የዳኞችን ስሜት ክፉኛ የፈተነው የሙዚቃ አቀራረብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
    የዳኞችን ስሜት ክፉኛ የፈተነው የሙዚቃ አቀራረብ

КОМЕНТАРІ • 120

  • @meandmyself5595
    @meandmyself5595 2 роки тому +18

    ያለምወርቅ ልምድ ያላት ልጅ ነች ምንም ልምድ የሌለው ግን ዳንኤል ይህን ደረጃ ማግኘቱ እንደአንደኝነት ሊወስደው ይገባል አብዛኛዎቹ ተወዳዳሪዎች ክሊፕ ጭምር ያላቻው እና ምሽት ከለብ ከሚሰሩ ጋር እራሱን አወዳድሮ ይህን ደርጃ ማግኘት ድንቅ ነው ለኔ አንደኛ ነህ

  • @henocktariku8291
    @henocktariku8291 2 роки тому +26

    በጣም ጎበዝ የምትሀሄድበትን መንገድ ተጠንቀቅ ሙዚቃ ስኬት ብቻ አይደለለም ካለልተጠነከክ መስመርም ያስታለል ላንተም ለቤተሰብህም ደስ ብሎኛል ያለምወርቅ ብዙ ልምድ ያካበተች ነች አንተ እንደጀማሪ ዉጤት አንደኛ ነህ በርታ

  • @maeregutilahun6164
    @maeregutilahun6164 2 роки тому +19

    የብሌን የሙዚቃ ታሪክ እውቀትና ትንታኔ ከዘፈን ውድድሩ ጋር ሲዳመር ሌላ ዓለም…ምርጥ ነሽ!!!

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l 2 роки тому +11

    ማበላለጥ አይቻልም ሁላችሁም ጀግኖች ናቸው 👍ዳኞቹም በጣም ደስ ይላሉ ፍቅር ናቸው 💚💛❤✌️👌👌

  • @temesgengetaye8767
    @temesgengetaye8767 2 роки тому +14

    ዳኒኤል አዱኝ አድሜው ትንሽ ነው ምንም ልምድ የለውም ስለዚሕ ለኔ በጣም አድናቂው ነኝ ለምን ብትሉ ትንሽ ነው ብዙ ልምድ ሲያካብት ገራሚ ድምጽ ይኖረዋል በርታ ለኔ አንተ አንደኝ ነሕ LM4

  • @melatamer237
    @melatamer237 2 роки тому +22

    ሁሉም በጣም ጎበዝ ናቸው ግን ያለም ወርቅ ስሰማት ልቤ ይጨነቃል

  • @wondwosenbeyene1796
    @wondwosenbeyene1796 2 роки тому +3

    ትክክለኛ የነጥብ አሰጣጥ የታየበት 2014 ፋና ላምሮት ብሌን አንቺ የፋና ላምሮት ድምቀት እንዳትጠፊብን........
    የአለምወርቅ ሁሌም 1ኛ ነሽ በተረፈ አራታችሁም
    ጎበዞች ናችሁ።

  • @yeg.9665
    @yeg.9665 2 роки тому +9

    የገባው ያለቅሳል ኤልያስዬ(ኤልያስ መላካ) የኔ መልካም እና እውነት።

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 2 роки тому +18

    የአለም ወርቅ
    አንኳን ደስስስስስስስ አለሽ
    የኔ ቆንጆ 2 ሚሊዬን ብርም ያንሳታል
    እንኳን 2መቶ ሺ ብር
    Waaaw

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 роки тому +14

    ዳንኤል በርታ ገና 17 አመትህ ነው ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ጎበዝ የኔ ልጅ

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому +1

      ይህስ ua-cam.com/channels/Anc12S17rnbcHdB2aijtBg.html

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +4

    ዳኛ... ብሩክ ተባረክ... me 2 …. እሄም
    በ ሲቃ እና በ ደስታ መሀል ነኝ... ገና ስትጀምር... ውስጤን... እሆዴ ውስጥ
    ልጅ እንዳለ ትረግጠኛለች... ዳሂም
    በተመሳሳይ.... ውስጥን... ይነካል
    ሁለቱም... ባጠቃላይ ሁሉም... ተወዳዳሪዎች.... ከፍታችው... ይታየኛል
    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @workubelete4050
    @workubelete4050 2 роки тому +21

    ብሌን በጣም ግርምትን የምታጨርብኝ የሙዚቃ እውቀት ያላት ከጥሩ የሚዚቃ ሥሜት ጋር አድናቂሽ ነኝ

    • @natnaelkebede8952
      @natnaelkebede8952 2 роки тому

      ይኼ የእኔም ስሜት ነው። 😊 በተለይ የሬዲዮ ፕሮግራሟ ላይ። 😊😊

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 роки тому +26

    ዳን በርታ!! በተሻለህ መጠን ከሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር ቅረብ እራስን ጠብቅ ትምህርትህንም በርትተህ ቀጥል በበተረፈ ትልቅ ደረጃም እንደምትደርስ ጥርጥር የለኝም ለወላጅ እናትም ላንተም እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @meheretabachamyelew3147
    @meheretabachamyelew3147 2 роки тому +12

    ሀገራችን የት እንዳለች ጠፍታብናለች።ሁሉም ነገር ጥፋት እና ትዝታ እንደሆነ ተቆጥሯል።that is the pain behind our tears.

  • @addisken24
    @addisken24 2 роки тому +5

    ዳኒ ተስፋ ያለህ ወጣት ነህ።በርታ ደስብሎኛል ሁለተኛ በመውጣትህ።ያለምውርቅ ቃል የለኝም አንቺ ክስተት ነሽ።በሙዚቃው ላይ ተራቀሽበታል።የእኔውብ እንኩአን ደስ ያለሽ።ጎንደር የጀግኖችብቻ ሳይሆን የድንቅ አርቲስቶች መፍለቂያም ሆና አይተናል።

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому +1

    ፋና ላምሮት በጣም ብዙ ጥሩ ነገር አላቹ
    በመጨረሻዉ ዉድድር ላይ ብዙ ችግርም ነበረባቹ
    ጠንካራ ጎናቹ
    እጥር ምጥን ያለ ዝግጅት
    የዳኞች ብቃት
    በተለይ የኮከብ ባንድ ብቃት
    የጋዜጠኛኞቹ በተለይ የወንዱ የመግለፅ አቅም
    የማስታወቂያ አገላለፅ
    ግልፅ የሆነ የዳኝነት መስፈርት
    የማህበራዊ ሚዲያን ለማስታወቂያነት መጠቀማቹቺ
    ደካማ ጎናቹ
    በፋና በኩል ለዙሩ የተሰጠዉ ዝቅተኛ ግምት
    በዚህም ምክንያት የተዘጋጀዉ የሽልማት መጠን ዝቅተኝነት
    የተጋባዥ ዳኛ አመራረጥ የዘመኑ ሰዉ የሚያደንቀዉ ሙዚቀኛ ወይም ዳኛ ቢሆን ይመረጣል:: የፕሮግራሙን ተከታይ ቁጥር ይጨምራል አስቀድሞ ይሄ ቢተዋወቅ
    ለመጨረሻዉ ዙር የመድረኩ ሁኔታ በሆነ መንገድ ቀየር ቢል ወይም ሌላ ቦታ ማድረግ ቢቻል ተጋባዥ እንግዶች ባሉበት:: የተወዳዳሪዎቹ ወላጆች እንኳ መግባት አለመቻላቸዉ ሲሰማ ትክክል አይደለም

  • @dawitmezgebetsegaye7442
    @dawitmezgebetsegaye7442 2 роки тому +14

    This is not TALENT competition, it is a LIVE PERFORMANCE that one can not simply attend!!!!!!!!!! The GUY with the MASINKO and the ENTIRE BAND is AWESOME, BEAUTIFUL!!!!!!!!!!!!!! RESPECT!!!!!!!!!!!!!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +4

    ታዳጊው... ዳሂ... በርታ... የዳኞችን... ምክር.. ስምተተህ... ከ ስነ ምግባር
    ጋር እዚህ የደረስክ... ጎበዝ በርታ
    እሄም እንደ 1 ስደተኛ ኢትዮጵያዊት
    አደራ እምልህ... ለወደፊትህ... መልካም
    ጉዋደኛን ምረጥ... ትንሽ ዝና ሲመጥ
    እንዳትዘናጋ... ፈልገሀው ሳይሆን
    በ እንሞክረው ስበብ... ሱሳ ሱሶች
    እንዳያታልሉህ... ልጅ ነህ እና
    በተረፈ.... ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ
    100% ✅ በእግጠኝነት ደፍሬ... እናገራሁ... ከፍ ያርግህ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍👑

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 роки тому +5

    she made me cry again. amazing voice. amazing music.

  • @abiyt7131
    @abiyt7131 2 роки тому +5

    የዘፈኖ ባለቤት መሸለም አለባት። ይሄን ዜሜ በጥሩ ሁኔታ ስለሰራችው። 👍👍👍👍

    • @meserttaddese5675
      @meserttaddese5675 Місяць тому

      መሸለም የነበረበት ኡሊያስ መልካ ነበር

  • @none509
    @none509 2 роки тому +10

    በጣም ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ 👌🏻👌🏻👍🙏

  • @bl3nfk
    @bl3nfk 2 роки тому +4

    I actually prefer this performance much more than the original version. Amazing performance!!

  • @aragawgebeyehu8304
    @aragawgebeyehu8304 2 роки тому +4

    ሰመቻት ሰምቻት አልጠግባት አልኩ
    ምትገርም ልጅ
    ተባረኪ
    ትችላለች

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 роки тому +7

    ያለምወርቅ ጀምበሩ የሚያስቆማት ያለ አይመስለኝም ብቃቷ በጣም ገራሚ ነው
    አይ የተበላ እቁብ ነው ያው የፋኖ ላምሮት ነገር ባይታመንም ቅሉ አሸናፊዋ እራሷ ትመስለኛለች

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 Рік тому

    ውይ ዳኞቹ እንዴት እንደምወዳችሁ የሀገሬ ልጆች ምን ላርጋችሁ ውድድ ነው የማረጋቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ በአገሬላይ መከፋፋል ዘረኘነትን የመጣ ክፉ ዘር አይውጣለት አገሬንና የአገሬን ጆች ውድድድድ አቤል እንዳለው በፊታቺሁ የሚቀመጥ እንቅፋት ሁሉ ይነቀል አያግኛችሁ።

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 Рік тому +1

    One of a thousand, best performance.

  • @abebekal5445
    @abebekal5445 2 роки тому +2

    ምርጥ ዳኞች ናችሁ

  • @wendeteshomwendetashom4128
    @wendeteshomwendetashom4128 2 роки тому +4

    ያለም ወርቅ እንኳን ደሥ አለሽ ብቻ ሳይሆን እንኳን መጣሽልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +2

    የአለምወርቅዬ... አቦ የስራሽን ይስጥሽ
    የት ነበር እስከዛሬ... ወደ ዋላ ትዝታዬ
    ወስድሽኝ... ተባረኪ... ሌላ ቃላት... የለኝም...🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +3

    የአለምወርቅ... ጉዲት ጉዲት
    ወይ ልምጣ ወይ ልምጣ
    በምን ጥፋቴ ነው
    ልቤ እንዲህ... እሚቀጣ
    እህህህህ እህህህህህ እህህህህ
    አረ የ ሀገሬ ልጅ
    እናናናናናና ዘመዴ
    የ አለምወርቅዬ የስራስሽን ይስጥሽ
    ወደ ዋላ ትዝታ መስጥሽኝ
    የት ነበርሽ እስከ ዛሬ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍

    • @masalt1424
      @masalt1424 2 роки тому +1

      ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ብለህ አስተካክለዉ

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

      @@masalt1424 … አረ እሄ ወንድ አይደለሁም::

    • @masalt1424
      @masalt1424 2 роки тому +1

      ግጥሙ ወንድን ስለሚጠራ ነዉ

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

      @@masalt1424 ...ok

  • @alemudesta5931
    @alemudesta5931 2 роки тому +2

    እውነቴን ነው እስከመጨረሻ ተከታተልኩ።ያለምወርቅ ሻምፒዮን እንደምትሆን አብረውኝ ላሉት ካላት ልምድ እየገለጽኩ በሁለተኝነት ደሳለኝን ከባለፈው ፐርፎርማንስ ሰጠሁት፤ዛሬ ዳኒ ስሰማህ የፈለገውን ያህል በ8222 ቢበለጥ በዛሬው እንደቀደመው ተረዳሁ።ዳን በዚህ ከቀጠልክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ዳዊትን እያየህ ወደፊት ተመልከት ከማንም ትበልጣለህ እውነቴን ነው የምልህ።

  • @millionabera1616
    @millionabera1616 2 роки тому +1

    Dear Daniel, Ha Bilehal Hu lemalet Tezegaj!!! Fetari yirdah. Keep going.

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +14

    😭😭😭😭ሞት እንክዋን ጨክኖ🖤ወስዶ ከሚያስቀረው? ምናለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥረው????????😭😭😭😭😭😭

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 Рік тому +1

    Good job. God bless you all.

  • @solomontadesse3010
    @solomontadesse3010 2 роки тому +2

    እጂግ በጣም ገራሚ ድምፅ እደግ

  • @solomongedamu4718
    @solomongedamu4718 Рік тому

    እኔን እሚገርመኝ ነገር ቢኖር !! አንድ ነገር አለ !! ሁልግዜ
    በአምሮየ ላይ ምስሉ እየተመላለስ የረዥም ጉዞ መንገዶቻችን አያት ቅድመ አያቶቻችን ሳስብ ኢትዮጵያ የዋለችላቸው ዉለታ ሳይሆን ለይ ኢትዮጵያ የዋሉላት ዉለታ ዛሬን ቁመን ለመኖራችን ምክኒያት ለሆኑት እና እኛ በመኖራችን ዳግመኛ እኛን ለማየት እሚመጡ ለሚመስለን ሁሉ ዳኒን በዚህ መድረክ መስማት በትዝታ ፈረስ በማታቀው አለም ባልኖርክበት ዘመን መክነፍ ነው።ሙዚቃን ሙዚቃ ሊያሳብለው እሚችል እንደኔ እይታ የግጥሙ ብስለት እና አድማጩን ለማብረክረክ አንዳች በማናቀው ስሜት ያልኖርከውን ዘመን እንደኖርክ እማታቂቸውን ሰወች ምን አለ ባወኳቸው ነበር እያልኩ ግሩም በሆነ ዜማ እና ቅላፄ መጓዝ ነው

  • @biniyambaye8741
    @biniyambaye8741 2 роки тому +2

    እድግ በል በርታ ዳኒ

  • @teodrosgirma6389
    @teodrosgirma6389 2 роки тому

    Go Danny Go Danny 😉😉😉😉😅 it is given you are the best of the best bravo bravo

  • @seidahmed6601
    @seidahmed6601 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም በጣም ውብና ልብን አንቀጥቅጥ ነጎድጓዳማ ዜማ ነው እንወዳችኋለን

  • @AhmedAli-jy9ps
    @AhmedAli-jy9ps 2 роки тому +3

    This is so amazing talent this boy had endowed

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 2 роки тому +7

    ብሌን የኔ ምርጥ እንዴት እንደሚያምርብሽ እርጋታሽ

  • @user-tc2ou2ps5x
    @user-tc2ou2ps5x 2 роки тому +1

    danel ewunet ante tileyaleh betam , tilk bota derseh mayet efelgalehu

  • @user-tr2rt2ng6x
    @user-tr2rt2ng6x 2 роки тому +2

    ሁለተኛ በመውጣትህ በጣም ደስ ብሎኛልኝ

  • @tesfahunasres6199
    @tesfahunasres6199 2 роки тому +6

    ያለም ወርቅ ጀምበሩ LM2 👍

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 2 роки тому +4

    ይሄ ልጅ ነበር አንደኛ መዉጣት የነበረበት። ፋናወች ግን affirmative action ላይ ናችሁ በ 21ኛዉ ክ/ዘመን። ሴቷ ያዝማሪ ቤት ልምዷን አምጥታ ስትደፋባችሁ አነገሳችኋት። ሲጀምር ግጥም አጥንታ መዝፈን እንጅ የድምፅ ጥራት እንኳ የላትም። እሷ ባላገሩ ላይ ብትመጣ አስር ምርጦች ዉስጥ እንኳን አትገባም። የገረመኝ ቢኖር የየሽመቤትን ስለተጫወተች ብቻ ካባችኋት። እንኳን ሙያየ ብላ ይዛዉ በቤት የምናዜም ሰወች እንኳ ከሷ በላይ እንዘፍነዋለን። ብቻ ዘና ብላ መዝፈኗ ከልምድ የመጣ እንጅ ይህ ልጅ የተጫወተዉን ቴክኒክ ብትሰጧት She will die from a heart attack.

    • @fekadumekonenbbc8328
      @fekadumekonenbbc8328 2 роки тому +3

      ስለ ዘፈን ዕውቀቱ ያላህ አልመስለኝም ? ዘፈንን የምታዳምጠው በደመነፍስ ነው

    • @lilifemale
      @lilifemale 2 роки тому +1

      ምቀኛ

    • @jermiah3680
      @jermiah3680 2 роки тому

      Kinkinam

    • @user-fj2wd1wm9u
      @user-fj2wd1wm9u 2 роки тому

      ሰገጤ ነህ የባህላችን መገለጫ አዝማሪ ነው ሲቀጥል ምንም አይወጣላት ከዳኞች በላይ ነኝ አልክ

    • @lidiyaferede9826
      @lidiyaferede9826 2 роки тому

      Weregna ena zeregna neh
      Kezibely min tizfen

  • @getachewtekle3838
    @getachewtekle3838 2 роки тому +1

    ምርጥ ልጅ ።

  • @tarikuwonde782
    @tarikuwonde782 2 роки тому +2

    Waw waw

  • @tesfayegetahunn3840
    @tesfayegetahunn3840 2 роки тому +1

    ያልም ምርጥ ዳኒም ምርጥ

  • @user-gp8gc1kf3m
    @user-gp8gc1kf3m 6 місяців тому

    vercy nice sound

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 2 роки тому +2

    ይኔ ቆንጆ እንደዚይህ የሚርገበገብ ድምፅ ያላቸው ጥ ቂት ሰዋች ናቸው

  • @asterbelachew2381
    @asterbelachew2381 Рік тому +1

    dagnochun adenkalehu beteley bruk hule agelalestih akibrotih des ylal

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነው በርታ , ዳኞች ግን ከይቅርታ ጋር ተወዳዳሪ ፊት አትሳቁ ይሳቀቃሉ

  • @tadessehailu5948
    @tadessehailu5948 2 роки тому +1

    ጎበዝ ነሕ ወድም በርታ

  • @yobsaanlelisa3343
    @yobsaanlelisa3343 2 роки тому

    wow liyu new............

  • @teodrosgirma6389
    @teodrosgirma6389 2 роки тому

    But again you have serious competition with Yaalem werk G hi you are doing it sis ter 👍👍👍👍👍

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Рік тому

    wawo❤

  • @rehimaashagrie8942
    @rehimaashagrie8942 2 роки тому

    dani ....gerami lij

  • @biniyambaye8741
    @biniyambaye8741 2 роки тому +2

    ያለም
    ወርቅ❤

  • @hararentertainment4755
    @hararentertainment4755 2 роки тому +1

    በጠም በጠም ቆንጆ ስረ ነው በረታ

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому +1

    ዳንኤል
    የታችኛዉ ድምፅ
    የመድረክ አያያዙ
    ሲዘፍን ምላሱን እያወጣ ከንፈሩን የሚጠርገዉ ነገር
    በተወሰነ መልኩ የዉበት ነገር ችግሮቹ ናቸዉ:
    እዉነት ለመናገር 4ኛ የወጣዉ 2ተኛ መሆን ይገባዋል 2እና 3 የወጡት ብዙ ችግር ነበረባቸዉ

  • @hayatali3661
    @hayatali3661 2 роки тому

    dani betam gerami

  • @wubshetewnetu5964
    @wubshetewnetu5964 2 роки тому

    Ewnetm yalem Werq !

  • @dirbaajema7117
    @dirbaajema7117 2 роки тому +6

    Lm2 የለም ወርቅ አደኛ

  • @HAMER_1
    @HAMER_1 2 роки тому +4

    2 አሸናፊ በኖር ብየ የተመኘሁበት ቀን

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому +2

    የሽልማቱ ነገር ምቾት የሚሰጥ አይደም
    ፋና ሰርቶ ሰርቶ የዉድድሩን ደረጃ መጠበቅ
    አልቻለም::
    ትልቁ ዉድድር የዚህ ዙር ነዉ:: የሚቀጥለዉ ዙር ልጆቹ ከሰለጠኑ በዋላ ስለሀቀነ ከባድ አይሆንም
    ለዚህ ዙር የተሰጠዉ ዋጋ የሚገባዉ አይደለም:;
    ያሳዝናል በቃ በዚህ ሀገር በተገቢወ የሽልማት ደረጃ በተሻለ መድረክና የድምፅ ጥራት አንድ የዉድድር መድረክ መፈጠር አለበት::

  • @buzebuze4828
    @buzebuze4828 2 роки тому +3

    👍👍👍👍👍👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    ህምምምምምምም
    ስንዴን ከ እንክርዳዱ
    ለይቶ ቢያስቀረውውውውውውው
    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
    ምናለ ደጋጉን
    ድግመኛ... ቢፈጥረው 💔

  • @babiletube
    @babiletube 2 роки тому +2

    1,000,000 BIRR BELACHU MEN ENDIHE SHUSHA SHUASHA YE SERACHU BE 200,000 BIRR YASAZENALE

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 роки тому

    Keber lemigebaw keber enesetaln tezera habet Mikael nebesun yimarew aleyasem enedezaw dagnoche Zara yewenet sematachun mekotater esekiyaketachu new yasedememachuu

  • @tadesarada1047
    @tadesarada1047 2 роки тому +1

    Yay❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @totamax200
    @totamax200 2 роки тому +1

    ሁለቱም አንድላይ ሙዚቃ ይሰራላቸው

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому +1

    ቁጥር የማያዉቅ ተጋባዥ እየጠራቹ አታፍዙት ዝግጅቱን

  • @yebuxroad7797
    @yebuxroad7797 2 роки тому

    Bezim tenchachu yalemork ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⌚️⌚️⌚️❤❤👌👌👌👌

    • @none509
      @none509 2 роки тому

      ዳኒ ጎበዝ በጣም ጌታ ፍፃሜህን ያሳምረው ገራሚ ድምፅ 👍👍👌🏻🙏😍

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 роки тому +1

    Wowwwwwww😪❤😪❤

  • @tilahuntemesgen1412
    @tilahuntemesgen1412 2 роки тому +1

    The judges being emotional to the level it affects their voice assessment is unacceptable to me

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 2 роки тому +1

    👌👌👌😍😍😍😍

  • @mekdesworku705
    @mekdesworku705 2 роки тому

    dani yigebahal bro andega nehi

  • @mesfinsisay1105
    @mesfinsisay1105 2 роки тому +1

    በእውነት ሁለታችውም ስትዘፍኑ ታስለቅሳለችሁ

  • @fikirmgf4188
    @fikirmgf4188 2 роки тому +1

    እኔ ላፋና ላምሮት ዳኞች ጥያቄ አለኝ እሱም ነጠላዜማ ያላቸውን ዱባይ ምሽት ቤት የሚሠሩትን በቂ ልምድ ያላቸውን ምንም ልምድ ከሌላቸው እኩል እንዴት ነው ልትዳኙ ወይም ልትሸልሙ የምትችሉት ኢሔ እንዴ በምናይነት መስፈርት ነው ልክሊሆን የሚችለው እባካቹ ከቻላቹ አብራሩልኝ ኢሄ ትክክል አይደለም

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    የሄ ስሜት ይሄ ነው ..😭😭😭👈

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому

    የሄም ጉበዝ ነው በጣም

  • @abdullahihussen7937
    @abdullahihussen7937 2 роки тому +3

    ልቤን አዞሮኛል።

  • @yonasabebe
    @yonasabebe 2 роки тому

    ufff yalemwerk lebe yemisekel azefafene

  • @tube-gq3wq
    @tube-gq3wq 2 роки тому

    Dani ante leyu neh ashenfehal

  • @tadessehailu5948
    @tadessehailu5948 2 роки тому +3

    አንች የጎንደር ፈርጥ አንደኛ ነሽ

  • @temelege7779
    @temelege7779 2 роки тому

    Tichilallachu

  • @haregalemayheu1233
    @haregalemayheu1233 2 роки тому

    ENKAN LDAGNCHE LTMLEKACHEM YERBSHAL

  • @seidehassen2777
    @seidehassen2777 2 роки тому +1

    ዳኒ በጣም በጣም ትችላለህ በቃ።

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 роки тому +1

    ይህስ ua-cam.com/channels/Anc12S17rnbcHdB2aijtBg.html

  • @endeshawnibret6623
    @endeshawnibret6623 2 роки тому

    ማለት አትችልም ፕሮሞሽን መሆኑ ነው????????????

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 роки тому

    የአለም ወርቅ የዘፈነችው የማን ዘፈን ነው ዋናው

  • @lamriabiye782
    @lamriabiye782 2 роки тому

    200,000 birr eyekeledachu nw enda er yedeberal

  • @Shaida-go4nb
    @Shaida-go4nb 2 роки тому

    ውይይችልጅ ኡፍፍ

  • @natiman7685
    @natiman7685 2 роки тому

    ሲፎግሩ ነው የምታሸንፈው ሴቷ ናት አነተ ግን በርታ

  • @getnetchemere9686
    @getnetchemere9686 2 роки тому

    ይታደሉታል አይዋጉትም

  • @haymanottadege9834
    @haymanottadege9834 2 роки тому +3

    200,000 Birr ሌባ ናችሁ

    • @user-eq4gr2jp8p
      @user-eq4gr2jp8p 2 роки тому +1

      ለእነሱ ጥቅሙ ገንዘቡ ሳይሆን ሰው እንዲያውቃቸው መደረጉ ነው

    • @haymanottadege9834
      @haymanottadege9834 2 роки тому

      በርግጥ ልክ ነህ
      ግን የልፋት ዋጋ የሚባል አለ