ashruka channel : ቲክቶከሮቹ ኢሳም እና ኢክራም ምስጢራቸውን ዘረገፉት | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025
  • ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
    #Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
    Subscribe for more ashruka videos
    ashruka channel : / @ashruka
    ashruka Media : / @ashrukamedia
    ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
    ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
    ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
    የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
    ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
    ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
    ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

КОМЕНТАРІ • 542

  • @ashruka
    @ashruka  2 роки тому +162

    ኢሳም እና ኢክራም ትክክለኛ ዩትዩብ ቻናላቸው ይሄ ብቻ ነው ቤተሰብ ሁኑ 🙏🏽👇🏽
    ua-cam.com/channels/R7xo56oGeaUEM884IPW7EA.html

    • @afmfamlitube5701
      @afmfamlitube5701 2 роки тому +1

      החעממ

    • @mdasham3900
      @mdasham3900 2 роки тому

      Esm wke

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 роки тому +1

      አለበበስሽ አስተከክሊ

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 роки тому +1

      የጆሮ ጌጥ መሰየት ለምነ አስፈለገ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@afmfamlitube5701 ደምሪኝ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 роки тому +407

    ፈጣሪ ያፅናሽ በሉኝ በስደት ላይ የአባትን መርዶ መስማት ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭😭

    • @seada2315
      @seada2315 2 роки тому

      እኔም ሰምቻለሁ ግን የማይቻል የለም

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 роки тому +1

      እህህህህያማልእህት. ጀነትፊርዶስንይውፊቃቸውአችንምሶብሩንይስጥሽ

    • @AlamAlam-kh6rl
      @AlamAlam-kh6rl 2 роки тому +5

      እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን ይማራቸዉ አንቺንም ያጽናሽ

    • @rumanarumana3168
      @rumanarumana3168 2 роки тому +2

      አይዞሽ

    • @saidaalsh5706
      @saidaalsh5706 2 роки тому

      አላህ ያበርታሽ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 роки тому +183

    እንደ እኔ ኢክራምና ኢሳም ተጋብተው ማየት የሚመኝ👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤👌👌

    • @rahmatube1535
      @rahmatube1535 2 роки тому +10

      ሳይጋቡ ነው እስካሁን እንድህ የሚጃጃሉት ደግሞ ሙስሊም ናቸው ማሻ አላህ በሙስሊም ፍቅረኛሞች የሚባል ነገር የለም

    • @habibimohamdd2894
      @habibimohamdd2894 2 роки тому +1

      እኔ በጣም ደስ ደስ ይለኝ ነበር አላህ ያሳካላቻው ምኞቴ ነው::

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 2 роки тому

      @@habibimohamdd2894 በጣም ያምራሉ እውነት ነው❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@rahmatube1535 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝ

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +150

    ፍትህ በየቦታው ለሞቱት ወገኖች💔💔💔💔 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 2 роки тому +2

      እር ፍትህ በስርቤት ለሚስቃዩ ወግኖች ድምጽ ሁኖችው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@abutofik7654 ደምሪኝ

    • @kiahassoun8257
      @kiahassoun8257 2 роки тому

      👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 2 роки тому

      አሜን ሰሌ

    • @ሠያ
      @ሠያ 2 роки тому

      ለሞቱት ነዉ ፍትሁ ላሉት ነዉጅ ጅልነህለካ🤣🤣((

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +63

    ፍትህ በሳውዲ እሰረቤት ላሉ ወዲሞቻችን 😥😥😥😥😥😥😥

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 2 роки тому +47

    ኧረ ተው አላህን ፍሩ ያለኒካህ ነው ስትጋፉ የምትውሉት ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሀራም ኦንደ ሀላል የሚቆጠርበት😥😥

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 2 роки тому +32

    ጌታ ሆይ እነዚህ ልጆች ይጋቡ 🙏🏾 ያልበላሽን አከክሽ እንዳትሉኝ 😂ያዉ ተጋብተዉ ባይ ደስ ስለሚለኝ ነዉ 😎

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 роки тому +31

    አሹካ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የጀመርከዉ እንግዲህ እሁድን በጉጉት መጠበቅ ነዉ 👍👍👍

    • @ashruka
      @ashruka  2 роки тому +1

      🙏🏽😍አመሰግናለሁ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +42

    በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 роки тому +32

    ኑሮን ለማሸነፍ በሠው ሀገር ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ያላሠባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሀን በቅንነት ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝ

    • @motivatedaily44
      @motivatedaily44 2 роки тому

      እስቲ የመዳም ክመሞች አታሳፍሩኝ

    • @allahrakha7658
      @allahrakha7658 2 роки тому

      ወይ

    • @motivatedaily44
      @motivatedaily44 2 роки тому

      @@allahrakha7658 ተመልከቱ እንኛስንቱን ይቶበር አሳዲገን እረስ በራሳችን አናድግም የሚገርምነው

    • @NajeeNajee-p3c
      @NajeeNajee-p3c 11 місяців тому

      አማንንን🎉🎉

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 роки тому +4

    አሹርካ እስኪ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁን

  • @rihanaali4771
    @rihanaali4771 2 роки тому +41

    Guys make your relationship HALAL❤

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
    @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ 2 роки тому +8

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው🥰😘
    በጣም አስቂኝ ጊዜ ነበር😂

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች 2 роки тому +13

    የሴቶ ጓደኛ በሳቅ ገደለችኝ በእውነት ሳሚው አላለችም😁😁😁

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +8

    ማሻአላህ የምር ተጋቡ ሁለት ቆጆነችሁ💕💕💕

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 2 роки тому +8

    ፕሮግራሙ ያበደ ነዉ👌👌👌👏👏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      እንደማመር በቅንነት

  • @አቡሠልማንየድሬው
    @አቡሠልማንየድሬው 2 роки тому +6

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስርተኞች ፍትህ ፍትህ አረ አለቅን☝️☝️🙏

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 роки тому +25

    አዝጎች☺ ትመቹኛላችሁ💓

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @MekdesFasil-qg9by
    @MekdesFasil-qg9by Рік тому +2

    ደስ ሲሉ እነዚህ ጥንዶች

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 2 роки тому +5

    እሶ በጣም ቆጆ ናት ማሻ አላህ

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    ደስ የሚሉ ጥዶች አይለያችሁ🙏🙏🙏

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 2 роки тому +11

    ፍትህ በስርቤት ለሚስቃዩ ወግኖች ድምጽ ሁኖችው

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 роки тому +1

    ዋዉ አዝናኝ አስቂኝ ነበር ተመችተዉኛል አሽሩካ የኛ ምርጫ

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +52

    ፍትህ እስርቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 роки тому

      ሠብሥክራይብ ብንት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@anuyoutube5454 ደምሪኝ

  • @meremam877
    @meremam877 2 роки тому +3

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 роки тому +4

    ልጁ ሲደብር በጣም ንቀት አለበት ሲጀመር ፈቃደኛ ካልሆነ አሽሩ ለምን አቀረብከው ምንም ፍላጎት ያለው አይመስልም ሲላላጥ

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +1

      ባሀሪዉ ነዉ

    • @nardiabbysinya1307
      @nardiabbysinya1307 2 роки тому +1

      @@ዘሀራ-ሐ2ረ በአካል ታውቂዋለሽ?እንግዲያውስ ምከሪው ሰው አክብሮት interview እስካደረገው ድረስ ባይላላጥ አሪፍ ነው ገና ብዙ ጋዜጠኞች ይጠሩታል famous ስለሆነ እንዲ የሚያወራ ከሆነ ብዙ ትችት ይመጣበታል

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +1

      @@nardiabbysinya1307 እንግዲያዉ እንደ ባህሪዉ ይዙታላአ ያዉ ያንቺ ባህሪ ሰዉ አምነዉበት አብረዉሽ እንደ ሚኖሩ ሁሉ የሱም እንደዛዉ ነዉ ትችቱ እራሱ ይቻለዉ

  • @emanetube9836
    @emanetube9836 2 роки тому +1

    ማሻላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች ሰብ ተደርጋችሆል ግን በሀላል መንገድ ተቃቀፋ ተሳሰሙ ተፎጋገሩ ዳይ ወደ ትዳር ምርጦች እስ እኔንም አበራቱኝ በቅንነትት

  • @mideya
    @mideya 2 роки тому +4

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ. ውዲ የሀገሬልጆች. በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ. በእስር ለሚገኙ. ወገኖቻችን ፈትህ እጠይቅላቸው.

  • @mermaababer9788
    @mermaababer9788 2 роки тому +1

    የምትገርም ምርጥ ጎደኛ😔አላህ ይጠብቃት ኢቺ ናት ጓደኛሽ።ኢኩ

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 2 роки тому +27

    አሽሩካ እግር መንገድህን ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች በልስኪ ደሞ እኛነን ይበልጥ 👀ተመልካች ብዛት እባካችሁ የአሽሩካም ቤተሰቦች

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому +28

    ሰላም ሰላም አሹ
    እነዚህ ልጆች ምርጥ ልጆች ናቸው😀

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 2 роки тому +1

    የመጀመሪያ አዛን ያደረገው እትዮጵያዊ ቢላል ኢብኑረባህ ነው ግን አሹየ ፎቶውንተሳስተሀል. ጎበዝነህ በተረፈ

  • @susutube360
    @susutube360 2 роки тому +6

    ጎበዞች እስልምና ላይ ጎበዝ መሆናችሁ አርቲስቶችን አላውቃችሁዋቼውም የምር ወደድኳችሁ 😊ደሞ ትጋባላችሁ ታስታውቃላችሁ😂

  • @yihena4041
    @yihena4041 2 роки тому

    ጥሩ ነው በርታ ።ኬፕህን ዞር ምታደርግ ከሆነ አሽሩካ ቻናል አድርግ ናኬ ኤር ተው

  • @weldantube23
    @weldantube23 2 роки тому +7

    አህለን አሹ እናማሰግናለን በጣም ናዉ የምወደቻዉ ይመቻቹ ግን ታገብታቹ በሰምቱ ታፈታን እደትሉንጂ😂😂😂😂😂የዉ ፈሽን ስለሆና ናዉስ😂😂

  • @destatube9960
    @destatube9960 2 роки тому +14

    በጣም ደስ እሚሉ ልጅች ስወዳቼ እናተሥ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @narins89
    @narins89 2 роки тому +1

    አድ ከብት ለማስተማር ሁለት ከብት ትይሸጣሉ ያሉት ያስቃሉ ማሻአላህ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +15

    እነዚህ አዝጎች አመጣሐቸው እውነት በጣም ነው የሚመቹኝ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው አሹየ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 роки тому +7

    በጣም ነበር የምወዳቸው መልስ እና ጥያቄ ይገርመኝ ነበር እጥር ምጥን ያለ በርቱ ድንቅ ናችሁ💚💛❤🙏💕🌷🌹🌺

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 роки тому +8

    እሹየ ልካቸውን አስቀምጥልን

    • @ashruka
      @ashruka  2 роки тому +2

      ua-cam.com/channels/R7xo56oGeaUEM884IPW7EA.html

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 роки тому +1

    Ma sha Allah siyamru🥰 Demo awezagbek chereskachew😂🤣😅😅

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 роки тому +11

    እኔ አነዚ ልጆች ሳይ ፍቅር ፍቅር ያሰኘኛል ደሞ ይመጣጠናሉ ይመቹኛል የሀገሬ ልጆች ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ስደተኛ እህታቹ ነኝ ሙስሊም ስርስታኖች ድዋ ፀሎት ለሀገሬ ልጆች💚💛❤️💐😍👈

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 роки тому +6

    ሰላምለዚህቤት ክክክክክ አይእነዚህ ልጆች በሳቅ ነው የሚገሉኝ በርቱ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 2 роки тому +8

    አሹዬ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ኢሳምና ኢክራምን ስላቀረብክልን

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 роки тому +5

    Inezi lijoch simechugn demo siyamru E&E none Love 😊🥰

  • @abdu.abdella01
    @abdu.abdella01 2 роки тому

    እናመሰግናለን አሽሩካ
    ከ ደሎል ነኝ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 2 роки тому +2

    ከሁሉም የሚያስቁኝ የውሃውን ወረቀት ስትልጡ ምን ችግር አለው እስፖሰር ካላዴረጉ ተብሎ ነው 😂😂😂

  • @susu21
    @susu21 2 роки тому

    እንደዉ የኛንም የመዳም ቅመሞችን ማነዉ የሚያሥተዋዉቀልን ተዉ ግን ከብዙ ሀብታም አንድ ድሀ ቀላቅሉ አሽሩካ

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 2 роки тому +12

    ሰላም አሹ እንዚህን ልጆች ሰወዳቸው 😍😍😍

  • @አበባዬኦሉማ
    @አበባዬኦሉማ 2 роки тому +1

    ሃሹካዬ ምርጥ ስው በርቱልኝ ብዙ ስዎችአሉአበርተተቾ

  • @oktemehammdetube6178
    @oktemehammdetube6178 2 роки тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትፍ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድምና እህቴች

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +2

    ምን ታይኛለሺ አብረን እሮጠናል እንዴ👌😂😂

  • @FoziyaAwol-j5g
    @FoziyaAwol-j5g День тому

    ኢሣምግንያናደደኝኘው ለምንአያገባትም አበዛው እዴ🙄🙄🙄

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 2 роки тому

    ኢሣም ኢክሩ ጥሩሥራነው የሚሠሩት አሽሩካ ምርጥሠወ ሥወድህ በርታልን👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Zaytoon-wh8ut
    @Zaytoon-wh8ut 11 місяців тому

    ሃላልና ሃላል ሳትሆኑ እዚህ ደረጃ ማድረስ በጣም የከብዳል አላህ ትክክለኛውን ሀላሉን ይወፍቃችሁ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰👌👌

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 2 роки тому +2

    አሹ ብልሹ እኔዚህን ልጆች እንደምወዳቸው ንገርልኝ በተለይ ልጁን😜

  • @naimayoutube
    @naimayoutube 6 місяців тому

    ኢክራም እና ኢሳም ይጣመሩ የምትሉ የምትሉ በላይክ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +3

    ጓደኛዋ ደስስትል ይመቻት ፈታ ያለች

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 роки тому

    ጓበዝ ሂጃብሽን ይበልጥ ለማስተካከል ሞክሪ ቆንጅት ደግሞ ምንም አትቀባቢ ምክናየቱም አላህ ውብ አድርጎ ነው የፈጠረሽ በጣም ነው የምታምሪው በዛላይ ብትጋቡ ሀሪፍ ነው ወንድና ሴት ያለ ኒካህ የዚህን ያክል ሲቀራረብ 3ኛው ሰይጣን ነውና ከፈተና ትጠበቁ ዘንድ ኒካህ እሰሩና ስሩ ምንም አያግዳችሁ

  • @rewrdakemal7191
    @rewrdakemal7191 2 роки тому +1

    ማሻላ ስታምሩ አሽሩካ ግን ዋው 😅

  • @hawaebrahim2800
    @hawaebrahim2800 2 роки тому +1

    ከራሱ ይጣ አላለችም እውነቱዋን ነው😂😂😂😂

  • @s.as.a.a5797
    @s.as.a.a5797 2 роки тому +3

    የቢላል ኢብኑ ረባህን ፎቶ ብለህ የፖሰትከውን አንሳ ኬት ያመጣሀውን ነው?ኬት አየሀው ?መስመር አትለፍ

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 роки тому

    አለማዬሁ ታደሰ በቀኝ በኩል ሆነው ጦርንቱን ሲመሩ ነበር አላለችም🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ያሁኑ ትውልድ ታሪክ አናነብም እኮ ኧረ እናብብ ታሪኮችን የኢትዮጵያን😊

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 2 роки тому +1

    አይ በጣም ያዛዝናል
    ስለ ቢላል የምትሉት ካለ የሚል እድል አግኝታቹ አንዲትን ነገር ማለት ያቅታቹ?😢አርሹካ ግን እድሉን መስጠትህን ሳላደንቅ አላልፍም ስለ ሌላው በኮንፊደንስ ታወራላቹ ሺነው ስለ እስልምናም እወቁ ግዴታ እደሆነ አትርሱ

  • @medilema9481
    @medilema9481 2 роки тому +1

    Yen konjowoche sewadachu be mariyam ❤️❤️❤️❤️🥰

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 2 роки тому +6

    ለአላህ ብዬ እወዳቹሀለው

  • @madinawollotube8853
    @madinawollotube8853 2 роки тому

    ግን ትንሽ አታፍሩም ሥቅቅቅ አይላችሁምደ ፍቅር ያለ ኒካህ በኢሥላም የለም።

  • @Zaytoon-wh8ut
    @Zaytoon-wh8ut 11 місяців тому

    ይቅርታ ማሻ አላህ ለምትሉት በእስልምናችን አላህ የፈቀደልን ነገር ሲሆን ነው ማሻአላህ የሚባለው

  • @maekel6789
    @maekel6789 2 роки тому +4

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድእስርቤት ለሚሰቃዩ

  • @امينةمحمد-ذ1ش
    @امينةمحمد-ذ1ش 27 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @messy127
    @messy127 2 роки тому +2

    ስወዳቸው የኔ አደርቆች😍😍😍

  • @ttሻ
    @ttሻ Місяць тому

    ከተዋደዳችሁ ተጋቡ የምን ጓደኝነት ነው😮

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 2 роки тому +5

    ሠላም ቤተሠቦች እዴት ናችሁ
    የድርሀም ምንዛሬ ሥንት ገባ በሁለቱም
    የምታውቁ አትለፉኝ አሣውቁኝ

  • @mebtuberhanu
    @mebtuberhanu 2 роки тому

    ቢያንስ ለ አቤ እና ከቤ ክሬዲት ስጡ ። አብዛኛው ቀልድ ከዛ የተወሰደ ነው

  • @Suuusu66
    @Suuusu66 26 днів тому +2

    ኮሜንት ታይ ኮይንኩም ድኣ ምሽ ኢሳም እኛ ኣንጋባም ብለዋል ወላሂ የሱ ዩቱብ ኣለላቹ ማለትም ኣዉርቶ ሳይሆን በ ቴክስት ልኮታል ስለዚ ኣይትቸኩሉ ✌️🥰

  • @sabitutaju4801
    @sabitutaju4801 2 роки тому

    እክራም ጎበዝ ናት እሳም እዚህ ጋ ግን ፈዟል እንደ ትክቶኩ አይደለም

  • @madinamadina4749
    @madinamadina4749 2 роки тому +1

    ሳሚዉአላለቺም😀😀😀😀😀😀😀😀ወየዉ ግን ተጋቡቡቡቡ

  • @seada9327
    @seada9327 2 роки тому +2

    ያበናት ዱባይ ያላችሁ ወርቅ እረክሷል ሰሞኑን 🥀🥀🥀

  • @uadh7751
    @uadh7751 Рік тому

    ድስ ሴትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @Zemen233
    @Zemen233 2 роки тому

    Please post the number and place where we can find abugida games

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +6

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
    ሰላም ላንተ አሹ ምርጡ

    • @ashruka
      @ashruka  2 роки тому +2

      🙏🏽😍

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому +3

    🤣🤣🤣🤣ቀኝ አዝማች አለማየሁ ታደሰ አርቲስት እኮ ነው🤣🤣🤣

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ኢሳም ገራገር ነው ኢክራም ብልጣብልጥ ነች 😅🤣😋

    • @bint4181
      @bint4181 2 роки тому

      ትክክል ክክክክ ኢሳም ገብስ ነዉ ሲያዩት

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 роки тому

      እኮ ገረሞኝ😂🤔

  • @chanel8871
    @chanel8871 2 роки тому +2

    ዩቱበሮች በዚ ሰአት ኮፒ ለማድረግ🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃😀😀😀

  • @ዘይነባፈታው
    @ዘይነባፈታው 5 місяців тому

    ❤❤❤❤አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx 2 роки тому +2

    Setamru 😱😱😱😱😱😱💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 2 роки тому

    Tewdajochi...machu...tana.selam...temegnehu👃👃

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +2

    ሀሀሀ አዝጎች ውድድ ለማንቻውም ተጋቡ ሸጋ ናችሁ ሸጋዎች

  • @تمنم-س6ر
    @تمنم-س6ر 2 роки тому +8

    ይመቻቹ ዘና ነው ያደረጋችሁኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 роки тому

      ሠብሥክራይብ እህት

  • @TgistDesalegn
    @TgistDesalegn Рік тому

    እናተን ሳላጋባ በጉኔም አልተኛ❤ 😂😂

  • @FatumaAhmed-zl9iy
    @FatumaAhmed-zl9iy Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቸው

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 2 роки тому +1

    አሽሩካ ሁልግዜ የፍያውን የሚናካካት ነገርስ

  • @shew985
    @shew985 2 роки тому +2

    እኔ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ቀልዳቸዉ

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 2 роки тому

    አሽሩካ እደዉልለምነህ አደፊድወ ሸርአድርግልኝ እደዉበፈጠረህ

  • @kadejahussian2513
    @kadejahussian2513 2 роки тому +1

    ታምራላቹ ጥዶቹ ሁለት ቆጆ 😘😘😘😘😘

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 2 роки тому

    እኛ. ኩሚታትሮች. ጎበዞች. ነን አንታማም በሉ. እናጋባቸውና ለማፋታቱ. ደሞ. እናስብበታለን ክክክክክክክክክ

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 роки тому +7

    ስወዳቸው የኔ አድርቁች

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      እንደማመር በቅንነት

  • @MoblA04e
    @MoblA04e Місяць тому

    አተልአለህይጠብቅህአሁላይእዘርውሰጥገብተሀል