Taken back in memories,sad days ,every day l use to hear the death of doctors and young educated brothers and sister in my town,and today the light shined clear why all those young men died including my brother professor Yosef Abebe. Life goes on and no one looks back until some one starts to dust the buried memories😭.
Tadu, you are my inspiration, you have changed my perceived thoughts about EPRP. I was young and lost many of my close relative's. I have a strong biased towards the leadership as most of them were educated and their limitations to realize the context left many questions in mind. Thanks
I've watched the interview a thousand time and still amazes me as the first time. Stay blessed Mr. Dereje. Maybe next time could you interview the author of "Tower in the Sky" Getachew Maru's wife?
Nice interview and I really appreciate she writes this book so people know. I feel like the interviewer ended the interview abruptly? He should of given her a chance for a closing statement.
Dere the best interview in the resent history in Ethiopia please keep going in ur talent we are support ur work abiy from Canada abiy yasene bare or leghare.
Dear Ms. Taddy, your hard work and dedication have brought my negative opinion to appreciate. The ANJA’s in that organization. It is an honor to have such an amazing eyewitness righting such a wonderful historical book. I would like to thank you for all the creative work for the last project. Without your creative mind, it would have not been possible to achieve such a detailed book.
Thank you Dereje. Thank you Ambassador. Betam des yemil program never. Metsihafunim gezche anebebkut ena betam new yazenkut bayut basalefut mekra. Kuratm tesemtognal be tsinatachew ena be koratinetachew. Le Brhanemeskelm azenku alekeskuletm. Endezih yaslekesegn ena wuste yekere tarik yelem. Ambassador ena Derye Edmena Tena yistachu. Ahun gin min hon? Yetuga new yesatnew?
You and me We are the judge I as one of us came close to conclusion after reading for over 25 years about that bloody era and this interview I know what I needed to know.
I got dizzy trying to follow the chain of violence & terror by both the government & everyone involved....I guess the era was when መውጣት ያቃተን visious cyle started....tragedy after tragedy...
ይህ ሁሉ ለኢትዮጵያ..ቃላት ያጥራል
በግርምትና በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ይሄንን ታሪክ ያሁሉ ስቃይ ታልፎ ዛሬ ላይ መድረስ መታደል ነው ለዚህ ላደረሰሁ እግዚአብሔር ይመስገን
እንዲህ ያለች ልባም ሴት ስለጋበዛችሁን ከልብ አመሰግናለሁ። ደሬ ረጅም እድሜ...
Birhanemeskel the cheguvera of his generation ❤❤❤
ደረጄ ተመስገን አንተን በዚህደረጃ ተመልሰህ ስላየሁህ ተደስቻለሁ ድንቅ ነበር ቃለመጠየቅህ ትረካ ነዉ አተራረክህ ደስይላል (ክብርት አምባሳደር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎት)
አምባሰደር እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል ቁጥብ በጣም አደንቅዎታለሁ
ጀግና
ብረሃነ መስቀል ረዳ ጎበዝ የነበረ ሰው እንደ ነበረ እኔ ምስክር ነኝ።ተማሪ ሆኖ የCollege Day ቀን " መሬት ላራሹ" ን መፈክር ጽፎ ጮሆ ሲናገር አስተውሳለሁ።ነፍስ ይማር።
" Birihane meskel "The most underated figure in our history, am glad i get to read about him in your book !!!
" the right person at the wrong time "
Agree
I don't think so ስልሳዎቹ በውጭ ርዕዬተ አለም fantasy የቃዡ ግና የኢትዬጵያውያን ተጨባጭ ስነ ልቦናና ችግር እንዲሁም ግብ በሚገባ አውቀው ትግል ያደረጉ አልነበሩም ይልቁኑ አሁን ላይ ላለው genocide and ethinic cleansing ተጠያቂ የሚያደርጋቸውን ርዕዬተ አለም በመጀመር የውጭ መንግስታት መጠቀሚያ የሆኑ ባለ ራዕይ ቢሆኑም ለሀገራችን ዘግናኝ ውጤት ተጠያቂ ናቸው
Yes
ይሄ ሁሉ ስቃይ....ለሰማሁት እንኳን ውስጤ ታወከ። እግዚአብሔር በህይወት የተለዩትን ነፍስ ይማር።
ደረጄ ሃይሌ አንተን አለማድነቅ አይቻልም!! ግሩም ቃለምልልስ ነበር:: ያ ትውልድ የነበረው ጥንካሬ ይገርማል:: ክብርት አምባሳደር ታደለች ታሪክን መፃፍዎ ጥሩ ነው:: እድሜና ጤና ይስጥልን!!
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ:: የማስረዳት ችሎታህ? በወቅቱ ከእነሱ ጋር ያለህ ሁሉ ይመስላል::
Wow Amazing! I have no words for these interview. Thank you so much Derege
Thank you Mr Dereje you are one in a million and this interview is very heart wrenching interview. You can tell how strong Th is Lady was/ still is.
ደረጀ እኔ በጣም ነው የምደንቅህ አንተ እኮ ከኖረበት በላይ ኑረህበት ተዘጋጅተህበት ነው የምትቆቀርበው ለመሆኑ መጽሀፎችን ለምን ያህል ግዜ ታነባለህ አድናቆቂህ ነኝ ው/ሮ ታደለችንም እናመስግናለን ነገር ግን ያንን የመሰለ የተማረ ትውልድ በተወሰኑ ስወች ደብቅ አላማ ህይወታቸው ተቀጠፈ ያሳዝናል ።ያሁሉ አልበቃ ብሎቸው ያተረማምስኑናል ያሳዝናል
ድንቅ ትውልድ ! ጀግና ትውልድ !
ይህ ትውልድ የኢትዮጵያ በለውላታ ነው !
አቶ ደረጃ ስለአንተ የሞያ ብስለት መናገር ያቅታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
አምባሳደር ታደለች እድሜ የጨመረልዎት አምላክ አመሰግነዋለሁ ።
ወ/ሮ ታደለች እናመሰግናለን። ትክክለኛ ግንዛቤ ጨብጫለሁ
Dere
You are special and professional journalist ever .
ብርሃን እና ጌታቸው ማሩን የገፋ ኢሃፓ ለሃገርም አይበጅ ነበር። አንጀት የሚበሉ ባለ ብሩህ አእምሮና ብሩህ አእምሮና ምርጥ አርቆ አሳቢ ታጋዮች ነበሩ። አቶ ክፍሉ ለዚህ መጽሃፍና ለቃለ ምልልሱ መልስ ለመፃፍ ሲራወጡ ይታየኛል፡የብርሃነን ስም ለማጉደፍ የተጉ ናቸውና።
U are right do u know how Tselote Eskiyas was
አቶ ደረጀ ሃይሌ ለመልካም አቀራረብህ በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡ በጣም ጥርት ያለ የሰው ልብ የሚነካ አገላለጽ ነው፡፡ብዙ የኢህአፖን መጽሐፍ እንዳነበብህ ገልጸሃል፡፡ አንድ በጣም የሚረብሸኝ ነገር ለብዙ አመታት ሲከነክነኝ የኖረ በሆዴ አርግዠው የምኖር ነገር አለኝ፡፡ ከአነበብካቸው መጻሕፍት ውስጥ የኢህአፓ አባል የሆነ የሚስጢር ስሙ በለጠ የእውነተኛ ስሙ ተክሌ ፍሬሰንበት ወይም ተክለማርያም ፍሬሰንበት ስለሚባል ሰው ያነበብከው ካለ በእመብርሃን ይዤሃለሁ ንገረኝ፡፡ ለምታደርገው እርዳታህ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
ጀግና የጀግና ልጅ የኢሐፓ ታጋዬች በሙሉ ማለት ይቻላል የተማሩ ምሁሮች የሐብታም. ልጆች ናቸው የኖረ ሰው የሚያስበው አርቆ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው የታገሉት እነሱ ምንም የጎደለባቸው ነገር የለም የሞቱትን ነብስ ይማር።
የዚያ ትውልድ ወጣቶች የነበረቻውን አረዳድ፣ ፅናት፣ የሀገር ፍቅር በጣም ቢያስደንቀኝም! የትግል አካሄደቸው ግን በጣም መጠፋፋት መሆኑ ያሳዝነኛል!!
I.COULDN'T STOP MY TEARS!!
Taken back in memories,sad days ,every day l use to hear the death of doctors and young educated brothers and sister in my town,and today the light shined clear why all those young men died including my brother professor Yosef Abebe. Life goes on and no one looks back until some one starts to dust the buried memories😭.
በውነቱ በወቅቱ ኅዳር 22 1970 ዓ ም እኔ ከ5ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ከቀኑ 4;30 ላይ ወደ ደርግ ጽ/ቤትተወስደን ከኔ ጋር 2 ወጣቶች ሌሎች አድርገው እንደደረስን ባጋጣሜ ምርመራ ክፍል እያገፋተሩ እንዳስገቡን ሌሎች አቧሬ አካባቢ ተታኩሰው የተያዙ ሲያስገቡዋቸው እኛን እየደበደቡን ወደ እስር ቤት እንድንገባ እንዳደረጉን እዛው እስር ቤት ውስጥ ስገባ
1- አክሊሉ ሕሩይ
2- ቲቶ ሕሩይ
3-- ፍቅሩ/ፍቃዱ ሕሩይ
4- አለማየሁ እግዜሩ አብረው ታስረው አግኝቻቸዋለሁ
ኅዳር 24 1970 በ11:30 ላይ አራቱም ተጠርተው አንድ ላይ ይዘዋቸው ወጡ በዛው ቀሩ ::
በበለጠ ከመጻፍ ይልቅ በቃል ብዙ ነገር ያስታውሰኛል::
በተለይ አለማየሁ እግዜሩያልተነገረለት ጎበዝ ጀግና ብዙ ነገር አዋቂ ነበር ::
በአርበኞች ት/ቤት አብረን እንማር ነበር በደንብም እንተዋወቅ ነበር
ከሦስቱ ወንድማማቾች ደግሞ የአንድ ሠፈር ልጆች ነበርን ቤተሰብም ነበርን....
😭
Endew enatachew min bekat?😭😭😭😭
Do u know how Tselote Eskiyas was killed if u know thanks
በጣም የሚገርም ውስጥን ሁለ አብሮ ይዞ የሚሄድ የሚስብ ቃለ መጠይቅ ነው።ወ/ሮ ታደለች አድናቂሽ እክባሪሽ ነኝ ። ምንም የኢአፓ አመለካከት በአሁኑ ግዜ ያለው የአገራችን ሁኔታ ላይ ያስቀረው ጠባሳ ትልቅ ቢሆንም የነበራችሁ አገር ወዳድነትና መስዋትነት የሚገርምና ለማመን የሚያቅት ትግል ነበር የምታደርጉት ።ለማንኛውም አክባሪያችሁ ነኝ!!
This Interview will teach us to stop KILLING each other because of different belief & opinion.
9999999
very true
ደረጀ ድምጽህን መስማት ብቻ እንኳ እጅግ ደስ ይለኛል።
Tadu, you are my inspiration, you have changed my perceived thoughts about EPRP. I was young and lost many of my close relative's. I have a strong biased towards the leadership as most of them were educated and their limitations to realize the context left many questions in mind. Thanks
Thank you so much! You gave us a closure. An amazing journey.
May God bless you🙏🏾
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ስንት ምሁር ጀግና በግፍ የተገደለው፣ እስኪ እንማርበት ከስህተታችን ካልተማርን ኢትዮጵያን መለወጥ በጣም ይከብዳል፣ ደሬ በጣም ጎበዝ ልሰማህ እምናፍቀው ጋዜጠኛ ነህ ፣ በርታ ለመጪው ትውልድ ታሪክን ማስተላለፍ የመልካም ጋዜጠኝነት ተግባር ነው፣፥
I've watched the interview a thousand time and still amazes me as the first time. Stay blessed Mr. Dereje. Maybe next time could you interview the author of "Tower in the Sky"
Getachew Maru's wife?
Honored to see you in person 🙏 you are amazing woman. God Bless Ethiopia.
ዋዉ እንክዋን ደህና መጣችሁ🙏🏾በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ክፍል1እና2ትን ተከታትዬ ተገርሜያለሁ!! ተደንቄያለሁ:: ጠንካራ ምሁር ሴት ነች:: ደሬም? ጥሩ ጠያቂ ነህ ትመስጣለህ::
Dereje thank you very much! What a great personalityMs.Tadelech.I have learned a lot from this interview.The story is so sad😫
ውይ ደሬ ቅመም እኮ ነህ። እናመሰግናለን
ደራ ሰው አክባሪ እሚገርም ፕሮግራምነበር ብዙ ተምረንበታል የአቀራረብ ይዘትህን ብዙተጨንቀህ መስራትህንሞያህን አክባነትህን ስለ እምቀርበው እንግዳ ቀድመህ ብዙ መዘጋጀትህን ሁልግዜም ፕሮግራሞችህ ይመሰክራሉ በርታ
Dare you are just Amazing 💚💛❤️ I always admire your knowledge, talent and wisdom.
በጣም ደስ የሚል ፅናትንና አክባሪነትን አስተማሪ ቃለመጠየቅ ነዉ። ሒሩት ተፈራን፣ የማማ በሰማይ (Tower in the Sky) ደራሲ ግን ምንም አላነሳኘሁም፣ ለምን? አርሷ ስለ ወ/ሮ ታደለች በመጽሐፏ ብዙ ብላ ነበር እኮ።
ኦ ኦ ደሬ ምርጡ እስኪ አመስግንልኚ እቺን ጀግና የጀግና ሚስት በእውነት እያዳድን ቃላት ሳያመልጠኚ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይስጥልኚ ታሪክን ማውቅ ይጠቅማል
A show which is strong and totally meaningful. Long live Dere!!!
You Mr Derege is talented and wonderful I admire you.
እኚህ ሴትዬ ለኢትዮጵያ ይጠቅማሉ ብዬ አሰብኩኝ
Keep up the amazing job. This is really very fascinating story.
I have read the book. Beautifully written. Hats off Tadie.
ምርጥ ጋዜጠኛ ረጅም ዕደሜ ከጤና ጋር
ደረጀ አመሰግንሀለሁ በጣመ ያሳዝናል ግን የ ትውልድ ባንዳ ቢኖርም አብዛኛው ለደሀው ገበሬ የቆመ ለጓደኛው ታማኝ ነበር ፡ ስንቱ ታዳጊ ወጣት ተቀጠፈ በጣም የሚቆጨኘ ትውልድ ንው
Salawkew yemewedew teweled,
እግዚኦ !
ሲያልፍ እንደዘበት አሉ እነደዚህ ይወራል ያ ጊዜ ኡፍ ቀን ያልወጣለት የኢትዮጵያ ፖለቲካ
እንዲህ ከመሰለ ብስለት ወደ ጮርቃ ተመለሰ ( ጨነገፈ)
በህይወት የተለዩን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችንን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ።
Nice interview and I really appreciate she writes this book so people know. I feel like the interviewer ended the interview abruptly? He should of given her a chance for a closing statement.
ደሬ ድምፅህ ራሱ ደስ ይለኛል ትችላለህ ታሪኩ ብዙ ባይገባኝም የ አባቴ ስም ሲነሳ በጣም ደነገጥኩ አላሰብኩትም የኔ አባት ግን የጥበብ ሰው ነበር ማንንም አልገደለም አላስገደለም።
Ye anchi abat man nw?
፣ጌታቸውና ብርሀን መስቀልን የራሳቸው ፓርቲ ሊገድላቸው ከሚያቤራቸው ቢሰሜቸው ለዚህ ባልደረሱ ነበር በጣም ያሳዝናል
እምገርም ትረካ በተለይ እስርቤት እርስዋን ልታጠፋ ያለችበት ቦታ ትረካው ካላስበው እንባይ አመለጠኝ በጣም ይገርማል ያንሁሉ ፈተና ያውም ከልጅ ጋር ብርቱ ሴት ቀጣቁን እንጠብቃለን ደሬ በጣም እናመሰግናለን
በጣም ከሚመሰጠኝ ከኢትዮጵያ የ60ዎቹ ፖለቲካ ከነበሩት ስህተቶችም ጋር ቢሆን ኢህፓ ደስ የለኛል ። በነገራችን ላይ ደረጀንም ሳላደንከዉ አላልፍም ለአዲሱ ትዉለድ ታሪክ በማሳወክ ሂደትክ እና በችሎታክ።
የገባኝ ነገር ይህን ኢንተርቪው ገብቶኝ እንድከታተለው መጀመሪያ መፅሐፋን ማንበብ እንደሚያስፈልግ ነው። ክፍል 2 እና 3 ትንሽ የተወሳሰበ ሆነብኝ ብዙ ነገሮች በደንብ ሊብራሩ የቻሉ አልመሰለኝም። ትንሽ ሀሳቡ የሰፋባቹህ ይመስላል።ቢሆንም እናመሰግናለን አንድ ትልቅ የቅርብ ጊዜ የታሪክ ክፍላችንን በስዕላዊ መንገድ ልታቀርቡልን ሞክራቹሀል።
I love ❤️ the interview! So wonderful. But the story was so bad. I wish such history would never happen again.
ደሬ thank you ያስለቅሳል
Dere the best interview in the resent history in Ethiopia please keep going in ur talent we are support ur work abiy from Canada abiy yasene bare or leghare.
በመጀመሪያ ለጋዘዜጠኛ ደረጀ አክብሮቴን ልገልፅ እወዳለሁ።
አምባሳደር ታደለችንም እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ለዚህ ላበቃዎት እንኳን ደስ አልዎት እላለሁ።
+ ከቃለ መጠይቁ የታዘብኩትና ምንአልባትም የመፅሃፉ ከፊል ይዘት፣ ...በተለይ አአ ከተመለሱ በኋላ ስለ ኢሕአፓ/ ከኢሕአፓ ትግል ጋር 1) ሁሉም ነገር ከብርሃነመስቀል መስመር/ እይታ ጋር ሙጥኝ ብለው መናገር 2) ብ/መ ነገረኝ፣ እገሌ. ነገረኝ፣ ይመስለኛል፣ የተባለው፣ የሚወራው ..ወዘተ እያሉ ማውራቶ ... ብዙም የድርጅቱ እውቀት እንዳልነበሮት ያሳብቃል። በተለይ ከብ/መ ጋር በነበርዎት ግንኙነት የሚያውቁትንም ሳይቀር ግራና ቀኙን እንዳይመለከቱ/ እንዳይፅፉ ያደረግዎት ይመስለኛል።
+ አምባሳደር.. ስማቸውን እየጠቀሱ በአአ ውስጥ 4 የኢሕአፓ አባላት በአንድ ቀን በ"ክሊክ" ተገደሉ ሲሉ፣ ግን እውን በመቶዎች የሚጠጉ አባላት በአንጀኞች ጥቆማ በደርግ መገደላቸው፣ ወደ እስር መጋዛቸውና መሰደዳቸውን በምን ልቦናዎ ያስታውሱት ይሆን??... ...
+ ስለ ድርጅቱ፣ በውስጡም የነበሩ፣ አሁንም ድረስ በህይወት ያሉ ስላሉ ..
እርሶ የሚያምርቦት እና ትክክሉም _፩ እና ፩_ ፪ ብቻ መሆኑን አረጋግጠው ሲናገሩ/ ቢፅፉ ይመስለኛል። የሚያምረውም!
መፅሃፎትንም አነባለሁ!
Mesfin ወይዘሮ ታደለች ከነብርሃነ መስቅል እና ጌታቸው በኩል የነበረውን እይታ ነግረውናል በእዚህ ወይዘሮ ህይወት ( ጌታቸው ማሩ ) ሊመሰገኑ ይገባል ። እነ ክፍሉ እና እያሱ ለ 30 ዓመት በእነሱ በኩል እውነት ነው ያሉትን ሲነግሩን ከርመዋል ዛሬ ደግሞ የነብርሃነ መስቀል ነው እየሰማን ያለነው ተገቢም ነው ። ብርሃነመስቀል በህይወት ቢኖር ዛሬ አምባሳደር ታደለች የምትነግረንን ነበር የሚደግምልን የምንፈልገው እሱን ነው ግዜውን በብርሃነመስቀል ዓይን ማየት በእዚህ በኩል አምባሳደር ታደለች ተሳክቶላቸዋል ።
ማነው ሓቀኛ ማነው ወንጀለኛ የሚለው ሌላ ጥያቄ ነው ።
Dear Ms. Taddy, your hard work and dedication have brought my negative opinion to appreciate. The ANJA’s in that organization. It is an honor to have such an amazing eyewitness righting such a wonderful historical book. I would like to thank you for all the creative work for the last project. Without your creative mind, it would have not been possible to achieve such a detailed book.
ጋዜጠኛ ደረጀ ይችን ጥያቄ ብትጠይቅልን ደስ ይለናል።
አንጃው ምነው? መሪዎቹስ እነማን ናቸው? በህይወት ያሉትም ሆነ የሌሉት ይጠቀሱልን። እንዲያው አንጃው አንጃው ሲባል እኮ የሆነ የማይታይ መንፈስ ይመስላል።
ሌላ ነገር ደግሞ ደረጀ ካነበብክቸውና እስከዛሬ ቃለመጠይቅ ስታደርግ ከሰብሰብካቸው ተነስተህ የራስሕንም አተያይ ጨምረህ ስለ ኢህአፓና መኢሶ በአጠቃላይ በዚያን ጊዘ ስለነበረው መጠላለፍ፣ መስዋዕትነት፣ቆራጥነት አንድ ዳጎስ ያለ መጽሃፍ ልታደርሰን ትችላለህ። በውነት በጣም ብዙ የታመቀ ዕውቀት ነው ያለህ። እባክህ አንተ ደግሞ አንድ ጠቅለል ያለ ነገር ጣልልን።
የጦርነት ዋጋ እኛም ቀምሰነዋል
አጎት ወጥቶ ቀርቶ ይመጣል ብለናል።
ግን ጊዜው ሲረዝም ዳግም ሳይመለስ
አለ ብለን እንዳናርፍ ሞተ ብለን እንዳናለቅስ
ግዜውም ተመመ ነጎደ በእውነቱ
አጎቴን ያያችሁ ኑ እስቲ መላ ምቱ
እርም እንኮን እንዳናወጣ ብለን አርፎል እሱ
መርዶ የሚያመጣ ማን ይሁን ንጉሱ ???
አለህ ወይ በህይወት ከፋህ ወይስ ደላህ
የቸገረህ ለታ ማን ነው አይዞክ የሚልህ ???
እያልን በሀሳብ ተንገላታን አብረንህ።
መታሰቢያነት ለአጎቴ ሰለሞን ገ.ጊዬርጊስ። እስከ አሁን አናውቅም ይኑር ይሙት። እባካችሁን የምታውቁ info
I can’t wait till you bring Roba to this interview! I think he knows a lot and please do that.
You are the best journalist wow more healthy years and more blessing all your family. 🙌🙏😇💙
Please anyone know about how was killed the ehapa Tselote Eskiyas if anyone can answer me thanks
በትክክል ሕፃኗ ያለቀሰችሁ አዳኝ መላእክ ከሷ ጋር ነበር
ይገርማል
ያ ርጉም ትውልድ ግን አልወደውም
ደሬ ምርጥ ጋዜጠምኛ። አቅርብልን የድሮ ታሪክ
I have rade the book & Amazed by it
You are my favourite journalist in Ethiopia
Abo tebarek dereje
I learnt a lot of lessen from this interview specially from the advise of her mam.
Thank you Dereje. Thank you Ambassador. Betam des yemil program never. Metsihafunim gezche anebebkut ena betam new yazenkut bayut basalefut mekra. Kuratm tesemtognal be tsinatachew ena be koratinetachew. Le Brhanemeskelm azenku alekeskuletm. Endezih yaslekesegn ena wuste yekere tarik yelem. Ambassador ena Derye Edmena Tena yistachu. Ahun gin min hon? Yetuga new yesatnew?
Dereje the best journalist 👏 respect
ደረጀ ጥሩ ውይይት ነበር:: ቃለ መጠይቅ ለማለት እንኳን አልደፍርም:: በነገራችን ላይ ብዘት ወረዳ በአድዋ አውራጃ ስር እንጂ በእክሱም ስር አይደለም:: ይኸን የመሳሰለው ግድፍት በአርታኢዎች በኩል ሊታረም በተገባው:: ደረጀም እንዲህ ዓይነቱን መረጃ ብታጣራ ለፕሮግራምህ ጥቅሙ ያመዝናል:: ታሪኩ በባለጉዳይዋ አንደበት የመነገሩ ኃይለ ቃል ሚዛን ይደፋል:: የመሐመድ ይማም ወሬ ነጋሪና የህይወት ተፈራ ማማ በሰማይም ከስሜታዊነት የፀዱ በመሆናቸው በማጣቀሻነት መቅረባቸው ያስመሰግናል::
...WHAT A GENERATION WE HAD....WE WERE NOT LUCKY ENOUGH TO PRACTICE THOSE WONDERFUL IDEAS OF THAT GENERATION......I FELT SO SAD! 😓
ይገርማል ! እነዚህን ሁሉ ሰውተን አሁንም እየሰዋን እንገኛለን !! አይ የኢትዮጵያ ወጣት ?
የኢህአፓ ዘመን ሰዎች አውሮፓ የማየው የነጮች ፀባይ ነው የነበራቸው
የሚገርም የአላማ ፅናት ከእውቀት ጋር የነበራቸው ነበሩ
እንደው በጠም የሚያሳዝን ታሪክ
Thanks for telling your stories !!!
ልጆቺሽ ልቅም ያሉ ቆንጆዎች ናቸው :: ሼምበለል የሚለው ስም ግን የእውነት ልብ ይበላል :: መንከራተት በቺግር መሰደድ ማለት ነው :: በጣም ልብ ስለሚነካ ቢቀየር ጥሩ ነበር :: ታደለችዬ የኔ እናት ልቤንነው የበላሺው ::
Where did u get that meaning from? Is it Amharic?
@@aw2632 ግእዝ !
Do u know how was the ehapa Tselote Eskiyas killed if u know the history let me know thanks
የ60ዎቹ ፓለቲካ ሀገርን እንዴት እናሳድግ ፥ የትኛው መንገድ ሳይሆን ክርክሩ እንትና የኛ ነው ፥ እንትና የኛ ናት ፥ እንትና ይገደል . . . ። ይህው ያኔ የተቀጣጠለ እሳት ዛሬም እየነደደ ሀገር እያጠፋ ነው።
በትክክል
ልክ ነው, በጣም እስማማ ለሁ.
ባልሳተፍበትም ወደመገዳደል የተገባው ፖለቲካው ሲጀመር የመገዳደል ስለነበረ አይደለም፣ ሌላው ትልቁ ልዩነት ዘር ወይም ጎሳ ተኮር አልነበረም። በንቃተ ህሊና ደረጃ ያ ትውልድ ከእነስህተቱ ከየትኛውም ግዜ ከነበረው ትውልድ በከፋ በኢትዮጵያዊነቱ የተደራደረ አልነበረም። ለማይታረቅ ቅራኔ ያበቃቸው ኢትዮጵያን ከዘመናት ሁዋላ ቀርነት እንዴት እናውጣት በሚል ርእዮተ ዓለማዊና በትግል ስልት ልዩነት ምክንያት ነው። እስቲ በዛሬው ትውልድ መካከል ሁለመና ብቃት ያለው መሪ እስቲ ፈልገን እናግኝ፣ አንድ እንኩዋን እንደሌለ ነው የሚታወቀው። በዝያን ግዜ ሺ መሪዎች ነበሩ። ብቃታቸውን ለመገንዘብ የሚፅፉትን ማየት በቂ ነው።
Abraham Habteyesus በጣም እስማማለሁ በንጥረ ሀሳቡ. ችግሩ ለነበርንበት ዘመን ወደሁዋላ የቀርን እልነብርንም ከአሁኑ ጋር ሲተያይ. ለቀዝቃዛው ጦርነት ሰለባ መሆናችንነው ትውልዱ ደንቆሮ ነበር የሚያሰኘው. አሁን ተነስትው ይህንን ሳያምኑ ለአዲሱ ትልውድ አዲስ ትርክት ሲሰብኩ ያመኛል. ይህቺ ግለስብ መጸሃፍ ጽፋ አላቅሱኝ ከምትል ንስሀ ገብታ ይቅርታ ብትጣይቅ ያምርባታል.
Wow Dere ይሄ ታሪክ Hollywood movie. ሊሰራበት የሚችል ነው::
Endete endemakebreshe ur my hero from mpls
እናትሽ ግን የምትገርም እናት ነች
አቤት ግፍ??? ስንቱ ወጣት ነው በቀይሽብር ያለቀው?ስንት ወላጆች አዝነዋል🖤🖤😭😭
በጣም ያሳዝናል
የመንግስቱ ሀይለማርያም ልጅ ይህን ብትሰማ ጥሩ ነበር!!!!
Betu yekuterew. Yeza gef new yehew ..... ezih yaderesen ......aye mengestu uuuuuy
Best Jornalist
የእርግማን ሀገር
ደሬ እባክህ ስለአብዩ ኤርሳሞ ንገረን እባክህ
It really May be someday Kiflu Tadesse !
lemen gen be film ayeseram bezu tarik ale
Malefey ena girum interview
Des yemil tarik
ታእምር ነገር ይገርማል እናት ራሷን ለማጥፋት ስትል የህፃና ጩከት ያ የመላእክት ሥራ ነበር ሶሻል ወርከሯ ልጂሺን አትስጭ አይ ያ ክፋ ዘመን ገራሚታሪክ ነው የደረጄ አቀራረብ ይገርማል
ታሪክ ነው
አይ ደርግ ኢህአፓ መኢሶን ያ ትውልድ
መፅሀፎ አሜሪካ ውስጥ ይሽጣል? የት? አመሰግናለሁ.
"ዳኛው ማነው" እውነትም ማነው ዳኛው? ግሩም ነው!!!
You and me We are the judge I as one of us came close to conclusion after reading for over 25 years about that bloody era and this interview I know what I needed to know.
አባሲት: አጅሪት !
Eni lezih asazag teweled tenberkeki alekesku, Rip
👏👏👏👏👏
I heard when i was a teenager about berhanemeskal reda the founder of EHPA. ( Eprp) , i saw his pic for the first time he was handsame guy.
ከዲ/ን ዳንዔል ክብረት ቀጥሎ እጅግ በጉጉት ጠብቄው ያልረካሁበት ቃለ-መጠይቅ ነው። ብርሐነመስቀል ረዳን ከተለያዩ የኢሕአፓ ምንጮች እንደተረዳነው በገዛ ጓዶቹ መካዳቱንናን በጭካኔ መገደሉ ብቻ ሳይሆን ይህ እንዲሆን የቻለበት ዋነኛው ምክንያት ምን እንደነበር በዝርዝርና በስፋት መገኘት አለመቻሉ ነው። አምባሳደር ታደለች እንደ ሚስተነቷ ብዙውን ሚስጥር በዝርዝርና በብዛት ፍልፍላ ማውጣት ሲገባት መፅሐፉን በመጻፏ ብቻ "እንትን..እንትን.." እያለች ዘና ብላ ለማውራት መሞከሯ እንደ እኔ ሰውነትን የሚነዝር እውነታና አጋጣሚን በታትና በሥሜት ታዋልለናልች ብለው የጠበቋትን የታሪክ ድፍርሥን አንጣሎ ለመውሰድ የተዘጋጀን ወጣት ሁሉ በመጽሐፏ ትከስ ይሆን እንጂ በቃለ-መጠይቁ አልተሳካልትም። በዚህ ረገድ የሌላው አሳዛኝ ሰለባ ጌታቸው ማሩ ባለቤት ወ/ሮ ህይወት ተፈራ ስለ ባለቤታቸው የግል ባህሪይ፣ ድርጅታዊ አቋምና ርዕዮተ-ዓለማዊ ብቃት በሸገር ራዲዮ ከማዓዛ ብሩ ጋራ ያደርጉት ቆይታ በእጅጉ የታሻለ ነው። ለማንኛውም ሞት ሳይቀድማቹህ ያያችሁትን፣ የሰማችሁትንና የገባችሁን የታሪክ ወንዝ እስኪ ረጋ ጠብቃችሁ ስለጨለፋቹልን ክብረት ይስጥልን፤ አመስግነናል። በደረጀ ኃይሌ ላይ ያለኝ መጠነኛ ቅሬታ ከዚህ በፊት እንዳልኩትም 'ፕላት ፎርሙን' ወጥ አድርገው ተራ ወግ ከሆነ እንደ ቡና ላይ ወግ አድርገው፤ የምታቀርባቸው እንግዶች የከረረ ፍጥጫ ሊያማዝዝ በሚችል ወሬ መጠመድ ሲገባቸው አንተ በምታቀውና በሚመችህ የማድመቂያ ውታፍ እየሰነቀርክ እነሱንም እኛንም አታቀዛቅዘን። በበኩሌ ምርጡ ከምለው እንግዳ አቶ አንዳርጋቸው አሰገድ ጋራ ያደረከውን ቆያታ መለስ ብለህ ካጤንከው ምን እንደምል ግልጽ ይሆንልሃል ብዬ አስባለሁ። ጥርጥር የሌለውን የንባብ ብቃትህንና የአቀራረብ ለዛህን ግን እንደወትሮ ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም። እመሰግናልሁ።
Waw excellent explanation
@@mekrez7743 never said so. I'm waiting for my copy. Thanks though
ሁሉን በራሱ ኪሎ ብንመዝን ጥሩ አይሆንም ብለህ ነው።
ኢሕአፓ አነ ጌታቸውን ሰምቶ ቢሆን ኖሮ ኖሮ ምን አልባት የኢሓፓ ታሪክ የተለዬ ይሆን ነበር የሚል ግምት ነበረኝ
What about berhanemeskel reda
የጉራማይሌ ኣነጋገር ዘይቤ የቀፋል።
ሃገራዊ ቃላቶች ዕያሉ ወይም ተኪ ቃላት ከመፈለግና ለማዳበር ከመሞከር ይልቅ ከዕንግሊዝኛ ጋር ዕየቀላቀሉ ዒትዮጵኛችን ዕንዲቀፍ ዕያደረጉት ነው። ዓማርንዕኛ ትግርኛ ግዕዝ ዖሮምኛ ወላይትኛ ጉርግኛ ከመሳሰሉት ተውሶ ኣዋህዶ ከማዳበር ይልቅ ዕንደተሸጡት ባሮች ቅይጥ ኪሪዮል ማውራት ምን የሚሉት ነው። ለለዚህ ነው የዒትዮጵኛ ዓካዳሚ ተቋቁሞ ኣፅዳቂ ማዕከል ተቋቁሞ በምክር ከራስችን መሃል ማከል፣ ካጣን ደግሞ ዓዲስ መፍጠር። ቋንቋ ሰው የፈጠረው ነው ዓትፍሩት፣ መዋስ ማሻሻል ኣዲስ መፍጠር ይቻላል። ሀገር በቀልን ለማክበር የምንሰብከው ኩራት ሥላለን ነው። ከማንም ባለማነሳችን ፊደል ያለው የኣፍሪካዊ ምሁር ምርት መሃላችን ማብቀል ሥለቻልን ነው። ምንም መፍጠር ያልቻሉ ስለምንባል ምስክርነት ሰጪያችን ግዕዝና ዛሬ መላው ዓለም የሚጠቀሙበት ቁጥሮች 0-9, የላሊበላ፣ የጎንደር የኣክሱም የግብፅ የኬንያ፥ የሱዳን የዓፍሪካዊ ምሁራን ውጤቶች ናቸው። ሁሉ ለሤም ይሰጥ የሚይሰኙት ቀለሙ የጠቆረ ቆዳ ያለው የማሰብ ችሎታ የለውም ለማስባልና ለማዋረድ ዕየተጠቀሙበት ሥለሆነ ኣብራችሑ ኣትንሸራተቱ።
ሤምም ኣሰኙ ኩሽ የፈጣሪ ልጆች ናቸው።
I got dizzy trying to follow the chain of violence & terror by both the government & everyone involved....I guess the era was when መውጣት ያቃተን visious cyle started....tragedy after tragedy...
Still happening.