ውርስ ለሞተ ሰው ?? || የተፈቀደ የወለድ ብድር አለ?? || አል ፈታዋ || ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ || ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ || አፍሪካ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 98

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd 11 місяців тому +38

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እችን ቴክሰት የምታነቡ የማዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጅራ ይሰጠን ደግሞ ያኡመተ ሙሀመድ ተመልካች የለም ላይክ ሼር ኮመንት ሰጡ

    • @meriy-uh6vu
      @meriy-uh6vu 11 місяців тому +1

      አሚን አሚን ያረብ🤲💖💖

    • @Plk765-pu5sy
      @Plk765-pu5sy 11 місяців тому

      አሚን ያረብ

    • @fjg7712
      @fjg7712 11 місяців тому

      አሚን

    • @zahrazeinu1624
      @zahrazeinu1624 11 місяців тому

      አሚን ያረብ

    • @AajAuu
      @AajAuu 11 місяців тому

      አሚን

  • @neza6422
    @neza6422 10 місяців тому +1

    ጀዛኩላህ ከይረ ኡሰታዜ ያረብ

  • @nejate923
    @nejate923 11 місяців тому +4

    ያወዱዱ ያአላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀን

    • @wollokocha
      @wollokocha 9 місяців тому

      አሚን የረሂም

  • @Z1861z
    @Z1861z 11 місяців тому +6

    ሁለት እንቁዎች አለህ ይጠብቀችሁ ሰምተን ለመጠቀም የብቀን

  • @ኤችነኝየያሲንማሩናት
    @ኤችነኝየያሲንማሩናት 11 місяців тому +2

    የኛ እቁወቻችችችችችችንንንንንንን አላላህ ይጠብቃችችችችሁሁሁሁሁሁሁ ያረብብብብብብ

  • @b.6015
    @b.6015 11 місяців тому +3

    Masha Allah ሸካችን ድነውልን ለዚህ ስላበቃቸው አለሀምዲሊላህ የኔ ጌታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 selelahU Aleihi Weselam Selelahu Aleihi Weselam Selelahu Aleihi Weselam

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 11 місяців тому +6

    ሼሆቻችን አላህ የጠብቅልን

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 9 місяців тому

    አላህ ይጠብቅልን ሸካችን እድሁም እስታዛችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZ-k2y
    @ZahraZ-k2y 11 місяців тому

    አላህ ለናንተምሆንላገራቺን ጥበቃውን ያብዛላቹ

  • @ZahraZ-k2y
    @ZahraZ-k2y 11 місяців тому

    አሚንንንን❤❤❤❤

  • @abimuhamed7611
    @abimuhamed7611 9 місяців тому

    አላህ እድሜ ያረዘምላችሁ ያሸኽ

  • @rahmahteak9719
    @rahmahteak9719 11 місяців тому +3

    ኡሥታዞችአላህረጀምእድሜከጤናጋይወፍቃቹ❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 11 місяців тому

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ አለኝታወች ሸካችን ኡስታዝየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sዬህልመኛዋ
    @Sዬህልመኛዋ 10 місяців тому

    ጃዛአኩሙ አሏህኸይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaZ1-i3e
    @NaZ1-i3e 11 місяців тому

    ባረከሏሁፊኩም❤❤❤❤❤❤

  • @ሁዳhudatube
    @ሁዳhudatube 11 місяців тому +1

    አላህ እድሜ ይስጣችሁ ከጤና ጋር

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 11 місяців тому

    አሊሞቻችንን አሏህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @SamerSamer-o1s
    @SamerSamer-o1s 11 місяців тому

    አለህ ይጠቢቀቹ ኡለሞቸችን

  • @AelhamdulilahAelkulihal
    @AelhamdulilahAelkulihal 11 місяців тому

    አላህ ይጠብቃችሁ እነሸህ

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 11 місяців тому

    ጅዛኩም አላሁል ኸይርርር

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 11 місяців тому +2

    ኦኦኦኦኦ እረ ደዋዎች እስኪ እረጋ ተናገሩ አዳምጡ. እሊሞቻችን ትግስቲን ይስጣችሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ያረብ በዝነትህ በራህመትህ ሰላም ያጡ ዘመዶቼ ሰላም አውርድላቸው ،🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇾🇪🇾🇪🇾🇪

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 11 місяців тому

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዝ ኡለሞቻችን አላህ ይጠብቅልን 🎉🎉🎉

  • @eexx3730
    @eexx3730 11 місяців тому

    መች ነው ስአቱ ጥያቆ እሚጠየቀው

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ 11 місяців тому

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉አላህረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ዉስታዞቻችን ኦሎሞወቻችን ሽ አመት ኑሩልን

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 11 місяців тому

    አላህ።።ይጠብቃችሁሁሁ

  • @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
    @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ 11 місяців тому

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ አህለንኡስታዝቺቻቺን

  • @adresseaeed1780
    @adresseaeed1780 11 місяців тому +1

    ዋሊኩምስላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። አህለን እነሸህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 11 місяців тому +1

    አህሌን

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 місяців тому

    ጀዛኩሙላህኸይር

  • @taybatube194
    @taybatube194 11 місяців тому

    ጄዛኩም አላህ ኸይር ሼኩና

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 11 місяців тому

    ጄዛኩም አላህ ክይር ሾኮቻችን አላህ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 11 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zmzmz4978
    @zmzmz4978 11 місяців тому +1

    ማሻኣላተባረከላሸኸአችን

  • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
    @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 11 місяців тому

    አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @wollokocha
    @wollokocha 9 місяців тому

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 11 місяців тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ እቁዎቻችን

  • @hodg5666
    @hodg5666 11 місяців тому

    አሠላሙአለይኩም አላህ ይጠብቀን ይጠብቃቸሁ❤❤❤

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 11 місяців тому +1

    እምጠይቁት ሰወች ግን እየሰማችሁ ጠይቁ ሰው አታድክሙ እምጠይቁትን አስባችሁ ነው መደወል

  • @salasala5700
    @salasala5700 11 місяців тому +1

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን

  • @toybayimor2020
    @toybayimor2020 11 місяців тому +1

    ጀዛኩምአሏኸይር

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 11 місяців тому +1

    ጄዛኩም አላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃቹ

  • @BiliMubarik
    @BiliMubarik 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 11 місяців тому

    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 11 місяців тому +1

    ماشاءالله تبارك الله تبارك الرحمن ربي يحفظكم ❤

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 11 місяців тому +1

    جزاكم الله خيراً يا شيخنا

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 11 місяців тому

    አሏህ ይጠውል ዑሙርኩም

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 11 місяців тому

    ጀዛኩሙሏሁኸይር

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 11 місяців тому

    ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 11 місяців тому

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Allah razeme edemena tena yesetote Jazakumu Allah kayerane ya sheke

  • @b.6015
    @b.6015 11 місяців тому

    ሱብሀን አላህ አድት እህቴም ሶስት ጊዜ ፈቷት እደገና ታረቁ ባደየ ሶስተየ አይቻልም በንደት ስለሆነ ብለው ሺማግሌ ተብየወቹ ታረቁ እኔ ግን አይቻልም ስላት እንደ አንድ ነው የሚቆጠረው ብለዋል ብላ ገባች እስዋ ሰለምቴ ነች ብዙም አታቅ እሱ ግን እና አስታራቂወቹ አላህ ልቦና ይስጣቸው አሁን ዝሙት ነው ማለት ነው ሲወልዱም ልጃቸው በኒካ አይደለም እና ምን ይሻላል እኔንም አልሰማችኝ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 11 місяців тому

    Masha. Allha🤲🏾❤️

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 11 місяців тому

    ማሻአላህ❤

  • @mosalah4733
    @mosalah4733 11 місяців тому

    ጀዛኩሙሏህ ከይር አላህ ያቆያቹ

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 11 місяців тому

    ማሊኩምሠላም እራህመቱላሂወበረካተሁ

  • @HasenaAgimas
    @HasenaAgimas 11 місяців тому

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته الله يخفضكم يرب

  • @playlist6960
    @playlist6960 10 місяців тому

    ሸካችን እላህ አፍያ ያድርጎት

  • @حبيبةيوسف-ح4ز
    @حبيبةيوسف-ح4ز 11 місяців тому

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HaninBintBaba
    @HaninBintBaba 6 місяців тому

    كولوكوم الله يحفظكوم يارب

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 11 місяців тому

    ባረክአላሁ ፊኩም ጀዛኩሙላሁ ከይር

  • @FatumaMuhammad-bm3zh
    @FatumaMuhammad-bm3zh 11 місяців тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خير

  • @ሁዳhudatube
    @ሁዳhudatube 11 місяців тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @aishaaisha718
    @aishaaisha718 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahlenmedia7294
    @ahlenmedia7294 11 місяців тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ንያ መቀየር እዲት ይታያል

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 10 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ftya803
    @ftya803 11 місяців тому +1

    ኣሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሸሃችንም ኡሰታዛችንም እላህ ይጠብቃችሁ ሌላው የህቴ ልጇ ሞተቸረባት ልጂየላም የመውርስ መብት ያላቼው እናትና ኣባት ብቻውነው እህትና ወንድም ይወርሳል ወይ

    • @ሁዳhudatube
      @ሁዳhudatube 11 місяців тому

      የማሟች እናት እና አባት ወንድም እህት ይወርሳሉ

  • @FatumaMuhammad-bm3zh
    @FatumaMuhammad-bm3zh 11 місяців тому

    الله يحفظكم يارب

    • @yimerShumu
      @yimerShumu 11 місяців тому

      በእስልምና እግዚአብሔር ማለት ይቻላል እንደ????

  • @የአረብሀገፘሴት
    @የአረብሀገፘሴት 11 місяців тому

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 11 місяців тому

    الله يحفظكم

  • @ሡሡአበባውወሎየዋ
    @ሡሡአበባውወሎየዋ 11 місяців тому

    مشالله تبارك الرحمن ❤

  • @Subiriy
    @Subiriy 11 місяців тому

    ❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @rehamatbulcha7117
    @rehamatbulcha7117 11 місяців тому

    ❤❤

  • @kabetube
    @kabetube 11 місяців тому

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የትናችሁ ያጀመአ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 11 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @FtiyaeDare
    @FtiyaeDare 11 місяців тому

    መቼ መቼ ነው የምንጥይቀው የምተቁ ተበበሩኙ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 11 місяців тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abucamza
    @Abucamza 11 місяців тому +1

    ባራካላህ ኡስታዞቼ ስልካችሁ ጥሪ አይቀበልም ይላል በምን መልኩ ነው መጠየቅ የምንችለው ቴሌግራምም ዋትሳፕም የላችሁም

  • @muhammedebrahim6694
    @muhammedebrahim6694 11 місяців тому

    አንድ ሙስሊም ሰው ከክሪስትያን ሴት ልጅ ቢወልድ የማሳደግ ግዴታ አለበት ወይ? ልጁንስ የኔ ነው ወይም የኔ አይደለም ማለት ይችላል?

    • @b.6015
      @b.6015 11 місяців тому

      እና ማሂድ አለህ ወልዶ መጣል አይከብድም አይ ወዶች ለመካድ አስበህ ነው

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 11 місяців тому

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HawaMohammed-r6v
    @HawaMohammed-r6v 11 місяців тому