልታዘ ያሳለፍኩት ስራ ነው ያሁኑ አያርገው ጎበስ ቀና ብለን ሰራ ነው
እናመሰግናለን ደግ ሰው ውስጤ ነክ
በጣም ደስ ትላ ላችሁ ቀጥሉበት
እንኳን ደና መጣቹው ደብሮኝ ነበርእ ፈታአ አልኩኝ
ልብ ብለህ አስተውል!!! ☞ አትመኝ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8 ☞ አትቅና፦ እንደ ቃየን ወንድምህን ትገላለህ፡፡ ዘፍጥ 4÷1-8 ☞ አትስከር፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38 ☞ ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23 ☞ በአባትህ አትሳቅ፦ እንደ ካም ትረገማለህ፡፡ ዘፍጥ 9÷20 ☞ እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለህ፡፡ ዘፀ 14÷28 ☞ በሐሰት አትመስክር፦ እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለህ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1 ☞ ትዕቢተኛ አትሁን፦ እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህ፡፡ 2ነገ 19÷35 ☞ ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለህ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15 ☞ አትዘሙት፦ እንደ ሰሎሞን አምላክህን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግሃል፡፡ 1ነገ 11÷1-8☞ ሥልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይ ትነሣለህ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17 ☞ ገንዘብን አትውደድ፦ እንደ ይሁዳ ጌታህን ያስክድሃል፡፡ ማቴ 26÷14÷16 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!!
Amen
አሜንንንንንን
ደግሰው 😅😅😅😅😅😅😅❤🙏
ወይ ግን ምን አይነት ድፍረት ነው የዲቢ ወረቀቴን ገዳም ሄጄየምፅዋት ሙዳይ ውስጥ ከትቻለው ወይ ድፍረት ምናለ የሚቀለድበትንና የማይቀለድበትን ለይታችሁ ብታውቁ ቺሽ አታብዙት ደግ ሰው አንተ ምርጥ የኔ ጀግና
መጣችሁ የኔ ምርጦች እንግዲህ በለዛአዋርድ ምርጦች ተብላችሁ ተሸልማችዋል ከንግዲህ እረፍት እያሉ ማቆም የለም !!በሉ በርቱ !!
ልጥ እኮ ተዋጠዋውውው ይህ ድራማ እኮ ለገባው ፓለቲካ ነው
ለሚገባው ሰው ምርጥ መልእክት ነው እግዚአብሔርን ረሱ: ውሃ ከለከሉ: ወንጀል ሰሪው ሌላ የሚታፈሰው ሌላ ..........
Uffffff swedachu ko bankochum westa nachu hulachum❤❤❤❤❤❤❤
😀😀😀 ሀቢቢ ካዱኝ ማሌሽ 😀😀 አይ ሱዳን
ዋው በጣም ደስ ይላል
የባንክ ቤት ሰራተኞች ደስ ትላላችሁ ደግ ሰው እየመጣ ያደርቃችሁዋል ትግስታችሁ
ያ4ኛ ክፍል አካባቢ ሣይንስ ይቀየር እኔም እቃወማለሁ ልጄ ወደፊት እንዳትማርብኝ ልጅ ያለው ላይክ
በትክክል
በትክክል ማቃየሪ አላበት
50 ብር ቲፕ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ደግ ሰው የኔ ሚስኪን ሁላቹንም ስወዳቹ ሱዳን ኪኪኪኪኪኪ ዶሮዎቹ አለቁ እኔ እገዛልካለሁ
Wey edelawit shay lemazez new yebesel sew kkkkkkkkkkkkk
የዛሬው መልእክት ቅዱስ ላሊበላን ይመለከታል ቅዱስ ላሊበላን እንታደግ
Kkkkkkkkk betam new dee yemitlut
ወይ ደግ ሰው በሰቅ ሆዴን አቆሰልካው ክክክክክክ
ከነችግሮቻችን አንተቃቀፍም በጣም ድቅ የሆነ አነጋገር
ሥወዳቹ እኮ 😘😘😘😘 እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ ኮመተሮች የላይክ ጠኔ አለባቹ ልበል 😀😀
ውድ ድድ የሆናችሁ ደግ ሰው እውነትም ደግሰው
Deg sew is my hero..
ከነችግሮቻችን አንተቃቀፍም 👌👌👌👏👏👏
ደግሠውዬ ትክክክል ነህ ስወድህ
ቢደጋገምም አይሰለችም....ምርጦች
ምርጥ መልእክት ለገባው አላህ የሰጠውን ውሃ ሰው መከልከል
የልጥ ፓርቲን መስራች ዉድድድድድ,,,,,!!!!💓💓💓,
Wuyyyyy deg sew u killed me besak 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
Ikuan besema metachu😘😘😘😘
አይ ደግ ሰው የምር ደግ እኮ ነህ ሚስኪን
ባንኮች ግን ነብሳችሁ አይማርም 😂
እኔ ደስ የሚሉኝ የባንኮቹ ሠዎች ናቸዉ እና ደግ ሠዉ
Yana wedochr ❤❤
በpart 18 የደግሰው ገጸባህሪ በጣም ተመችቶኛል::
Dagne & degsew des. Yelugnal...! 😘
😃😃😃 nice coffee shop comedy drama
እድልየ ሥወድሽ እምትወዷት የምን ልታዘዝ ድርማን የምታደቁ 👍
Fekerochi 👌😍😍💚💚💛💛❤️❤️
Klezebema endit yafeseal? Wedaji kefu kalhonk manm kefu aylehum beloal doris
ባለፈው ቲፕ 50 ብር ክክክክ ማአሌሽ ሀቢቢ ክክክክክ
ምርጦቹ የምን ልተዘዝ ድራማ ቲም እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳቸሁ ምርጥ የአተዋወን ብቃት አላችሁ ተባረኩ የበለጠ ነገር ከእናንተ እነጠብቃለን በርቱ
እያንዳንዷ ቃላት ከአቅሜ በላይ ነው በዙ ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ ካላየሁት ሙሉ በሙሉ አይገባኝም በጣም ገራሚ ነው
የመስከረም ሳቅ አቤት ስወደው የንጉስነሽ ቅኔ የደግሰው የዋህነት አቶ አያልቅበት ዳኜ በቃ ትችላላቹ በጣም ነው የተዋጣላቹ ቢደጋገም ራሱ አይሰለች 😘
የሃረር የውሃ ክልከላ እና ኣገር በቀሉ የ ሜቴክ ድክመት የሜቴክ የቀድሞ ሃላፊ የሰጡት መግለጫ በኣሽሙር ይገልጻል፡ በጣም የማደንቀው ድራማ ነው።ብርቱ በርቱ!!!
እውነታችሁን ነው ውድ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የሚወዳት የእስራኤል ተካፍይ የቃልኪዳን አገርናት እውነትሽነው የንጉስነሽየ ትክክክክክክል ብለሻል ተፈልጋም አትገኝም ቀኝ ግዛት ያልነካካት በድህነታ ኮርታ የምትኖር ።።።።።።።።።።። እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ ህዝቦቻን ይባርክ ።።። የዛሬው ደስ ይላል ምንልታዘዝ ወዳጆቻችን ስንወዳችሁ በርቱ ።።።።።።።።።።አየደግሰው ክክክክክክክክክክክክክክክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ደግሠው የምትወድ እሥኪ ላይክ አርጉይ
Kkkk
well cam
My Goodness, ነርቬን ነው ሚነካው.... እንደ እድሜው ማያስብ, ማይናገር ሰው ሃዘን ያመጣብኛል
አንቺ ደሞ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ነይየእናትየ ልጅ እዚህ ድራማ ላይ ሁሉም ተወዳጅ ናቼው 50 ብር ቲፕ መልስ ያለውስ እረ በሳቅ
ከእነ ችግሮቻችን እማ አንተቃቀፍም።👍👍👍
እንደው ይህ ድራማ በእውነት አስተማሪ ነው አለባበስችው እንኳን ደስ ሲል ምድር እራቁታም ከእነርሱ ተማሩ ፊልም የምትስሩ
ትክክል ሴቶቹ ስነስርአት አላቸው ኮትሞቲክስ የለ ውይግ የለ
በእውነት ሽልማት ያስባችኃላል በርቱልን ምን እንታዘዝ እያዝናና እጅግ አስተማሪ እግዚአብሔር ይስጥልን
ደግ ሰው የኔ ቆንጆ እዲህ ቅን ሰው ነው ያጣችው ኢትዮ ሁላችሁም የምርጦች ምርጥ ናችሁ
ደግሠዉ እና የባንኮቹ ሠዎች በጣም ትመቻላችሁ በተለይ መልካም ትምህርት ያሥተላልፍል በርቱ!!!!!!
ትክክል ነሽ
instablaster...
ዋው ይሄ ድራማ በጣም ነው የምወደው ደራሲው እጅህ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍
ምን ልታዘዝ እሚያዝናና በጣም አስተዋሪ ድራማ ነው
ዋው
መስኪእና ደግሰው በጣም ያዝናኑኛል
ፍትህ ለጋሽ አያልቅበት
ሁላችሁም በጣም ጓበዝ ተማናይ ናችሁ
ምንጥ ደራሲ ነህ በርቱ
😂😂 ፍትህ ለጋሽ አያልቅበት ማለት እኮ ፍትህ ለወያኔ ማለት ነዉ ቅኔው አልገባህም እንዴ😃
@@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ ነውደ ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ በጣም እሚመቸኝ ድራማ ነው ምርጥ ደራሲ በእውነት
@@seadi7825
አዎ ተወዳዳሪ የሌለው አንደኛ የሆነ ድራማ ነዉ 😘😘😘
@@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ በጣን
ክክክክክክክክክ ደብሮኝ ነበር ዝና አረጋችሁኝ ምንልታዘዝ በርቱ ጥሩ ነው
ደግ ሰው ውዴ የኔ በግ እርግብ
ሱዳን ሀቢቢ ስወዲህ 😂😂😂ጋሽ አያልቅበት ውስጤ ነው😘😘።
አያልቀረ ቅኔ😂😂😂 በተለይ የፎቶው ነገር😅😅
ትችላላችሁ! በጣም! በጣም! Keep it up!
ዋው እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች የስደት እህትና ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ ትግስቱን ያድለን
የኔ ምርጦች ውድድ ደግሰውዬ የኔ ቀሽት
ፍትህ ለ ጋሽ አያልቅበት
ይሄንን ድራማ ምን ልበለው ቃላት የለኝም ክክክክክክክክእድልየ የኔ ፍቅርር ደግ ሰውንም ሁላቹም ውድድድድድድድ ትመቹኛላችሁ
ውይ ተባረኩው
እረዘም ቤል እዴት ነበር 10000000% አደኛ
Wowww yehanen derama sewdaw betam das beloge new yemayew hulanm sewedachew yen meratochu
zare lidete new HBD belugn!!!እኔም ከደግሰው ጋር ሰላማዊ ሰልፍ እወጣለው ያካባቢ ሳይንስ ላይ ያለው ልብሳቸውን ይልበሱ ይልበሱ ይልበሱ
የኔ ምርጦች በርቱልን ዘና ፈታ እምልበት ድራማ ነው ሱዳንዬ ብድር የሰጠህው መሰለህ እንዴ ዶሮችህ ሲሞቱ 50 ብር ቲፕ መልስ ያልከው kkkkkk
Bank workers I appreciate your skill guys! you are life of min Litazez Dirama !
ምርጦችየ እኩዋን ስላም መጣቹ መልካም እለተ ስንበት ጋይስ
ከነችግሮቻችን አሰተቃቅፎነ ነው እርስ በእርስ የምንጫረሰው ......... ሃገራችንን እና ወገኖቻችንን አምላክ የጠብቅልን!
ዋው ለዚህ ድራማ ቃላት አጣሁለት፡ በጣም በጣም ድንቅ ደራሲ
ክክክ እነዚ 3 ካሰተመሮች ግን እንዴት እንደሚመቹኝ የምር
ባኮች እኔንም ግን በጣም ተኮለኞች ናቸው ደግሰውን እኮ ተጫወቱበት 😅
Fonka ke andu gebtolsh endayhon
Betam yamral
حمدان ሰሙቲ ሰሙ سالم
ባኮችን እኔም በጣም ነው
የምወዳቸው
ሰላም ነው ውድ የሀገረ ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተለይ ቤሩት እራሳችሁን ጠብቁ ጸሎት ሁሌም አድርጉ ሁሉም ያልፍል!!!
ቤሩት ምን ሆነ
ምነው ምን ተፈጠረ ቤይሩት እግዚአብሔር ይታበቀን
@@ፃሐይፃሐይ
አሚን
በጣምደግሰውአደናቂህነኛ
Eshi marr lek belashel yene asetawaye
እኔ ደስ የሚሉአኝ የባንኮቹ ሠዎች ናቸዉ እና ልጥ ፖርቲ የሚለዉ ሠዉዬ
ሀቢቢ
የመጨረሻ ይመቻሉ ሙዳቸው ይመቻል ልጥ ነገር ነሽ ከከከከከ
🙋🙋😂😂😂😂
Hahahahahaha ወይኔ እሄ ድራማ ስወደው ሱዳን ሀቢቢ 50 ብር ቲፕ ይመልሰልኝ ይላል hah
ደራሲዉ፣ዋዉ፣በርታ
Betam arif melkit alew wooow gin huletun camera asemamuit
ክክክክኮክክክክክክክ የበሰላ ሰው በጣም ነው የወደዲኳችሁ
Kene chgrochachn antekakef👍👍👍👍👍
አንደኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️
ክክክክክክክክክክክክክክ አይ ደግ ሰው ይመችህ የብርድ ትሆናለህ ቀላል ፈታ አላረከኝም ሁላቹም ውድድድድ
Sol kalebehi new mitsarawe adenakihi nagegn hulachum weddddddddd new maregachu chegerachinine silamitayulen thanks
በእውነት ምርጥ ናችሁ እናመሰግናለን
IDILAWIT I love you so much 💕❤️u made my day💋💕 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I was crying the whole day thnx guys 4the appload 18 Episode😂😂😂💞👍
ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ ግን ደግሠውን አታብዙበት
Denqe Sera ... Its my 2nd TIME ... THX too much Bros & Sis .... !!!!
በጣም አሪፍ ነው በርቱልን
ስትናፍቁኝኮ የደግ ሰው acting👌
Kkkkkkk ሰወዳችሁ እኮ መልካም ጥሩ ትምህርት አለው
ደግ ሰው በደንብ ይተውነዋል፣ግን ግነቱ እንደ ደግ ሰው አይነት የሚቀላቅል ሰው አስተናጋጅ አይሆንም ፣
ምንታዝበጣምነው የምታዝናኑኝ በጣምነው እማመሰግነው የማመሰግነው ወዳቹአለው እድልና ደግሰው - የንጉስነሽና - ዳኛቸው የሚናገሩት ሁሉ ትምህትነው ቁምነገርነው በ 2ቱ ሰምነውርቅነው የሚናገሩት
EindaTe eindamewodacehu derasiewo gien woods merite bekate nwo👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏👏
ደግሰው እውነቱም ደግሰው 👍ሱዳኒ ባለ ደሮ 👍🇪🇷 መስከረም አበራ ውስጤ ናት 👋🌺
Yemgebyawen music sewedew iko 🎶😍 ..ye bank betuchu serategna quite azeg nachew 😁😀😂
ጥሩ የቃላት ረገጣ ነው የምትጠቀሙት Big LIKe
😂😂😂 ምርጦች በርቱ 😍😍😍😍😍😍
😂😂😂😅 አይ ደግ ሰው ምስኪን እኮ ነው
ውይ ደግሰው አረ በጣም ነውየምታስቀኛ ክክክክክ
ከነችግሮቻችን አንተቃቀፍም እውነት ነው ማስመሰል ይቅር .... ደግሰውን ያላችሁ
ክክክክ ምንልታዘዝ የውነትም ምንልታዘ ያሳለፍኩት ስራ ነው ያሁኑ አያርገው ጎበስ ቀና ብለን ሰራ ነው
እናመሰግናለን ደግ ሰው ውስጤ ነክ
በጣም ደስ ትላ ላችሁ ቀጥሉበት
እንኳን ደና መጣቹው ደብሮኝ ነበርእ ፈታአ አልኩኝ
ልብ ብለህ አስተውል!!!
☞ አትመኝ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
☞ አትቅና፦ እንደ ቃየን ወንድምህን ትገላለህ፡፡ ዘፍጥ 4÷1-8
☞ አትስከር፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
☞ ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
☞ በአባትህ አትሳቅ፦ እንደ ካም ትረገማለህ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
☞ እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለህ፡፡ ዘፀ 14÷28
☞ በሐሰት አትመስክር፦ እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለህ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
☞ ትዕቢተኛ አትሁን፦ እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህ፡፡ 2ነገ 19÷35
☞ ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለህ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
☞ አትዘሙት፦ እንደ ሰሎሞን አምላክህን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግሃል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
☞ ሥልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይ ትነሣለህ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
☞ ገንዘብን አትውደድ፦ እንደ ይሁዳ ጌታህን ያስክድሃል፡፡ ማቴ 26÷14÷16 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!!
Amen
አሜንንንንንን
ደግሰው 😅😅😅😅😅😅😅❤🙏
ወይ ግን ምን አይነት ድፍረት ነው የዲቢ ወረቀቴን ገዳም ሄጄየምፅዋት ሙዳይ ውስጥ ከትቻለው ወይ ድፍረት ምናለ የሚቀለድበትንና የማይቀለድበትን ለይታችሁ ብታውቁ ቺሽ አታብዙት ደግ ሰው አንተ ምርጥ የኔ ጀግና
መጣችሁ የኔ ምርጦች እንግዲህ በለዛአዋርድ ምርጦች ተብላችሁ ተሸልማችዋል ከንግዲህ እረፍት እያሉ ማቆም የለም !!በሉ በርቱ !!
ልጥ እኮ ተዋጠ
ዋውውው ይህ ድራማ እኮ ለገባው ፓለቲካ ነው
ለሚገባው ሰው ምርጥ መልእክት ነው እግዚአብሔርን ረሱ: ውሃ ከለከሉ: ወንጀል ሰሪው ሌላ የሚታፈሰው ሌላ ..........
Uffffff swedachu ko bankochum westa nachu hulachum❤❤❤❤❤❤❤
😀😀😀 ሀቢቢ ካዱኝ ማሌሽ 😀😀 አይ ሱዳን
ዋው በጣም ደስ ይላል
የባንክ ቤት ሰራተኞች ደስ ትላላችሁ ደግ ሰው እየመጣ ያደርቃችሁዋል ትግስታችሁ
ያ4ኛ ክፍል አካባቢ ሣይንስ ይቀየር እኔም እቃወማለሁ ልጄ ወደፊት እንዳትማርብኝ ልጅ ያለው ላይክ
በትክክል
በትክክል ማቃየሪ አላበት
50 ብር ቲፕ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ደግ ሰው የኔ ሚስኪን ሁላቹንም ስወዳቹ ሱዳን ኪኪኪኪኪኪ ዶሮዎቹ አለቁ እኔ እገዛልካለሁ
Wey edelawit shay lemazez new yebesel sew kkkkkkkkkkkkk
የዛሬው መልእክት ቅዱስ ላሊበላን ይመለከታል ቅዱስ ላሊበላን እንታደግ
Kkkkkkkkk betam new dee yemitlut
ወይ ደግ ሰው በሰቅ ሆዴን አቆሰልካው ክክክክክክ
ከነችግሮቻችን አንተቃቀፍም በጣም ድቅ የሆነ አነጋገር
ሥወዳቹ እኮ 😘😘😘😘 እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ ኮመተሮች የላይክ ጠኔ አለባቹ ልበል 😀😀
ውድ ድድ የሆናችሁ ደግ ሰው እውነትም ደግሰው
Deg sew is my hero..
ከነችግሮቻችን አንተቃቀፍም 👌👌👌👏👏👏
ደግሠውዬ ትክክክል ነህ ስወድህ
ቢደጋገምም አይሰለችም....ምርጦች
ምርጥ መልእክት ለገባው አላህ የሰጠውን ውሃ ሰው መከልከል
የልጥ ፓርቲን መስራች ዉድድድድድ,,,,,!!!!💓💓💓
,