ህልም ነበር የሚመስለኝ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 305

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  3 місяці тому +71

    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ለየትኛዉም ሀሳብ : አስተያየት : ጥቆማ ከታች የተቀመጠዉን ስልክ በቀጥታ ለመደወል ይጠቀሙ ( ወይም በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ ) !
    +251917898283
    እናመሰግናለን !

  • @muqadtube-ix9hf
    @muqadtube-ix9hf 4 місяці тому +417

    ቀጣይ አጀይባ በተፎጥሮ ሁለት እጅ የሌላት ያቅርባት የምትሉ በላይክ

    • @Ismail_Tekle
      @Ismail_Tekle  4 місяці тому +33

      ኢንሻአላህ

    • @lubabaendries
      @lubabaendries 4 місяці тому +10

      ኢንሻ አላህ አቅርቡልን ድቅ ልጅ ናት

    • @RadiTube-k3q
      @RadiTube-k3q 4 місяці тому +6

      አወ ትቅረብ

    • @WtipirerOitfdhhf
      @WtipirerOitfdhhf 4 місяці тому +2

      እንሻ አላህ

    • @kabetube
      @kabetube 4 місяці тому +2

      ኢሻአላህ

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf 4 місяці тому +170

    ሀቢቢ ስለነበረን ቆይታ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ 🥰🙏

    • @AishRoba
      @AishRoba 3 місяці тому +1

      Allah ycmrlh wendm tofik Yant nshida yilelay klb endhon ytwkeal bgha ly tilk tetsno allw btly sil allah fkr ymtneshdw neshidoch btm yileybghal berta

    • @hayu2318
      @hayu2318 3 місяці тому

      Qur'an new yemiyamrbh wendme mashaallah

    • @ahmedkedir52
      @ahmedkedir52 3 місяці тому

      ፍልትሮ 🎉

    • @mubastube7090
      @mubastube7090 3 місяці тому

      wow melseh smawu with out classical sra yamrbhal

    • @الله-خالق
      @الله-خالق 3 місяці тому

      السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
      Wendme yante neshidawoch libin sersrew migebu nachew ijjjiiiig betam new mademtew Allah yichemirilih wendme sikefagn mitsnanabet mikir azel nw ketilibet inwedhalen Allah yiwdedih

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 4 місяці тому +93

    🌹የኛ ነብይ ﷺ
    ዝምታቸው ብዙ ሳቃቸው ትንሽ ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ በህፃናት ጎን ሲያልፉ ሰላም ይሏቸው ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ለሰው ልጆች ለእንስሳት ሳይቀር ያዝኑ ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ሰዎችን አክባሪና ተናናሽ ኩራት የሚባል ነገር አያውቁም ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ይቅር ባይና ይቅር ማለትን የሚወዱ ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ የቅርቧ አለም ብልጭልጭ ይልቅ የመጨረሻውን አለም የሚናፍቁ
    ዛሂድ ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ጌታቸውን አመስጋኝ ሰዎችንም አመስጋኝ ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ሷላትን የልቤ እርጋታ እያሉ ለጌታቸው ባጣምም ይሰግዱ ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ በፈተናዎች እና በችግሮች ላይ ታጋሽ ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ውሸትን በጣም ይጠሉ የነበሩ «ታመኙ-እውነተኛ» ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይﷺ ስድብንም ሆነ እርግማንን ይጠሉ ነበር።
    የኔ ዉድ ነብይ ፤ ለሱናወ ፊዳ ልሁኑሎት..
    ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።
    اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد ﷺ
    اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد ﷺ
    اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد ﷺ
    اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد ﷺ
    اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد ﷺ

    • @Mona-th3ur
      @Mona-th3ur 3 місяці тому +3

      ሰለሏሁ አለይ ወሰለም❤❤❤

    • @SleepyDrone-mo1ru
      @SleepyDrone-mo1ru 3 місяці тому +2

      ሷለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @حياةامعبدالمجيد
      @حياةامعبدالمجيد 3 місяці тому +1

      صل الله وعليه وسلم

    • @Zebura-d5v
      @Zebura-d5v 3 місяці тому

      ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NeimaNuredin-s9j
      @NeimaNuredin-s9j 3 місяці тому

      الهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 4 місяці тому +44

    ይህ ፕሮግራም በጣም ቆንጆ እና ተስፋ የሚሰጥ ነው
    ሁሌም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ያስፈልጋል
    አልሃምዱሊላህ ብዙ እዉቀት ያላቸው ኡስታዞች አሉን ስለዚህ ጋብዙልን
    የቶፊቅን ለመስማት በጉጉት እየጠበኩ ነበር ❤

    • @medinahusean8947
      @medinahusean8947 3 місяці тому +1

      ናብፕኪን አታዘጋጅም እንዴ ለእንግዶችህ ማዘጋጀት የግድ ነው?

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 місяці тому +15

    አልሀምዱሊላህ አላህ ይህን ውብ ቤቱን ለዘያራ ስለወፈቀኝ😢 ግን እኮ ስንት አሉ አላህ ያግራላቸው በሳኡዲ እየኖሩ የኛዎቹ ዱኒያ ያሸነፈቻቸው ።ማለቴ በህጋዊ እየኖሩ ይህን ውድ የነብያት ሀገር ቦታው ላይ የማይዱ አላህ ልባቼውን ይክፈትላቸው

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 3 місяці тому +10

    ቶፊቅ ብዙሰው ሀሳብ ይሰጥሀል በሁሉም ክላሲካል ባለባቸው ስራ ለምን አትቀበልም መልክታቸው ልብ ሚደርስ ሆነው ክላሲካል ስላለበት ብዙሰው አያዳምጠውም እኔንም ጨምሮ

    • @sualihseid2103
      @sualihseid2103 3 місяці тому

      Ena det semahawe muselim aywashem mjmerya satadamet det whay

    • @Salsbel134
      @Salsbel134 3 місяці тому +2

      @@sualihseid2103 መች ዋሸሁ እጀምረዋለሁ ክላሲካል ካለው አላዳምጠውም

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js Годину тому

      ግን ክላሢካ አይፈቀደም

  • @Tube-co8rw
    @Tube-co8rw 3 місяці тому +23

    መድና እኮ ማሸአላ ነዉ አልሀምዱሊላህ መድና ነዉ ያለሁት እና አልሀምዱሊላህ እረዉዳ ሲገባ የተለየ ስሜት አለዉ ወላሂ አላህ ሳኡድን ከመጥፎይጠብቃል እኛ ሀገር ስንገባ ግራ እምንገባዉ ወድን አይደለም አዚህ በድናችን ጠንካራ ሁነን ሀገር ስንገባ ለምን እንደምንደክም አላሁ አለም እኔ አሁን ሀገር ስገባ እንድት ነዉ እምሆነዉ እያልኩ ሁለየም አስብ አለሁ አላህ አንተ መጨረሻን አሳምርልኝ ያረብ

    • @FjRu-ci5bm
      @FjRu-ci5bm 3 місяці тому +3

      አሚን ❤

    • @Zmzm-e1p
      @Zmzm-e1p 3 місяці тому +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FadilaYasen-gn3og
    @FadilaYasen-gn3og 3 місяці тому +1

    mashaa Allaah Tabarakallaah ❤❤❤

  • @omureyan
    @omureyan 4 місяці тому +12

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃቸሁ በሰደት ያላቸሁ እህት ወደሞች አላህ በሰላም ለሀገራቸን ያብቃን ወቶተመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

    • @HayatHassen-g9g
      @HayatHassen-g9g 4 місяці тому

      አሚን 🤲🤲

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 3 місяці тому

      አሚን እህት

    • @Sofi-fv5hc
      @Sofi-fv5hc 3 місяці тому

      አሚን አሚን ❤❤❤❤❤❤ ያረቢ❤❤ያአላህ

  • @faayobayen9142
    @faayobayen9142 3 місяці тому +1

    Masha allaah habibifilaa
    Yaa Ethiopia Nureyinii

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 3 місяці тому +3

    አሚን ሁላችንንም አሏህ ይውደደን ወዶ ያስወድደን

  • @AizezaHaleba
    @AizezaHaleba 4 місяці тому +24

    ሙስልም ዎንድሞቼ አላሃ ይጣብቃቹ

    • @Am-zr5kb
      @Am-zr5kb 3 місяці тому

      Aselamualeykumm yaumete Islam heyrr neger mamelaket heyrr Alewna sewoch sittakerbu soft (napkin) Askemtuu kelal newe Islam tuhara newe ❤❤❤

  • @AhmetMeles
    @AhmetMeles 3 місяці тому

    Mashallah Tofik.. Jezakulah keyiren

  • @zuhurabeshir5203
    @zuhurabeshir5203 3 місяці тому

    Wow!what a beautiful voice MashAllah ❤

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 3 місяці тому +20

    እኛ ሙስሊሞች ቁርአንና ሀድስን ትተን ነሽዳንና መንዙማን ብቻ ብንማር በቁርአንና በሀድስ ያለውን ለመረዳት ያስችለናልን? የሚለውን ጥያቄ ሳስበው ወሏሂ በጣም አዝናለሁ። ሙነሽዶችም ያው አጠጋግተው ኑሮ ሆኖባቸው ይሁን አምነውበ፡ ያልፋሉ። አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።

  • @AbabaTaddes
    @AbabaTaddes 3 місяці тому

    ማሻአላ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 3 місяці тому

    Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe masha allhe jazklhe kayer allhe yatbekehe

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 3 місяці тому +1

    ደስ ይላል ወዉ ማሻአላህ እንመሰግናለን ኢንሽአላህ እገዛለን

  • @Dubaiddubai
    @Dubaiddubai 4 місяці тому +3

    ማሻ አላህ

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 3 місяці тому

    ማሸአላህ አላሀ ይጨምርልህ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ሁለታችሁም አቅም አላችሁ ከዚህ በላይ አድጋችሁ ለህ ዝቡ ጠቃሚ ነገር እዴምትሰሩ ተስፍ አለኝ በርቱ 🎉🎉አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም❤

  • @teferamoges1002
    @teferamoges1002 3 місяці тому

    Mashallah may both brothers be protected by Allah from any unexpected events and may your job increase

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 місяці тому

    ቁመቱን ገና ስሰሚ እደዚህ የሚያስደንቅ ቁመት አለውደ መሸአላህ መዙማነውየማቀውሁ የሚገርምነው👍👍

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 3 місяці тому

    ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታነዉ በርቱልን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን

  • @kedirkamil4072
    @kedirkamil4072 3 місяці тому

    በጣም በጣም ነው የወደድኩት ማሽ አላህ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 3 місяці тому +3

    ማሻ አሏህ😘😘😘

  • @FatumaZeynu-x3s
    @FatumaZeynu-x3s 3 місяці тому

    አላህ ይጠብቃችሁ
    9:53

  • @Tiba2030
    @Tiba2030 3 місяці тому +4

    سبحَان الله❤️
    እንኮንም አሏህ ወፈቀህ ተውፍቄ ሀቂቃ ስሜቱ ከባድነው ሰረተን ስንመለስ ያለው የመረጋጋት ስሜት ያአሏህ ልክ አድስ የተወለድኩ ያል ነው የተሠማኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 3 місяці тому +2

    Mashaa Allah TabarakAllah Tofik keenyaa Abshiri 😭 Rabbii sirrahaa jaalatuu Jzk❤️❤️Sallallahu Aleyhii wasallam 💕 🕋 ❤️❤️🤲🤲🤲🌹🌹🌹

  • @heartsbakery
    @heartsbakery 3 місяці тому

    አላህ ያሳካልህ

  • @ZabibaNasir-z1j
    @ZabibaNasir-z1j 3 місяці тому

    Mashaallaah❤❤❤❤❤

  • @mehamednur-s9y
    @mehamednur-s9y 3 місяці тому +1

    muaz habibn akrbln

  • @afinekder
    @afinekder 3 місяці тому

    አላህ ይጠብቂኝ ወላሂ በጣም ነው በጣም ጠቃሚ እውቀቶችን እየመከርከር ነው ስለዚህ እኔ ለማለት እሚፈልገው ቀጥልበት ነው በጣም ደስ ይላል ሰበር ከምለው በላይ አስተማሪ የሆነውን ትምህርት ኢንደስት ያለውን ያለውን እንደሰበር አለው አስተምረን ነው እንደሰበር ያለው ነሺዳዎቹን ቀጠል ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Zmzm-e1p
    @Zmzm-e1p 3 місяці тому

    ማሽላህ ደስ ይላል ፕሮግራሙ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 місяці тому +1

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርታ ወንድም ች❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 3 місяці тому +6

    መሸአላህ. ቶፊቅ ቁመቱ መልኩ
    የሰውነት ቀረፁ. ቁረጥ ውስማን እሚባል ወንድም አለኝ ቀረጥ እሱን አላህ ይሀፍዝኩም

  • @Tamema-hm9to
    @Tamema-hm9to 3 місяці тому +2

    Amiin yarabi ❤❤🙏

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 3 місяці тому +4

    ክሙነሺዱች የመውደው ውንድሜ ተዉፊቅ ነው ውላሂ ሱብር ነሺዳ ውላሂ ልእኔ እስክሚመስልኝ ሰሰማዉ የስማኛል ውላሂ ዛሬም ድርስ ብረታ ግን እንድንዛ እንዳተሁን አድራ ውንድሜ እሺ አላህ ይጥብቅህ ክሱናው እንዳተወጣ አማና ነሺዳዉቺህን በማልቴ ነው

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 3 місяці тому +2

    አላሀምዱሊላ ሙስሌም ላደረከኝ ጌታየ

  • @mubarikdelbar
    @mubarikdelbar 3 місяці тому

    Welahe yehan neber mashalheneshedawochen betam new mewdlet

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 місяці тому +1

    Mashallah 🥰

  • @Roziyoutube-lu4ug
    @Roziyoutube-lu4ug 3 місяці тому +1

    ቲፊቅ ወንድማችን በርታ ብዙ ትለያለህ🎉🎉🎉

  • @SemiraAbdulwehab
    @SemiraAbdulwehab 3 місяці тому

    ሚገሚ ሰው ነው ማአሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም

  • @MesnoYusuf
    @MesnoYusuf 4 місяці тому +2

    Mashaallaah 🥰 🥰 🥰 bagugut sixabiq yanabarkut video ❤❤❤❤❤❤

  • @faayobayen9142
    @faayobayen9142 3 місяці тому

    Walahii baa gugut si taqii nabar masha allaa

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 2 місяці тому

    እኔም ለሃገሬ ካበቃኝ ሶፊን አግኝቸ የሂዎት ታሪኬት ለመዳም ቅመሞች እሚጠቅም አዎራለሁ ኢንሻ አላህ የኔ ይቱብ ብዙም ተከታይ ስለለለኝ

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 3 місяці тому

    ቶፊቅ ሰለ መካ መዲና የተናገረው ልክነው ወላሂ ወደሪያድ ሰመለስ እዴት እደደበረኝ መካ እና መዲና ሚኖሩ ታድለው ያአላህ እኛም ወፋቀን በህይወቴ እስከዛሬ እደዛቀን ደስብሎኝ አያቅም ውስጤ ሰላም ተሰምቶኝ ልቤ እርፋ ብላ አታቅም

  • @Semera965
    @Semera965 3 місяці тому +1

    ቶፊቅየ አብሺር ነሺዳወችህን እወዳቸዋለሁ አላህይገዝህ ወንዲሜዋ

  • @fatimaibrahim1906
    @fatimaibrahim1906 3 місяці тому

    Sallallahu Aleyhi waasaallam ❤❤❤

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 3 місяці тому

    ማሻአላህወንዲምቸችንአላህይጠብቅችሁ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому

    ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ ❤

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 2 місяці тому

    ሰ አ ወ
    💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tamema-hm9to
    @Tamema-hm9to 3 місяці тому +1

    Mashalaha Allaha yitabik❤❤❤

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 3 місяці тому

    Sallallhi allehi wassllam ❤

  • @aminabintiislamiyoutube6820
    @aminabintiislamiyoutube6820 4 місяці тому +1

    ماشاء الله تبارك الله ❤❤

  • @TtfGiii
    @TtfGiii 3 місяці тому

    ማሻአላህ😢😢😢

  • @faridemohamed3920
    @faridemohamed3920 3 місяці тому +1

    Maashaallaah

  • @user-kalid37
    @user-kalid37 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤enem wlh be gugut iya tabaku neber❤❤❤❤❤ masha allah

  • @Alimet-g7n
    @Alimet-g7n 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወንድም እስማኤል በፕሮግራምህ መግቢያ ላይ እስላማዊ ሰላምታን አስቀድም

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v 4 місяці тому +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦችየ ስንጠብቅ ነበር በጉጉት👍👍❤❤

  • @RhHe-nf3fk
    @RhHe-nf3fk 3 місяці тому +1

    ما شاء الله تبارك الله الله يحفظك❤❤❤

  • @Hafiizaa-Tube
    @Hafiizaa-Tube 3 місяці тому +2

    100k congratulations 🎉🎉

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 3 місяці тому +1

    Masha Allah soft askemt lengdochih

  • @dhhhshshhjs5100
    @dhhhshshhjs5100 3 місяці тому

    መሸ አለህ❤❤❤

  • @VbTri-s3b
    @VbTri-s3b 2 місяці тому

    ማሻ አላሕ ደሥ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 місяці тому

    የመዲናሞ ልዩ የረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰለም ሀገር ዉድነዉ አይጠገብም አላህ ለሁላችን ይወፍቀን አሚን

  • @CanadianMedical-v9j
    @CanadianMedical-v9j 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @RahimaRahima-h4t
    @RahimaRahima-h4t 4 місяці тому +1

    Maashaa Allah

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 4 місяці тому +3

    ቶፋ ወንድሜ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቾ.

  • @hayderseid3470
    @hayderseid3470 4 місяці тому +2

    ስንት ብር አግኝትሃል ፣፣፣፣፣፣አየጥይቅም ድብሮኛል ፣ ግን ብጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 3 місяці тому

      ሳ አይጠየቅምነበር

    • @hayderseid3470
      @hayderseid3470 3 місяці тому

      @@SofiaHassan-eo3lu አው አው መለሱን እያውቅ የሚጥይቅ መምህር ብቻ ነው

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 3 місяці тому +1

    አህለን ቶፊቅ አላህ ይጨምርልህ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gurmeIT_tube
    @gurmeIT_tube 3 місяці тому

    ማሻ አላህ 🙏 🎉🎉🎉🎉
    Meskot tube ቤተሰብ ሁኔናል።
    ደስ የሚል ነው

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 3 місяці тому +1

    አብሺርወንድምአለም😢ወላሂእኔምከማዳሜጋርኡምራአርጌአለሁ አልሀምዱሊላህእወሰድሻለሁሰትለኝ ጀምሬሰሜቱበጣምከባድነዉወላሂ ኢሺአላህከዉዱባሌጋርእንድወፋቀኝበዱአአሰቡኝ

    • @heyuti
      @heyuti 3 місяці тому

      አላህይቀበልሺ ሁቢ ከባልሺጋም ሀጅ ይወፍቅሺ እኔምሰወቸ እኖስድሻለን ብለውኛል ሰሞኑን

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 3 місяці тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @nejatmohamed4148
    @nejatmohamed4148 3 місяці тому +1

    የልቤ ጠጋኝ ለኔ 1ኛ ሁሉም ስራዎችህ ደስ ይሉኛል ግን ማዳመጥ እየፈለኩኝ እፈራለው ሁሉም በሚባል ደረጃ መሳሪያ አለው ወይ ለኛ ያለመሳሪያ ይሰራልን ወንድሜ አላህ ከፍ ያርግህ የሱን ውዴታ ወደሚያስገኝ መንገድ ብቻ ይምራህ

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 3 місяці тому

    Hulum sewe berasu yerasu yehone alewe bewesitu gin allah ga siwwra desitega yhinal❤❤❤alhamdu lillah

  • @fatumamekonen6835
    @fatumamekonen6835 4 місяці тому +1

    አላህይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 місяці тому

    ቶፊቅን በጣም ነው የምወዳው ❤
    የልቤ ጠጋኝ. ሶብር. መማኪያዬ. የእዝነት ነብይ. ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤ በአጠቃላይ ሁሉም ስራዎቹን እወደዋለሁ ❤

  • @SeadaAragieMohammed
    @SeadaAragieMohammed 3 місяці тому

    ለእኔም የልቤ ጠጋኝ አንደኛ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tamema-hm9to
    @Tamema-hm9to 3 місяці тому +2

    Yarabi inganim wafikan😢😢

  • @Erlhanamuhammed19Muhammed
    @Erlhanamuhammed19Muhammed 3 місяці тому +1

    አሰላምአሊኩም,መሸአላብያለሁ

  • @hiytehiyte2730
    @hiytehiyte2730 3 місяці тому

    ቆመት ምበል አይናት ይላውም ❤❤❤❤ ደሞ ስየምራባት

  • @AishRoba
    @AishRoba 3 місяці тому

    Mash allah

  • @AbdulwekikMifta
    @AbdulwekikMifta 3 місяці тому

    Mashallhi

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 4 місяці тому +2

    ቶፊቅ እንወድሀለን ነሽዳዎችህን በጣም እወዳቸዋለሁ❤

  • @أميرياالياس
    @أميرياالياس 3 місяці тому +1

    ወድሞቼ አላህ ይጠብቂቹ❤❤❤

  • @saadasaead7507
    @saadasaead7507 4 місяці тому +27

    በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ወላሒ😢😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @ililiyahya1953
    @ililiyahya1953 3 місяці тому +1

    Munashid tofiq heddu sii jaalaan umrii nuf dheradhuu ❤❤

  • @samiraabdullah6637
    @samiraabdullah6637 4 місяці тому +9

    በ ጉጉት ሰንጠበቅ ነበር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 3 місяці тому +3

    አልሀምዱሊላ ኢላሄ እንዲህ የሚለቀስለትን የሚወደድ ቦታ ያሳየሀኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ውድቷ አክስቴም እህቴም ከቁምራ እስከ ሀጂ እዳደርግ ስበብ የሆንሽኝ አንች ነሽና በጣም እወድሻለሁ አላህ ሂወትሽን በዴስታ ይሙላልሽ ወላሃ መስጂደል ሀራም በሄድኩ ቁጥር የሚሠማኝ ስሜት ሁሌ በሁሉም ቦታ ቢሠማኝ ብየ እመኛለሁ ግን ደሞ ሳስታውስ ራሱ እዛው የሆንኩ ይመስለኛል ላላያችሁት ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ ግን ቢታይም አይቸዋሁ ብሎ አይቀንስም የብስ ነው የሚናፍቀው አንደየ ባየሁት ስል አልሀምዱሊላ አምስት ግዜ አየሁት አሁንም ይናውቀኛል ግን ደስ የሚለው ነገር የመዳሜ ቤት ብሩን ክፍት ሳረግ ሁሌ አየዋለሁ ፊት ለፊት ነው እንዴት ዴስ እዴሚለኝ ከዚህ ቤት ለመውጣት ቅር ቅር ያስብለኛል

    • @እሙየህያ-ተ4ጀ
      @እሙየህያ-ተ4ጀ 3 місяці тому

      ታድለሽ ያረቢ ምን አይንት መመረጥ ነው ዱአ አድርጊልኝ ሁሌ ነው ምመኘው ባሄደ ሁሉ ሳይ አለቅሳለሁ

    • @Hoowa-dy8rl
      @Hoowa-dy8rl 3 місяці тому

      @@እሙየህያ-ተ4ጀ አብሪሽ እህቴ አላህ ሁሉ ነገር አሳክቶልሽ ለማየት ያብቃሽ ያረብ ለሚመኘው ሁሉ አላህ ያሳካለት ወላሂ በፊት በቴሌቢጂን ሳየው እንዴት እዴማለቅስ ግን አሁንም ከአንድም አምስት ግዜ አይቸው እንኳን ውነት ያየሁት አይመስልም ስናፍቅ

    • @Alhimdulilah
      @Alhimdulilah 3 місяці тому +1

      ማሻአላህ ታድለሽ እኔንም ከባሌ ጋር አላህ ይወፍቀኝ ኡምራም ሀጅም ኡምራ እንኳን አድርጌ አቃለሁ ሳላገባ በፊት ሶስት ግዜ ግን ያም ሁኖ እዳድስ ይናፍቀኛል አሁን ግን ሪያድ ነው ያለሁት ከሀቢቢየ ጋር አንድ ቀን እደመምጣ ተስፋ አለኝ ኢንሸአላህ

  • @USMEETube
    @USMEETube 2 місяці тому

    Next Ali amin ❤

  • @fetiyabuser5723
    @fetiyabuser5723 3 місяці тому

    ማሻአላህ☝👍👍😢😢💯💯😂😂

  • @Fatum-fm3ko
    @Fatum-fm3ko 4 місяці тому

    Mash Allah des yemil interview ❤
    Mebruk 100k 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 3 місяці тому +1

    እኔራሱ ነሺዳዉንጂ ቁመቱን ቦታ አልሰጠዉም ነበር😂😂😂😂 መሻአላህ

  • @lulamelik
    @lulamelik 3 місяці тому

    Bakeh Jesutu beza

  • @Jujutahir-v8n
    @Jujutahir-v8n 3 місяці тому

    ወላሂ ወድሜን ነው የሚመስለኝ ቶፊቅ ሁሌም እለዋለሁ ወድሜን አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም😊

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 3 місяці тому +1

    አተንም ከሶፊጋ ይወፍቃችሁ ሀቂቃ አላህ ለወፈቀው ሰው መሰየሩ ጥሩነው የቻላችሁ ሰወች ኑ የመድና ሰወቹ ራሡ ይለያሎ አደነው የሄድኩት ግን ሰብቸአለው ይረብሻል መረጋጋት አቅቶኝነበር ብቻ የሄድኩበትም ጥሩለይአልነበርኩም አባቴ ሞቶ ሴትዩየነች ይዛኝ የሄደቸው😢😢😢