#ህያው_

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 2 роки тому +9

    ለእኔ ፓስተር ዶክተር ቶሎሳ የኔ ቅርብ ፋሚሊ ይመስለኛል ልክ እንደ አጎቴ አያቴ. አንድ ጊዜ እስቴድየም በአካል አግኝቻቸው ሰላም ብየ ጨበጥኩት ትዝ ሲለኝ ለካ እኔ እጅ እሱ አያቀኝም። የነ አብርሃም ዘመን አይነት ሰው ነው እጅግ ቅን ሰው ። ፓስተር ሀንፍሬም እንደዛው በእርሶ ስብከት ነው ጫት የተውኩት በጌታም የበረታሁት ።ሁለት የኢትዬጵያ አባቶች
    ጌታን እናንተ ስለሰጠን ይመስገን

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 2 роки тому

    ጌታ እግዛቢሒር ፀጋ እድሜ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 роки тому +3

    ፓስተር ሀንፍሬ እግዚአብሔር የባረከው ድንቅ የድሆች አባት ነው ብዙ አገልጋዮች ከ ኢትዮጵያ እያስመጡ ኑሯቸውን እንዲያሻሽሉ የሚረዱ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦዎት

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, TEACHABLE AND UNIQUE CHARITY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 2 роки тому

    በጣም የምንወዳቼው የእግዚአብሔር ሰዎች እወዳችሗለሁ በናንተ በጣም ተባርከናል ረዥም እድሜና ጤና ልምላሜ ይሁንላችሁ በኢየሱስ ስም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    AMAZING::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    MY GOODNESS::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN,WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, PROPHETIC, SPIRIT FILLED, LIFETOCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, TEACHABLE AND UNIQUE VOICE OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, PROPHETIC, SPIRIT FILLED, LIFETOCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, TEACHABLE AND UNIQUE VISION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 2 роки тому

    Wow Glory to God this is a big testimony paster Hanfra your example for others church how to Grow

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 2 роки тому

    Thank you for sharing we love you both. We need the rest of the testimony. Thank you.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WOW::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    YEAH::

  • @tbiadgo6869
    @tbiadgo6869 2 роки тому

    በጣም ድንቅ ምስክርነት እግዚኣብሄርን ስለ እናንተ አባቶች ለኢትዮጵያ በመስጠቱ አመሰግናለሁ። አንድ ነገር ግን አልገባኝምና ለመጠየቅ ይፈቀድልኝ፥ ቤተ-ክርስትያን ስትጀምሩ በዲሲ ሦስት ነበርን ብለው ስም ሁሉ ጠቅሰዋል ፓስተር ሐንፍሬ። ታዲያ እነዚህ አገልጋዮች አብረው ቀጠሉ ወይስ ምን ሆኑ?
    አመሰግናለሁ

  • @yaredtafa39
    @yaredtafa39 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 2 роки тому

    EGZABHER ABZITO YEBARKACHHU!!

  • @eyasuhirgo7783
    @eyasuhirgo7783 2 роки тому

    እናንተን እኮ መስማት ድንቅ ነው

  • @mehretwoldu3436
    @mehretwoldu3436 2 роки тому

    አሜን

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 6 місяців тому

    ዋናው ብር ነው!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    MY GOD OH::

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 роки тому +1

    በ ክርስቶስ እየሱስ እየበረርክ ነው ፓስተርዬ አውሮፕላን ማብረር ምናልባት ለሙያ ለዝና ይጠቅም ይሆናል ነገር ግን እንደ ንስር ጉልበት ግን እያደሰ በ መንፈስቅዱስ የሚያበርህ ጌታ ይበልጣል አይቆጭህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WHAT A FUNNY THING OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    IT'S TOO MUCH OH::

  • @amanaman-jf4vb
    @amanaman-jf4vb 2 роки тому

    ያልገባኝ ነገር የፓስተር ዳንኤል መኮንን ምንም አስተዋጽኦ የለበትም በዚህ ሁሉ ገድል? ምክንያቱም በመጀመሪያ የሳቸውን ስም ነካክታችሁ ነበርና።

    • @godisgood1848
      @godisgood1848 2 роки тому

      ገድሉ ሁሉ የእግዚአብሄር ነው

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 2 роки тому

      ፓስተር ዳንኤል ሲጠየቁ መልሱን ታገኛለህ አሁን ለጊዜው ተጠያቂው ፓስተር ሃንፍሬ ናቸው

  • @ddkebede9810
    @ddkebede9810 2 роки тому +1

    በመንፈስ ትበራለህ!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, PROPHETIC, SPIRIT FILLED, LIFETOCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, TEACHABLE AND UNIQUE VOICE OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +1

    WOW::