“ኢትዮጵያ የሠሩላትን የምታመሰግነው በጥይት ነው“ አቶ አምደ ብርሃን አካለ ወርቅ ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓም የ60ዎቹ ግድያ 50ኛ ዓመት ማስታወሻ0708

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @YonasElias-rp6gh
    @YonasElias-rp6gh Місяць тому +41

    የኢትዮጵያ የመከራ ጊዜ የጀመረበት ቀን 😥😥😥

  • @7kilo853
    @7kilo853 Місяць тому +52

    ዛሬም ደርግና መንግስቱን የሚናፍቅ ትዉልድ መፈጠሩ ይገርማል።ታሪክ በሚገባ መነገር መሰነድ አለበት።ተባሪኪ መስኪ!!!

    • @gemirum2608
      @gemirum2608 27 днів тому +1

      ደርግ ቢያንስ ሰዎችን በዘር ለይቶ አስፀያፊ ስድብ እየሰደበ አይገድልም፤አሁን በእየስርቤቱ በማንነታቸው ምክንያት አስፀያፊ ስድብ እየተሰደቡ ይገደላሉ፤ሚሊዮኖች በማንነታቸው ምክንያት እየተጨፈጨፍ የሚሞቱና የሚፈናቀሉ ማንም አልደረሰላቸው❗

    • @antewifireden2134
      @antewifireden2134 27 днів тому

      በእኔ አመለካከት ግን እየባሰ እንጂ እየተሻለ የመጣ የስርዓት ለውጥ የለም ተስፋ የማደርገው የዚህች የቃል ኪዳን ሀገር የምፅዓቷ ቀን እሩቅ ስለማይሆን በቃ ብሏት ሰላምዋን አግኝታ እንደ ሩዋንዳ የመላው ዓለማት ዓይኖች የሚያርፋባት ትሆናለች ።🙏​@@gemirum2608

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 26 днів тому +1

      ​@gemirum2608 Mengstu Hailemarim killed only Amhara and Tigray and Eritrean people he never killed Oromo people, just like Abiy Ahmed is doing right now.

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 26 днів тому +2

      Ewnt new mengstu Hailemarim was the most evil dictator, and now we have abiy Ahmed.

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 25 днів тому +1

      Ye ahunu tewilid eko yegermuhal minim yemayawku..yemayanebu. kenesu Ensisa yeshalal..denkoro nachew. Egziabher Ethiopian yetebkat enji tewlidu waga yelewim.

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Місяць тому +38

    ያንን የመሰለ ትውልድ ካጣን በሗላ ነው ሐገራችን ቁልቁለቷ የጀመረው so sad
    መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @AbdiNegassa
      @AbdiNegassa 11 днів тому

      ለመሆኑ በዛ ዘመን የነበረውን የድህነት ማቅ ተረስቶ ነው?

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 11 днів тому

      @AbdiNegassa ኣሁን ምን የተሻለ አለን ?አወ ርሀብ ነበር ግን ብዙ መልካም ነገሮች የተሰሩበት ዘመን ነበር ኣሁን የምታያቸው ትልልቅ ተቋማት በነሱ ጊዜ የተሰሩ ናቸው አየር መንገድ ቴሌ በደንብ ያደገው ሰው በነፃነት ይኖር ነበር ከዘሐህ ነህ ከዚያ ነህ ኣየይባልም ነበር ከነችግሩም ቢሆን ኢትዮጵያ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነበረች

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Місяць тому +10

    መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እናመስግናለን እውነታ መስማት እንዴት ደስ ያላል እዲህ ዕይነት አንደበተ ትክክል የሆኑ ትልቅ አባት ከስሜት የራቀ ንግግር እንደት መታደልነው በ81 ዕመት ይሄን ያህል ያስታዋለ ንግግር እንዴት ደስ ይላል !!!! እግዚአብሔር ይስጥልን !!!!!

  • @yohannesejigayew4616
    @yohannesejigayew4616 Місяць тому +18

    መስኪ በርቺ ታሪካችንን የኋሊት መመልከት የውደፊቱን ለማስተካከል ጠቃሚ ይመስለኛል

  • @Peacefulness_3467
    @Peacefulness_3467 Місяць тому +18

    ዋው በደርግ እና በኃይለ ስላሴ ዘመን የነበሩ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ሁነቶችን ለህዝብ ለማቅረብ የምታደርጊው ጥረት ለኛ ታሪኩ ላልተገለጠልን ትምህርት ለአንች ደግሞ እንደ ሚዲያ በረከትና አክብሮት የምታገኝበት ጉዳይ ነውና በርች። እናመሰግናለን

  • @seyoumt9877
    @seyoumt9877 Місяць тому +15

    በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታካሂዱት ታሪክን ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ ትልቅ ሃላፊነትን ይጠይቃልና !!!

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 29 днів тому +8

    አባታችን አይዞት በዚህ እጅግ ክፉ የአረመኔ ድርጊት ልቡ ያልተሰበረ ኢትዮጵያዊ የለም።

  • @derejejeba7140
    @derejejeba7140 Місяць тому +16

    የኢትዮጵያ ህዝብ ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ የገጠሙት በጦርነት እልቂት፣ በእርስ በርስ የፍጅት (ቀይና ነጭ ሽብር፣ የጎሣ ፍጅት)፣ ረሃብ፣ በሽታ፣ ስደት፣ ድህነት ሁሉ በ60 ዎቹ የግፍ ግድያ በኋላ ነው። እግዚአብሔር አምላክ በዚህ እጅግ አዝኗል። ይህንን በማያውቁ ሶሥት ትውልዶች ላይ እስካሁን የአምላክ የቁጣ ፍርድ እየሆነ ነው። በጌታ አምላክ ፊት በምድሪቱ ላይ ስለተፈፀሙት በደሎች ሁሉ ኢትዮጵያውን ሁሉ በመፀፀት የአምላክን ምህረት ለማግኘት ንሰሃ መግባት ይገባናል። ጌታ አምላክ መሃሪና ይቅር ባይ ነውና። ምህረቱን

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 28 днів тому +5

    አቶ አምደ ብርሃን በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን መድሃኒዓለም ቁምስና በአይን አውቃቸዋል እጅግ የተከበሩ ጨዋ ሲበዛ ስርአት የተላበሱ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናና ፍፁም መፅናናትን ይስጥልን እንወዶታለን

  • @yemedanken7539
    @yemedanken7539 Місяць тому +6

    ብዙ ጠያቂዎች አይቻለሁ በጣም ተረጋግ የምትጠይቅ ጠያቂ ናት ተባረኪ

  • @selamdesta8678
    @selamdesta8678 Місяць тому +5

    መስከረም ድንቅ ዝግጅት
    From Atlanta, Georgia, USA

  • @meseretbitsu9445
    @meseretbitsu9445 Місяць тому +28

    አክሊሉ ሀብተወልድን ሚያክል ዲፕሎማት ሀገራቭን ኖሯት አያውቅም፡ ለወደፊትም አይፈጠርም። የሳቸው ወንድም ልጅ በመሆንዎ ኩራት ሊሰማቸው ይገባል።

    • @SelamawitArega-c6z
      @SelamawitArega-c6z Місяць тому +3

      እዉነት ነዉ።እኔ ስለእሳቸዉ ደራሲ መኮንን አብርሃ፡የፃፉትን፡መፅሃፍ፡አንብቤ፡ነዉ፡ያወቅኩት።በተጨማሪ፡እናቴ፣አያቴ፡ታሪካቸዉን፡ነግረዉኛል፡በተደጋጋሚ።

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 Місяць тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ለዚህ ግሩም የሆነ ቃለ ምልልስ ። መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቁጣ በግፈኞች ላይ ትመጣለች ይላል ። ኢትዮጵያ ያኔ በተሠራው ግፍ ምከንያት እስካሁን ዋጋ ትከፍላለች ። እርሱ ወደ ልቦናችን ይመልሰን ፣ ሰውን በሰውነቱ የምናከበር ሕዝቦች ያድሮገን ፤ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብሯ ፣ ወደ እኩልነት ፣ ወደ መልካም አስተዳደር ጉዳና ላይ ያቁማት ። ለመላው አፍሪካ ነፃነት የተጫወተችውን ሚና በበለጠ አሳድጋ ከእራሷ አልፋ አፍሪካን አንድ ታድርግ አሜን ። 🙏🇪🇹🙏

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 Місяць тому +4

    እኔም ይህንን ግድያ የሰማሁት እሁድ ጠዋት ሻይ ቤት ቁርስ ልበላ ቁጭ ሰል ዘግናኙን ግድያ ሰማሁ አባቴ በአርበኝነት መብት ለማሰጠበቅ አዲስ አበባ ሄደው አክሊሉ ሰበሰበንና ምነው የጎድጓዲትን በግ መስላችሁ መጣችሁ አሉን እያለ ሁል ጊዜ ይነግረኝ ነበረ ሲገደሉ አክሊሉ አብተወልድ ሲባል በጣም ደነገጥኩ ነፍስ ይማር

  • @habtamualemayhu1528
    @habtamualemayhu1528 Місяць тому +6

    መስኪ ጥሩ ስራ ነው። በርቺ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 28 днів тому +4

    መስኪ ድምፅሽ እጅግ ልዩ ነው በጣም ደስ የምትዪ ስርአት ያለሽ የተረጋጋሽ ጎበዝ ጥሩ አንባቢ ትመስይኛለሽ በርቺ እህቴ እናመሰግናለን

  • @lyewferede2797
    @lyewferede2797 Місяць тому +8

    መስኪ ታሪኩን አንብቤዋለሁ ያንጊዜ ነው ሃገራችን ወደ ኋላ የመለሷት እነዚያ ምጡቅ በሳል እውቀት ያላቸው አባቶታችን ሃገራችንን አገልግለዋት ኖሮ ቢሆን የት ትደርስ ነበር የሃገራችን የታሪክ ጠባስ ብለው ማጋነን አይሆንም

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 28 днів тому +3

    እኔ አባቴን ባጣሁበት ቀን ሳለቅስ እንደርዎ አታልቅሱ ስንባል አብረዉ ይግደሉኝ ብየ በሚገባ እየጮኩ ነበር ግን ያዬኝ ወታደሮች መንገድ ላይ አቁመዉ አይተዉ ተዋት ነዉ ያሉት ግን ያ ቀን አሁንም ለኔ ትኩስ ነዉ ለምን አስታሞ መቅበርን እድል ስላላገኘሁ ሁልጊዜ አዲስ የማይረሳ ሰቆቃ በህይወቴ ላ አሳርፏል አባቴ ክብሬና ማረጌ ነበር ያንን ለኔና ለ ልጆቸ አሳጥቶናል ምን ግዜም የማይረሳ የእግር እሳት ነዉ እግዚአብሔር በገነት ያኑርልኝ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ እርሰዎም ላደረጉልን የታሪክ አደራ እኔና መላ ቤተሰቤ እናመሰግነዎታለን።

  • @bashawabebayehu-hy8ng
    @bashawabebayehu-hy8ng Місяць тому +4

    ድንቅ ሐሳብ ነው የምታቀርቢያቸው በርቱ

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 22 дні тому

    Meski !Glad to see you at this platform

  • @abelzeleke8424
    @abelzeleke8424 Місяць тому +5

    መስኪ በርቼልኝ ክፍል ሁለቱ አታቆይብን🙏🏾

  • @seyoum917
    @seyoum917 Місяць тому +6

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መስኪ።
    እግዚአብሔር ያያል አሉ አዎን ያያል ይሰማል
    አይን የፈጠረ አያያምን ጆሮንስ የተከለ አይሰማምንም ?

  • @Edi-d7k
    @Edi-d7k Місяць тому +6

    እውነት በጣም ያማል😢እንደ ዜጋ፣እንደህዝብ
    በአባቶቻችን እና በአጎቶቻችን የደረሰው ግፍ ያማል 😢 እሱ ግን አገሪቱን በደም መአበል አጥለቅልቆ ከአገር ፈረጠጠ። መቼም ከልባችን የማይጠፋ ሀዘን ነው። የግፍ ግፍ ነው!ወንበዴዎችና አረመኔዎች ውዶቻችንን በግፍ ነጠቁን😢 የአገራችንን አምባሳደሮች፣ እገር ወዳዶች እንቁ ሚንስትሮች፣ የአገራችን እንቁ አርበኞች። አባቴ ስለደረሰብዎት ስብራትና ከልብ የማይጠፋ ሀዘን የሁላችንም የልብ ቁስል ነውና በጣም አዝናለሁ። እነሱ ለአገራቸው መልካም የሰሩ ስለሆኑ ፈጣሪ የሰማይ ቤት እረፍትን ይስጣቸዋል። ያማል😢 ያቆስላል😢መቼም መቼም እነሱን የሚተካ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ዳግም አይኖርም።

  • @meseretbitsu9445
    @meseretbitsu9445 Місяць тому +8

    ከባድ እንግዳ ዋው መስኪ።

  • @MASRESHAMENBERU
    @MASRESHAMENBERU Місяць тому +5

    መስኪ እናመሰግናለን!! አሁን ላለንበት ውድቀት መነሻውን ስላሳወቅሽን!! እንዲህ የተረሱ ታሪኮች ብናውቃቸው ምነኛ በታደልን!!

  • @Yonas-b8f
    @Yonas-b8f 23 дні тому

    ከሞጣና ከዳልቻ ስር ተኮልኩሎ አፉን ሲከፍት የሚውል የሞተ ትውልድ አካል መሆኔ ያሳፍረኛል ። እውቀት ለዘላለም ይኑር እንደ አንድ ዜጋ እያደረግሽ ላለሽው ነገር ክብር አለኝ አመሰግንሻለሁ 🙏

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 Місяць тому +7

    ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው። እንደ አለመታደል ሁኖ የሁሉም የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ስንት ከሰሩ በኃላ ማመስገንና መሸኘት ሲገባን ሁልጊዜ መጨረሻችን ይህ መሆኑ ያሳዝናል።

  • @selamaraya8179
    @selamaraya8179 Місяць тому +3

    በትክክል * አባታችን አይዞኝ * እግዘብሔርን ያያል *

  • @assegedbezabih5776
    @assegedbezabih5776 Місяць тому +3

    ደም የጠማው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ስለ ሀጥያታች ያመጣው መቅሰፍት መንግሥቱ ሀይለማርያም ሌሎችን ገፋፍቶ፣ በኢትዮጵያ ባለውለታዎች፣ በደም ጎርፍ ማጥለቅለቁን ጀምሮ ኢትዮጵያን ታሪክ አልባና ተረካቢ ትውልድ አልባ አደርጎ እንድትበታተን አደረገረጋት። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ምህረቱን ይላክላት።

  • @wondwossentiruneh4196
    @wondwossentiruneh4196 Місяць тому +2

    አቶ አምዴ ረጂም እድሜ እመኝሎታለሁ።አንድ ቀን በመፅፍ ትውልዱን እንደሚያስተምሩ ተስፋ አረጋለሁ !!

  • @ayele6173
    @ayele6173 Місяць тому +3

    የሳዝናአል ኢትዮዽያ የዉድቀት ታሪክ የጀመረበት

  • @user-ow6vw7ov7e
    @user-ow6vw7ov7e Місяць тому +2

    ዝግጅትሽ የማይጠገብና የማይሰለች ነው:: እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 29 днів тому +1

    ተባረኪ! ቀጥይበት፣ አይዞሽ!!!

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 22 дні тому +1

    መስከረም እደግልኝ !
    ፩. አክሊሉ ሀብተወልድ :
    ፪. መኮነን ሀብተወልድ :
    ፫. አከለወልድ ሀብተወልድ :
    ኢትዮጵያን ፀጋ የአጎነፀፉ የሀገር ባለውለታዎች ነበሩ። ዋጋቸው ግን ጥይት ሆነ።

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Місяць тому +4

    የኢትዮጵያ መከራ የጀመረበት!!

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 Місяць тому +3

    መስኪ እናመሰግናለን:: አሁንምእዳችን እየቀጠለ ነው:: ግፍ አለ እግዚአብሔር ያያል ይሰማል ልብ ያለውልብ ይበል!

  • @zenaprintingpress6525
    @zenaprintingpress6525 Місяць тому +6

    ወደኅላ የሔድንበት ድርጊት !

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 29 днів тому +2

    አሁንም የአብይ አህመድ ዘመን የጨለማ ጊዜ ታሪክ ነው።ሚሊዮኖችን ያፈናቀለ: ሚሊዮኖችን የገደለ ስርዓት ነው።

  • @aknahus
    @aknahus 23 дні тому

    ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን ያቆዩዋቸውን አባቶቻቸውን የጨረሱበት እኩይና ክፉ ዘመን ነው:: እንደ እኔ እንደ እኔ ግን ልጆቻቸው በኢትዮጲያ ጉዳይ አለመታየታቸው ያሳዝነኛል ካሉም እሱየው ነው:: አሁንም ኢትዮጵያ ሀገራቸውና እናታቸው ናት::

  • @ephramabebe2323
    @ephramabebe2323 28 днів тому +1

    ምንድን ነው ፀጉርሽ ?

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 27 днів тому

    ይህን ቻናል ለመቀላቀል የቻልኩት በዚህ ዝግጅት ምከንያት ሲሆን ጋሽ አምዴን አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤናውን ከነመላው ቤተሰቡ አብዝቶ ይስጥልኝ ።ጋዜጠኛ መስኪ አልቀሰሽ ስላስለቀሽኝ እውነተኛ ሰብዓዊነትን የተላበስሽ ሆድ አደር ጋዜጠኛ አለመሆንሽን በመረዳት ልባዊ ምስጋናዬ ከነመላው የዝግጅት አባላቱ ይድረስሽ።🙏

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 26 днів тому

    We should break the cycle of violence and instead focus on developing our country in every field. May God help us. Ethiopia shall prevail ❤❤❤❤

  • @MamiBaba-g1s
    @MamiBaba-g1s Місяць тому +1

    መስኪየ በርች❤

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 27 днів тому +1

    አቶ አምዴ የኢትዮጵያን የሰቆቃ ጉዞ የጀመረበትን ጥቁር ታሪክ በሚገባ ስለተናገርከው ምስጋናዪ ይድረስህ ጋዜጠኘዋም እንግዳዋን አክባሪ ጥያቄዎ ፈር ያል ለቀቀ ጨዋነት በተሞላ አንደበት የተላለፈ ውይይት ነበር ጋሻ አምዴ እድሜህን ያርዝመው🙏🏾

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 25 днів тому

    ጋሽ አሞዴ እግዝሀብር መፅናናትን ይስጦት በጣም ከባድ ነው እጅግ ያማል::

  • @adambosat238
    @adambosat238 28 днів тому +1

    የተከበሩ፣ አቶ፣ አምደ፣ ብረሃን፣ የእርሶ፣ አባት፣ እና፣ አጎት፣ ብቻ፣ አይደለ፣ የብዙ፣ ኢትዮጵያዊያን ፣ አባቶች፣ ነበሩ፣ አሁንም፣ ናቸው፣ ዘላለም፣ በውስጣችን ይኖራሉ።

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 29 днів тому +2

    እኔ እንደ አንድ የሰው ልጅም ኢትዮጵያዊም ደርግን አምርሬ የምጠላው የእነዚህ ሰዎችን ግድያ ስሰማ ነው።

  • @uppertech6672
    @uppertech6672 Місяць тому +4

    አስተምረን ተነሱብን፣
    አስተምረን ጨፈጨፉን፣
    አስተምረን እረሸኑን፣
    አስተምረን አቃጠሉን፣
    አስተምረን አሳደዱን፣

  • @elizabethfantaye8904
    @elizabethfantaye8904 26 днів тому +1

    እነዛን የመሳሰሉ ምሁሮቸ‍ ሀገሪቷን የት ሊያደርሷት የሚችሉ ሰዎች ያለምንም ጥፋታቸው እንደዛ ማድረግ ለአኢትዮጵያ ትልቅ ውድቀት ነው ይኸው ከዛ በሁዋላ ሀገራችን ወደማትወጣበት አዘቀት ውስጥ እየገባች ነው

  • @sarafekadu700
    @sarafekadu700 22 дні тому

    እኛም እንደ እርሰወ አባታችን በደርግ ነው የተነጠቅነው

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 20 днів тому

    የ60ዎቹ ግድያ የኢትዮጵያዬ የቁልቁለት ጉዞ ጅማሬ ነው
    የሰው ልጅ በእጅ ብልጫ የሚገደልበት የእብደት ዘመን

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 Місяць тому +3

    እውነት ይሄ ሁሉ ሌላ ሳይሆን በምቀኝነት በተነሳሳ እርኩስ መንፈስ በሰው ልጅ አይምሮ ሊታሰብ የማይችል አረመኔነት፤የተፈጁት እነዚህ ወገኖቻችንን የመሰለ ሁለተኛም አይኖርም፤ ይሄ ሐዘን ብቻ ሳይሆን፤ከአንጀታችን የማይጠፋ እሳተ ገሞራ የሆነ ረመጥ ጭሮ እያረርን እንድንኖር አድርጎናል፤የዛ ሐጢአት ይሄው ለ50 አመት ዋጋ እያስከፈለ ይገኛል፤

  • @MeseD-d1w
    @MeseD-d1w Місяць тому +2

    ያማል ያማል ውይ የአሁኑ ይባስ በየቀኑ በግፍ የሚገደለው በእጥፍ ጨምራል፡፡

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 24 дні тому

    Great interview.

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 24 дні тому

    ያቃጥላል መስማት ይህ ጨካኝ ፋሽት አሁንም ዝባቤተቀምጦ በታሪክ ላይ ያላግጣል የግዜ ጉዳይ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይፈርዳል ፋሽስቶቹ የጃቸውን ያገኛሉ::

  • @SelamawitArega-c6z
    @SelamawitArega-c6z Місяць тому +1

    ያማል፡በጣም።

  • @uppertech6672
    @uppertech6672 Місяць тому +3

    ሀገራቸውን ከምንም አንስተው እዚህ ያደረሱ ሌንጮ ለታን፣ መለስን፣ ይሳያስን ያስተማሩ። ዛሬ እንደሚባለው ሳይሆን ትምህርት ቤት የከፈቱ፣ ሃኪም ቤት የከፈቱ፣ ዩኒቨርስቲ የከፈቱ፣ ባዙ የሰሩ ግን በግፍ የተገደሉ።

  • @YewoyinfikerFikirie
    @YewoyinfikerFikirie 26 днів тому

    በጣም ያሳዝናል የአሁኑ ባሰ አባቴ 😢😢

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Місяць тому +4

    ከሁሉም ደግሞ የሚያበሳጨው መንግሥቱ ይሄን አረመኒያዊ ድርጊቱን አምኖ ይቅርታ አለመጠየቁ😡

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 Місяць тому +1

    በጣም እሚያም ነው 😢😢

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Місяць тому +1

    We're in the worst situation right now. They don't learn from the past. It's great to have this kind of discussion so that people know the truth about their country. The Almighty God bless our country and people!!!

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 Місяць тому

    ነፍሳቸን ይማረው!

  • @yidnekachewhussen3734
    @yidnekachewhussen3734 29 днів тому +1

    እውነት ሲገለጥ !!!

  • @haimmetyaregal
    @haimmetyaregal Місяць тому +2

    ብዙ መናገር የሚጠበቅባቸው፤ ብዙ ማለት ያለባቸው… ነገር ግን በማድበስበስ ለማለፍ የሚፈልጉ… መስኪ ካንቺ የጎደለ የለም።

  • @hirutehailu4905
    @hirutehailu4905 Місяць тому +4

    ፍርድ ለ60 ዎችው አይቀርም

  • @berhan4301
    @berhan4301 29 днів тому

    መንግስቱ የተባለ አረመኔ ዛሬም በህይወት መኖሩ ሁሌም ይገርመኛል። ዛሬም አዲሱ ኮነኔል መንግስቱ ህዝብን እየረሸነ ነው ግን ውድቀታችን የጀመረው የዛሬ 50 አመት ነው።

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 20 днів тому

    What Mr. Gentle man said, it is true. I can be a witness for he said. When I was a student, the the libration fihiaters were trained in Ethiopia; during King Haileslase. I appreciate the gentleman who was speaking. Woldiye

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es Місяць тому +4

    Anich Dink set....Kal yelegnim

  • @Mekresilassie2Asfaw
    @Mekresilassie2Asfaw 27 днів тому

    የኔ እህት ከማለት ይልቅ የኔ ልጅ ማለት ነበረባቸው።

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 28 днів тому +2

    What a cruel time

  • @bezihalemkebede5109
    @bezihalemkebede5109 Місяць тому +2

    ሁሉም የዘራውን ያጭዳል እንደሚባለው ጀግናውን አርበኛ በላይ ዘለቀን በግፍ ያስገደሉት ናቸው እነሱም በደርግ በግፍ የተገደሉት :: And በወሎ ረሀብ ላይ ምን ይላሉ ተብለው ሲጠየቁ : እኔ ያኔ ገና የ31 አመት ልጅ ነኝ ብለው አደበስብሰው ያለፏትም አልተመቸኝም....አንድ ማይረሳ ሀቅ ግን የአማራ ህዝብ ስብራት የጀመረው የጃንሆይ ዘመን ካበቃ በሗላ ነው:: አማራው ተራራው ዳግም ወደ ስልጣን ሲመጣ ያኔ እርስወም ፍትህ ያገኛሉ...

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 Місяць тому

      አንተ ደደብ ሰፈርተኛ አሀያ ነህ፣ አክሊሉ ለሀገሩ ሰርቶ ሳይወልድ እንኳ በግፍ የተገደለ እንጂ አንተ ከምታነሳው ታሪክ ጋር ምንም ግንኙንት አልነበረውም። አብዛኞቹ አርበኛ የነበሩ ጣልያንን አንተ ከምትለው ሰው ጋር ሆነው ብዙ ስራ ሰርተው አንተን አፍህን እንድትከት ያበቕ ነበሩ። እንዳተ ያል በግፍ የሚፈርድ ነው በጅምላ ውገኖቻችንን የጨፈጨፋቸው። አንተ ደደብ ሰፈርተኛ አንተ ስልጣን ብትይዝ ብዙ ሰው እንደምትገድል ግን እርግጠኛ ነን። በላይም ለሀገሩ ለፍቶ በግፍ መገደሉን ግን ማንም አይክድም። ያደደብ ጨፍጫፊ ሰይጣን መንግስቱ ግን ሲኦል ነው ቤቱ። አማራም በግፍ የጨፈጨፍፉትን ለፍርድ ያበቃል።

  • @NebiyatZeray
    @NebiyatZeray 29 днів тому +1

    አሁንም ተማሪዎች ለምን ዩኒቨርስቲ እንዳይገቡ እንደሚደረግ በደንብ ገባኝ።

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 26 днів тому

    እናታቸው በሕልማቸውም ብርሃን ከሆዳቸው ሲወጣ ስላዩ ልጆቻቸው አዲሳባ ሄደው እንዲማሩ ፈቀዱ እዉነትም ሶስቱም የሃገር ብርሃን ሆኑ ። በመጨረሻ ግን ሶስቱንም መንግስቱዎች ገደሏቸዉ።
    መኮንን ሃብተወልድ በመንግስቱ ንዋይ አክሊሉና አካለወርቅ ሃብተወልድ በመንግስቱ ሃይለማርያም

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Місяць тому +1

    ይህን ድርጊት የፈፀሙ የሞቱም አሉ በህይወት ያሉ እየኖሩ ነው እውነት ግን ምን አይነት ጊዜ ነበር ያሳለፍነው በዚ ፅህ አረመንያዊ ድርጊት የፈፀማችሁ በህይወት ካላችሁ ያልሰማነው ወንጀል ካለ ወጥታችሁ ተናዘዙ ልጆቻችሁ እንዴት ቆመው ይሄዱ ይሆን??

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 28 днів тому +1

    No justice no peace

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Місяць тому +4

    አሁን ይህን አዙሪት ለመቀየር ለሚደረገው ጥረት ለምን ድጋፍ አንሰጥም??? ቢያንስ ከስልጣን የሚወርድ ባለስልጣን በሠላም እየተሸኘ ነው!!

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Місяць тому

      Yesenetue deme newe Yefesesewe?Seare, ere senetue hezebe kehezebe yemeyabalaee” Beletegena “ ayedrleme. Deme yemeteta? Egezabehair lebona yesetehe!

  • @sitotaw9570
    @sitotaw9570 28 днів тому

    እንደኔ ግምት ጃንሆይ በማስተዋል ግዜያቸው ሳሉ ስልጣናቸውን ለተገቢ ሰው አስረክበው ቢሆን ኖሮ እሳቸውም አጉል ሞት ከመሞት፣ ሀገራችንም ከዚያ በኋላ ከወረደባት መዐት (ያሁኑን ሰው በላ ስርዐት ጨምሮ) የቁልቁለት ጉዞው ቢያንስ ከዚህ መከራ የተሻለ ይሆን ነበር፡፡ ያመለጠ ዕድል፡፡

  • @akberetplaisant3199
    @akberetplaisant3199 21 день тому

    60 ወይሰ 84 ባንድ ሌሊት???

  • @dawitabrham6574
    @dawitabrham6574 25 днів тому

    መገላቸው ያን ያህል አሳዛኝ አይደለም። ቀለል አድርገን እንውሰደው። ብዙ ሰዉ ተገድሏል። ብዙም ሰው በግፍ ተጠቅቷል። ሟቾችም ከመሞታቸው በፊት ገዳዮች ነበሩ። የንጉሡ ዘመን በዚህ መልኩ መጠናቀቁ ጥሩና ተገቢ ነገር ነው።😂😂❤

  • @mili1621
    @mili1621 Місяць тому +1

    ሆሆሆሆ የብልፅግና ምን ሊባል ነው????

  • @Mulugeta29
    @Mulugeta29 Місяць тому +1

    ድንቁርና ከባድ ነው!
    ጨካኝ ያደርጋል!

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому +1

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @hiriyakos
    @hiriyakos Місяць тому +3

    berchi berchi

  • @mulugetabimrew8924
    @mulugetabimrew8924 22 дні тому

    ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀ/ወልድ ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴን በመጨረሻ ጊዜ ስላሏቸዉ "እኛን አሳልፈዉ በመስጠት የሚድኑ መስልዎት ይሆን?" ብለዋቸዉ ነበር፤ የመጨረሻዎቹ ቀናት ወራት እንዴት ነበሩ? የሚለዉን መመለስ ለምን እንዳልፈለጉ አልገባኝም፡፡ ለታሪክ እዉነታዉን ማሳወቅ ነበረባቸዉ!!

  • @alemayehutafess7777
    @alemayehutafess7777 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @megnotdemeka1436
    @megnotdemeka1436 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Місяць тому

    ፓለቲከኞች ብዙወቹ በሚሰጥር ሲሰሩት እና ማን ከጀርባቸው እንደነበር ያለመናገር ችግር አለባቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ግን አይደለም እነሱ ሳይወለዱ አያቶቻቸው እንኳ ላቅመ አዳም አልደረሱም ይሁንና ዋና የማይካድ ወደፊትም የሚኖር ጠላት ደጋፊያቸው የነበረው " ግብፅ" እንደነበረች አይረሱም አትርሱ

  • @Nachew46
    @Nachew46 25 днів тому

    በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት በስም እንጂ በተግባር አይታወቅም: ድሮ እንዲህ ነበር አሁንም እንድእዚያ ነው: የሳቸውን አባት አውቃቸዋለሁ: አገር ወዳድ ነበሩ:

  • @alwaysinhisname1417
    @alwaysinhisname1417 25 днів тому

    ውድ ክቡር አምዴ አሁን ቁም ነገሩን ገለፁ!!! የውጭ ሃገር እጅ ሚና አለበት ነገርግን Chinaን ን እዚህ ውስጥ አይክተቱት። የዘላለም ጠላታችን ማን እንደሆኑ አንዘንጋ

  • @kidane6165
    @kidane6165 Місяць тому +1

    Can you mention about the starvation of Wolo? Do you remember about The mass grave ? ?

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 26 днів тому

    የቅጣታችን ጅማሬ ያን ቀን ነው ፍፃሜው መቼ እንደሆን እንጃ !እንጂ

  • @yonas9945
    @yonas9945 24 дні тому +1

    ምንድን ነው ከዚያ በሁዋላ ብዙ ምሁራን ኢትዮጵያውያ አጥታለች የ50 አመት ድርጊት አሁን ማንን ይጠቅማል ያኔም የጥቂት ሰወች መንደላቅቂያ የነበረች ሃገር ነበረች ምነው ይሰራ የነበረውን ግፍ ለመናገገር አልደፈሩም እንዳሉት አጎትወት ቤት የነበረው 400 ሰው በአሸከርነትና በአገልጋይነት እንደ እቃ ትጠቀሙበት የነበር እንደ ዝና ያወራሉ ላለማንኛውም ብዙ ማለት በተገባ ያለፈበት ዘመን አሁን ላይ በእልህና በቂም ማውራት ተገቢ አይደለም ትምህርት ነትም የለውም የተረሳ ነው መውደቅ የነበረበት ለጥቂቶቹ የተመቸ የመሳፍንት አገዛዝ ነበር አለቀ !!!!!!!!!!

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 26 днів тому

    እኔም እንባዬ ወረደ

  • @derejefikre
    @derejefikre 25 днів тому

    ሰማእታት ናቸው። ትውልዱም ከፍርድ አላመለጠም።

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 Місяць тому +2

    አይ ኢትዮጵያ ትውልድ አይብቀልብሽ የተባለባት አገር እነዚህ ደግሞ የባሱ አረመኔዎች ጭራሽ በማንነቱ መግደል ጀመሩ ይህ ከጥንት ጀምሮ ያለው ማንነት ጥላቻ አሁን ያለው የአማራ ምሁራን ግድያ በጣሊያንም ሆነ በደርግ ስርአት ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው ያሳያል

  • @abugida794
    @abugida794 Місяць тому +3

    ዛሬስ በግብረ ሰዶሙ አብይ አህመድ
    ስንት ስልሳዎች(60) ረሽኖ ይሆን

  • @danielbelay4946
    @danielbelay4946 26 днів тому

    ደርግ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥቁር ቀን የፈጠረ ስብስብ ነበር

  • @negashassefa8058
    @negashassefa8058 27 днів тому

    እጅግ የኢትዮጵያ ጥቁር ታሪክ

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 29 днів тому

    ዛሬም ርሃብ ሚሊዮን ኢትዮጵያን እያረገፈ ነው።