መንግስት በገና የሰጠው የነዳጅ ስጦታ 101 ብር - Reacting To Tikus Neger Videos And Mereja

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025
  • መንግስት በገና የሰጠው የነዳጅ ስጦታ 101 ብር የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር
    🛑 ትኩስ የመንግስት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ጉዳቸውና መረጃዎችን ለማግኘት ይሄን ተጫኑ 👉 • የኢትዮጵያ ሶሻል ሚዲያ ወንጀል
    🛑🛑🛑 በተመልካች ተወዳጅ የሆኑ የአመቱን ምርጥ ቪድዮዎቼን እዚህ ተመልከቱ 🛑🛑🛑
    👉 • 🛑የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና😂 የሳ...
    👉 • 🛑እሳቱ ትውልድ😂 የሳምንቱ አስቂኝ ...
    👉 • 🛑የ5ሚሊዮን ብር ምቀኛ በሰው ስራ ...
    Ethiopian Funny Comedy and Reaction Videos Alew Debrogn አለው ደብሮኝ
    Tikus Neger Videos Reaction And Tikus Mereja
    #ethiopiancomedy #tikus
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946

КОМЕНТАРІ • 43

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 10 годин тому +4

    እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому +1

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 годин тому +3

    የስ በጣም ጎበዝ በርታልን ወቅታዊ ነገሮችን ስለምትይዝ ለህዝብ መስራትን ቀጥልበት ወንድማችን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 7 годин тому +1

    ያሳዝናል የመኪናው ሰልፍ ብዛት በዚህ ፀሐይ አይይ

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h Годину тому

    መንግስታችን ሁሌ በጭማሪ ስውን እንድፍላጎቱ ብቻ ፍጣሪ ይህን ደሃ ያስባል እይቅርም ።

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 11 годин тому +5

    ሰላም ውዶች መንቀጥቀጡ እየበርታብን ያለው ብዝሁ በሌብነት ወንጀል ህጢያታችን በዝቶ ነው ❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 годин тому +4

    ሀገር ሀብታም ናት ግን ለእድገት የሚሆን የአሰራር ሲስተም አለመኖር ነው በአለንበት ቆመን የቀረነው። እነዱባይና ሲንጋፖር ምንም የተፈጥሮ ሀብት የሌላቸው ሀገሮች አለምን ያስደመመ ሀብት ያበለጸጉበት ዘዴ ነው ለህዝብ እድገት ሀብት ለመፍጠር የመንቀሳቀስ መብት የሰላም መከበር ወሳኞች ናቸው እንጂ ቀረጥና ዋጋውን መጨመር መንግስትን ይበላል እንጂ እድገት አያመጣም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @beniyamnegatu1040
    @beniyamnegatu1040 9 годин тому +4

    ፈይሳ ለሊሳን አትፍረዱበት የሮጠበት ሀገር አንጏሉን አውጥተው ጥሬ አይብ ጨምረውበትል::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @yohanneseshetu6402
    @yohanneseshetu6402 10 годин тому +3

    ጥሩ ርዕስ አንስተሀል እናመሠግናለን! የሮጠ ሰው ሁሉ ጭንቅላት የለውም ሌሊሳ እባክህ ከዚህ በኋላ አንገትህን እንደኤሊ ቅበር ጭንቅላት እንደሌለህ አሳየኸን።ከምታወራ ከኃይሌና ቀነኒሳ ተማር በአለም ሩጫ ላይ ኢትዮጵያን ወክለህ ሮጠህ የአለምን እድገት ትመጣለህ ብለን ስናስብ ይቅርታ አድርግለኝ የአይምሮ አስተሳሰብ ማነስ (መቀንጨር) ደርሶብሀልና ምናልባት ንሰሀ ካልገባህ አንገቱን ያደነደነ ድንገት ይሰበራል እንደሚል ቃሉ ይሆናል እመነኝ!!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @askme7620
    @askme7620 7 годин тому +1

    ተጠቃሚው ነገ የቤንዚን ዋጋ በሊትር 200 ብር ገባ ከተባለ ተገፍቶ ከመቅዳት አይመለስም ። አንድ እንቁላል በ17 ብር ሲገዙ እያየን አይደል ?!? ሕዝቡ እርስበርሱ ይበላላል እንጂ ለምን ብሎ አይጠይቅም ።

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 13 годин тому +6

    አረ መንግስታችን ነዳጅ ጨመረ ስትለው በእግር ተጉዋዙ በጋማ ከብት ተጉዋዙ ደቡብ አፍሪካ ኬንያ ከኛ ሀገር ጋር ሲወዳደር እዛ ውድ ነው ምናምን ማለት አረ ህዝብን አታስቃዩት ባካችሁ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому +1

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @demekedessie
    @demekedessie 9 годин тому +1

    😳😳😳😳🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♀️💆‍♂️ ጉድ🤔🤔🤔🤔🤔 የዋጋ ማሸሻያ 😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 7 годин тому

      😅😁😁😁😁🤣🤣

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 13 годин тому +2

    እንኩአንም ጨመረ የአገር እድገት ነው kkkk

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp 13 годин тому +6

    የነዳጅ ዋጋ መጨመር ባለመኪናን ሳይሆን የሚያሳስበው እግረኛን ነው ቁርስ በልቶ ምሳ የማይደግም ማህበረሰብ አለ እኮ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @Hagos6
    @Hagos6 8 годин тому +1

    ለሊሳ እራሱ አንድ እራሱን የቻለ ደነዝ ነው የፈረሱችን ፋንድያ እየተከተልክ ለማፅዳት ነው ለነገሩ ስራ እድል ይፈጠርልኛል ብለህ ከሆነ ጥሩ ነው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 13 годин тому +1

    👍👍👍👍

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 7 годин тому

    የምን አመት በአል ሰውዮ ሉጢ ነው ባይሆን እንዲ ህዝብ አያሰቃይም ነበር

  • @HannaDemise
    @HannaDemise 12 годин тому +2

    ታርጋቸው ተይዘው ዋናው የቦቴው ባለቤትወይም ነዳጅ ማድያው ከእሥር እሥከ ገንዘብ እንደሚቀጡ በቲፊ አይተናል ሥለዚህ በታርጋው ይቀጡልንን

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 11 годин тому

      የት ሀገር ነዉ የሚኖሩት?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 6 годин тому

    ህሊናውን በገንዘብ የሸጠ ትውልድ አለ እውነቱን ነው

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 7 годин тому

    One day meles zenawi egre chenklat ayhonem bilo naber 😅😅😅 maybe is that true? 🤔🤔🤔🤔 lelisa feysa 😮😮😮😮

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 11 годин тому

    አረ በከትማው አኔ የሚያሳዘንኝ ኸራንባ የሚሰቡት ልጆቹን ላይ ዋጋ
    አንዳይጭምሩ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому +1

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie4967 8 годин тому

    ተራ አስከባሪን ህዝብ ገን ዘብ ባለመስጠት ይተባበር ምክንያቱም እኛ ተሰልፈን በጎን ያስገባሉ የሚታጠብ ምናምን እያሉ ከመቼ ወዲ ነው ማደያውስጥ ተራ አስከባሪ የገባው???? ገንዘብ አትስጡ እባካቹ plz

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 9 годин тому +1

    GPS ያልተገጠመለት የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ ያለ አስመሰላችሁት እንዴት ነው የሚደበቀው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  9 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 7 годин тому

    ዉሸት ዘሀበሻ Game Overrrrrr

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 7 годин тому

    ነዳጅ ምንም አያነጋግርም በአለም የመጣ ነዉ