I’m always proud of you genius what the explanation so deep with full of knowledge You are gifted Ethiopian be strong thinking Right work hard we can do it be with the Prime Minister Abi Ahmed👍❤️🇪🇹👍❤️
Great presentation! Success is 99% Attitude and 1% Aptitude! Without dream and attitude we will not be successful. For e.g Egypt's resistance against Ethiopia's water resources development is all about a 100% attitude or dream with 0% contrbution to Nile waters. If we don't have the right awareness and with 0% attitude we can lose our God given resource.ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ኢትዮጲያ አሁን በያዘችው የተሳካ እምርታዊ ጉዞ ወደፊት ከራሷ አልፋ ለሌሎች በርካቶች መጋቢ እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለኝም!
ኩራታችን go ahead 👍👍👍
❤Blessings ❤
Ok
ጠቅላይ ሚኒስቴር እናመሰግናለን ሀገር አቀፍ ህልም ስላለህ ያንንም ስለምታየው።
Good job FDRE.
በርታ Yene Anbessa.
Success is 99% Attitude/dream and 1% Aptitude! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ኢትዮጵያ ለማደግ ብዙ ተስፋ አላት ይህ ተስፋ እውን የሚሆነው በህልምና በትልም ነው ሁላችንም የጋራ ህልም የጋር ግብ የጋር ትርክት ልኖረን ይገባል
Thank you Ethiopan primminster Dr A.A.A
Viva Ethiopa ❤❤❤❤❤
ጠላቶችህን በቁማቸው የቀበርክ ጀግና በልመና እምቢ ያለውን በዱላ አስተካክለው
Ok
እናመስግናለን ቦስ
Wow! I need it really!!
በክርሰቶስ እየሱሰ ደም ተሸፈን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤
Nice
I’m always proud of you genius what the explanation so deep with full of knowledge You are gifted Ethiopian be strong thinking Right work hard we can do it be with the Prime Minister Abi Ahmed👍❤️🇪🇹👍❤️
Great presentation! Success is 99% Attitude and 1% Aptitude! Without dream and attitude we will not be successful. For e.g Egypt's resistance against Ethiopia's water resources development is all about a 100% attitude or dream with 0% contrbution to Nile waters. If we don't have the right awareness and with 0% attitude we can lose our God given resource.ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Goota Itoophiyaa❤❤❤❤
Goota Afrikaa
አብቹ ኮ አንበሳ ነህ ::ውሻ ድመት በግ ና ፍየሎች እያለቀሱ ነው እየተንጫጩ ና እዬዬውን እያቀለጡት ነው ምን ይሻላል ??
አገረቸኒኸ የመሸገሬት መርሕ አቲሒ ቢቸንሒ
Ok
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር " ህልም እና ትልም "ቅስሙ ተሰብሮ ህልሙን ተቀምቶ በመቀበር ላይ ያለውን ህዝብ አስታውሰውት ያውቁ ይሆን?ሃምሳ አመት ሙሉ የመንግስትን ሸክም ተሸክመው የኖሩትን ሰዎች ህልመኞች እና ትልመኞች ታይዎቸው ይሆን ?
የቦብ ፐሮክተር የጆሴፍ ሜርፊ አስተምሮት መብላት መኖር ላቃተው ይሆናል ብዬ አላስብም።
huligize 120 milion,beahunu gize 132 milion belay dersowal kealem 10gna nat
Intellectual leader
ሀልም አያውቁም
ቅል እራስ አንተ ደልቶህ ይሆናል እኔ ግን ተፈናቅዬ መውደቂያ አጥቻለሁ🙂↔️😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መሀይም!! ያፈናቀለህ ጀግና ጀግና ያጫወትከው ወንበዴ ነው::ባለጌ ያሳደገው ስው አያከብርም::
የቦብ ፐሮክተር የጆሴፍ ሜርፊ አስተምሮት መብላት መኖር ላቃተው ይሆናል ብዬ አላስብም።