Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Nardiyeee ❤ ይህን ድራማ እያጠናሁ ነው ከስድብ የፀዳ ቪዲዮ እኔም ልጀምርው መሰለኝ😂😂
ጀምሪ ውዴ ሊያውም ትምህርት ያለው ነገር እየተከታተልሽ 😁
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ናርዲዬ ያፌትን አክቱ ግን ጭራሽ ቢኒን ማስፍራራት ናታን ናርዲን አታናድብን ተው 😂ናታን ስውን አላምንም አለ እኮ ናርዲ በዚህ ዘመን ስውን ማመን ቀብሮ ነው ምክንያቱም መጠርጠርም አለበን በህይዎታችን ዙሪያ ውስጥ ናታን ኤፍራታን አገኛለሁኝ ብሎ ሲባክን እሱን እንዳያጣ ያስፍራል ያፌት ነብር ነው😮 እረ ሁለት ድምጽ ገባባሽ እሳ የራስሽ አውቀሽ ነው 😮ወይስ 😂 ናርዲ ጨለለች በሁለት ድምጽ መጣች ክክክክ😂 ሉሊት ሁሌም የውሸት መረጃ አሸራሻሪ ነች ከትመቻትም ዶላሩዋን ስብስብ ከሀገር መውጣት ነው ሀሳቡ ክክክ ያፌት እርግጠኛ በሆነ ነገር ነው የሚራመደው ብቻ ክፍል አርባ ሳትጠገቢው ቪዲዮ አለቀብሽ ሱስ ያዘሽ ማለት ነው ስለዚህ ሀረግ ድራማ ተወዳጅ ነው በርችልኝ 😂❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ናርድየ እንኳን ደና መጣሽ ፂንማ ገፍትሯት ቢወጣ አልቆለት ነበር አወ ያፌት በናታን ምክንያት ነው ኤፍራታ ያለችበትን የሚያውቀው
እሽ ከዛስ😅😅😅
ሰላም ናርዲሻዬ ሰላምሽ ይብዛ የዋህነት ጥሩም መጥፎም ጎን አለው ለምን ቢባል ጥሩ ጎኑ ውስጥሽ በክፋት አያስብም ጉዳቱ ደግሞ ሰወች በየዋህነታችን ችግር ይፈጥሩብናል ደደካማ ጎናችን ገብተው ይጎዳሉ ተጎጂም ሰውን ላለማስቀየም ሲሉ ዝም ስለሚሉሶስት ደቂቃ ከአርባ ደቂቃ አካባቢ ድምፅሽ ሁለት ሆነሽ ነው የምታወሪው እ 😅😮እኔ ግን ለምን ይሆን ድራማ የማልከያተለው እስካሁን ድረስ እንድም ፊልም እና ድራማ አይቸዬ አላውቅም ብል ማን ያምናል 😊ኢተርቭው ነው ማዳመጥ ደስ የሚለኝ ፊት ላይ ደግሞ የዕርቅ ማዕድ እና ከርቸሌው የሚባል የሬዴወ ጣቢ ነበር ደቂቃው ረዘም አድርጉት አልሽ ጎሽ ይህ ነገር ጮማ ወሬ አለው ማለት ነው 😅እኛም እናመሰግናለን በርች ❤
ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ኤፍራታ ናታን ያሰለቅሳሉ ያፊት ሉሉ😅
ናረድየ የድሮዋ😊🎉❤❤❤❤❤
❤❤😂😂ስርጥተደፍቸነበርይለቀቅእዴ😊😊
❤❤❤
እኔ አልከታተለውም ናርዲሻየየ
ዜድዬ እያቸው በጣም አሪፋ ድራማ ነው😍
አረ እባካቹ 41ልቀቁሉ❤❤❤😂😂😂😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤
Ere lakouline ibakachouh ketay kifile
41 ልቀቀቁል
Nardiyeee ❤ ይህን ድራማ እያጠናሁ ነው ከስድብ የፀዳ ቪዲዮ እኔም ልጀምርው መሰለኝ😂😂
ጀምሪ ውዴ ሊያውም ትምህርት ያለው ነገር እየተከታተልሽ 😁
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ናርዲዬ ያፌትን አክቱ ግን ጭራሽ ቢኒን ማስፍራራት ናታን ናርዲን አታናድብን ተው 😂ናታን ስውን አላምንም አለ እኮ ናርዲ በዚህ ዘመን ስውን ማመን ቀብሮ ነው ምክንያቱም መጠርጠርም አለበን በህይዎታችን ዙሪያ ውስጥ ናታን ኤፍራታን አገኛለሁኝ ብሎ ሲባክን እሱን እንዳያጣ ያስፍራል ያፌት ነብር ነው😮 እረ ሁለት ድምጽ ገባባሽ እሳ የራስሽ አውቀሽ ነው 😮ወይስ 😂 ናርዲ ጨለለች በሁለት ድምጽ መጣች ክክክክ😂 ሉሊት ሁሌም የውሸት መረጃ አሸራሻሪ ነች ከትመቻትም ዶላሩዋን ስብስብ ከሀገር መውጣት ነው ሀሳቡ ክክክ ያፌት እርግጠኛ በሆነ ነገር ነው የሚራመደው ብቻ ክፍል አርባ ሳትጠገቢው ቪዲዮ አለቀብሽ ሱስ ያዘሽ ማለት ነው ስለዚህ ሀረግ ድራማ ተወዳጅ ነው በርችልኝ 😂❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ናርድየ እንኳን ደና መጣሽ ፂንማ ገፍትሯት ቢወጣ አልቆለት ነበር አወ ያፌት በናታን ምክንያት ነው ኤፍራታ ያለችበትን የሚያውቀው
እሽ ከዛስ😅😅😅
ሰላም ናርዲሻዬ ሰላምሽ ይብዛ
የዋህነት ጥሩም መጥፎም ጎን አለው
ለምን ቢባል ጥሩ ጎኑ ውስጥሽ በክፋት አያስብም
ጉዳቱ ደግሞ ሰወች በየዋህነታችን ችግር ይፈጥሩብናል ደደካማ ጎናችን ገብተው ይጎዳሉ ተጎጂም ሰውን ላለማስቀየም ሲሉ ዝም ስለሚሉ
ሶስት ደቂቃ ከአርባ ደቂቃ አካባቢ ድምፅሽ ሁለት ሆነሽ ነው የምታወሪው እ 😅😮እኔ ግን ለምን ይሆን ድራማ የማልከያተለው እስካሁን ድረስ እንድም ፊልም እና ድራማ አይቸዬ አላውቅም ብል ማን ያምናል 😊ኢተርቭው ነው ማዳመጥ ደስ የሚለኝ ፊት ላይ ደግሞ የዕርቅ ማዕድ እና ከርቸሌው የሚባል የሬዴወ ጣቢ ነበር
ደቂቃው ረዘም አድርጉት አልሽ ጎሽ ይህ ነገር ጮማ ወሬ አለው ማለት ነው 😅እኛም እናመሰግናለን በርች ❤