#ልጩህበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @سعيدهحبشه
    @سعيدهحبشه Місяць тому +2

    ጀዛኸሏህ ረዚቃየ❤❤❤❤❤

  • @SeadaSeada-g2t
    @SeadaSeada-g2t 5 днів тому

    waw ekoneshi erezikaye

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 місяці тому +1

    እንደ እረእሱ አይደለም ደስ ይላል እረእሱ ያስፈራል መጨረሻው ግን ደስ ይላል❤🎉

  • @sameraMohmmeda
    @sameraMohmmeda 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ረዝቃ ሙሀመድ በጣም ደስየሚል ታሪኮችን እያሠማስሽኝ ነው ሽኩረን ብያለሁ❤❤❤❤

  • @خيريه-ظ9م
    @خيريه-ظ9م 2 місяці тому

    ዋው

  • @MmOo-y9l
    @MmOo-y9l Місяць тому

    Shkuren habibit

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ

    ወላሂ ለመሥማት እየፈራሁነበር የሠማሁት ግን ሀሪፍነው አልሀምዱሊላህ

  • @ToybaMuhammed-zm6vx
    @ToybaMuhammed-zm6vx Місяць тому

    ወይ ፍቅር😢

  • @TelePhone-l4j
    @TelePhone-l4j 3 місяці тому +1

    Mashalah 🥰❤

  • @TelePhone-l4j
    @TelePhone-l4j 3 місяці тому +1

    Dese yeme tareke ❤

  • @ام.صلح.دن
    @ام.صلح.دن 7 місяців тому +4

    ረዝቃ ሙሃመድ ጀዝኩላህ የኔ ውድ እህት ደሞ ታቃለሽ ስምሽ በጣም ነው የተመቸኝ ማሽኣሏህ ብያሏህ ኣሏህ ይጠብቅሽ ሁቢ 🎓🎓💎💎🎓🎓💎💎

  • @NuriyaAwol
    @NuriyaAwol Рік тому +2

    Wow beautiful ending❤

  • @Islamicapologists
    @Islamicapologists Рік тому +6

    ለፍቅር ፊዳ ቀጣዩን ልቁቁልን

  • @ሶፊያሀምዛ-ፐ8የ
    @ሶፊያሀምዛ-ፐ8የ 4 місяці тому +1

    ክክክክክ🎉❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Рік тому +3

    ያረብ እየፈራሁ ጨረሥኩት መጨረሻው ግን በጣም አሥደሥቶኛል ❤❤❤❤❤❤

    • @ekjiiih7988
      @ekjiiih7988 6 місяців тому +1

      ወላሂ እኔም ነኝ❤❤❤❤❤

  • @JemaJema-rn2hf
    @JemaJema-rn2hf 5 місяців тому +2

    Waw des yilale

  • @MeqdesMaru
    @MeqdesMaru Рік тому +1

    እ❤❤❤❤❤

  • @makiyamakiya636
    @makiyamakiya636 Рік тому +5

    ❤❤❤

  • @ZobaydaAhmadi
    @ZobaydaAhmadi 11 місяців тому +2

    👍

  • @ሰሚሰይድ
    @ሰሚሰይድ Рік тому +3

    🥰🥰

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 Рік тому +2

    የኔ ማር ፍታ አረግሺኝ በርቹ

  • @عبداللهالقريقري-ب8ص
    @عبداللهالقريقري-ب8ص 6 місяців тому +1

    🧡🧡🧡🧡

  • @YarinYarin-h6q
    @YarinYarin-h6q Рік тому +1

    ይህ ታሪክ ነው ምርጡ

  • @efffjf4553
    @efffjf4553 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀዩነኝያአባቴልጅ

    ጨክኜ ጠበኩኝ

  • @inlifein
    @inlifein Рік тому +4

    ምናለበት መተረካችሁ ባልከፋ ምናለበት የሰው ክሬዲት ባታሳጡ ልጩኽበት የ ጥላሁን ተስፋዬ ድርሰት ነው ቻናላችሁ እንዲያድግ ከፈለጋችሁ በሀቅ ስሩ ለምን ሪፖርት እንዲደረግባችሁ ትፈልጋለችሁ። የሰው ስራ ሳታስፈቅዱ ወስዳችሁ(ሰርቀችሁ) ደራሲ ሂወት ስትሉ አታፍሩም። ማነች ሂወት እዚህ እዚህ ኮሜንት ላይ ትምጣና አዎ እኔ ነኝ የፃፍኩት ትበል። መቼም አትልም ፌስ ቡክ ላይ ስለተለቀቀ ብቻ ማንም ወስዶ የደራሲውን ስም ሊቀይረው አይገባም። ይህ ለጥበብ ስራ ክብር ማጣት ነው ። አላህም አይወደም የሰውን ድካም ከንቱ ማድረግ ደስ አይልም።

    • @AminaAmina-ei5cb
      @AminaAmina-ei5cb Рік тому

      ልጩህ በት ማለት ለድሰው ብቻነውደ የተሰጠው

    • @inlifein
      @inlifein 11 місяців тому +2

      @@AminaAmina-ei5cb
      ሃሃሃሃሃ ሙሉ ትረካው አንድ አይነት ይዘት ያለው ታሪክ ሁለት የተለያዩ ፀሀፍያን ፃፉት ልትይኝ እንዳይሆን እና ሰው እንዳይስቅብሽ ልክ አደለሁም ይቅርታ ማለት መሸነፍ አይደለም አያስከፍል አያሳስር መድረቅ ምን ይጠቅማል

  • @amin_multimedia_production
    @amin_multimedia_production  Рік тому +8

    በቅርብ ቀን ልዩ ልዩ አስተማሪ እና አዝናኝ ፕሮግራሞች ይዘንበት የምንመጣበት አዲሱ ቻናላችን ነው
    ሰብስክራይብ እያረጋቹ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
    youtube.com/@Amin_tv3

    • @GfggCcg-e5g
      @GfggCcg-e5g 11 місяців тому

      በፈጠረሽበአላህ የነ ኢሊያስን የነ ሀውለትን ታሪክድገሚለን የሱ ኢማኑ ካሚሮየአይጠፋም ቀጣይ ታለ ልቀቂልን

  • @YarinYarin-h6q
    @YarinYarin-h6q Рік тому +2

    ይህ ታሪክ ነው ምርጡ

    • @ام.صلح.دن
      @ام.صلح.دن 7 місяців тому

      የረዝቃ ታርክ ሁሉም ሃርፍ ነው👍👍👍

  • @Samera-o5s
    @Samera-o5s Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 5 місяців тому +1

    በረቺበረቺጎበዝእኔታሪክመሰማትናመፅሀፋማንበቡእዉዳለሁአናመሰገናለንአህቴ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Maryam-cr9gn
    @Maryam-cr9gn 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @خيريه-ظ9م
    @خيريه-ظ9م 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤