Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሃይሉ እንዴት ነክ ጥያቄ የሆለስቲ እና የኤጀርሲ እና የሁለቱ ድቅያ ላሞችን እንዴት ነው የምንለየሁ
እኔ ጥያቄ አለኝ እየውልህ ወተታቸው በጣም ጥሩ ነው አይገኘም ይባላል በቅርፃቸው አነስ አነስ ያሉ ላሞች ናቸው የምን ዝርያ ናቸው
በጣም አመሠግናለሁ ጥሩ ወተት የሆሊሰቲን ,የጀርሲም ዝርያወች አላቸው ይበልጥ ግን በቁመታቸው አጠር ብለው ወፈር ያሉት ወተታቸው ወፍራም ነው በርታ
የኤጀርሲ ላሞች ናቸው
አደኛነኝ❤
አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁ
D/R zare demo lyete bilenal
ይህ የሚተላለፍአው በሰፓኒሸ ቋንቋ ነው
አወን የሰፓኒሸ ቋንቋ ነው
Mind metaworawu😊
ይህ በሰፓኒሸ ነው የማሰተዋውቀው ለውጭ ሰወች ነው ሰለ ኢትዮጵያ ለመሰተዋወቅ ነው
የምናገረው ሰፓኒሸ ቋንቋ ነው
የምትለውአይገባኝም😢
ልክ ነህ ሰፓኒሸ ቋንቋ ነው ሰለ ኢትዮጵያ የወተት እርባታ የተዘጋጀ ነው
@@HailuYilfu ግንኮ ሴትነኝ
አወን እህቴ ቋንቋው እሰፓኒሸ ነው