Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ደርባባዎች ምንም ከፍቶችሁ ማየት አልፈልግም በጣም እወዳችሖለሁ ወንድሜ ናኒዬ❤❤❤❤
አልሚግንበጠምነዉ ምወድሽ ፎሎመልሽልኝ ስቴጠየኩሽ🎉❤❤
❤❤❤🎉🎉
እንደማመር እህቴ❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@@YewhinVlogs21እሺ መልሰ
የ HB ወዳጆች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ
ኣለን 😢እንደማመር እህቴ❤
Bura inkan das alki❤❤❤
ይሄ ቻናል የብሩክ ነው ወይስ በስሙ የተከፈተ ነው በፈጣሪ
@ awo ya bura naw 5335
ኡንካን ታረቃቹ በታረፈ ሀይምን ፍልጉልን😢😢
አይሚ መጣቼ
ተገኘችኮ
ተገኘች እኮ
አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስስስስ ብሎኛል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አንድነታችሁ ዉበታችሁ ነዉ
እረወንድሜአንተ ብቻ ጀግና ሚሥጥርህን በድብቅ ጭርሥ አድርጋችሁ ደሥታችሁን ለኛ እናመሠግናለን ፍቅር ያሸንፋል
ዋዉ እንኳን ደሥ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቡታጀራ የገባዉን ሰይጣን በፀሎት አስወጡት ❤❤በተረፈ እወዳችሗለዉ ናሂ የኔ ድቡሽ❤❤
ደምሪኝ እህቴ❤
ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ ሀይሚን ግን ፈልጉል እርሱ ኡኡ
ፍቅራቺሁን አላህ ያብዛላቺሁ❤❤❤❤ 10/10 ሀይሚዬዬዬዬ ኡኡኡኡጨንቆኛል😢😢😢😢
ናኒየ እየከሳሺ ስለሆነ ያምርብሻል በዚሁ ቀጥይ ።እንካን ደህና መጣችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ።ግን እኮ ሀይሚንም ፈልግልን ብለንህ ነበር ምነው ዝምአልክ ህይሚ ስለጠፋች አዝናል ሀዘናችን በቃላት አይገለፅም።
እፍፍ ተመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ የ ቡራየ family የኔ ምርጦች በጣም ነዉ እምወዳችሁ ከፍቶችሁ ማየት አልፈልግም ሁሌም በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ ❤
ዋው ሁለየም እደዚህ ትልበስ ለሴት ልጅ እሚያምርባት ቀሚስነው
ሀይሚ ናፍቃኛለች እኮን ድስ አለክ እኮን ታረቃችሁ
ሀይሚሻ መታለች እኮ ገብተሽ እያቸው
@@MekiyaReshade አየሁ አሁን ተረጋጋሁ
አረ
እንድ ነዉ የምየምርበቹ በጠም ደስ ትለለቹ ግን እኘኔ ከፎቶነል ሀይምይ ነፌቀነልች በጫኔቀት ለይነን
ተመስገን ኣምላኬ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እንኳን ታረቃቹ የኔ ኣባቦች ስወዳቹኮ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ዬት ነሽ ነይ ነፍቃሽኛል ውዴ
እኔም ናፍቃኝአለይ በስንት ቦታ ስዙር ትመጣለይ እያልሁ😢
@@BeleTUAmare-i7hቪዲዬ ተለቆል ገብታቹ እዬ
metalech.
ተገኘች እኮ ውዴ❤❤❤❤😢
@@MekiyaReshade አሁን አየሁት እማየ😍😍
ቡታጅራ የገባ መንፈስየተወጋ ይሁን የምር 🎉❤ የነ H B A R ሳላም ያርግልን ❤
በጣም ያምራለ ፈጣሪ ይጠብቅቹህ ሀብትየ ናኒየ ደርባባውች❤❤
እንኳን ታረቃችሁ መልካምሰዉ ግን የሀይሚዬን ነገረ እረ ዝም አትበለን ናፍቃናለች❤😢😢😢😢😢😢
የአብ ደርባባ. ስወድሽ እኮ የኔ ልዮ. ስታምሪ እረጂም ቀሚስ ላንቺ ነው መግዛት
እንኳን ታረቃችሁ ለሰይጣን ቤታችሁን አትክፈቱ በተረፈ ደስብሎኛ ድምቡሽዬ አይዞሽ
ፈጣሪ ይመስገን እናንተኳ ደግ ታረቃችሁ❤❤🎉🎉
በጣም ነዉ የምወዳቹ ባጠቃላይ የቡታጅራ ልጆች መድሀንያለም ይጠብቃቹ ❤❤❤❤
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላህ አክበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘድሮቡታጅራን ያየ ቡዳ አላህያሥተካክላችሁ ❤❤❤🎉🎉
ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ታረቃችሁ ናንዬ እና ሀብትሽ እኛ ሀይሚ ጠፍታ ተጨናንቃለሁ በርግጥ ገዳም ገብታ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ ብሎኛል እደዚህ ሁናችሁ ስላየሗችሁ ቸሩ አምላካችን በፍቅር ያኑራችሁ በርቱልን እወዳችሁ አለሁ መነፀር ገና ዛሬ ቦታውን አገኘ😍❤❤❤
እኳንም ደሥታችሁ ተመለሰ ደሥ ብሎናል ግን እኛ የተጨነቀቅንበትም እባካችሁ ሀይሚን አምጡልን በማርያም የለሧ ይቲዪብ ያሥጠላል ኡኡፍፍ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
አይ ሀይሚ እድዎዛ ክሳምት በላይ ሆናት የኔ ቆጆ ቻዊ አልመጣም እኔም ኢቶብ አስጥላኝ😢😢😢
መነው እዳኔ ሀይሚ ስላማጣች ደስ ያለው 😢😢❤❤❤
እግዚብሔረ ይመሠገን ደስስላለህ ደስ ብሎናል ❤❤❤🎉🎉🎉
በመሀከላቹ ሰላም ስለተፈጠር ደስስስ ብሎኛል ሀይምዬም ተገኝታለች የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ለተጨነቃቹ ሁሉ በቤትዋ እየገባቹ እይዋት
የኔ ደርባባወች እንኳን ደናመጣችሁ ማነው አንድላይ ስቀው ስለመጡ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ በተረፈ በመሀላችሁ የሚፈጠረውን ግጭት ተደማምጣችሁ ለመፍታት ሞክሩ አትጣሉ ❤❤❤❤❤
እንኳን ተረቃችሁ ተማሰገን❤❤❤❤❤ግን ሀብቴ እባከችሁ ሀይሚን አምጡት😢😢😢😢
እንኳን ታረቃችሁ ናኒዬ የየየየየየኔ ድንቡሽቡሽ🎉🎉🎉።ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው
አልሀምዱሊላ እንካን ታረቃችሁ ቡታጂራ ያለሁን ሰይጣን አባሩ እኛ በስቱ እንጨነቅ
Congratulations የዕስጥ ችግራችሁ በውጥ በመተሳሰብ ፍቱ ለሰይጣን ግዜም ና ቦታ ኣትስጡት ጥላቻ ኣታሳድሩ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
እንኳን ታረቃችሁ ተጣልቶ መታረቅ ፍቅር ይጨምራል እናም ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምርላችሁ ሀይሚ ናቡራ ናፍቀውናል
ዋው ምርጦች በጣም ደስ ብሎኛል እምወዳችሁ ከፍቶችሁ ማየት አንፈልግም ሀሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ዱቡሽቡሽ እኳን ታረቃችሁ ደስ ይላልልልልልል 🎉🎉
እኳን በሰላም መጣችሁ ሀብ &ናኒ ሁሌም ደስተኛ ሁናችሁ ኑልን ሀብቴ እረ መላ ፍጠርንን ስለ ቡራ እና ሀይሚ 😢
ድንቡሽዬ አምሮብሻል ሁሌም እንደዚህ ያለ ቀሚስ ልበሽ ያምርብሻል
ሰለታረቃቹ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሀይሚን ፈልጉልኝ😢😢😢😢
ሀይሚ ና ቡራንም በቅርቡ ሁሉን ነገር አሥተካክለህ አጣልን ያረብ❤❤❤😢😢😢
ብቅ ብለዋሉ ሀይሚም መታለች በራሷ ቤት ገባ በይ
@@MekiyaReshade ደምሪኝ እህቴ
ስለ ታረቃቹ ደስ ብሎኛል ግን ሀይሚየ በጣም ናፍቃናለች ፈልጉ እና አምጡልን እባካቹ በተረፈ እናተንም በጣም ነዉ የምወዳቹ❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ምርጦችዬ በጣም ደስ ብሎኛል ለእናተ ዋው ናንዬ ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርብሽ አቤት ውበት ሁለታችሁም ተውባችሁዋል ውዶችዬ❤❤❤❤ሀይምዬ የኔ ሰቀቀን አረ የት ነሽ ናፍቆቴ ነይልን ስወድሽ😢😢😢
ተመስገን🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 ናኒዬ ሀብ እንወድችሗለን በርቱልን😍💌😍😍
እልልልልልልል እኳን ደስ አላችሁ🎉❤❤❤ጨረቃወቸም ፕራክነው ብለው የሚመጡ ያርግልን😢🎉❤❤❤
ጎበዝ እደዝህ በውስጥ ጭርስርስ አርጋችሁ ስትመጡ ደስ ይላል ❤❤ አሉጅ የጓደኛቸውን ገበና እያወሩ ሚድያውን ያጨማለቁት እየተጨማለቁ የሚመጡ
ምን አለበት እነ አብርሽ ከናተ ቢማሩ ችግርን በውስጥ መፍታት ጎበዞች በርቱ ደግሞ ወደፊት መጣላታችሁንም አታሳዩ 🥰🥰🥰😍😍
በጣም😌😌
እሰይ የኔፍልቅልቆች እንኳን በውስጥ ጨረሳቹህት ዛሬ የደስታየ ቀንነው ሀይሚዬም ተገኘች እናተም ታረቃቹህ❤🙏
ኡንካን ታረቃቹ በታረፍ❤ ሀይምን ፍልጉልን😢 😢
አንኳን ታረቃችሁ ሁለተኛ እንዳትጣሉጉዞ ወደፊት❤❤❤❤
እንዲህ ነው ማምርባቹ በመሀላቹ ክፍተት አይኑር
የኔ አለሞች እዴህ ነዉ የሚያምርባችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን እንኳን ታረቃቹ የኔ ውዶች❤ ንጌም ሃይሚ ና ቡራ እንጥብቃለን😢💔
እኳን ደስአለክ በብ የኔ ወንድም ግን በዚ ሰት ከፍቶለን 💔💔💔💔💖ብቸ ስለሁሉም ነገር አለህምዱልላ 🙏🙏💦🔥❤❤😊😊
እሰይእንኳንታረቃችሑ ደስብሎኛል አይለያችሑ
ማንኛዉንም ችግራችሁን በዉስጥ ችግራችሁን ፍቱ አደራ ሜዲያላይ የወጣ ፍቅር አይበረክትም ስለዚ ተጠንቀቁ
ዋው በጣም ይምራል ዋው አንድኛ ምርጫ ❤️❤️❤️💋💋 10/10👌👌👌
እግዚያብሄር ይመስገን እንኴን ሰላም ወረደ ጥፋትህን እንዳትደግም ከደገምከዉ ጥል የማይቀር ነዉ እና የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ሀይሚየ ያችን ችግር የሚፈታው መቸነውውውው😢😢😢😢😢😢
ኧር አያስጠላቹም ሀሚ የምትሉ
ደምሪኝ ❤@@MuliNursedas
ደምሪኝ❤
ሀይምዬ መታለች በቤትዋ
@@MekiyaReshade እሰይ ተመስገን
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን ደምሩኝ❤
@@user-HaymiBuraLove ንደማመር እህቴ
@@YewhinVlogs21 ኦኬ
ፍቅራችሁን ፈጣሪ የጨምርላችሁ ምርጦችየ
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ወሰለን እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ናፍቃቸው ነበር ወላሂ እናታችን ደህና ናት ወይ ❤🎉🎉🎉 እንኳንም ሰላም ሆናችሁ❤🎉🎉
ስለ ሀይሚ ምን ያቃሉ እነሱ ሁዱና ፈልጎት ምድረ ጭፍን. እናተ ሰው አይታያችሁም. እስኪ እዮት ይቺን ሙሉ ሴት. ደሞ የመድካል ተማሪ ነች ነገ ለሀገሮ የምትጠቅም. ድብሽዬ ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
ዋውውውው በውስጥ መጨረሽ ቆንጆ ነው በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዲሊላ እኳንአብራቹሁመጣቹሁ እውነት ጨቆኝነበር የኔውዶች ደሞበነኳእጁ ብራንሀይሚንሀሰንን ሙቤንአላህይሰብስባላቹውሁእውነት ሳቃቹሁንነውየምፈለገው የምርበጣምነውየምወዳቹሁ
Yene wudochi setamru iko fetari ayileyachu 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤🎉እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫
እድህነዉየሚምርባችሁስትቀያየሙይደብረናልአትጥፊብንወላሂ
ሀብትሽ ሀይሚን ፈልግልን ስወዳቹ❤❤❤
ተመሰገን ሁሉ ቀስ ያለ ወደ ነበሮዉ ቦታ ይመለሳል ደሞ ስታምሩ ሁለት ደርበባዎች❤❤❤
እንኩዋን ታረቃቹ አግዚአብሔር ይመስገን 🥰
እንኳ ታረቀቹ ደስ ብሎኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው💘💘💘💘💘💘💔💔💔
እንኳን ታረቃችሁ ሀብትየ ናኒየ ደርባባ ደግመኛ በመሀላችሁ ንፋሥ አይገባ እግዚአብሔር ፋቅራችሁን ይጠብቅ 💝💝🙏
ሀይሚዬ😢😢😢
የቆንጆ ዘር የብሩኬ ወንድም ስታምሩኮ ሚድያውደምቋል በናንተ ቁንጅና ሞልቷፈሷል
ዋው ስያምርባት ምርጫህ አንደኛ።
Aow endhe new ymymerbachu bewnte egzabhere ytbekachu eshe dmo atetalo eshe ❤❤❤
ምርጦቸ እደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ ማርያምን❤❤❤❤
ስለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው የሚባለው በጣም ታምራላችሁ ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ የበለጠ ውብ ትሆናለች❤❤❤❤
እርር ኡኡኡኡኡ ሀይሚዬ 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ኧረ የት ገባች ቆይ😢😢😢😢
😅😅ታስቁኛላችሁ አጨብጫቢዋች😂 እኝእእኝ ይድፋችሁ😂 ዝም ብለሽ ሩዝሽን አትቀቅይ
@@meleschadmasui4679 😏
@@meleschadmasui4679😂😂😂😂ktl eko new yemiyadergut begoch allah yichersachew
ጎበዞች ሚዳ የሚወጣና የማይወጣ የማያውቁ አሉጂ ጓደቸው ሁሉ ሶሻል ሚዲያላይ
ተመስገንንንንን🙏🙏🙏 የሀይሚ ነገር😢😢
ምንሰምተሽነውውደ😢
ልብ ህ ስትል. እራሱ ጠካራ መሆን ያለብህ ግን ለሴት ብለህ ስደት አትመኝ እናትም አባትም ሂና ያሳደገችህን እናት. ትተህ መሄድ አትመኝ
የኔማሮች🙏🙏🙏ሀይሚየናቡራየ😢😢😢
ሠላማችሁ ብዝት ይበል ሀብየ ናኒ እንኳን ደስ አላችሁ አወ በስንቱ እንጨነቅ ሠው መልመድ ይከብዳል ወንድሚ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ እንኳን ታረቃችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ፍትህ ሃይሚ ሃይሚ ሃይሚ ሃይሚ ፍትህ ለይሜ ፍትህ ለሃይሚ በኮሜንት ፍትህ ለይ ሃይሚ በሉ ሁላችሁም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የት ነሽ ሃይሚዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡😡😡😡😡15 ቀን አላየዋትም ።። hab አንተ ደግሞ nani የማትፈልገውን ነገር አታደርግ ለሁሉም ነገር ሰላም ይሻላል ሃሚን አምጣልኝ 😮😢😢😢😢😢😢
ቪዲዬ ለቀዋል የምር ደስ ነው ያለኝ ሀይምዬም በመጨረሻ ብቅ ብላልናለች
Tnx god tarekachu selayew des blogal fikerachun becha yasayen
እሰይ እንኳን ታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አይለያችሁ❤
ስትታዩ እራሱ እዴት እደምታምሩ እኮ
በሰው ደስታ ማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነውና እንኳን ደስያላቹ❤
ወይኔ ቀምሱ ስያምር ከአየን ያዉጠሽየኔቆጆዎች❤❤❤❤❤❤❤A+AAAAAAA10000000❤❤❤❤
ኧረ ደስታችሁን ማየት አልፈልግም እኳን ታረቃችሁ❤❤❤❤
Ara pilsi 100k inasigaba❤❤❤❤❤batami naw miwodachu
የኔ ዉዶች እንኳን ደስታችሁ ተመለሰ ወንድሜ❤❤❤
የኔ ደርባባዎች ምንም ከፍቶችሁ ማየት አልፈልግም በጣም እወዳችሖለሁ ወንድሜ ናኒዬ❤❤❤❤
አልሚግንበጠምነዉ ምወድሽ ፎሎመልሽልኝ ስቴጠየኩሽ🎉❤❤
❤❤❤🎉🎉
እንደማመር እህቴ❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@@YewhinVlogs21እሺ መልሰ
የ HB ወዳጆች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ
ኣለን 😢እንደማመር እህቴ❤
Bura inkan das alki❤❤❤
ይሄ ቻናል የብሩክ ነው ወይስ በስሙ የተከፈተ ነው በፈጣሪ
@ awo ya bura naw 5335
ኡንካን ታረቃቹ በታረፈ ሀይምን ፍልጉልን😢😢
አይሚ መጣቼ
ተገኘችኮ
ተገኘች እኮ
አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስስስስ ብሎኛል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አንድነታችሁ ዉበታችሁ ነዉ
እረወንድሜአንተ ብቻ ጀግና ሚሥጥርህን በድብቅ ጭርሥ አድርጋችሁ ደሥታችሁን ለኛ እናመሠግናለን ፍቅር ያሸንፋል
ዋዉ እንኳን ደሥ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቡታጀራ የገባዉን ሰይጣን በፀሎት አስወጡት ❤❤በተረፈ እወዳችሗለዉ ናሂ የኔ ድቡሽ❤❤
ደምሪኝ እህቴ❤
ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ ሀይሚን ግን ፈልጉል እርሱ ኡኡ
ፍቅራቺሁን አላህ ያብዛላቺሁ❤❤❤❤ 10/10 ሀይሚዬዬዬዬ ኡኡኡኡጨንቆኛል😢😢😢😢
ናኒየ እየከሳሺ ስለሆነ ያምርብሻል በዚሁ ቀጥይ ።እንካን ደህና መጣችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ።ግን እኮ ሀይሚንም ፈልግልን ብለንህ ነበር ምነው ዝምአልክ ህይሚ ስለጠፋች አዝናል ሀዘናችን በቃላት አይገለፅም።
እፍፍ ተመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ የ ቡራየ family የኔ ምርጦች በጣም ነዉ እምወዳችሁ ከፍቶችሁ ማየት አልፈልግም ሁሌም በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ ❤
ዋው ሁለየም እደዚህ ትልበስ ለሴት ልጅ እሚያምርባት ቀሚስነው
ሀይሚ ናፍቃኛለች እኮን ድስ አለክ እኮን ታረቃችሁ
ሀይሚሻ መታለች እኮ ገብተሽ እያቸው
@@MekiyaReshade አየሁ አሁን ተረጋጋሁ
አረ
እንድ ነዉ የምየምርበቹ በጠም ደስ ትለለቹ ግን እኘኔ ከፎቶነል ሀይምይ ነፌቀነልች በጫኔቀት ለይነን
ተመስገን ኣምላኬ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እንኳን ታረቃቹ የኔ ኣባቦች ስወዳቹኮ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ዬት ነሽ ነይ ነፍቃሽኛል ውዴ
እኔም ናፍቃኝአለይ በስንት ቦታ ስዙር ትመጣለይ እያልሁ😢
@@BeleTUAmare-i7hቪዲዬ ተለቆል ገብታቹ እዬ
metalech.
ተገኘች እኮ ውዴ❤❤❤❤😢
@@MekiyaReshade አሁን አየሁት እማየ😍😍
ቡታጅራ የገባ መንፈስየተወጋ ይሁን የምር 🎉❤ የነ H B A R ሳላም ያርግልን ❤
በጣም ያምራለ ፈጣሪ ይጠብቅቹህ ሀብትየ ናኒየ ደርባባውች❤❤
እንኳን ታረቃችሁ መልካምሰዉ ግን የሀይሚዬን ነገረ እረ ዝም አትበለን ናፍቃናለች❤😢😢😢😢😢😢
የአብ ደርባባ. ስወድሽ እኮ የኔ ልዮ. ስታምሪ እረጂም ቀሚስ ላንቺ ነው መግዛት
እንኳን ታረቃችሁ ለሰይጣን ቤታችሁን አትክፈቱ በተረፈ ደስብሎኛ ድምቡሽዬ አይዞሽ
ፈጣሪ ይመስገን እናንተኳ ደግ ታረቃችሁ❤❤🎉🎉
በጣም ነዉ የምወዳቹ ባጠቃላይ የቡታጅራ ልጆች መድሀንያለም ይጠብቃቹ ❤❤❤❤
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘድሮቡታጅራን ያየ ቡዳ አላህያሥተካክላችሁ ❤❤❤🎉🎉
ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ታረቃችሁ ናንዬ እና ሀብትሽ እኛ ሀይሚ ጠፍታ ተጨናንቃለሁ በርግጥ ገዳም ገብታ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ ብሎኛል እደዚህ ሁናችሁ ስላየሗችሁ ቸሩ አምላካችን በፍቅር ያኑራችሁ በርቱልን እወዳችሁ አለሁ መነፀር ገና ዛሬ ቦታውን አገኘ😍❤❤❤
እኳንም ደሥታችሁ ተመለሰ ደሥ ብሎናል ግን እኛ የተጨነቀቅንበትም እባካችሁ ሀይሚን አምጡልን በማርያም የለሧ ይቲዪብ ያሥጠላል ኡኡፍፍ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
አይ ሀይሚ እድዎዛ ክሳምት በላይ ሆናት የኔ ቆጆ ቻዊ አልመጣም እኔም ኢቶብ አስጥላኝ😢😢😢
መነው እዳኔ ሀይሚ ስላማጣች ደስ ያለው 😢😢❤❤❤
እግዚብሔረ ይመሠገን ደስስላለህ ደስ ብሎናል ❤❤❤🎉🎉🎉
በመሀከላቹ ሰላም ስለተፈጠር ደስስስ ብሎኛል ሀይምዬም ተገኝታለች የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ለተጨነቃቹ ሁሉ በቤትዋ እየገባቹ እይዋት
የኔ ደርባባወች እንኳን ደናመጣችሁ ማነው አንድላይ ስቀው ስለመጡ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ በተረፈ በመሀላችሁ የሚፈጠረውን ግጭት ተደማምጣችሁ ለመፍታት ሞክሩ አትጣሉ ❤❤❤❤❤
እንኳን ተረቃችሁ ተማሰገን❤❤❤❤❤ግን ሀብቴ እባከችሁ ሀይሚን አምጡት😢😢😢😢
እንኳን ታረቃችሁ ናኒዬ የየየየየየኔ ድንቡሽቡሽ🎉🎉🎉
።
ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው
አልሀምዱሊላ እንካን ታረቃችሁ ቡታጂራ ያለሁን ሰይጣን አባሩ እኛ በስቱ እንጨነቅ
Congratulations የዕስጥ ችግራችሁ በውጥ በመተሳሰብ ፍቱ ለሰይጣን ግዜም ና ቦታ ኣትስጡት ጥላቻ ኣታሳድሩ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
እንኳን ታረቃችሁ ተጣልቶ መታረቅ ፍቅር ይጨምራል እናም ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምርላችሁ ሀይሚ ናቡራ ናፍቀውናል
ዋው ምርጦች በጣም ደስ ብሎኛል እምወዳችሁ ከፍቶችሁ ማየት አንፈልግም ሀሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ዱቡሽቡሽ እኳን ታረቃችሁ ደስ ይላልልልልልል 🎉🎉
እኳን በሰላም መጣችሁ ሀብ &ናኒ ሁሌም ደስተኛ ሁናችሁ ኑልን ሀብቴ እረ መላ ፍጠርንን ስለ ቡራ እና ሀይሚ 😢
ድንቡሽዬ አምሮብሻል ሁሌም እንደዚህ ያለ ቀሚስ ልበሽ ያምርብሻል
ሰለታረቃቹ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሀይሚን ፈልጉልኝ😢😢😢😢
ሀይሚ ና ቡራንም በቅርቡ ሁሉን ነገር አሥተካክለህ አጣልን ያረብ❤❤❤😢😢😢
ብቅ ብለዋሉ ሀይሚም መታለች በራሷ ቤት ገባ በይ
@@MekiyaReshade ደምሪኝ እህቴ
ስለ ታረቃቹ ደስ ብሎኛል ግን ሀይሚየ በጣም ናፍቃናለች ፈልጉ እና አምጡልን እባካቹ በተረፈ እናተንም በጣም ነዉ የምወዳቹ❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ምርጦችዬ በጣም ደስ ብሎኛል ለእናተ ዋው ናንዬ ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርብሽ አቤት ውበት ሁለታችሁም ተውባችሁዋል ውዶችዬ❤❤❤❤
ሀይምዬ የኔ ሰቀቀን አረ የት ነሽ ናፍቆቴ ነይልን ስወድሽ😢😢😢
ተመስገን🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 ናኒዬ ሀብ እንወድችሗለን በርቱልን😍💌😍😍
እልልልልልልል እኳን ደስ አላችሁ🎉❤❤❤
ጨረቃወቸም ፕራክነው ብለው የሚመጡ ያርግልን😢🎉❤❤❤
ጎበዝ እደዝህ በውስጥ ጭርስርስ አርጋችሁ ስትመጡ ደስ ይላል ❤❤ አሉጅ የጓደኛቸውን ገበና እያወሩ ሚድያውን ያጨማለቁት እየተጨማለቁ የሚመጡ
ምን አለበት እነ አብርሽ ከናተ ቢማሩ ችግርን በውስጥ መፍታት
ጎበዞች በርቱ ደግሞ ወደፊት መጣላታችሁንም አታሳዩ 🥰🥰🥰😍😍
በጣም😌😌
እሰይ የኔፍልቅልቆች እንኳን በውስጥ ጨረሳቹህት ዛሬ የደስታየ ቀንነው ሀይሚዬም ተገኘች እናተም ታረቃቹህ❤🙏
ኡንካን ታረቃቹ በታረፍ❤ ሀይምን ፍልጉልን😢 😢
አንኳን ታረቃችሁ ሁለተኛ እንዳትጣሉጉዞ ወደፊት❤❤❤❤
እንዲህ ነው ማምርባቹ በመሀላቹ ክፍተት አይኑር
የኔ አለሞች እዴህ ነዉ የሚያምርባችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን እንኳን ታረቃቹ የኔ ውዶች❤ ንጌም ሃይሚ ና ቡራ እንጥብቃለን😢💔
እኳን ደስአለክ በብ የኔ ወንድም ግን በዚ ሰት ከፍቶለን 💔💔💔💔💖ብቸ ስለሁሉም ነገር አለህምዱልላ 🙏🙏💦🔥❤❤😊😊
እሰይእንኳንታረቃችሑ ደስብሎኛል አይለያችሑ
ማንኛዉንም ችግራችሁን በዉስጥ ችግራችሁን ፍቱ አደራ ሜዲያላይ የወጣ ፍቅር አይበረክትም ስለዚ ተጠንቀቁ
ዋው በጣም ይምራል ዋው አንድኛ ምርጫ ❤️❤️❤️💋💋 10/10👌👌👌
እግዚያብሄር ይመስገን እንኴን ሰላም ወረደ ጥፋትህን እንዳትደግም ከደገምከዉ ጥል የማይቀር ነዉ እና የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ሀይሚየ ያችን ችግር የሚፈታው መቸነውውውው😢😢😢😢😢😢
ኧር አያስጠላቹም ሀሚ የምትሉ
ደምሪኝ ❤@@MuliNursedas
ደምሪኝ❤
ሀይምዬ መታለች በቤትዋ
@@MekiyaReshade እሰይ ተመስገን
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን ደምሩኝ❤
@@user-HaymiBuraLove ንደማመር እህቴ
@@YewhinVlogs21 ኦኬ
ፍቅራችሁን ፈጣሪ የጨምርላችሁ ምርጦችየ
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ወሰለን እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ናፍቃቸው ነበር ወላሂ እናታችን ደህና ናት ወይ ❤🎉🎉🎉 እንኳንም ሰላም ሆናችሁ❤🎉🎉
ስለ ሀይሚ ምን ያቃሉ እነሱ ሁዱና ፈልጎት ምድረ ጭፍን. እናተ ሰው አይታያችሁም. እስኪ እዮት ይቺን ሙሉ ሴት. ደሞ የመድካል ተማሪ ነች ነገ ለሀገሮ የምትጠቅም. ድብሽዬ ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
ዋውውውው በውስጥ መጨረሽ ቆንጆ ነው በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዲሊላ እኳንአብራቹሁመጣቹሁ እውነት ጨቆኝነበር የኔውዶች ደሞበነኳእጁ ብራንሀይሚንሀሰንን ሙቤንአላህይሰብስባላቹውሁእውነት ሳቃቹሁንነውየምፈለገው የምርበጣምነውየምወዳቹሁ
Yene wudochi setamru iko fetari ayileyachu 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤🎉እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫
እድህነዉየሚምርባችሁስትቀያየሙይደብረናልአትጥፊብንወላሂ
ሀብትሽ ሀይሚን ፈልግልን ስወዳቹ❤❤❤
ተመሰገን ሁሉ ቀስ ያለ ወደ ነበሮዉ ቦታ ይመለሳል ደሞ ስታምሩ ሁለት ደርበባዎች❤❤❤
እንኩዋን ታረቃቹ አግዚአብሔር ይመስገን 🥰
እንኳ ታረቀቹ ደስ ብሎኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው💘💘💘💘💘💘💔💔💔
እንኳን ታረቃችሁ ሀብትየ ናኒየ ደርባባ ደግመኛ በመሀላችሁ ንፋሥ አይገባ እግዚአብሔር ፋቅራችሁን ይጠብቅ 💝💝🙏
ሀይሚዬ😢😢😢
የቆንጆ ዘር የብሩኬ ወንድም ስታምሩኮ ሚድያውደምቋል በናንተ ቁንጅና ሞልቷፈሷል
ዋው ስያምርባት ምርጫህ አንደኛ።
Aow endhe new ymymerbachu bewnte egzabhere ytbekachu eshe dmo atetalo eshe ❤❤❤
ምርጦቸ እደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ ማርያምን❤❤❤❤
ስለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው የሚባለው በጣም ታምራላችሁ ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ የበለጠ ውብ ትሆናለች❤❤❤❤
እርር ኡኡኡኡኡ ሀይሚዬ 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ኧረ የት ገባች ቆይ😢😢😢😢
😅😅ታስቁኛላችሁ አጨብጫቢዋች😂 እኝእእኝ ይድፋችሁ😂 ዝም ብለሽ ሩዝሽን አትቀቅይ
@@meleschadmasui4679 😏
@@meleschadmasui4679😂😂😂😂ktl eko new yemiyadergut begoch allah yichersachew
ጎበዞች ሚዳ የሚወጣና የማይወጣ የማያውቁ አሉጂ ጓደቸው ሁሉ ሶሻል ሚዲያላይ
ተመስገንንንንን🙏🙏🙏 የሀይሚ ነገር😢😢
ምንሰምተሽነውውደ😢
ልብ ህ ስትል. እራሱ ጠካራ መሆን ያለብህ ግን ለሴት ብለህ ስደት አትመኝ እናትም አባትም ሂና ያሳደገችህን እናት. ትተህ መሄድ አትመኝ
የኔማሮች🙏🙏🙏ሀይሚየናቡራየ😢😢😢
ሠላማችሁ ብዝት ይበል ሀብየ ናኒ እንኳን ደስ አላችሁ አወ በስንቱ እንጨነቅ ሠው መልመድ ይከብዳል ወንድሚ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ እንኳን ታረቃችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ፍትህ ሃይሚ ሃይሚ ሃይሚ ሃይሚ
ፍትህ ለይሜ ፍትህ ለሃይሚ በኮሜንት ፍትህ ለይ ሃይሚ በሉ ሁላችሁም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የት ነሽ ሃይሚዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡😡😡😡😡15 ቀን አላየዋትም ።። hab አንተ ደግሞ nani የማትፈልገውን ነገር አታደርግ ለሁሉም ነገር ሰላም ይሻላል ሃሚን አምጣልኝ 😮😢😢😢😢😢😢