🔴 በሰሞኑ አነጋጋሪ ጉዳይ ላይ ቀሲስ ዘበነ መልስ ሰጡበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 14 днів тому +15

    ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 12 днів тому +4

    መምህር ዘበነ ለማ እውነቱን በማውጣትህና በማስተማርህ ተባረክልን

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 14 днів тому +13

    ቆንጆ ቅንበርና አቀራረብህ የሚማርክ ነው በርታ !

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 14 днів тому +12

    መሜህር ዘበነ ዲያቆን ዮርባኖስ አበበ ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላም ጤና እድሜ ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው
    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርሳችሁ

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 14 днів тому +7

    ምእመናን ለአባቶቻችንም እንፀልይ እባካችሁ እግዚአብሄ እራሱ ያጠራቸዋል ያሉቱም እዳይሰናከሉ እ እባካችሁ እፀልይ ንስሀ እንግባ ትንሹ ደሞ ስገባ አማትብ እግዚአብሄር መጨረሻችንን አሳምረው

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 12 днів тому +1

    እውነት ነው መምህር ተሳዳቢ ለራሱ ነው የማናቀውን አሳወቃችሁን ብዙ ሰው ሳያስብ ገዳም እየሄደ መመገብ ነውር ነው አለማወቅም ይሆናል ግን ደግሞ ከየት ያመጣሉ ብሎ ማሰብ ነው ካልተነገረን እኛ ችግር አለብን እውነት ነው ለመምህር አባ ኪዳኔ ግርማ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተመስጨ ነው የምሰማዎት ባሌቤቴም በጣም ለሰዎ ትምህርት ትኩረት አድርጎ ሸር ያደርገኛል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ትልቅ ለውጥ❤❤❤

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 9 днів тому

    ለመምህሮቻችን የሕይወትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 💐💐💐

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 14 днів тому +16

    እንደኔ ብዙ ለመማር ጊዜና ሁኔታ ያልፈቀደላችሁ ቀድሞ የምታውቁትን ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ በተረፈ አባ ገብረ ኪዳንን አዳምጡ የኔን ሥራ ነው የምነግራችሁ አጭበርባሪ በዝቷል

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 14 днів тому +12

    አማትበክ ጀምር ወንድሜ🎉በርታ

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 13 днів тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu 13 днів тому +2

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያስማልን ወንድም እድመ እና ጤና ያስጣህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 12 днів тому

    ወንድማችን ተባረክልን እናመሰግናለን ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @ArsemaWandosun-mb5je
    @ArsemaWandosun-mb5je 14 днів тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 14 днів тому +8

    መምህር ዘበነ ኡህ እሰይ እንዲህ ቁርጥ አድርጎ መናገር

  • @samera7145
    @samera7145 13 днів тому +2

    በረታ ወዲሜ ጥሩነው

  • @Yeamlak-m6j
    @Yeamlak-m6j 10 днів тому +1

    እኦኦኦኦኦ መሃርነ 😢😢😢

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 13 днів тому +3

    በርታል ወንድሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TadesseKebede-m5t
    @TadesseKebede-m5t 12 днів тому

    እውነት ነው!

  • @DhHr-h7w
    @DhHr-h7w 7 днів тому

    አሜን፫

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 14 днів тому +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @ZewudeZewude-no8pm
      @ZewudeZewude-no8pm 14 днів тому

      አሜነላባቶቻችንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @3a3ad4e4
    @3a3ad4e4 11 днів тому

    በእግዚአብሄር ምናይነት ዘመን ደረስን😢😢😢😢😢😢

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 14 днів тому +2

    Abetu Maren yekerblen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 днів тому +2

    አባታችንን፡ መስማትና፡ መተግባር፡ያዋጣናል።

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 14 днів тому +2

      ማንን የቱ

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 14 днів тому +1

      He is not my father, because he is not Orthodox. Thank you, memher Zebene!!

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 14 днів тому +1

    መምህር ዘበነ ወንድማችህን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን

  • @almazabay3111
    @almazabay3111 14 днів тому +4

    አደቸርነቱ ፡ ይጎብኘን

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 днів тому +2

    እውነተኛ፡ ንስሃ፡ በእንባ፡ ወደ፡ ኢየሱስ፡ መቅረብ፡ ነው! ድንቅ፡ ትምህርት፡ ነው!

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 14 днів тому +3

    የአብዬ እኳን በሰላም መጣኽ❤

  • @Kurabachew-o8u
    @Kurabachew-o8u 14 днів тому +1

    እግዚያብሔር ይማርን

  • @Maya-p2v9p
    @Maya-p2v9p День тому

    Yena wud wendma bertalgne betam astemary program newu love you

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 14 днів тому +1

    Egziabher yistelen wendmi enamesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 13 днів тому

    በስመአብ እግዞኦ 😢

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 14 днів тому +2

    የተለያዩ ስብከቶችን ባጫጭሩ ታሰማለህ ግን ሙሉውን ለመከታተል እንዲያመች ብትጠቁም መልካም ነበር ።

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 14 днів тому

    ወንድማችን በጣም አሪፍ ነው በርታልን

  • @tigestkefyalew
    @tigestkefyalew 13 днів тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 14 днів тому

    ወንድማችን በርታልን

  • @gw9551
    @gw9551 13 днів тому +2

    የተሳሳቱ አባቶች የፈለጉትን ይበሉ አማኙ ግን ሁልጊዜም ቃለ እግዚአብሔርን ብቻ መከተል አለበት ከዚህ የባሱ ሀሳዊ አባቶች ይመጣሉ፡፡

    • @babys7570
      @babys7570 13 днів тому

      አግዚአብሔር ይጠብቀን❤ የአግዚአብሔርን ቃል ቅድስት ቤተክርስትያን መማር ነው በዚ ጊዜ ከሚተርፉት ያድርገን😢

    • @SoliyanaPeku-c8e
      @SoliyanaPeku-c8e 8 днів тому

      Esachew mesthafu yalewen new yasetemaruet ytestehafewen nw yasetemaruet yemayenekawen nw yteshefenewen slenekuet nw ehya hula werejebegn

  • @mulekibamo597
    @mulekibamo597 14 днів тому

    Amen Amen ❤❤

  • @RahwaMebrahtom-c4c
    @RahwaMebrahtom-c4c 13 днів тому

    Kale hiwet yasemaln abatachin

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 14 днів тому +6

    ለመምህሮቻችን የሕይወትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 💐💐💐 አባ ባርባናስ 😢😢😢 ያሳዝናንንን😢

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 12 днів тому

    በጣም ያሳዝናል ግን ማስተዋል ማጣት ሆዳሞቹ ደስተኞች ናቸው ግን ይህ ልምምድ ወዴት እየሄደ ኘው ምእመናኑ ተወዛገበ እኮ 😭😭😭😌😌😌

  • @michaely0
    @michaely0 14 днів тому

    ሰላም ሰላም ህጻን ህጻን የአብራ

  • @FdufYhdffig
    @FdufYhdffig 14 днів тому

    ጨርሶ የአዞእናእግዚኦ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 12 днів тому +1

    It is truth .In new testament any thing is in a name of Lord Jesus is holly.If God make Holly no one against it.

  • @biumein6638
    @biumein6638 13 днів тому

    ያረጋል አበጋዝ ሚባል በጣም እየሳተ ያለ ሰው አለ አካሄዱ ያላማረኝ ሰው መምህር ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 14 днів тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ ትክክል መምሕር ያሉት መበላት የለበትም ከተባ መብላት የለም።።። ሠላም ሥጧት ተዋ ሕዶን

  • @babys7570
    @babys7570 13 днів тому

    አግዚአብሔር ይገስጻቸው አባ ባርናባስ ተው ግን ምንድነው የሚያስተምሩት ?😮አይ ስምንተኛው ሺ አምላክ ይጠብቀን ያስፍራል😢😢😢 የመናፍቅ ትምህርት አያስተማሩ ለምንድ ነው የማይወገዙት?

  • @MesfinAlemayehu-wk5ey
    @MesfinAlemayehu-wk5ey 7 днів тому

    መምህር ዘበነ ያስተምራሉ በሚባልበት ቦታ እገኝ ነበር። አሁን የእግዚአብሔርን ቃል እያወቅሁ በመጣሁ ቁጥር ትምህርታቸው እየወረደብኝ መጣ። ሰውን ሊያድን የሚችለው መድኃኔዓለም ብቻ ነው። ገድላትን ስታስተምሩ መነሻው መፅሐፍ ቅዱስ መሆኑን ግለፁልን። ብዙዎች ወደ ፕሮቴስታንት የሚገቡት እውነትን ስላልነገርናቸው ነው።

  • @kaliben-yw4gt
    @kaliben-yw4gt 13 днів тому

    very good video tnks and also can you please change guzo wede egzabher pdf into audio
    please
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 10 днів тому

    ከፈለጉ ብሉ
    ስው ነፃ ፍጡር ነው
    እርሶ ብሉ አንክቱ እኛን አይመለከተንም
    ቦታም አንሰጦትም
    መናፍቅ ስለሆኑ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 12 днів тому

    በፍጹም ኦርቶዶክስን አይወኩሉም መወገዝ አለባቼው😢 እንዴት እንዴት አጸያፊ ነገር አያረክስም ይላሉ በስመአብ ጌታሆይ ዘመነ ድርቶ መጣብን ከማይጠበቅ ሰው ትልቅ ሐይማኖት አላቸው ከሚባሉ አስመሳይ

  • @WondimagegnGobeze-g1w
    @WondimagegnGobeze-g1w 14 днів тому +5

    ይህ ጳጳሱ በጣም መጸሐፍ ቅድሰ እውቀት የለለው ነው እየሱስ አማላጅ ብሎ የሚያምን ነው ዛሬ ደግሞ አህያ ስጋ ብሉ የምል ነው በመጽሐፍ ቅድሱ እኮ ስጋ የማይበሉ የተረገመ አላለም ሰኮናቸው የተሰነጠቀው እነ ያልተሰነጠቀው ለይታችሁ ብሉ ነው ያለው ይህ ጳጳስ ተብየው ደግሞ በአዲስ ክዳን የተፋቀደ አሮጎ እያስተማረ ነዉ ጳጳስ ተብየው ብሉይ ኪዳን ሕግ እየሻረ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይመልሰው

    • @babys7570
      @babys7570 13 днів тому

      ሳያውቁ ቀርተው አይደለም መናፍቅ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት አግዚአብሔር ይገስጻቸው😢😮

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 12 днів тому

    👍👍👍👍🌷🌷🌷❤❤❤

  • @shewayeabera276
    @shewayeabera276 13 днів тому

    eyewlhi liji yabisira,eniye yemitilikachewun vido betam ewdachewalhu ektatelachewalhu esitemarimi silhonu ,antu atibelewu ,liki d/n yiwordanosi enidalu enbi degimye elahu adalm antu kerto akibirotaw anitenet ersu ayigebawum werada,menafiki ka ARIWOSI WEGENI yehone sowe new.......

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 14 днів тому +1

    መምህር ያረጋል አንተ ታላቅ መምህሬ ነህ ስታብራራ አሳጠርከው እንዲገባን አድርገህ ግለጸው

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 14 днів тому +5

    ይሄ ሰውይ ማለት በርናባስ እነዚህን የተከለከሉትን ሁሉ በመፀሀፍ ሳይቀር የተከለከለውን ይበላል ማለት ነው ይገርማል መምህረ የአወረዳኖስ 5 6አመት በፍት መናፍቅ እደሁኑና አሰተምሯቸው የመናፍቅ እደሆነ ድግል ማርያምን ሲንቁ አደነበረ ተናግረውናል

  • @tsion5088
    @tsion5088 14 днів тому +1

    ጥንታዊቷን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ምእመኖቿን ለማሳቀቅ እና በእምነታቸው እንዲወዛገቡ ከዚህም በላይ ብዙ ነገሮች ቀሰ በቀሰ ሊመጡ እንደሚችሉ መገመት እና መጠበቅ አለብን ። የጴንጤው ንጉሥ እሆናለሁ ብሎ ያለመው ሰውዬ እሰካለ ጊዜ ድረሰ ውጊያውን አያቆምምና ሁላችንም በተጠንቀቅ ነቅተን መቆም አለብን። እውቀት ያለው መሰሎ በኪሰ ትርጉም በማሳመን ወይም በሌላ ተልዕኮ አባቶቻችንን የሚያሳምን ወይም የሚያሰት በየቦታው በፕላን ታሰቦበት የተበተኑ መናፍቃን እንዳሉ ነቅተን መመልከት አለብን ። ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👑💚💛❤🙏

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 11 днів тому

    እኚ አባት ምን እንዳሉ ያልገባን ይመስለኛል መጠየቅ እና መረዳት ያስፈልጋል ኢየሱስ ክርስቶስ ስለእኛ ያፈሰሰው ደሙ የቆረሰልን ስጋው ከሀፅያት አንፅቶናል ማለት ስለቆረስክልን ስጋህ ስላፈሰስክልን ደምህ ብሎስ የሚፀለየው ፀሎት ምን ማለት ነው ለዘላለም እንድንፀልይበት መስሎኝ በፀሎት መፅሀፍ ላይ ተፅፎ የምንፀልይበት ሌላው ምንም ፍጥረት እርኩስ የለም በክርስቶስ እንዲሁም በልማዳቸው ይሄንንም ይሀንንም የሚበሉ ህዝቦች አሉ እንጂ ብሉ አላሉልም ማስተዋል ጥሩ ነው መድሀኒአለም ይቅር ይበለን

  • @sosetg1
    @sosetg1 12 днів тому

    እግዚአብሔር የመጣው ለሰዎች እንጂ ለእንስሳት መዳን አልመጣም

  • @RahelYedawit
    @RahelYedawit 14 днів тому

    Tebreke

  • @smadit3729
    @smadit3729 14 днів тому

    ያለ ፀሎት ከሚደረግ አገልግሎት የሚፀል ግና የማያገለግል ምእመን የበለጠ ነው

  • @der33tube57
    @der33tube57 11 днів тому

    በቀናነት ከሰማችዋቸው ኣንድም የተሳሳተ ነገር ኣልተናገሩም ዝም ብላችሁ ኣትጡሁ

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 14 днів тому

    በትክክል በቆብ የተሰገሰገን ከሀዲ እንታገላለን

  • @firewbekele4187
    @firewbekele4187 11 днів тому

    በናትህ የአብስራ እኔም በመንፈሳዊ ወቅታዊ አስተምሮዎች ሪአክሽን ቪዲዮ መስራት ፈልጌ በሀሳብ የሚያግዘኝ እየፈለግሁ አግዘኝ

  • @SabelaObse
    @SabelaObse 6 днів тому

    ሰላም እንዴት ነህ። የት ሄደሀል እንዲህ ቆይተህ አታውቅም በሰላም ነው ወይ

  • @Ess-ti4ep
    @Ess-ti4ep 8 днів тому

    “ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው።”
    - ማቴዎስ 15፥11
    ማቴዎስ 15
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን?
    ¹⁸ ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg 14 днів тому

    ❤❤❤

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 14 днів тому +2

    ይሄ እየታወቀ ነው ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ እንዲካፈሉ የተፈቀደላቸው?

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 14 днів тому

    በርናባስ የአህያ መንፈስ incarnate ያደረገበት መነፍቅ ነው።

  • @EmuwerkAssefa-v8g
    @EmuwerkAssefa-v8g 13 днів тому

    ወንድሜ ግን ለምድነው ሰብስክራብህ የቀነሰው...193 ሺህ ብቻ ነበር ድሮ??...ኧረ የ ተዋህዶ ልጆች እንዲህ አይነት ልጆችን እባካችሁ እናበርታ ... እጅግ አይነልቦናን የሚያበሩ ትምህርቶችን ሼር የሚያደርገን ልጅ ነው ...እናበረታታው እባካችሁ🙏 ለኔ እውነትም ልቦና ቲዩብ...ልቡ የበራ ሰው ነው የሌላ ሰውን ልብ የሚያበራው... ወንድሜ መልካምና የበራ መንፈሳዊም ልቦናህን በዚሁ ያፅናልህ🙏

  • @mickeyaddis8588
    @mickeyaddis8588 12 днів тому +1

    ወንጌል ሲገለጥ ስለሚያማችሁ ትክክል የሚያስተምር አትወለዱም፡፡ደሞ ብታቀርቡ ዘበነን የተረት አባቱን ፡ገድሉን እያነበበ ገደል ሊያስገባችሁ

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 14 днів тому

    እግረኝው ሚዲያ የሚጠይቀውን ጥያቄ አያውቅም ከመቸወዲህ ኢትዮ ውስጥ የዱር እንሰሳት ይበላል እግረኝው ሚዲያ ሰው ያሳስታል።

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 13 днів тому

      ምንም አልተሳሳተም እሱ ላይ ከመፍረድ የሰውየው ንግግር ትክክል ነው አይደለም ማለት አይሻልም ?

  • @selammulugeta3701
    @selammulugeta3701 14 днів тому +1

    አባ ሲሏቸው ቆብ የላቸው ማለት የዚህ ጊዜ ነው

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 13 днів тому +2

    ማርያምን አቡነ በርናባስ ናቸው ትክክለኛ የኦርቶዶክስን ትምህርት ያስተማሩት 😊❤ ተማሩ መጀመርያ

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 13 днів тому

      የእመቤታችንን ስም አትጥራ ሲጀመር ኦርቶዶክስ አይደለህም ። ልክ ከሆኑ አብረሃቸው ብላ እኛ ምን አገባን መናፍቆች መናፍቅ እንኳን አህያ ሰውም ይበላል

    • @AyansaRegasa
      @AyansaRegasa 12 днів тому

      mariyamin iyalk litshewidegn new wey?

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj 14 днів тому

    አረ ጉድ መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ጋርድ ያስፈልገዋል እንዴ? አይ መናፍቃን

  • @amanuelneamin735
    @amanuelneamin735 13 днів тому +1

    በእግዚአብሔር ቃል እውቀት መሞገት የለም ? አባ ከተናገሩት ውስጥ አንድም ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ የሆነ ነገር የለም :: ከልማዳችን ከወጣ ልማዳችንን እንደ እግዚአብሔር ቃል ቆጥረን ማውገዝ ! ኧረ ስለፈጠራችሁ :: እሳቸው የተናገሩት ስለ አዲስ ኪዳን እንጂ የብሉዩን ከተናገራችሁት በላይ ያውቁታል

  • @Ess-ti4ep
    @Ess-ti4ep 8 днів тому

    ሐዋርያት 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
    ¹⁴ ጴጥሮስ ግን፦ ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ አንዳች ርኵስ የሚያስጸይፍም ከቶ በልቼ አላውቅምና አለ።
    ¹⁵ ደግሞም ሁለተኛ፦ እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
    ¹⁶ ይህም ሦስት ጊዜ ሆነ፥ ወዲያውም ዕቃው ወደ ሰማይ ተወሰደ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 днів тому

    ኢየሱስ፡ሳዖልን፡ 3ቀን፡ ዓይኑን፡ አሳውሮ፡ ለአይሁድ፡ ብቻ፡ ሳይሆን፡ በሩቅ፡ ላሉ፡ አሕዛብም፡ ነው፡ ብሎ፡ ቃሉን፡ ስበክ፡ አስተምር፡ ብሎ፡ ሰደደው! ስያስተምር፡ የሚበላው፡ የማይበላውን፡ አይውቀስ!

  • @tesfutesfa6788
    @tesfutesfa6788 13 днів тому +1

    ሰላመ እግዚኣብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን ወንድሞቼ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነይ ስለ ኣማርኛየ ይቅርታ ላይረዳቹ ይችላል በተፈጥሮው ሁሉ ንጹህ ነው ኣዳም እና ሄዋን የበልዋት እጽ ራእስዋ ንጹህ ነበረች ይሔ መርገም ብልነበረበት ጊዜ ነው በልቶው ሞተ ስጋ ሞተ ነፍስ ያመጡት ከዚ ዘመን የበለጠ ከበሉበት በፊት የነበረ ዘመን ንጽህና ነበረ ከድያብለስ ውጪ ማንም ኣጥያተኛ ኣልነበረም ዛሬ ማ ማነው ሓጥያት የለኝም ሚሎው እና በዛ ንጽህና ዘመን ንጹህን እግዚኣብሔር የፈጠሮው በልቶው ሞተ ስጋ ሞተ ነፍስ ኣመጡት ትዛዝ ስለ ጣሓሱ ነው ኣሁን ደሞ እንዳትበሉ ተብለናል እንደ ኣዳም እና ሄዋን እንብላ ወይስ እንተዎው? ሓሳባቹ መስጠት ትችላላቹ በትሕትና ለመመለስ ዝጉጁ ነይ ኣቅሜ ምችሎው እግዚኣብሔር ማስተዋሉ ያድለን

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 13 днів тому

      አይበላም እግዚአብሔር የምንበላው መች አሳጣን እና ነው አህያ ፣ አይጥ ፣ እባብ ምናምንቴ የምንበላው ? እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ምንም ላላሳጣን ። ግን ሰውየው እና ተከታዮቻቸው መብላት ከፈለጉ ይዋጡት የተከለከለ የሚበላ ጠናውም የተቃወሰ ነው በአጠቃላይ ጸያፍ ነገር የሚበላ የአስተሳሰብ ችግር ያለባቸው እንደ ሰውም የማያስቡ ናቸው

    • @AyansaRegasa
      @AyansaRegasa 12 днів тому

      @@seblewongelzeleke-f8l Reasonable
      good

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 8 днів тому

    እግረኛው ሚዲያ የሆነ ተልኮአለው

  • @SoliyanaPeku-c8e
    @SoliyanaPeku-c8e 8 днів тому

    Mermeru abatoch yalemekenyat yebelale alalaume mulune temeleketuet

  • @TJ-mr4iw
    @TJ-mr4iw 14 днів тому +1

    ኣንተ ግን ማነው ነው ምንሰማው መምህር ዘበነ ወይስ መዝሙር? የምዝሙር ፕሮግራም ሌላ ግዜ ኣድግ ብቻው
    መምህራን ሲናገሩ ደሞ መዝሙር ማቆም ኣለብህ

  • @WorkyeAdane
    @WorkyeAdane 14 днів тому

    😢😢😢😢

  • @FasikaAwraris
    @FasikaAwraris 10 днів тому

    አማትበህ አትጀምርም ከመቼ ጀምሮ ነዉ የተዉከዉ

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 14 днів тому

    Abun barnabas yimibalu saw manafiq nachaw

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 10 днів тому

    አሁን እርሰዎ ስውንም ይበላሉ ማለ ነው ????

  • @meseretgebremedhen8037
    @meseretgebremedhen8037 14 днів тому

    ይቅርታ አድርጉልኝ እና እሳቸው ቢሰጣቸው ግን ይበላሉ ማለት ነው ወይ ይሄንን መጠየቅ ነው እሳቸውን ቢቀርብሎት ይበላሉ ተብለው መጠየቅ አለበት እኔ በምኖርበት ሀገር አሳማ ፈረስ ይመገባሉ አህያ አይመገቡም የኛ ልጆች ትምርት ቤት እኳን የነሱን ምግብ አይሰጡም ማለት ባብዛኛው የአረብ ልጅ ይበዛል እና የኛ የኦርቶዶክስ ለጆች እንደማንበላ ያውቃሉ እንዳውም ሀላል ነው የሚሉት የኛ እየባሰ እየመጣ ነው ትንሽ ቆይተው የምን እምነት ነው እነዳይሉን እሰጋለው እግዛብሄር ይቅር ይበላቸው

  • @eshetutaye7816
    @eshetutaye7816 10 днів тому

    ምርጥ ምርጥ የተረት አባቶችን ታቀርባለህ፡፡ አባቶቻችን ምናምን ትላለህ ግን ዳግመኛ ብትፈጠር እንኳ ልትደርስባቸው የማትችለውን ጳጳስ ትዘረጥጣለህ፡፡ አነጋገርህ ሁሉ ሲያስጠላ፡፡

  • @mimiayalew8835
    @mimiayalew8835 14 днів тому

    ከቤተክርስቲያን ውጪ አስተምሮ ካስተማሩን እኮ እራሷቤተክርስቲያን መክራ ዘክራ አልመለስ ካሉ ደግሞ ቤተክርስቲያኗ አውግዛ ታሰናብታለች::
    ብዙዎቹ እንደተሰናበቱት::
    ስለዚህ እኛ በአርምሞ እንከታተል::

  • @emebetgmariam
    @emebetgmariam 14 днів тому

    እኔም አልበላም

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 14 днів тому +3

    ጳጳሱ ምን እያለማማዱን ነዉ የዘቀጠ ተዋህዶን የማይወክል የምንፍቅና ትምርት ከኝህ አባት እራቁ ምመን እራቁና እናሳፍራቸዉ

    • @EnatAlelegn
      @EnatAlelegn 14 днів тому

      መናፍቅ ተሐድሶ ሆኖ ጳጳስ የለም ይህ ሰው የታወቀ ተሐድሶ ነው አዘናግቶ ነው የመጣው

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 14 днів тому

    Fetari yasben blen zm new

  • @venusmedia6131
    @venusmedia6131 5 днів тому

    አንተ ልጅ ልጅነት ያጠቃሀል የማታቀውን አጥማቂያን አባቶች ትቃወማለህ ድፍረትህ በጣም ያስጠላል ለዩቱዩብ ብር ብለህ የምታደርገው ነገር ያስጠላል

  • @yodischool527
    @yodischool527 14 днів тому

    Bemejemereya simachewin asitekakile Mehimiran or Docter Zebene bel!!!!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 днів тому +1

    መምህር፡ ዘበነ፤ በእውነት፡ አሳሳች፡ ነው! ስንት፡ ሚሊዮን፡ ሕዝባችን፡ በቀን፡ 10፡ ግዜ፡ እያማተበ፡ ሕይወቱ፡ ሙሉ፡ በበሽታ፡ በመከራ፡ ይኖራል! የክርስቶስ፡ ደም፤ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ከንቱ፡ አረገው፡ እኮ!

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 14 днів тому +2

      የአሁኑ ትምህርት የመምህር ዘበነ እውነቱን ነው ይህን ሁሉ አመት ስንኖር በኣርቶ ዶክስ ፍየል ላም ዶሮ ብቻ ነው እሚበላው ከዚህ ውጭ ሌላ ነገር አይበላም አሁን ትምህርቱን ከየት አምጥተውት ነው ጳጳስ ተብየው አህያ ይበላል ዶክተር ዘበነ በተናገረው ንግግር ቅር ካላችሁ አህያ አርዳችሁ ብሎ

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 14 днів тому

      Ur protestant, professor zebene is blessed.

    • @senaytberhan
      @senaytberhan 14 днів тому +1

      እኔ እኮ የሚያናደደኝ ማንም እንደ እንስሳ የሚነዳችሁ👈 ከብቶች መሆናችሁ ሳይሆን የሚገርመኝ በድፍረት ስትናገሩ ነው መምህር ዘነበ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሱ ነግሮ ነው ያነበበው ብሎ ኪዳነ ከፈለጉ መከተል ካልፈለጉ መተው እንደዋቂ ግን አፍን መክፈት ያሳፈራል

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 14 днів тому

    እና አሁን አህያኒ ፈረስ ብሉ ነዉ ወይስ ምንድነው ? ኧእሳቸዉስ ይበላሉ ? እነዚህን እንሰሳት

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 днів тому

    ዘበነ፡ በብሉይ፡ ኪዳን፡ የታሰረ፡ አይሁድ ነው! ኢየሱስና፡ ሐዋርያት፡ ትምህርት፡ጵየካደ፡ ትዕቢተኛ፡ ነው! በዓለም፡ ያሉ፡ ክርስትያኖች፡ በግ፥ ፍየል፡ የላቸው! እርኩስ፡ ናቸው፡ እነሱ? ባሕል፡ ወይስ፡ ክርስትና???

  • @saraasmeron925
    @saraasmeron925 12 днів тому

    Besem mengdun lemene ayakomume gn betkrsetyan andi letelelen yegbale

  • @betelhemfikadu3885
    @betelhemfikadu3885 14 днів тому

    benegerachin lay sile ensisa migibinet Dn. Henock sinager semichewalew ena gira gebtogn neber. wede af yemigeba ayareksim ke af yemiweta enji eyale sil semichewalew.

  • @mussiemagna9059
    @mussiemagna9059 14 днів тому

    እሺ ማንን እንመን ይፖፖስ እንደዚህ ካለ ማንኛው ነው የሚታመነው ??? እርኩስ ብሉ የሚል ፓፓስ መልስ እፈልጋለው። ???

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 14 днів тому

      በሰው አትመሪም የኖርሽበትን ኑሪ የምን አባቱ ይኸን ሰውየ የተከበረ ስም አልሰጠውም የመርካቶ አውደልድል

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 14 днів тому

      አንች እምትከተይው ሰውየውን ነው እዴ ? ለምን መፅሓፍ ቅዱስ አታነቢም ለሁሉ ነገር መልስ እዛ ታገኛለሽ

    • @mussiemagna9059
      @mussiemagna9059 14 днів тому

      @ዕርግቧ ይህ እንደዚካለ ሌላው ምን ያስተላልፋል ይበቂ መልስ አይደለም እሺ።