💎 ፈረንጁ ስጦታ ተሰጠው.ማመን አልቻለም😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @BiniGrace1212
    @BiniGrace1212 3 місяці тому +474

    ፈረንጁ ደስ ስላለክ ደስ ብሎናል የምትሉ

    • @RutiAtasikfig
      @RutiAtasikfig 3 місяці тому +2

      ቢን ጠፍተካል አብርሽ ጋ ስራ ቢዲዩ

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MeargAbrha-gu8xv
      @MeargAbrha-gu8xv 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @bekitube16
    @bekitube16 3 місяці тому +421

    ፓፓ እንኳን ደስ አለህ በጉጉት እንጠብቅሀለን 😊😊

  • @fgff2649
    @fgff2649 3 місяці тому +260

    ቅዳሜ ነው በረራየ በሰላም ግቢ በሉኝ😢😢😢 ከስድስት አመት በኋላ ወደሀገሬ😢

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 3 місяці тому +6

      በሰላም ግብልኝ ዉድ እህት♥️♥️♥️♥️

    • @NigatuAs
      @NigatuAs 3 місяці тому +3

      በሰላም ጊቢ የኔውድ❤❤❤

    • @Toyba-hassentube
      @Toyba-hassentube 3 місяці тому +3

      በሰላም ግቢ 😢😢🎉እኔም በቅርቡ ኢንሻአላህ

    • @MadinaOmar-vp5iv
      @MadinaOmar-vp5iv 3 місяці тому +1

      በሰላም ግቢ

    • @ሀዉይYouTubeቻናል
      @ሀዉይYouTubeቻናል 3 місяці тому +1

      በሰላም ግቢ እህቴ🎉🎉🎉

  • @محمدحسين-ش5ح1ل
    @محمدحسين-ش5ح1ل 3 місяці тому +237

    እሩታየና አብርሽን እሚወድ ላይክአርጉኝ

  • @hadasfis5600
    @hadasfis5600 3 місяці тому +84

    ኣብርሸ ግን በእዉነት የማያልቅ እንጀራና ፍቅር ይሰጥህ ኣባትየ❤❤❤❤❤

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 3 місяці тому +207

    ቆይ የኔ ኩሜት አይታይም ወይ ኢበከቹ ዳምሩኝ😢😢😢❤❤❤

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 3 місяці тому

      አወ የቱ ጋር ነዉ ክክክክክክክክ

    • @Temkin3
      @Temkin3 3 місяці тому +2

      ነይ ደሚሪኝ ልደሚሪሽ

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 3 місяці тому +2

      እሺ

    • @user-lq7mf6if9h9
      @user-lq7mf6if9h9 3 місяці тому

      @@Temkin3 ኢሺ ዳማሩኩሽ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 3 місяці тому +2

      ደመርኩሽ የኔ ውድ

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому +71

    ማርያምን ትለያለህ አብራሃም❤🙌

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 3 місяці тому +210

    ሩታዬ የወጣችልት ስም ፀደቀለት የኛ ጀግና ሴት ሩታዬ ፈረጅዉ የሳቅ ምርጫዬ😂 ላይክ ግጩኝ 🙏

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 3 місяці тому +4

      አዎ ከምር

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u 3 місяці тому +3

      አዉ ከምር😂😂

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +2

      አዎ😂❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 місяці тому +2

      @@FatumaSeid-x7u
      😍😍😍❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 місяці тому +2

      @@GenetMtku
      😍😍😍❤

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 3 місяці тому +70

    አብርሽኮ ይለያል ማርያምን እንኳን ያንተ አድናቂ ሆንኩኝ ኡፍፍፍ እደት ደስ እዳለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MyLove-ov3gi
    @MyLove-ov3gi 3 місяці тому +97

    ሰወቹ ስጦታ ሲሰጡ የራሳቸውን ቻናል ለማሳደግ በራሳቸውቻናልነው አብርሺግን ትለያለህ የምለውበምክንያትነው ሰውን ለማሳደግ እድለወጡ ለማረግ ጥረትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤👍👍👍

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +3

      በጣም❤

    • @balynshyoutube-kv5fp
      @balynshyoutube-kv5fp 3 місяці тому +3

      yes❤️

    • @Fatumatube.2
      @Fatumatube.2 3 місяці тому +3

      በጣም ቅን በማሠቡ እኮ ነው ይህን ችግር ሁሉ ሳይበግረው ወደፊት ሁሉንም ቀድሞ የተገኝው ቀጥል👍

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 місяці тому +2

      አብርሽ እኮ ይለያል❤

  • @fiker1816
    @fiker1816 3 місяці тому +27

    አብርሽ ግን የዋህነቱን እስከምን ድረስ ነዉ ብቻ ቃል የለኝም የኔ ዉድ ኡፍፍ❤🎉❤🎉👍👍

  • @Selam-z4w
    @Selam-z4w 3 місяці тому +16

    አብርሽ መልካም ሰው ነው ሰው እንዲያድግ የሚያረገው ጥረት

  • @fhussen
    @fhussen 3 місяці тому +89

    የፈረንጁ አድናቂወች👍

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 3 місяці тому +48

    አብርሽ እኮ ትለያለህ የልጅ ቁምነገረኛ በወጣ ይተካልህ🥰🎉👍

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 місяці тому +96

    አይ አብርሽ ትለያለህ እኮ ሰውን ለማሳደግ የማታረገው ጥረት የለም ፈጣሪ ይጨምርልህ ሰወች ያንተን ዉድቀት ይመኛሉ አንተ ግን የሰው እድገት የሚያስደስትህ ምርጥ ሰዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ግን የጠበኩት በሩት ቤት ነበር 🥰🥰🥰

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh 3 місяці тому +3

      በጣም😢😢😢 ይገርማል

    • @kereyadubai5154
      @kereyadubai5154 3 місяці тому +1

      barauta bet sirulen

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 3 місяці тому +1

      በዚህ ቤት ቢሆን ምን ይሆናል ጂሎች ይህሥ 50k ቢገባ ምን ችግርአለው

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    👏😔አብርሽ ትለያልህ መልካም ወጣት
    ለወጣቱ ትልቅ አርያ ነህ ለስራ እዲነሳሱ የምታበረታታበት መንገድ ይለያል አተን ሳይ
    ወንድሞቸ ምነዉ እደሱ ጠካሮች ለስራ ተነሳሽነት ቢኖራቸዉ እላለሁ በመልካም ስራህ
    ሁሌም እደግፍህ አለሁ ፈረጁም በርታ
    ❤ሩታዬ ሰላም ባለሽበት

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 3 місяці тому +20

    አብርሽ እኮ የሚለይ ወጣት ነው አላህ እብዝቶ እርዝቁን ያብዛልህ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 місяці тому +26

    ወለሂ አብርሽን የመይወድ ሰው አይደለም ሰይጣን ነው ሁሉም ሰው ልያድግ ምያራገው ጥራት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 3 місяці тому +2

      አው ዘሬ ነፍሴ ነፍሴ በምልበት ወቅት እሱ ማሻአለህ ነው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      ❤❤❤

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 3 місяці тому +31

    አብርሽየ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም የዋሀ ስለሆንክ ነው ነገሮች የሚስተካከልልህ❤❤❤❤❤❤የሩታየ ንጉስ❤❤❤❤

  • @MheretTadese
    @MheretTadese 3 місяці тому +10

    አብርሽ ባለክ ላይ ይጨምርልህ የሚሰጥ ይሰጠዋል

  • @ASYAENDRIS-pw4zl
    @ASYAENDRIS-pw4zl 3 місяці тому +12

    አብርሽ የእወነት ትለያለህ በዚህ ልክ ወጣት አላየሁም የኔ መልካም ሠው❤❤

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h 3 місяці тому +69

    አብርሽ ቁም ነገረኛ ነህ ፈረጁ የአብርሽናጨየሩታየ ድምቀት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 3 місяці тому +50

    አብርሽዬ መልካም ሰውውውውውው👍👍👍🥰🥰🥰🥰የምትሉ በላይክ

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 3 місяці тому +33

    አብርሽ ለሙቢመለወጥ አንተነህ ስበቡ ለጎደኞችህ እድገትንትመኛለህ በተግባርታሳያለህ ፈረጁም ተለዉጦ ትልቅ ደረጃእደምደርስተስፋአለኝ

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 3 місяці тому +6

    ወላሂ አብርሽዩ ትለያለህ የኔ ጀግና ባወጣሀዉ ይተካህ የጋሺየ ልጆች ትለያላችሁ ተራሳችሁ ለሰዉ እምታስቀድሙ በጣም እወዳቸኋለሁ

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt 3 місяці тому +26

    አብርሽ ትለያለህ የምትሉ❤❤🙏🙏

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 3 місяці тому +27

    _ኣብርሽ የኔ የዋህ የሩታዬ ንጉስ🎉🎉❤❤_

  • @tftggg8965
    @tftggg8965 3 місяці тому +29

    አብርሽ ሩታ ፈረጁ እወዳችኋለሁ

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 3 місяці тому +15

    አብርሽዬና እሩትዬ የሠው እድገት የሚፈልጉ ምርጥ ጥዶች የኔ ጀግኖች አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላቹህ❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች❤❤❤

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 3 місяці тому +20

    አብርሽኮ ትለያለህ የእውነት ጀግና በርታ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ስራህን ቀጥልበት

  • @OkOk-ze3qw
    @OkOk-ze3qw 3 місяці тому +3

    መልካምነይ ለራስ ነው ግን በዚህ ዘመን እንዳተ አይነት ልጅ ስለወጣህን❤❤ማሻአላህነው

  • @mohammedyayoujuharyayoujuh7525
    @mohammedyayoujuharyayoujuh7525 3 місяці тому +1

    እንዲህ ነው ጔደኛ ሰርቶ ማገኘትን ያስተምራል
    የማገኛ መንገድን ይመራል አላህ ይጨምርልህ ደግነት ለራስ ነው አቤ
    ፈረንጁን እንዲደርስ የተመኘህለት ቦታ ላይ ደርሶ ለማየት ያብቃህ ፈረንጁም አይዞህ በርታ ብያለሁ ❤

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 3 місяці тому +10

    እነአብርሽ ጥሩና መልካም ልጆች ናቸው ስንቱን አሳደገቱት አብረው እየሰሩ እየሸረቱ አብረው እየሰሩ መልካምነታችሁን እወድላችሁለሁ በርቱ ቀጥሉበት የምትሉ ላይክ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 3 місяці тому +2

    አብርሽ የተባረክ ነህ ይኤ ነው ሰው ማለት ለአንተም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 3 місяці тому +46

    አብርሾ መልካም ሰው ለአንተ ስድብ አይገባህም የኔ ወንድም በርታ ለማንም ቦታ አትስጥ ፈረንጁ በርታልን

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 місяці тому +8

    ❤❤❤ ፈረንጅው በርታ አብርሽና ሩታ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹሁ ምርጥ ልጄች ናቹሁ❤🙏😘💪

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 3 місяці тому +4

    የጋሽየ ልጆችኮ በምክኒያት ነው እምዎዳቸው።ሠውን መርዳት ይወዳሉ።ልባቸው ቅን ነው።ፈጣሪ ይጨምርላችሁ የኔ ውዶች።

  • @زيناتجمال
    @زيناتجمال 3 місяці тому +8

    አብርሸየ የኛ ጀግና ወንድም አተ የሰው ማደግ ያደሰትሀላ አላህደሞ የበለጠውን ሀብትይሰጠህ ያርብ አላህ ይጨምርላህ ወንድም

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 3 місяці тому +7

    አብርሺበወጣ ይተካህፈርንጅ እንኮንደሰአለህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +55

    ሩታ ከሌላች ቅርቅር ያሚላኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን😮ባለይክ አሰዩኝ😢😢🎉🎉😂😂😂

  • @NegashiAbebe
    @NegashiAbebe 3 місяці тому +10

    አብርሽ የኔ አብት ፈጣሪ ይጠብቅህ አዉየዋ የኔ ፈናሻ ፈረጁየ የኔ ዉድድድድድ ነዉ የማረግህ ማሪምን የኔ ሸጋ አብርሽየ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam 3 місяці тому +17

    ውይ የአብርሽ መልካምነት እኮ በቃላት አይገለፅም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የሩታዬ ንጉስ የሩታዬ ፈረንጅ እንወድሀለን ወንድማችን በርትተህ ሰርተህ AR ማኩራት አለብህ ❤❤❤

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 3 місяці тому +42

    ፈረንጁን የሚወድ እስኪ በላይክ 😂 ይመቸኛል🎉 አብርሽ የተግባር ሰው

  • @zenebechYouTube
    @zenebechYouTube 3 місяці тому +4

    አብሺር and ኡሩታዬ ክፉ አነካችሁ መልካም ሳዎች ናቻዉ ♥️♥️🙏🏻🙏🏻

  • @promobile9759
    @promobile9759 3 місяці тому +18

    አብርሺየ የኔየዋህ በዝምታው ገዳይ የኛ ጀግና ቃላት ያጥረኛል ላተየ የሩታየንጉስ በቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 місяці тому +6

    ኣብርሸ እኮ በጣም መልካም ሰው ነው የኔ ጅግና ፈጣሪ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድም ኣለም 🙏❤❤❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 3 місяці тому +16

    አብርሽየ የኔ መልካም😢በወጣ ይተካ ፈረጁ እንኳን ደስ አለህ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 3 місяці тому +12

    ትለያለህ አብርሽ በወጣዉ እጥፍእጥፍአርጎይተካህ ቀጥልበት መልካምነትህን💪💪💪🙏🙏🙏

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 3 місяці тому +5

    የሩታዬ ፈረጅ እኮን ደስ አለህ አብርሺ ይለያል ወላሂ ቃላት የለኝም ላተ አተን የሚጠላ ሸይጦን ብቻ ነው ሰው ያተን ውድቀት ይመኛ አተ የሰው እድገት ነው የሚያስደስትህ በምክንያት ነው የምንወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 3 місяці тому +4

    አብረሺ ሁሉ ጊዜም መልካምነትህክ በጣም ይግርመልህ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤

  • @merd24
    @merd24 3 місяці тому +5

    አብርሽ መልካም ሰው__ለሁሉም ሰው ጥሩ ነገር ስታደርግ ነው የማይህ
    ይመችህ አባቴ

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 3 місяці тому +19

    አብርሽ የምንወድህ በምክንያትነው❤❤

  • @miheletgabri5206
    @miheletgabri5206 3 місяці тому +4

    Wooooooow 👍abiresheya yena yewah beweta yeteka kiberilg 🙏

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 3 місяці тому +7

    አብርሽ የሰው እድገት የሚያስደስተው ድቅ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 3 місяці тому +4

    ሩታ እና አብርሽ እግዚአብሔር ይባረካቹ የፈረጅው የቶብ የከፍታላቹ እግዚአብሔር ዉለታቹ ይክፈላላቹ የኔ ምርጦችየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz 3 місяці тому +2

    አብሺየ መልካም ልጂ ነህ ላተም ፈጣሪ ምልካሙን ነገር ይስጥህ አተን የሚጠላ የተረገመነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 3 місяці тому +41

    ኮንግራ 20ሺ ኮንግራ ለ ኣድቨርታይዙ 🎊💪ኣብርሽ የሩትየ ምርጫ ኣንተ እኮ ቅን እና ልዩ ሰው ነክ ኣንተ የስራ ሰው ስለ ሆንክ ሁሉ ሰው እንዲሰራ እና እንዲቀየር ትፈልጋለክ ሶ ፈረንጁ ደግሞ በርትቶ ሰርቶ ትልቅ ደረጃ ደርሶ እንደምያኮራህ ኣልጠራጠርም ምክንያቱ ኣንተ ያበራታተሃቸው ከፍ ሲሉ ስላየሁ በፈረንጁ እተማመናለሁ 💪ሁላችን ሳብስክራይብ እያደረግን እናበረታታው ❤

    • @Dignish
      @Dignish 3 місяці тому

      💪💪💪👌

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 3 місяці тому +3

    አብርሽየ የሠው ዴሥታ የሚያሥዴሥትህ የኔወድም አላህ ያሠብከውን ያሠካልህ ፈረጁ የሩታየ ወድም❤❤❤❤❤

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 3 місяці тому +11

    ሩታንና አብረሽን ፈረጁንየምወዱላይክአረጉኝውዶች❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 3 місяці тому +2

    ፋርጁ እንክዋን ደስ አለክ ዎድሜ 🥰🥰🥰አብራም ተባረም መልካም ሰው 🥰🥰
    Congira 20k🎉🎉🎉

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 3 місяці тому +7

    ወላሂ አብርሺማለትኮ በጣምየዋህ ለሠዉክብርያለዉ ለሠዉየሚያሥብ የሚጨነቅልጂነዉ እሩታየም እደዛዉ ፈጣሪአይለያችሁ

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 3 місяці тому +2

    አይ አብርሽ ትለያለህ እኮ ሰውን ለማሳደግ የማታረገው ጥረት የለም❤❤❤❤❤❤

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 3 місяці тому +5

    አብርሽኮ ትለያለህ አተብቻለምቀኛ ቦታእዳትሰጥ ወደፊት ገና የወደቁትን ታነሣለህ ታተብዙነገርእጠብቃለን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 3 місяці тому +7

    ፈረጁ🎉🎉አብርሽ የሩታሸጋባል የኔጀግና 💪💪💪💪የኔመልካም ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤

  • @MLl-pn1yh
    @MLl-pn1yh 3 місяці тому +4

    አብርሺ አላህ ይስጥ አንተ መልካም ሠውነህ

  • @TigstAsefa-bj3bk
    @TigstAsefa-bj3bk 3 місяці тому +6

    ውይ አብረሽ የኔአባት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይሙላልህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 3 місяці тому +15

    አብርሽ አተኮ ትለያለህ ፈጣር ይጠብቃህ የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @hyati6334
    @hyati6334 3 місяці тому +4

    አብረሽዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምረ ትለያለህ የሠወ ደሥታ የሚያሥደሥትህ ሩታዬ የኔሞናኒዛ አልመጣችም😔😔❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +3

    አብርሺ ትለያለህ የእውነት ሁሌም እምታደርጋቸው ነገሮች እማይጠበቅ ነው ❤❤❤ፈረንጁ እኳን ደስ አለህ

  • @ራህማዩቱብ-ነ6ገ
    @ራህማዩቱብ-ነ6ገ 3 місяці тому +12

    አብርሽየ የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @የተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅ 3 місяці тому +5

    አብርሽ እግዚአብሔር መጨረሻህን. ያሳምረልህ የኛየዋህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 3 місяці тому +7

    🇻🇳👌🥰አብርሸ የኔ ወንድሜ በውጣ ይተኪ🙏🙏🙏🥰🥰🥰የሩታዬ ንጉስ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 3 місяці тому +6

    ኣብሩሽየ ኣተ ለዋህ ልባም ሰዉ ነህ ለሁሉ ነገር ፈጣሪ ኣለ ወደፊት የኔ ጅግና❤❤🥰🥰🙏🙏🙏

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 3 місяці тому +6

    አብርሽ አተኮ ማርያምን ትለያለህ ለሙቢም ስልክ ገዝተህ YTuከፍተህ ሰጠህው አሁን 130Kደርሷል ሙቢ ክፉ ነገሩን ያርቅላቹህ

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz 3 місяці тому +8

    አብረሽዬ የኔ የዋህ የሰው ማዴግ የሚስዴስትህ በሂወትህ ሁሉ ዴስታን እመኝልሃለሁ የኔ የዋህ ከምቀኛ ከሸርኛ ይጠብቅህ ❤😢

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 3 місяці тому +2

    አብርሽየ የኛ ደግ ሰዉ የኛ መልካም
    ፈረንጁየ እንካን ደስ አለህ❤❤😊

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 3 місяці тому +6

    አብርሀም ትለያለክ እደውፈጣሪከክፉነገር ይጠብቅህአቦ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @drr8432
    @drr8432 3 місяці тому +2

    ኣብርሽ ፈጣሪ የማያልቅ እጀራና ፍቅር ይስጥህ ወንድሜ ፈረንጁ ወንድማችንም ደስ ስላለክ ደስ ብለኛል በርታ ፈጣሪ አንተጋር ይሁን❤❤❤

  • @Hngd-c8r
    @Hngd-c8r 3 місяці тому +5

    አብርሽ መልከም ሰው የሩታዬ አንበሰ በወጠ ይተከልህ ❤❤❤

  • @سلامسلمي-س4ر
    @سلامسلمي-س4ر 3 місяці тому +8

    አብርሽ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ወንድሜ💞💞

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 3 місяці тому +9

    አብርሽ ለአናር ይቱብ ክፈትለት የኔመልካም ስው በወጣይተካ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 3 місяці тому +1

    ፣እሥቲ፣ማነውእደኔ፣ዝናብ፣የናፈቀው፣ደሥሢል፣ማሻአላሕ

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 3 місяці тому +4

    አይ አብርሽ ወድማችን አተ ልበቅን የልባችሁን ያሠባችሁትነ ያሣካላችሁ የኛ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 3 місяці тому +2

    ኣብርሽይ ኣንተ ትለይህ አግዝብር ኣብዝቶ የስትህ ከቲና ጋር በወታው ይተካልህ አግዛብረ❤❤❤❤❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 3 місяці тому +4

    አይብርሸ ምርጥ ሰዉ ነህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 3 місяці тому +1

    አብርሽ ፈጣሪበወጣይተካ እግዚአብሔር ይስጥክ ፈረንጁ ደስ ስላለክ ደስብሎናል እኳንደስያለክ

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 3 місяці тому +6

    ጀነራሉ ምርጥ ሰው የአትጠገብዬ ምርጫ በወጣ ይተካ ፈረንጁ እንኳን ደስ አለህ ሰርተህ ተለውጠህ ልክ እንደ ሙቢ 100K ደርሰህ እንደምታኮራው እርግጠኛ ነኝ ጠንክረህ ስራ

  • @KalkidanTamiru-mc6hg
    @KalkidanTamiru-mc6hg 3 місяці тому +1

    አብርሽ እና እሩታ በጣም ነው ምወዳችሁ እኔንም ብታስጀምሩኝ ደስ ይለኛል

  • @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ

    አብርሽ ወንድሜ የኔ ቀብራራው የኔ የዋህ ከፍ ከፍ በልልኝ ክበርልኝ ጀንራል ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 місяці тому +2

    እብርሽ የሠውደሥታ እሚያሥደሥትህ የሩታዬ ፈረጁ እንብቃለን

  • @betelhemmekonnen6097
    @betelhemmekonnen6097 3 місяці тому +5

    Abrsh ena rutaye teleyalachuh yene wedoch❤❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 3 місяці тому +1

    ፈረጁን የምትወዱ በላይክ አሳየኝ

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 3 місяці тому +13

    አብርሽ የአንድ ሚሊዮን 1m viewsእንኳን ደስ አላችሁ ❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому +1

    እሄ ሁሉ. በአብሪሽና በሩታ ነው እንኳን ደስ አለህ ፈረንጁ ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 місяці тому +3

    Abershey tlyalhe bewnte ❤❤❤sjemer ende semhe aberhem nhe egzabhere khiteyate bstkere ylbhen hsebe yfitemlhe ❤❤❤fernjo engedh mlkame ngiere yzhe na kante bezo entbkalen ❤❤❤❤

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 3 місяці тому +1

    አብርሽ ቶፊክና ሶፊን ለምን አታስታርቅም ጓደኛ አልነበራችሁም እንዴ በደና ጊዜ ጓደኛችሁን በክፉ ቀንም ከጎኑ ቁምና አስታርቃችሁ ማየት እንፈልጋለን ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 3 місяці тому +4

    ይገባሀል የኛየሣቃችን ምንጭ የኔ ኛ ጀግና ወንድም አብርሺ ሁልጊዜ የሠውደሥታ እሚያሥደሥትህ ሁልጊዜምበደሥታ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasharaDx
    @MasharaDx 3 місяці тому +2

    እሩታ ና አብርሽ የሚወድ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 3 місяці тому +3

    አብርሽ በከፍታ ብረር ምርቃት አሜን በል

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +1

    ፈረጁ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤እሩትዬና አብርሽ ግን መቼ ነዉ እደድሮዉ ለብቻችሁ ዘንጣችሁ የምትመጡልን😢😢