ድንቅ ጅማሮ!! “ንግግርና ድርድር ጀምረናል”!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 місяці тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ ልመናችንን ይስማ

  • @mitikugetachew8879
    @mitikugetachew8879 2 місяці тому +8

    Great leader with great mind. May God protect and prosper you.

  • @mekdeshailu4674
    @mekdeshailu4674 2 місяці тому +8

    ተመሰገን እረ ሰላም ይውረድ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ሆይ አብቹን በሁሉም ነገር ባርከው።❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 місяці тому +10

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 місяці тому +7

    Abichu jagna barita geta kanite gari new

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱም ይሻላቸዋል እርስ በርስ ከሚጨራረሱ

  • @riyadmuktar8191
    @riyadmuktar8191 2 місяці тому +11

    You NEVER walk alone ,millions are with and behind you think and grow
    በጣም የነጠረ ብቃቱ ከጥግ ያለፈ መሪ በማግኘታችን በጣም እድለኞች ነን ።ማንም ምንም ቢለፈልፍ ወይ ፍንክች ከአብይ ውጪ ምን ጊዜም ከጎኑ ነን👍👍👍

    • @kedunass8597
      @kedunass8597 2 місяці тому +4

      I'm with abiy

    • @አሰገደች
      @አሰገደች 2 місяці тому

      እኔም ከዶክተር አብይዬዬዬ ጋር ነኝ ከኛ በላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሱ ጋር ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmanAman-p5m
    @AmanAman-p5m 2 місяці тому +4

    the art of war suns zuu good job

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 місяці тому +7

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 місяці тому

    ጀግና መሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 2 місяці тому +5

    አንተ እኮ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 місяці тому

    ምናይነት ሴራ ከሸፈ ፓፒዬ አከሸፈዉ ።

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 місяці тому

    ተጠንቀ ቅ ወደዛ አትንከርፈር ምገዉ ፈጣሪን እንዲህ ብታምን ጠላትህን ከምታምን ይሄንን ሹጣም ጅብ ሻንቅላ ከነ መሰተፋቅሩ ገሎታል ።ተጠንቀ ቅ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 місяці тому

    የመንግሰት ደጋፊ አይደለሁም ለመሪዉ መልክት አብቹ ቤተመንግሰት ያሉትን ቦዲ ጋርዶች ቀይር የናትህ ልጅም ቢሆን ሌሎቹ መሳሪያ ያሰቀምጡ አለቀ ።ፍጠን ካሳሁን ለማ የተባለ ጅብ ጀማል አህመድ አላሙዲ የጠነሰ ሱት ሴራ አለ አለ ፓፒዬ ።እነሱን አፈነዳቸዋለሁ ብሏል ።ለእምሰና ለገንዘብ አሳብዶ አጥምዷቸዋል ይሞታሉ ።አለቀ

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 2 місяці тому +5

    አንተ እኮ ትሰራለህ ነገር ግን አንተን ጠል የሆኑት ግን አንተ የምታደርገውን ነገር ሁሉ ከ አውሬው ከ666 እያያዙ የማያዋሩት ነገር የለም
    ቀይ ከረባት ብታስር ከትራንፕ ጋር አያይዘው የአውሬው አስፈጻሚሮች ባለ ቀይ ከረባቶች እንዲህ ነው እጃቸውን እንኩዋን የሚያደርጉት እናም አይብይ የእነርሱ ስራ አስፈጻሚ ነው እያሉ የሚጃጃሉ ሲላቸው ሲያምራቸው እንደ ስጋ ፍቃዳቸው ከመጽሐፍ ቅድስ ጋር እያጣቀሱ የመጨረሻው ዘመን ላይ ያለው ትንቢት ፈጻሚ ከሚባሉት አንድ ለአውሬው የሚሰራ እያሉ አብረው ከሚጃጃሉት የሚጃጃሉ
    ሲቀጥል መታወቂያችን ሁሉ ሳይቀር ኮፕተራላዝ ይሁን ጂታል መታወቂዌችንም ያስፈልጋል ስትል
    ይሄው ለዳቢሎስ ግብር ሊገብረን ነው አብይ ሊሸጠን ነው ዲጂታል አያስፈልግም ለክፉ አውሬው ስራ እያለማመድን ነው ብሎ የሚያብድ
    ለምን ያብዳሉ ቢባል? በቅድሚያ ሌባ ስለሆኑ ፣አታላይ ስለሆኑ ፣ለማጭበርበር ስለማይመቻቸው ብቻ ከፈረደበበት ዳቢሎስ ከ 666 ጋር አያይዘው የሚያወሩ ሌሎችንም ልብ የሚከፍሉ።
    ሌላው ቢቀር እያንዳንድ ክልል ላይ የምትሰራውን ፕሮጀክት በሙሉ ከሴጣን ጋር የሚያይዙ በእርግጠኝነት አጋንት እራሱ ሳይመታቸው አይቀርም በእያንዳድ ነገር ላይ የአጋንት ስም ሳይጠሩ ሳያነሱት በጭራሽ አይውሉ 😂😂😂😂አጋንት እራሱ የሚለው ከሚገባው በላይ ስልጣን ሰጡኝ ቆይ በየቀኑ ላቀነባብርላቸው እያለ በጭንቅላታቸው ጥባጥቤ እየተጨወተባቸው ነው የሚመስለኝ።
    መከረኛ ፎቶህን ይወሰዱና እያቀነባበሩ ህዝብን ያጭበረብራሉ ።የሚገርመኝ የሚሰሙዋቸው በእውነት እንዴት በቅን ልብ ሁነው ስለ አንተ ወደ ፈጠረን እግዚአብሔር መጠየቅ አቃታቸው? የእግዚአብሔርንስ ስራ በትግስት እንዴት ጠብቆ ማየት አቃታቸው።እኔ ግርም የሚለኝ እራሳቸው ጸሎት አድርገው በቅን ልብ ከመጠየቅ ይልቅ በመከረኛ youtube ላይ የስውራን አባቶች ትንቢት በሚሉት አስመሳዮኝ ለእነዚሁ ቡድን ቅርጫፎች በእነርሱ መነዳትን ይመርጣሉ በጸሎት ከመጠየቅ ግርም ነው የሚለኝ እኮ።በእርግጥ እንዴት እግዚአብሔርን ይጠይቃሉ ሲነጋ ቶንኮል ፣ሲመሽ ቶንኮልን እና ክፋት ብቻ እያሰቡ እየሰሙ ቤት በኩል እግዚአብሔርን ይጠይቃሉ ሲጀመር እኮ 666 በየቀኑ የሚጠሩት እርኩሱ መንፈስ ተቆጣጥሩዋቻል እኮ እግዚአብሔር እራስ ተመለሱ ተሳሳትቹኃላ ብላቸው አልተሳሳትንም ብለው ከእግዚአብሔር ሙጉት የሚገቡ ነው የሚመስለኝ።
    እኔ ግርም የሚለኝ የሌላው የሀይማኖት ተከታይ አካሄዳቸው እንዴት እንደሆነ አላቅም
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እንዴት እግዚአብሔርን በሱባዮ ደጋግሞ አይጠይቅም ስለ ሀገሩም ስለመሪውም በእውነት የማፍረው በእኛ ነው።ብትጠይቁት እኮ ቁልጭ ያለውን መልስ ደጋግሞ ይመልስላችኃላ ልክ እናተ 666 በየቀኑ ሳትጠሩት እንደማትውሉት እስታውቁ ድረስ እስኪገባችሁ ድረስ እግዚአብሔር እኮ ይናገራል እኮ
    እናም ግርም ስለሚለኝ ነው እድጽፍ የተገደድኩት ሰው እንዴት በዚህ ልክ ይታለላል ።በሰለጠነው አለም መታወቂያችን ዲጂታልን ነው።ሲስተማችን ባንኪግ ስስተም አለው ብንፈልግ በካሽ ብንፈልግ በባንክ መግዛት መሸጥ እንችላለን ግን ትልቁ ጠቀሜታው ለሀገር እድገት ነው።ሰው እኮ ለእግዚአብሔርም ለሰውም ታማኝ ቢሆን ኖሮ አስገዳጅ ነገሮች ባልመጡብን ነበር ፣ህግ ባልተሰራል ነበር። ግን እኛ አስቸጋሪዌች ነን
    እኔ ባለውበት አንድ አጭበርባሪ አይገኝም ምክኒያቱም ሲስተሙ የተዘረጋው ለሌቦች ፈጽሞ ምቹ አይደለም። አብዛኛው የሀገሬው ህዝብ ክርስቲያንም ሀይማኖት የለሹም በሲስተሙ ስለተስማሙ ማንም ገንዘብ አያጭበረብርም ሙስና የለም፣ዝርፊያ አይከናወንም አንድ ሰው ባንክ ሊሸውድ አይችልም።ድንገት ከቻለም ስውር ካሜራዌች አሉ የተተከሉ በእዛ በኩል መጋለጡ አይቀርም አንድ ቀን ። በዛ ላይ ምን አልባት ስደተኛው ይሆናል እንጂ ሊያጭበረብር ሁሌም የሚጥረው የሀገሬው ህዝብ ለሀገሩ ገዢው ታማኝ ና ሀገሩን ወዳድ እያንዳንድ ሰው ፓሊስ ነው ።ስለዚህ ሰላማዊ ኑሮ ይኖራል መፍትና ግዴታውን ጠብቆ ህግ አክብሮ ታማኝ ሁኖ እንደውም ባገሩ የገባው ስደተኛ ሀገሩን እንዳይበዘብዘው ለሀገሩ እያንዳድን ሰው ልክ እንደ ፓሊስ ሀገሩን ይጠብቃል። ማንኛውም ወንጀል አትውልም አታድርም በሰዓታት ውስጥ ይጋለጣል ይሄ የሚያሳየው ህዝብና መንግስት እጅና ጎንት ስለሆኑ ነው።እኛ ሀገር ግን ስንመጣ ሌባው ፣ሙስና ሰሪው፣አስመሳዮ፣ደም እያፈሰሰ ኪሱን መሙላት የሚፈልገው፣የውሸት ዜና እያሰራጨ ኑሮን የሚያበስል፣ዘረኛው እና ተንኮለኛ በጭራሽ አንተ ከምትሰራው ስራ እናም ሀሳብ ጋር አይስማሙ ምክኒያቱ ሊዋረድ ፣ክፉ ምግባራቸውን ለመፈጸም ስለማያስችላቸው፣ለእያንዳድ ነገሮች ሁሉ እየሰነጣጠቁ ተንኮል ማውራት ፣መቃወም አቃቂር ማውጣት ፣አንድን ከአንድ ጋር ገጣጥሞ ማውራት፣ማስመሰል ፣ፌክ ነገሮችን በመስራት ማሳመን እያንዳንዱን ነገር ማጥላላት ሰውን ግራ ማጋባት ።ሲላቸው ሀይማኖተኛ መስለው የፈረደበት መጽሐፍ እንደ ስጋ ፍቃዳቸው ተርጉመው ቴረር መልቀቅ ይሄ ትልቁ ምግባራቸው ነው እናም ይሄን ለመፈጸም የሚመቻቸው የለመድት የማጭበርበሪያ ዘዴዌች እንዳይነካባቸውም ክፉን ነገር ማውራት መስራት ትልቁ ስራቸው ነው ከመሪያችን ከአንተ ጋር በፍጽም አይስማሙም የጭቃ ውስጥ እሾክ እየሆኑ መውጋት ነው ስራቸው።
    እባካችሁን እንደ ሰው እንደ ቅን ሀሳቢ ቆም ብለን እናስብ ሰዌች ሳይሆኑ በራሳችን መንገድ ና ሀሳብ እንመራ ሰዌች ለምንድ ነው ሁሌ ክፉን ብቻ እያወሩ አይመራችንን የሚበርዙት እንበል ።ከቻል ደሞ ወደ እግዚአብሔር በቅን ልብ እንጠይቅ ግልጽ ያለው መልስ ይሰጣል እናተም ስታችሁ ሌላውንም እንዳታስቱ ።በጭራሽ በተቀነባበሩ ና የሰው ሰራሽ ክፋት ብቻ አትነድ እራሳችሁ አሰሩት እንዴ ጥያቄ ጠይቁ አንባቢያን ሁኑ ።የእውቀት ባለቤት ሁን አስቀድማችሁ ማን እየመጣ ጥባጥቤ እንዳይጫወትባችሁ
    በዛላይ ለማንኛውም ነገር መጸለይ አስፈላጊ ነው ዝም ብሎ መንጎድ አይደለም ።እንዴ የተሳሳተ ነገርስ ብሆን እየነገረኝ ያለው በኃላ በሰውም በእግዚአብሔር ፊትም ልዋረድ አይደል እስቲ በጸሎት ልጠይቅ በሉ ይሄንን ነው እኔ ማለት የምፈልገው
    መሪያችን አንተ ላገራችን የሚጠቅመውን በቅን ልብ ስራ ።ሁሌም በጸሎት ኑር
    ክፉ ሰዌች መልካም መስለው ከእግዚአብሔርም ከህዝብ እንዳያጣሉህ ሁሌም ጠንቀቅ በል ።ስራዌችህን ሁሉ በእግዚአብሔር ጥየቃ ውስጥ አድርግ
    እግዚአብሔር የሌለበት ምንም ነገር አያምርም መጨረሻው ስለዚህ ክብር፣ሞገስ፣ጥበብና ስጽናት ይሆን ዘንድ እግዚአብሔርን አስቀድም ።

    • @bethelhailemariam5686
      @bethelhailemariam5686 2 місяці тому +5

      Hope those who read your message would see things clearly and take your advice seriously👌👏👏👏👏👏👏 Pray, pray & pray🙏🙏🙏

    • @Sewemehon12
      @Sewemehon12 2 місяці тому +5

      @@bethelhailemariam5686 thanks a lot

    • @tiruworkteka9560
      @tiruworkteka9560 2 місяці тому +1

      Thank you for your real and positive comment, please put this comment in different you tube to open multiple eyes.

    • @አሰገደች
      @አሰገደች 2 місяці тому +1

      አንተ ሰው የፃፍከውን አንበበዬዋለሁ እጅግ እውቀትየነሞለህ መሆንህን እግዚአብሔርን የምትፈራ መሆንህን ተረድቼአለሁ እኔ የሰይጣኑን ሰም ቁጥሩን አልጠራውም ነገር ግን አነሡ አምላካቸው ስለሆነ በየጊዜው እግዚአብሔር ሚፈራውን ኢትዮጵያን እንደነፍሱ የሚደውንጠቅላይ ሚኒስትራቾንን በመሣደብ ገንዘብ መለመኛ ማድረግ በቅርብ ቀን እውነተኛ ፈራጅ የሆነው የሰማይና የምድር ፈጠራ ፍርዱን ይስጣቸው እንላለን