Fasil, are you okay? What would Egypt do to the Amhara people more than what the OPDO regime is doing? Please don’t confuse patriotism with jingoism. Amhara has to liberate itself first to do anything meaningful to the country. Don’t prepare the people for a war that is none of their making
ፋሲል ምን ሆንክ ፋኖ የሀገር ውስጥ ግብፅን ትቶ ለውጭ ግብፅ አይዋጋም፡፡ አለቀ!
አይ ትንታኔ እንዴት ብየ ላወድሳችሁ ኑሩልን EMS❤❤❤❤❤❤ ጊዜ ደጉ ሁሉን ያሳያል
ብልፅግና ካረገዉ በላይ ዲያቢሎስ ቢመጣ ምንም አያረገዉም እኔ ለብልፅግና ባንዳ ነኝ
እናንተ ምሁሮች የምትናገሩት እጅግ በጣም ተወዳጅ ስለሆነ ቀጥሉበት ፍሲልና የኔአለም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቻው
10/12/2016 - 01/13/2016
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
. . . . . . . . .
የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
Thank you Fasil for the great news. God bless you
ፋሲል ምን ነካህ ግብፅ እኮ የአማራን ህዝብ በዘሩ ምክንያት አልገደለችውም እኛ መጀመሪያየአብይ ጦር ከክልሉ በአስቸኳይ ለቆ ይውጣልን ከእዚያ በሁዋላ ስለግብፅ ወረራና እራስን መከላከሉን በጋራ እናያለን ነገር ግን የወገኖቻችን የእያንዳንዱ ቤት የሞት ሃዘን ከልባችን አይጠፋም
ለማን ተብሎ ነው አማራ የሚዋጋው::
የአብይ አህመድን ስልጣን ለማቆየት ደሙን የሚያፈስ አንድም ኢትዮጵያዊ አይኖርም። መጀመሪያ እሱ ራሱ ለአገር ሉዓላዊነት በሚለው ጦርነት ተዋግቶ ደሙ ከፈሰሰ በኋላ የሌሎች የኢትዮጵያውን ደም ይፈሳል። በራሱ ህዝብ ላይ የሚያዘንበውንና የሚመካበትን ከባድ መሳሪያና ታንክ ቢያወድሙት፤ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንፁሃንን ያድናል። ብልፅግና ሁለት ሶስቴ አማራውን እንዲያሞኝ አይፈቀድለትም
@@gezahagnetesamma5068 በመጀመሪያ ያብይ ጦር ሳይሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነው ከሁሉም ብሔረሰብ በተውጣጡ ጀግኖች የተገነባ ክልሉን ለማናባክ ነው ጥሎ የሚወጣው አማራ ማህበረሰብ ውስጥ ተሰግስጋቹ ገበሬ አርሶ እንዳይበላ የምታስጨንቁ ንፁሀን የምትገሉ የዱርዬ ስብሰቦች ከክልል ይውጣልን ለመሆኑ የት ነው ያላችሁት ተከፋይ ተላላኪ ሀገር አፍራሽ ባንዳዎች ድፍረትህ
You are great as usual.God bless you,both!!
Thank you Jegnoch God bless you all
የዛሬውን ውይይት ሙሉ በሙሉ የአማራ ህዝብ ሊቀበለው ይገባል
ጣ ልያን: እኮ :ኦሮሞማ:ያደረገውን: 1%አላደረገም::የኢትዬ ጵያ: :ጉዳይ: አብይ: እንጅ: ግብፅ: አ ይደለም:የአማራ: ህዝ ብ: ችግር: ኦሮሞማ:አ ብይ: እንጅ: ግብፅ:ሊሆን: አ ይችልም::
ከአማራ ክልል ጥርግ ብሎ ይውጣ መከላከያ
@@hamezayesuf ከዛስ ክፍያህን ተቀብለህ ለግብፅ ልታስረክባት አንተ ሆዳም ፅንፈኛ
Thank you Wondemagegne God bless you too
በምስራቁ አካባቢ የሚፈጠር ምንም ችግር አይኖርም። ግብፅ ወደ ኢትዮጵያ አትገባም የሶማሌን አንድነት አስጠብቃለሁ ነዉ ያለችዉ። ሶማሌ ላንድ የሶማሊያ አካል ናት በወደብ ስምምነት ምክንያት ኢትዮጵያ ሶማሌ ላንድን የምታግዝ ከሆነ ግብፅ ሶማሌን አግዠ እዋጋለሁ ነዉ ያለችዉ። የሌለ ስጋት የሚተነትኑት ዩቱበሮች ናቸዉ። ግብፅ ወደ ኢትዮጵያ ደፍራ ብትገባም። ተጎጅ ናት። አትገባም። አትፍሩ። የባህር በር የማግኘት እድላችንን ሊያከሽፉብን ይችሉ ይሆናል። አንድ ሽህ የግብፅ ሰራዊት ነዉ ወደ ሶማሊያ ገባ የተባለዉ። በዚህ መደንገጥ የለብንም። ሸኔና ፋኖን በተመለከተ አለማቀፍ ህግን የተከተለ ድርድር አድርጎ ጦርነቱ ቢቆም ጥሩ ነዉ። ግብፅ ቢኖርም ባይኖርም የዉስጥ ጦርነት ይጎዳናል። የተዳከ አገርን ማንም ይደፍረዋል።
የአማራ ሕዝብ በ6አመት የፋሽስቱ አብይ አህመድ አገዛዝ በማንነቱ ሲፈናቀል አስከ ህይወቱ በእሳት ሲቃጠል ታግቶ ደብዛው ሲጠፋ በእስር ሲወረወር በአፓርታይዳዊ ስነ ልቦና አዲስ አበባ የአንተ አይደለም አትገባም ተብሎ ታማሚዎች ለህክምና ሳይደርሱ መንገድ ላይ ህይወታቸው ሲያልፍ ዛሬም በማን አለብኝነት ትጥቅህን አይደለም ቀበቶህን እናስፈታለን በሚል ቀረርቶና ፉከራ ዘለው የገቡበት ወረራ አልሳካ ሲላቸው ንፁሀንን በድሮን በመድፍና በታንክ እየጨፈጨፉ ከቤት እያወጡ ሰላምውያንን መንገድ ላይ አንበርክከው ሲረሽኑ ኧረ ስንቱ🤔
ይህ ሁሉ ሲሆን የአማራ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንዳልሆነ ሌላው ኢትዮጵያዊ ዳር ቆሞ በዝምታ በሚያይበት ሁኔታ አገር ተወረረ ድንበር ተደፈረ እየተባለ ባንዲራ እያውለበለቡ ኢትዮጵያዊነትን እየዘመሩ የአማራውን ሕዝብ ልብ ማማለሉ ያረጀ ያፈጀ ጊዜ ያለፈበት የፖለቲካ ቁማር መሰለኝ 🤔
ከዚህ ይልቅ የአማራው መፈናቀል መሰደድ መራብ መታሰር መገደል ደንታ ያልሰጣቸው ብሔር ብሔረሰብ ኢትዮጵያዊያን አብይ በሚጭረው ጦርነት ገብተው ቢማገዱ የአማራ ሕዝብ አይመለከተውም እንዲያውም በተራው ዳር ቆሞ በዝምታ የሚመለከትበትን እድል ፈጣሪ ባሳካለት 🙏
የአማራ ሕዝብ አይኑን ከኳሱ ላይ አይነቅልም ጨዋታው የህልውና ትግሉን በአሸናፊነት አጠናቆ አብይ አህመድና የብልፅግና ዘር አጥፊ ወንጀለኞችን ጉሮሮአቸውን አንቆ ለፍርድ ማቅረብ ነው
ድል ለአማራ ፋኖ 💪
Exactly, you stated well the challenges the Amhara people face now
ጥልቅ ገለፃ ነዉ በርቱ
ፋሲል የአብይ ከግብጽ ጋር ላለው ግጭት የሚከተለውን አሁናዊ ስልት እንዲሁም ፋኖን ከሕዝብ ለመለየት እየተከተለ ያለውን አቅጣጫ ጥሩ አድርገህ አስቀምጠኽዋል።
ውግያ ውግያ እያላቹ ህዝቡን አባሉ ለሰላም መስራታችሁን ትታቹ
Stupidddddddddddddd..........
ሁለቱ የምወዳችሁ❤❤❤
ጋላ ይዋጋ አንድም አማራ አይዋጋም
@@tedy-ze2hd አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም ወይ የመገንጠል አላማ ይዘህ የኢትዮጵያን ህዝብ እርስ በእርስ ልታጣላ የምታስብ ሰው ነህ።
ፋኖ በህዋሀት ይማራል አብይ ያደረገው
Great analysis Fasil. Fano is the public as a whole.
Wondimagegn, you dont have to defend yourself, we believe that the EMS team is composed of true Ethiopians
ትክክል ፋሲል
በደንብ እናዉቃለን❤❤❤
የስልጣኔ አቅም ማሳደግ ነው ሻሸመኔን አቃጥለው፣ሰው ገድለው እንደእንሰሳት እዛፍ ላይ ዘቅዝቀው በልተው ሸዋን፣ወሎን፣ጎንደር ክፍለ ሃገሮች አውድመው፣አቃጥለው ነው ከደህነት እምንወጣው እንሰሳት፣የዱር አውሬዎች ከሰው ጋር መኖር በተጀመረበት ዘመን እኛ ግን ሃገርን እሚያወድም የጎሳ፣የዘር፣የሃይማኖት ሰዎች አሰማሩብን ገደሉን
የተፈጥሮ ሃብትን ና አካባቢን መጠበቅ ማለት( ውሃ፣አፈር፣ደን፣አየር)በአጠቃላይ ህይወት ያለውን ሁሉ መጠበቅ ማለት ነው!
አንተ በሰላም እንድትኖር ጎርቤትህ በሰላም ይደር የሚባል ኢትዮጵያዊ አባባል አለ!
ኢትዮጵያዊያን ከሚመገቡት ምግብ የተነሳ አይኩ/ / አቸው አነስተኛ ነው! (አፍሪካዊ ዜጋ)
እኛ ኢትዮጵያዊን ለአዲስ ነገር ለመቀበል ዝጅ አይደለንም!
አበዳሪዎችንለማስደሰትየተዳከመውየብርአቅምየደቀነውየኑሮፈተና!/አቶአማንይሁንረዳየፐብሊክፖሊሲባለሞያ
Welcome Jegnoch
You are right EMS God bless you
ፋሲል ወንድማገኝ ግብፅ ደፍራ ከገባች አማራና ትግራይ አይዋጋም ሌላው እስኪ የአገሩን ሉዓላዊነት ያስከብር አማራ የህልውና ትግል ላይ ነው የራሱን ህልውና አደጋ ወደ ጎን ብሎ ኢትዮጵያ ብሎ ወደኋላ የሚለው ነገር የለም መጀመሪያ ህልውናችን።
Ante sile fano inji sole Etiyophiyaa asbeh atawqim wushetammmmm????
Pante lemehonu ke xeqlay ministeru lemewedader moralu yinorehal?!????atafrim leba!!!
Ooooooo kebt!!!!!
Le biir bicha????????
ፋሲል ስለባድመ ባልከው ማወቅ ያለብህ የኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበር ካርታ በሳተላይት ተስሎ ለሁለቱም አገሮች ተሰትዋል ። በቦርደሩ አካባቢ " ጂፕኤስ " ይዘህ ብትንቀሳቀስ የት እንዳለህ ኢትዮጵያ ነው ውይስ ኤርትራ ያሳይሀል ።
ማን ሳለው ነው ጥያቄው. አየህ የጁፔስ ዳታ ተወስዶ በኢትዮጵያ ካርታ ድርጅት የተሰራው ክርታ የመጀመሪያው የችግር ምንጭ ነበር
አማራ ፋንዬ እንዳትስማ
Interesting discussion
bertu brothers
እናንተም ብዙ አወራችሁ ፣ ስርዓቱም ብዙ ብዙ ቀሰቀሰ ዛሬ ህዝቡ ግን አየኖረበት ያለው መራር ህይወት ምንም ነገር እንዳይሰማ ችግሩ ጆሮውን ደፍኖታል ።
እውነቱን ነገረው እየመረረውምቢሆን ይዋጠው
ከኦሮሙማ ጓን አንቆምም ሾርት ሚሞሪ አይደለንም
መገን ፋኖ👍🏼
ems እናንቴ የእፉኝት ልጅ ለኢትዮ አስበቹ አተዉቁም ለአማረ ህዝብ ብቸ ብትሉ አይቸልም
Bravo Wedimange ❤
ፋሲል ማኖ ነካ
እኔ እምለውና የምጠይቃችሁ የኢትዮጵያ ወዳጅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ? ወይስ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናችሁ? እንድሮው ሳይሆን እንዳሁን እንዳላችሁበት ሁኔታ ወሬያችሁ በሙሉ ኢትዮጵያን የሚያጥላላ፣ስለሞት፣ስለመፈናቀል፣ስለጦርነት፣አትዮጵያውስጥ መኖር፣መንቀሳቀስ እንደማይቻል ባጠቃላይ ኢትዮጵያን የሲኦል ሀገር አስመሰለችኋት ኧረ ተው ትላንት ኢትዮጵያዬ እያላችሁ እንዳላጨበጨባችሁ ዛሬ ደግሞ የክፉ ዜና አብሳሪ ብቻ ሆናችሁ።ችግር ሊኖር ይችላል ግን መልካምም በጣም ሞልቷል እናም ሚዛናዊ ሀሳብ ይኑራችሁ ።ሀገራችሁ ሀገራችሁ ባትሆን ለኛ ግን ከነችግሯ ሀገራችን ናት።ችግሮችም በመወያየት ይፈታሉ።
ስማ ካድሬው ሠውን ስትገሉና ስታሣርዱ ሣይቀፋችሁ ሲዎራ ለምን ደበራችሁ ወዳጄ ብልጭልጭ ነገር የአንድን ሠው ህይወት አይተካም እውነታውን ነው እየነገሩአችሁ ያለው በአሁን ሰአት የውሸት ዜናን ከፈለግህ ኢቲቪ ዋልታ አዲስ ሚድያ ኢሣት ወዘተ ሞልተውልሀል የውሸት ፋብሪካ እዚህ መጥተህ እውነታው ሢነገርህ ራሥህን ካመመህ ፓራስታሞል ተጠቀም አይዞን እጅ በቀን በትንሹ ከ200በላይ ንፁሀን ህዝብ እየገዳላችሁ ስለብልጭልጭ ነገር ህዝቡ ይሠማል ማለት ዘበት ነው ካድሬው
Hodamoch nachiwww!!!! Enante minim tarik yelachohum ishi!!!!!;
Tikikil Hod bless you Fasil
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ከከከከከ ፋኖ ስገት ዘዘዘዘዘ
Wishetam!!!!!
አንተ ፋሲል የምትባል ሰው እይታህ ግን ምን አይነት ነው እውነት ብታስተካከል መልካም ነው
Wishetam!!!
enidashu jali newu
የፋስል ወረ አንድ እውነት የለውም
ምን ዓይነት ስብዕና እንዳለው አላውቀውም
አተላ ራስ ክፍት አፍ
Ethiopians must get rid of satan Abiye first.
Egzio Meharene Kiristos
የኢትዮፕያ ህዝብ አይደለም ግብፅ ማንም ቢመጣ አይዋጋም አትስጉ
አንት ባንዳ!
Oooooookikkki wisha heh ishiiiiii!!!!
Asmechay neh ishii!!!
Lesilxan teblo besmeam!!!
Yes Egypt lost wars outside it's own territory but not within like.
🤝🤝🤝🤝✍✍✍✍✍
ወይ ፋሲል ! እንደዚህ በጭባጫ ትሆናለህ ?
እናንተ ግን ምን ጉድ ናችሁ የ ወጣት ሽማግሌዎች በዚህ ጊዜ ብልፅግና ምን ይሆናል ሀገር እንጂ
You too stopped, you wish DR ABIY he stays 56yrs after this okay
Oooooookikkki wisha heh ishiiiiii!!!! Wereenyaa!!!!!
እዉነቱ ዪኤ ነው
kkkkk ፋኖ ስጋት ጉደኞች
ፋሲል በጣም ተሳስተሃል ::
Sita esxelu!!!
Hid wedeza ibak!!!!
Kkkkkkk ዎይ እናንተ በቁማቸው ያሞታቹ
አይ አንዃን ሶማሌያን ትነሿን ጂቡቲመቋቋም አይችልም የመሀይምና የሌባ ጀነራሎች ስብስብነው ያለው ጁንታው አነዃን ከመቀሌአስከ ደብረብረሀን አያሯሯጠ ሲገረፈው ህብረተሰቡ ተገርሟልአናም አሁንም የኢትዮጵያውያንንህዝብልጆችለማስጨፍጨፍ የዘለለ ነገርየለውም
Fano had the answer!
አሁን እናተ እራሣችሁ አለባችሁ የሚያሥብል ግንዛቤ ያሥይዘኛል በግሌ ለምን ብትሉ የምን ዙሪያ ጥምጥም ነው ፋኖን ሼኔን ወይም ሌላ ግብፅ እና ግብፅ ብቻ ኤየተባለ ወዴት ወዴት ማጠጋጋት ነው በዚሁ አጋጣሚ ሁሉም ወደ አንድ መጥተው የጋራ ጠላትን ብንመክትሥ ? ብልፅግናን መደገፍ ሳይሆን ደግሞ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው ይሄ ።ኤንደኔ እየተሳሳታችሁ ነው ። ሁሉም በአንድ እንዲነሱ ነው መሥራት ነው ያለባችሁ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Expose them Wondemagegne
😂😂😂 ትለም ኮልኮሌ ለረስህ እውቅና😂
The public must send true message to this satan like they did before
Gena yegthal 56 yrs
Hodamoch nachiwww!!!!
Ere ebakih!!!
እናንተም እኮ ያለ መሬታች 20ኣመት ተቀመጣች ኮ
Wishetamooch nachiwwwww!!!!
Altebalem!!!!!!
Inante nachiwwwww!!!!
ፈስል ወነድመገኝ መሳይ ሠኮንን በንዳ መሆናቹን እያየን ምንም ብሆን አብርታችሁ የተቀበረበት ሀገር ነት
ዛሬ ምን ተገኘ ለአማራ ህዝብ ድምፅ ማሠማትኮ በባንዳነት ያስፈርጃል ደግሞም አማራ ኢትዮጵያዊ አይደለም ብላችኋል እና ስለምን እምብርታችሁ የተቀበረበት አልህ ነው ችግር መጥቷል ብለህ ነው ድጋሚ እናንተን የሚያምን የሠው ልጅ አለ ብለህ ነው አይ አትድከም ጊዜህን አታባክን ይህ ማለት ሌባ አውቆ ሠርቆ ሣላየው ነው የሠረቅሁት እንደማለት ይቆጠራል😅😅😅
‼️ Ato Fassil , Don’t get wrong with your opinion on Egypt ⁉️ … that was then,it’s now ‼️‼️‼️
ፋኖ ሸኔ የግብፅ ተላላኪ የሻቢያ ተቀላቢ አይድሉም? እነፋሲል ኢትዮጵያዊ ናችሁ በየቦታው ሽፍታ አገርን ህዝብን ሲያስጨንቁ ቢያንስ ማነዉ የችግሩ ተጠያቂ ማለት መቼ ለዉጥ መጣ????
እነዚህ በጥላቻ እዕምሮአቸው የታወረው ባንዳዎች የቁራ ጩሄታቸውን ይጬሁ::
😂😂😂😂emsየካድሬ ካንሠር ናቸው😅😅😅
Atafiru indeed!!!!
Fasil, are you okay? What would Egypt do to the Amhara people more than what the OPDO regime is doing? Please don’t confuse patriotism with jingoism. Amhara has to liberate itself first to do anything meaningful to the country. Don’t prepare the people for a war that is none of their making
Forget the regime cadres they are all bandas dont even mention them
Banda
ስታስጠሉ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Uuuuuuu
ምን እያልክ ነውውው
Ante neh!!!;
Bandenetachiw ewinet mehonun iske ahun yalteneqabachiw new inde mimeslachihu ???????..
Uuuuuuuwishetam!!!
Werenya sin awqachiwwwwww!!!!!
አማራ የእውነት ባንዳ መሆናቹ የውሸት ኢትዮጵያ እያላቹ ለዘመናት የኢትዮጵያ ህዝብ መሸወዳቸው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ግልጽ ሆነ ይገርማል
kkkkkkkkk 37:58
Minew FANO eyeshegoreh ayidel ante gimatam Cadre
Ato FASIL Ye’Habte Welde Ye’Amhara FANO Bel ??? Le’HIZB Gilx indihon !!!
Ante neh!!!;beenante newwww!!!;