የልብ ነገር || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Elhamseid-hr2cm
    @Elhamseid-hr2cm 17 днів тому +1

    ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክነዉ ሠዉ የፈለገዉጋ ሣይሆን አላህ የፃፈለት ጋነዉ የሚኖረዉ እናማ አላህ የፃፈልል የምንወድ ያድርገን ❤

  • @AishaTube-q1u
    @AishaTube-q1u 5 днів тому

    በጣም አሪፍ አቀራረብነው 👍👍የሚያሰተምርም ታሪክነው የአያስኩል ላይፍ እያመጣችሁ አታዝጉን አሰንደዚህ አይነት ታሪክ አቅርቡልን❤❤❤

  • @LeylaMohammed-p9c
    @LeylaMohammed-p9c Місяць тому +2

    ኡፍ ወላሂ አስለቀሰኝ ያረብ አሏህ ከሚምራቸዉ ባሪያወቹ ያዲርገን

  • @Hikma-u6z
    @Hikma-u6z 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም አሥተማሪ ታሪክነዉ አላህ ይጨምርልሽ

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 3 місяці тому +8

    ማነው እንደኔ ፈሪሀ ያሳዘነችው ለማንኛውም አስተማሪ ነው😢

  • @ieijeid420
    @ieijeid420 2 місяці тому +10

    የፍቅር ታሪክ ስሰማ ፍቅር ይይዘኛል😂

  • @munakedir2016
    @munakedir2016 Місяць тому

    መጨረሻ ከፈሪ ቢሆኑ በጣም ደስ ይል ነበር እንግዲ አላህ የሻው ነው የሚያደርገው ሰሚርም አላህ የጀነት ያርገው

    • @MakedaHusen
      @MakedaHusen 16 днів тому

      Ay teyew esti enem endanchew nbr megnote 😢😢😢😢😢

  • @HibetulahHussen-w8t
    @HibetulahHussen-w8t 5 днів тому

    ድመቴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @مرضيهمحمد-ف6د
    @مرضيهمحمد-ف6د 2 місяці тому +3

    አሰላም አለይኩም ወላሂ ረዚቃየ ስወድሽ ቀኑን ሙሉ እያዳመጥኩ ነው የምሰራው በርቺ የ አኪራ እህተ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jujutahir-v8n
    @Jujutahir-v8n 4 місяці тому +15

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ❤❤❤❤❤❤ በሉ እናዳምጥ😂

  • @abduljilelasfa
    @abduljilelasfa 11 днів тому

    ሰሚርን በጣም ነዉ የወደድኩት ልክ እንደኔ ነዉ😅😅😅😅

  • @Fayzia-fh4kv
    @Fayzia-fh4kv Місяць тому +1

    በጣም ደስ የሚል ማሻአላህ ❤️❤️❤️

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ፈሪሀ ካጄማመሩ አሳዝናኝ ነበር በማግባቷ ደሞ ዴስ አለኝ ግን ረዚቃየ ያሳቀኝ ፓርት ሞተች እኮ መኪና ገጫት አለች ሀኪም ቤት አልደረሰችም እንዴ ይላታል ምኑ አስቼ ልውሰዳት ስትል አዝኝ ባለሁ ሳአት ድመቴን አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣

  • @EkramAbdu-o8t
    @EkramAbdu-o8t 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሸአለ

  • @ZahraSaeed-w3b
    @ZahraSaeed-w3b 3 дні тому

    ወድልጂ የተሻካገኝ እደሚሄድ የታወቀነዉ

  • @asssahh400
    @asssahh400 2 місяці тому +1

    ወይ ድመቴ በ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ረዚቃዬ ስዎድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 3 місяці тому +2

    ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢

  • @HayuሀዩtubeHlA
    @HayuሀዩtubeHlA 2 місяці тому +1

    ወላይ እያለቀሰኩ ነወ ይሰማዉት 💔💔 ዉፈፈፈፈፈ ዱንያ ወይሰ አኪራን 😭😭😭 ፍቅር እኩ ይፍትናል 🥺🥺

  • @لللاا-غ1ق
    @لللاا-غ1ق 3 місяці тому +1

    አስተማሪ ታሪክነው እናመሰግናለን❤😢😢

  • @munakedir2016
    @munakedir2016 Місяць тому

    ግን ፍቅር እንዲህ ደስ ይላል ሳላውቀው አፈቀርኩት የወደፊት ሃላሌ

  • @Hifi-f7u
    @Hifi-f7u Місяць тому

    ማሻአላህ ደሥ የሚል ታሪክ❤❤❤❤❤❤

  • @alemnewtesfaw6907
    @alemnewtesfaw6907 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል😊😊❤❤

  • @farihatube2225
    @farihatube2225 2 місяці тому

    ረዚቃዬ አንች ብቻ ተርኪ የሆነበት አድምጡኝ አድምጡኝ ይላል 😘😘😘

  • @Amera-g4b
    @Amera-g4b 2 місяці тому +3

    እኔ ስራ እየሰራው እደዚህ ታሪኮችን በኤርፎን እያዳመጥኩኝ ምስጥ ስል ማን አስከፍቶሽ ነው ትለኛለች😂

    • @HibetulahHussen-w8t
      @HibetulahHussen-w8t 5 днів тому +1

      የኔ ቤጤ😂😂😂😂

    • @YeromMekonen-r2j
      @YeromMekonen-r2j Годину тому +1

      እኔግናሰማሁት ማውራት አልፈልግም እናየኔውድ❤መዳምንሁነሽነውስትለኝወላሸይ😮አከርፍሽኝስትልእእእእ😂

  • @OmerMehamed-f2y
    @OmerMehamed-f2y 4 місяці тому +5

    ሠላም ሠላም❤❤❤

  • @HadyaAli-y7e
    @HadyaAli-y7e 3 місяці тому +1

    Yigermal temesche semahut 😊gn feriha asazenechigni 😢😢

  • @فتحيهاثيوبيه
    @فتحيهاثيوبيه 3 місяці тому +4

    ምርጥ ታሪክ ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @asssahh400
    @asssahh400 2 місяці тому

    ባያልቅ አልኩ ሲጣፍጥ😊😊😊😊😊😊😊ሶ

  • @SameraSoso-ve9ub
    @SameraSoso-ve9ub Місяць тому

    🌷🌷

  • @NuriyaLij
    @NuriyaLij 2 місяці тому +1

    እየለቃስኩ ነበር ግን ድማቴ ስትል በሰቅ በሞትኩ😂😂😂

  • @MmKj-t6w
    @MmKj-t6w 2 місяці тому

    ወላሂ የአንችን ድምጽ ሳልሠማ አሉልም❤❤❤❤

  • @UsniAbamecha
    @UsniAbamecha 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Absalat21-t7p
    @Absalat21-t7p 2 місяці тому

    Betam arif nw ehte background gn yehone lesls yale music betadrge 😊

  • @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
    @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011 Місяць тому

    ወላሂ እያለቀሰሁኝ ነበረ ሞታለች ብዬ 😭😭😭😭ድመቴ ስትል በሳቅ ፈነዳሁ እፍፍፍ 🤣🤣🤣

  • @HibetulahHussen-w8t
    @HibetulahHussen-w8t 5 днів тому

    😢😢😢😢

  • @AhmedAhmed-q9c6z
    @AhmedAhmed-q9c6z 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HadyaAli-y7e
    @HadyaAli-y7e 3 місяці тому

    Yigermal temesche semahut 😊gn feriha asazenechigni😢

  • @EkarmMohammed-e4x
    @EkarmMohammed-e4x 2 місяці тому

    😊

  • @EkarmMohammed-e4x
    @EkarmMohammed-e4x 2 місяці тому

    የዲመቶነገር😂😂😂😂😂

  • @Medi-1H
    @Medi-1H 2 місяці тому +2

    ደሰ ይላል ማሸአላህ እደት እደሳኩ የድመቷነገር ምሰኪን 😂 ሀኪም ቤት ሳቶሰዷት ሲል ፈጨለቃት ወይድመቴ 😂

  • @Faizajemal-dw7yx
    @Faizajemal-dw7yx 2 місяці тому

    ፍቅር ግን ምድነዉ አፈር ይብላና😢🙄

    • @يامقلبلقولبسبسقلوبنعلادينك
      @يامقلبلقولبسبسقلوبنعلادينك 2 місяці тому

      ፍቅርሣይሆን፣ፍቅረኛየሚሉትነገርነውየሠይጣንእሣት፣

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi Місяць тому

      በትክክል አላህይጠብቅን ክእድዜህፍቅር​@@يامقلبلقولبسبسقلوبنعلادينك

  • @sadamohamed4437
    @sadamohamed4437 2 місяці тому

    ማስታወቂያዉ ብዛቱ😮😮😮

  • @FhJhg-qf6zu
    @FhJhg-qf6zu 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @limmushaye6157
    @limmushaye6157 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @KeyiruBirhanu
    @KeyiruBirhanu 2 місяці тому

    Razikayea❤❤❤❤❤❤ swadoshe ekoooo

  • @Firiyyeshawa3764
    @Firiyyeshawa3764 Місяць тому

    Ya dimat nagaris😂😂😂

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed 12 днів тому

    እኔ እምላችሁ በድን ላይ አትጨማለቁ ሁ ጭራሽ ሠለፍዮችን መካት ከባድ ይሆንባችዃል ጭምላቃ ነው 😡

  • @zeynabhussen
    @zeynabhussen 3 місяці тому +1

    Salsawin likakiw❤

  • @zaharamohamed8056
    @zaharamohamed8056 3 місяці тому +4

    ጭራሽ ሰለፊይን እሚሳደብ ታሪክ ማቅረብ ጀመራችሁ

    • @SofiyaDarfta
      @SofiyaDarfta 3 місяці тому

      ያገረማኝ ኢሱ አይዴል

    • @zozAs-y9n
      @zozAs-y9n 2 місяці тому +1

      ልጅቷ አህባሽ ናታ

    • @zaharamohamed8056
      @zaharamohamed8056 2 місяці тому

      @@zozAs-y9n ኢክዋን ነበር እምትመስለኝ

    • @Ekram779
      @Ekram779 Місяць тому

      እኔራሱ ታሪኩ ሲልቅ ልኮምት ብየጅ ሠለፍያን ሲሳደቡ ቆሽቴ ነዉ የተላጠዉ ግን ያዉ ይይቶብታሉ ብየ እየጠበኩ ነዉ ስጨረስ እኮምታለሁ

    • @Umu857
      @Umu857 Місяць тому

      ማድመጡን ተውኩት በቃ ከመጀመሬ ኮሜንት ማንበቤ ጠቀመኝ​@@Ekram779

  • @yasmin-rx5nb
    @yasmin-rx5nb 3 місяці тому

    ግጥሙ ጆሮ ያደማል 😂😂😂

  • @Rezika-p2j
    @Rezika-p2j 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @Fayzia-fh4kv
    @Fayzia-fh4kv Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @WesilaMisbah
    @WesilaMisbah 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤