ባሏ በቁማር እንዳገባት ያለወቀች ሚስት ስታውቅበት የወሰደችው እርምጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 54

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ 3 місяці тому +12

    ሰላም የአገር ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ፍቅሩን ሰላሙን ያድላቹ❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 3 місяці тому +9

    በትዳር ምሀል ዋናው እና ትልቁ ነገር መደማመጥ ነው ባለ ትዳሮች ልምክራችሁ ምንም ቢፈጠር መደማመጥ አለባችሁ 😊😊

  • @senatarakegn2705
    @senatarakegn2705 3 місяці тому +10

    ሴቶች ጓደኛቹ ትዳር ስዙ በጣም ቅናተኛ ናቸው

  • @abiavi43
    @abiavi43 3 місяці тому +3

    ትልቅ ትምህርት ነው❤

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 3 місяці тому +5

    እኔ ብሆን ግን መጀመሪያ እንደ ቆሻሻ ከህይወቴ ጠርጌ የማወጣት እንዲህ አይነት ጓደኛ ተብዬዋን ነው።ለምን ዘለዓለም ብቸኛ አልሆንም ።ይቺ ጉደኛ ናት ከባልየው የበለጠ

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 місяці тому +3

    ስላም

  • @DestaMekonnen-x3b
    @DestaMekonnen-x3b 3 місяці тому +3

    Eichi gorebet or guadegna tebiyewa sibeza koshasha set nat

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc 3 місяці тому +2

    እንዴት ስለ ባሏ ለሰው ታወራለች ይህ ብልግና ነው ለዚህ ነው ጓደኛ ተብዬ ከሌላ ወንድ ጋር የምታስማማት ያሳፍራል።

  • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
    @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 3 місяці тому +2

    መፆም እፈልጋለሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @betelgemechu
    @betelgemechu 3 місяці тому

    Astemari new❤❤

  • @abiavi43
    @abiavi43 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 3 місяці тому +1

    እና ይህን ቦርጭ ይዘህ አልጫ ብትባል ያንስሃል😅😅😅😅

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል አጨራረስ የምን መገዳደል የምን ቡራ ከረዮ ማለት በሰላም ተለያይቶ መኖር ይሄ ነው ስልጣኔ

  • @ساره-ض8ب
    @ساره-ض8ب Місяць тому

    አረ መድፋትነበር ጓደኛዋ😂

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 3 місяці тому

    ይሄ ሚድያ ዝሙት፣ወንጀል፣ሌብነት፣ እያስተማረ መንግስት ካለ መዘጋት ያለበት አመዝራ አበረታች ሚድያ ነው!?

  • @tufaejeta5305
    @tufaejeta5305 3 місяці тому +9

    This movie is not this much interested. But I have understood how much third persons are harmful and can play evil works between couples. The decision of his wife has taken at final is bad. Looking past event may divert current lifestyle to unwonted directions. So, focusing on present and future situations are more interested for couples to assign necessary common best decision.

  • @ahaduhome
    @ahaduhome 3 місяці тому

    አሁን አሁን የሚታዪት ፊልሞች አስተማሪ ሳይሆኑ አውዳሚዎች፣ ሥነ ሥርዐት የሌላቸው ናቸው። የሰውን ትዳር ማክበር ተገቢ ነው።ይሄን ያህል ደፋርነት ግን አገር አጥፊ ነው። ራስ ወዳድነት ነው።የፊልሙ. አካሄድ አጥፊነቱ ይበዛል።

  • @SayedAhmaha-r5j
    @SayedAhmaha-r5j 3 місяці тому +2

    አልጫ😂😂😂😂😂😂😂

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 3 місяці тому

    ጥፋተኛ፡ሚስትየው፡ናት፡ከባልዋ፡ይልቅ፡ሴት፡ጓደኛዋን፡ማመንዋ፡ነው፡

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 3 місяці тому

    ኸረ ስለህይወቶች ወዴት እየሔዳችሁ ነው?
    የምትሰሩት ከማህበረሰቡ ከባህሉ የወጣ ነው ይዘገንናል ተመለሱ።

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 3 місяці тому +2

    ይቺምቆንጇሆናነውመልከጥፉ

    • @point1212
      @point1212 3 місяці тому +2

      ውበት እንደ ተመልካቹ ነው !

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 3 місяці тому

    Jezba !!!

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 3 місяці тому +1

    It's so bad I don't like it😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +1

    ብልግናና ስድብ ነው የምታስተምሩት? ስዶች እትሁኑ

  • @michaelmichael5251
    @michaelmichael5251 3 місяці тому

    አመዳሞች በጣም ይደብራል

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 3 місяці тому

    የትዳርዋን፡ገመና፡ማውጣትዋ፡ጥፋተኛ፡ናትሜስትየው

  • @tesfayeregassa4917
    @tesfayeregassa4917 3 місяці тому

    ከጀመረችሁ ሰላም የሆነ ትዳር ጓደኛ መሥላ ክፉ ጓደኛ አቀነባብራ ኑሮዋን ለማመሠቃቀል/ለማፍረስ/ያቀደች ተምች የሆነ አሥመሣይ ሠይጣን ተግባር ፈጽማለች።

  • @meditube1065
    @meditube1065 3 місяці тому

    ቃላት አጠቃቀም 0

  • @BereketTadesse-g3y
    @BereketTadesse-g3y 3 місяці тому

    አባቡ ግን እንዴትም ብሎ አገኛት

  • @tibahahmad3914
    @tibahahmad3914 3 місяці тому

    😢😢

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt 3 місяці тому +2

    ግራ የተጋባ ድራማ ነው

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zarazara9434
    @zarazara9434 3 місяці тому

    Betam ye megermew webet melekiya endezeh new afere yemeselu setochen ke yete eyeleqemachu new beyanse le temlkach kibre yenurachu

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 місяці тому

    😂😂😂 ወይኔ ሲያስጠላ በጣም የሚደብር ድርሰት ነው
    ቁማርተኛው አሪፍ አፍቃሪ ነው ❤ቢበድላት አሪፉ ነበረ ካፈቀርሽው በቁማር ይሁን በቁርጥማት ከምትቀያይሪ ...😂

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 3 місяці тому

    ምንም የለው የጊዜ ሌባ ፊልም አፈር ብሉ።
    ያሣዘነኝ እስከ መጨረሻው ማየቴ። ቲህ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 місяці тому +1

    ጀዝባ ጓደኛ ስታስጠላ

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 3 місяці тому

    ይኼን የመሠለ ሎጅ ነው ይቺን መክተፊያ ቂጥ የሚያፈቅር ምናለ የሚመስል ነገር ቦትሰሩ

  • @DestaMekonnen-x3b
    @DestaMekonnen-x3b 3 місяці тому +1

    Tina malet wusha .

  • @DesalegnKndeya
    @DesalegnKndeya 3 місяці тому

    እረ ሰዎች ቲያትር አሰመሰላችሁት እኮ ዋሌቱን እረሰቱ ሲመጣ ለምሳሌ ዝም ብሎ ነው የገባው ሳያንኳኳ ምናምን ወዘተ

  • @sameerasaid777
    @sameerasaid777 3 місяці тому

    😊

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn 3 місяці тому

    ሲያስጠላ ይህም ባል ይባላል?

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому

    አልጋው ግን ምን ሆኖነው 😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому

      😂😂😂 ሰብረውት ነው ማታ ላይ

  • @ሀብታሙመለሰ-ሰ8ከ
    @ሀብታሙመለሰ-ሰ8ከ 3 місяці тому

    ብልግና ብቻ ትምህርታችሁ ስዶች

  • @tigs2298
    @tigs2298 3 місяці тому +1

    Bocam

  • @endalekebede2532
    @endalekebede2532 3 місяці тому

    የጓደኛ.አቃጣሪ.ስታስጠላ.ከነድራማውየሚያስጠላ

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 3 місяці тому

    😢😢😢😢👍👌👏👏👏👏👏👏

  • @IuabaIubab
    @IuabaIubab 3 місяці тому

    ምቅኛ ጓደኛ አይጣል

  • @amrankan394
    @amrankan394 3 місяці тому