ለማመን ይከብዳል!ማርገዜን ሳላውቅ በሳውዲ ብቻዬን ወለድክ!ልጄ እስካሁን ክትባት እንኳን አላገኘችም!​⁠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  3 місяці тому +149

    ኪያ ዳኛቸውን ለማገዝ ስልክ 966554430543
    የ ሳውዲ አካውንት ቁጥር 👉 SA..O4800005986016505263
    568608016505263

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 місяці тому +13

      መሲዬ ይሆናል I Didn't know I was pregnant በሚል ግቢና እይው እጅ በአፍ የሚያሲዝ ጉድ ታያለሽ የኪያ የሚለየው ጭንቅላቷን ሥራ ሰርቼ ቤተሰቦቼን እረድቼ የሚለውን ነው ያሳመነችው ያነው ያጠነከራት መሲዬ እይውና ለብዙዎች ታስተምሪያለሽ 🤭🙄🤔😳

    • @user-gd4zp3hx9r
      @user-gd4zp3hx9r 3 місяці тому

      yejewal kutr

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 3 місяці тому

      ምን​@@nunubelete8142

    • @BettyLala-li5nn
      @BettyLala-li5nn 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 3 місяці тому +5

      ፕሊስ የመቶብር ቻሌጅ አስጀምሪላት ብዙ ተከታይ ስላለሽ ብሩ ካለ ፕሮሰሱ ይሳካል ያለብር ኢባሲም ዞሮ አያያትም መሲ ቻሌጅ አስጀምሪ ብዙ ደጋግ ኢትዮጲያዉያን አሉ ይረዷታል

  • @TigistGetachew-q6i
    @TigistGetachew-q6i 3 місяці тому +131

    እንኳን የአረብ አሰሪ ይቅርና አንዳንድ የኛ ሴቶች እንኳን ለሰራተኛ አይመቹም ለሴትዮዋ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 місяці тому +1

      Aysosmdanlmyrdasalftarymsgn❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 місяці тому +2

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @ndigofokforov1903
      @ndigofokforov1903 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😅😢​@@maryamomar2694

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 3 місяці тому +156

    እኔ ምንያህል እመቤቴ ሰደትን ሰለምታውቀው ነው እድለኞችነን የእመቤቴ ልጅ በመሆኔ እመብርሀን እኳን ለዚህ አበቃችሸ❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 3 місяці тому +2

      አሜን ❤❤❤

    • @siaytay4605
      @siaytay4605 3 місяці тому +3

      Yehe ye fetari Sera new ,ye maryam aydelm

    • @keyayene3325
      @keyayene3325 3 місяці тому +6

      ​@@siaytay4605ጭፍን ሰዉ የድንግል ማርያም እርዳታ አይታየዉም ሊያየዉም አይችልም

    • @ILoveyouEthiopia-s2i
      @ILoveyouEthiopia-s2i 3 місяці тому

      በክሽ አትጀጀይ መርየም ለረሷ እንኳን አለወቀችም

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 місяці тому +27

    በውጭ ሚዲያ አይቻለሁ ሊወልዱ ሲሉ "ሆዴን አመመኝ " ብለው ሲሄዱ ምጥ ነው ተብለው ወልደው ልጅ ታቅፈው የተመለሱ ብዙዎች አሉ. ።
    የምታወሩትን አስተውሉ ተመልካቾች !!
    የእግዚአብሔር ተአምር ድንቅ ነው እልልልልልል👏👏👏👏👏
    እንኩዋን በሰላም ተገላገልሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ እንኩዋን ኪዳነምህረት እረዳችሽ 👏
    እንኩምንም ሰዎችን ጥሩ አደረገልሽ ምክንያቱም ባልጋ ነው አለማለታቸው ተመስገን።
    ካሁን በፊትም እንዲሁ አንዱአ ዱባይ ሂዳ እርጉዝ ሆነች እንዳንችም ወድቃ ነበር ካንች የሚለየው እሱአ እርጉዝ መሆኑአን ትንሽ ቆይታ አወቀች።
    የስደተኛ አምላክ እየረዳችሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ 👏👏👏

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 3 місяці тому +2

      ኮሜታተሮች አንዳንዶቹ ይገርማሉ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 3 місяці тому

      ደግነቱ ሴትየዋ ባል የላትም አንጂ ሌላ ችግር ነበር ለማንኛውም አህታችን አንኳንም የጭንቅ አማላጅዋ ደርሰችላት በሰዉ ሃገር 🙏🏻

    • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
      @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 2 місяці тому

      እኔም ሆዴን አሞኝ ሀኪምቤት ሄድኩኝ በ15አመቴ ሴቴወለድኩኝ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 3 місяці тому +2

    ውይ ድህነት አይኑ ይጥፋ እንኳንም በሰላም ተገላገልሽ አሁንም እራስሽን ጠብቂ በፈጣሪ

  • @Buzu-hn4pu
    @Buzu-hn4pu 3 місяці тому

    እንባዬን አመጣሽዉ ማርያምን እመቤቴ በሽልም ወደ ሀገር ታስገባሽ የኔ ዉድ

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 2 місяці тому

    የአላህ ከባድነው አላህ ይገዝሽ

  • @ማሂፍቅር
    @ማሂፍቅር 3 місяці тому +1

    ቅሌታም ተች እማይባል ነገር ዉይይይይ ከመጣሁ ዘጠኝ ወሬ ነዉ አለችና ደሞ ኢቃማየ መቼ ነዉ የሚያልቀዉ አለች አረ ጉድ ነዉ ዘንድሮ በንፋስ መረገር መዉለድ ተጀመረ አዉነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ምን ችግር አለዉ እዉነት መቼም እዉነት ነች

    • @ማሂፍቅር
      @ማሂፍቅር 3 місяці тому +1

      አሁን መን ይሙት ስትወልድ ካላወቀችዉ ትደነግጥ የለ ብዙ ነገር ከማዳም ልጅ ነዉ እንዳትል እፍረት ያዛት መሠለኝ እዉነቱን ለማወቅ ተመርመሪ ቢሏት ምን ልታወራ ነዉ አቤት ሠዋችን እንደ እመቤታችን ከሠዉ ግንኙነት አላረኩም አለች ምን ጉድ ነዉ የሚያሠማን እዉነቱ መዉጣቱ ላይቀር ዉሸት እግዚኦ

  • @mekdesaga9534
    @mekdesaga9534 3 місяці тому +126

    እኔ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ
    ድጋሚ አልወልድም ብዬ ነበር
    እግዚአብሔር የሚያልቅበት
    ሁለተኛው ከእርግዝና እስከ ምውልድ
    ያለውን ችግር እግዚአብሔርና እኔ ነን
    የምናውቀው የዝች ልጅ ጠባቂ መላክዋ አጠገባ ነው የእግዚአብሔር
    እጅ ነው አትጠራጠሩ 🙏🙏🙏

    • @አላህወኪል-ሸ7ተ
      @አላህወኪል-ሸ7ተ 3 місяці тому

      በጣምእኔምእዳችዉ የጫሁትንጩኸት ቨዶሰርተዉኝ ቢሰማዉ 😂😂😂እኔነኝወይአሰኝኝአ😂😅

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 2 місяці тому

      እርየኔሥምት ዋውው የውለድኩምአልመሠለኚም ደሞየሁለተኛውንም እንደዚሁያርግልኚ 3ሥአትህጀሆሥቢታል 3ተሩብውለድኩ አሁንያለሁትሥደትነው ደሞበሠላም ያገናኚን

  • @woinshetlemma962
    @woinshetlemma962 3 місяці тому +80

    ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    በለተ ቀኗ በእናቴ በኪዳነምህረት ተመሥገን የድግል ማሪያም ልጅ

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 3 місяці тому +75

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም የእናቴ የአዛኜ አንድ ልጇ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 місяці тому +52

    ይገርማል በዉነት እንዴ ታምር ነዉ የእግዚአብሔር ስራዉ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ የረዳሽ አምላክሽ ዉዴ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 3 місяці тому +90

    የሚገርም ነዉ የእግዚአብሔር ታምር የቅድስት ኪዳነምህረት ታምር ይደንቃል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 3 місяці тому

      😮😂ኪዳኔ ምህረት ሴት ናት 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ሠናይምድር
      @ሠናይምድር 3 місяці тому

      @@negemelkamyihonal2036 አዎ ምነው ምን ያስቃል

  • @JMGD44
    @JMGD44 3 місяці тому +33

    እግዝያብሔር በእውነት ረድቶሻል። 1.አረንጎዴው ውሃ ህፃኖ ሆድሽ ውጥ ሳለች ካካ ብላ ስለነበር ነው። ይፈጠራል።
    2.በመውደቅሽ ደግሞ ልጅ በውሃው እንደፊኛ ስለሚቀመጡ በጣም በእግዚአብሔር ጥበብ የተጠበቁ ነው። ህፃን በእናቱ ማህፀን ሳለ የፈረስ የእግር ምትን ያህል መቆቆም ይችላል ይላሉ ጥናቱን የሚያጠኑ።
    3. ከላይ ጠንክር ብሎ ይሰማሽ የነበረው እንግዴ ልጁ ነበር እላለሁ።
    4. ደም መትፉትሽ መትረፍሽ + የእንግዴው ልጅ ለብቻው መውጣቱ + ሰውነትሽ አብጦ ነበር አልሽ ከመውለድሽ በፊት + ምንም ኢንፌክሽን አልገጠመሽም even ከወለድሽ በሆላ..... በህይወትሽ እግዚአብሔርን በእጅጉ አመስግኝ። ቢያንስ እብጠቱ የእራስ ህመሙ Preeclampsia እየገጠመሽ ነበር ብዬ በትንሽ እውቀቴ እገምታለሁ:: ( ስላላየሁሽ ነው እገምታለሁ ያልኩት ከትምህርቱ ግን አንፃር እንደዚህ ነው የሚያሳየው። ) ላንቺም ለህፃኖም እጅግ አደገኛ ይሆንናል እንላለን በህክምናው ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻላል። አምላክሽን በእውነት አመስግኝ።
    እኔ እራሴ እርጉዝ እያለሁ መኪና ተጋጭቼ ህፃኑ ሳይጎዳ በጤና ተወልዶል። + Preeclampsia ገጥሞኝ ከሞት በስንት ህክምና ነው የተረፍኩት። 4 አመት ሞልቶታል ንጉሴ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አመስግኑ በስደት ያልተወን የአብርሃም አምላክ የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @SurprisedCorn-ey3bt
      @SurprisedCorn-ey3bt 2 місяці тому

      አልሀምዱሊላህ እንኳን ተረፍሽ እውቀትሽ ደስ ይላል

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 місяці тому +105

    ይህ ተአምር ነዉ እንክዋን ማርያም ማረችሽ ልጅሽ የኪዳነ ምህረት ስጦታ ነች አትፍሪ ኪዳንዬ የሰጠችሽን ስጦታ ሁሉንም እስዋ ታስተካክልልሻለች አይዞሽ እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ

    • @seniethio5523
      @seniethio5523 3 місяці тому +4

      ልጅ የሚሰጠዉ ፈጣሪ ነዉ ኪዳነ ምረት ልጅ መስጠት አትችልም።

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 місяці тому +4

      እናቴ ኪዳነ ምህርት እንዴት ብትወድሽ ነዉ እንኳን እናቴ ኪዳነ ምህረት በለቷ ቀኗ በሰላም ገላገለችሽ❤❤❤❤❤❤ እናቴ ኪዳነ ምህረት ምንይሳናታል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 місяці тому +2

      እናቴ ኪዳነ ምህርት እንዴት ብትወድሽ ነዉ እንኳን እናቴ ኪዳነ ምህረት በለቷ ቀኗ በሰላም ገላገለችሽ❤❤❤❤❤❤ እናቴ ኪዳነ ምህረት ምንይሳናታል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 місяці тому +3

      እናቴ ኪዳነ ምህረት ታምር ነዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @etho826
      @etho826 3 місяці тому

      ምን አገባሽ ላአመነባት. ልጅ ትሠጣለች ላላመነባት ግን አሰጥም. ምን አገባችሁ እናንተ ቆይ ​@@seniethio5523

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 3 місяці тому +27

    ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላን በሰዉኛ ለማመን ይከብዳን እመቤቴ በሺልም ታዉጣሺ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 3 місяці тому +33

    የኪዳንምህረት ድንቅ ስራ ነዉ አገርሽ ገብተሽ ለናታችን ለድንግል ማርያም መስክሪ እህቴ ይሄ ተአምር ነዉ

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 3 місяці тому +19

    እመቤቴ ክብርና ሞግስ ይገባታል እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ እናት የሚገርም ነገር ነው ማዳምሽም እግዚአብሔር ይስጣት እኔ ህንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ይሄ ታምር ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውነትም ብላተኛ 🥲❤️🫶❤️🫶❤️🙏እመቤቴ ታሳድግልሽ 🫶💐🫶💐❤️🙏

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 місяці тому +32

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ከአእምሮ በላይ ነው የእሱ ስራ

    • @siaytay4605
      @siaytay4605 3 місяці тому

      Ere mesgana me fetari new

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 3 місяці тому +51

    ሁሉም ቀርቶ በዚህ ጭንቅ ውስጥ ለብቻ መውለድ ያየው ያውቀዋል እህቶች እባካችሁ አትፍረዱ የፈጣሪ ስራው ብዙ ነው አንዳንዴ በህይወት ላይ ለየት ያለና ለማመን የሚከብድ ክስተት የሆኑ ታሪኮች ይፈጠራሉ ለተአምር የተፈጠረች ልጅ ናት ያሳድግልሽ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 місяці тому

      በአብዛኛው ሳውዲ ብቻችሁ ነው ምትውልድ😂 ተው

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 3 місяці тому

      😅​@@ተሽንፍአለው

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 3 місяці тому +1

      አያ 9ወረ ሳያታወቅ በፍፁም ፅንስ እኮ ያንቀሳቀሳል

    • @TubaMeki
      @TubaMeki 3 місяці тому

      @@mafivlogs5144እውነት ነው አይታመንም እናዴት 9 ወር በሙሉ ሳይንቀሳቀስ ከ 4 ወር ጀምሮ ነው ፅንስ ይንቀሳቀሳል

    • @shpry
      @shpry 3 місяці тому

      ኧረ እህት ትክክልናት እኔም የማቃት አለች ልክ እዴሷ የወለደች እሷ እዳውም የወሊድ ክትባት እየተከተበች

  • @BlenKumelachew-p4j
    @BlenKumelachew-p4j 3 місяці тому +31

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ።ሴትዬዋ ጥሩ ሰው ናት እግዚያብሄር ይስጣት❤

  • @Mdnኝየማየናፋቂአላህይጠብ
    @Mdnኝየማየናፋቂአላህይጠብ 3 місяці тому +26

    ወላሂ አንዳድ አረቦችኮ የተመረቁ ናቸው ከናት በላይ የምነላቸው በምክኒያት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣት አቺም አላህ ያሳድግልሽ

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 3 місяці тому +6

      እጅግ በጣም መልካም ማዳሞች አሉ እኔ ሀገራች ብዙ እሰው ቤት ሰርቻለሁ በጣም ጨካኞች ናቸው ከገጠር የእለት እጀራ አተነው እሚመስላቸው እኔ ግን በአያቶቸ እጅ ቅብርር ብዬ ነጭ ከጥቁር እሚመረትበት ቤት ነበር ያደኩት አድስ አበባ ሲባል ልጅነት ጉርምስና አለማገናዘብ ሆኖ መጥቸ አድስ አበባ እሰው ቤት ያየሁት የሰው ፊት ከባድ ነው አሁን ዱባይ ፈጣሪ ይመስገን በነፃነት ቤቱን እደቤቴ እየኖርኩበት የፈለኩትን እያረኩ እኖራለሁ

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 3 місяці тому

      Betam egziabher yestachew

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 3 місяці тому +1

      እኛ ታዲያ ማመረር ነዉ ስራችን የህም ስራችን ብራችን አልበረክት አለን እንላለን

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 3 місяці тому +48

    እውነት ይህ የእግዚአብሔርን ተአምር ነው እመቤቴ በእለተ ቀንዋ ዳበሰችሽ ...እግዚአብሄር ይመስገን

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 місяці тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢🎉😂❤

  • @EmebetTaddesse-f5f
    @EmebetTaddesse-f5f 3 місяці тому +25

    የኪዳነምረት ታምር ነው አውደምረቷ ላይ መስኪር

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 3 місяці тому +20

    የሚገርም ተአምር ነው እግዚአብሔር ይቺላል 🤗🤗🤗🤗ሌላው እስካሁን የጠበቃት እግዚአብሔር ከዚህ ቦሀላም አለ!!!!ስለዛ አታስቢ እሷ የሱ ሥራ ናት 🤗

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 3 місяці тому +25

    እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ እንኳን አላህ አተረፋችው ኡፍ ከባድ ነው የፈጣሪ ተአምር ነው ሲገርም እንኳን አላህ አተረፈሽ በሰው አገር ማዳምሽም የምትደነቅ ጥሩ ማዳም ነች አላህ መልካም ስራዋን ይክፈላት

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 місяці тому +90

    የዚህ የእርግዝና ጉዳይ አንዳንዳየ ከኖርማኑ የተለየ ነው የአላህ ወላሒ እኔ ተጠራጥሬ ሀኪም ቤት ሒጄ ከአንድ አይሉ ሁለት ሀኪም ቤት ሒጄ ፔሬዴ ሲቀር ነው የሔድኩት ግን ይገርማችኋል አንዴ ታይፈስ እንደየ ታይፈድ እያሉኝ የታይፈድ መድሀኒት ሥውጥ ሥውጥ ሠባት ወር ሆነኝ ድንገት ታምሜ እራሤን ሥቼ ስወድቅ ከቅርብ ክንሊክ ይዘውኝ ሢሔዱ ሆዴ እንደ እንጨት ደርቆ ቀረ በመጨረሻም እሪፈር ተብየ ትልቅ እሪፈራል ሆስፒታል በአፑላሥ ተላኩ ይገርማችኋል እዛ ደግሞ ምን ቢሉ ጥሩ ነው የሆድ ድርቀት ነው ብለው መድሀኒት ሢሠጡኝ ባለቤቴ በግል የማህፀን እስቤሻሊሥት ሢያማክረው በቃ አትራሣውንድ እድታዮት ብየ ነው ሢለው አትራሣውንድ ሥታይ የ7 ወር ነብሰጡር ፆታው ወንድ ነው ፅንሱም ሠላም ነው ሢል ሌላ ድንጋጤ ማለት ያንን ሁሉ መድሀኒት ወስጄ ደግሞ የታይፎይድ መድሀኒት በጣም ከባድ ነው ሢቀጥል በጣም የድርቀት መድሀኒት መውሰድ ጀምሬያለው ወላሒ ከዛ ቡሗላ ሁለት ወር ሙሉ በጭንቀት ነበርኩ ጤነኛ ልጅ እምወልድ አልመሠለኝም ነበር ሢወለድም እንደ ሠው ምጥ ይዞኝ አደለም የወለድኩት ግበር ልከፍል ገቢዎች ጋር ሔጄ ነው ድንገት የተወለደው ግን አላሀምዱሒላሒ ሆስፒታሉ ቅርብ ነበር ሥገባ ምንም አልሆነም ግን በጣም የደም መፍሰስ አጋጥሞኝ መርፊ ተውግቼ ሀኪሞቹም በጣም ተጨናንቀው ነበር አላሀምዱሊላሒ ተረፍኩ ሆደ የቦርጭ ያክል አያሥታውቅም ነበር ግን ሠውነቴ በጣም ሙልት ነበር ያለው ምክንያቱ እሰካሁን አልገባኝም የአላህ ተአምር ነው ሌላ ልጅም አልወለድኩም። ግን አላሀምዱሊላሒ ጤነኛ ቆንጅየ ልጅ ሠጠኝ አሁን ሠባት አመቱ ሁናል።

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 3 місяці тому +3

      Enquan egziabher redash besmeab

    • @emmaibelievegod9360
      @emmaibelievegod9360 3 місяці тому +2

      እንካን እግዛብሔር በሰላም ገላገለሽ ጤነኛ ልጅ እንካንም ሰጠሽ ተመስገን ነዉ አህቴ❤

    • @beidilaberihu5799
      @beidilaberihu5799 3 місяці тому

      Fetari kefekede konkerit new,fetari ymesgen...

    • @saeedalshamranis8827
      @saeedalshamranis8827 3 місяці тому +1

      አልሀምዲሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

    • @azebalem1573
      @azebalem1573 3 місяці тому

      Ye Egzabihr seraw denk new enkan tenja lj seth ❤

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 3 місяці тому +25

    በሰመአብ የእግዛብሔር ስራ ፈጣሪን ያሳድግልሽ

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 3 місяці тому +9

    ለአረቧ አሰሪሽ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባታል በእውነት የተባረከች ነች❤

  • @juhdihikema5784
    @juhdihikema5784 3 місяці тому +25

    ኤምባሲ አሁን ዝግ ነው ህክምና ግን ታገኛለሽ የግል ክሊኒክ ልጅሽን አላህ ይጠብቅልሽ እንኳን አተረፈሽ ልጅሽ ህክምና ያስፈልጋታል ጅዳ ከሆንሽ ሙሽሪፋ ክልኒክ መኮረና ሚባል ሰፈር

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 місяці тому +2

      ኢቃማ አላት ኮ የፈለገችበት መታከም ትችላለች ጠለብ ነች ኮ

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 3 місяці тому

      ​@@altudz4055 ህፃኗ መታከም አትችልም

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 3 місяці тому

      Eski erduat egziabher yerdachu

    • @juhdihikema5784
      @juhdihikema5784 3 місяці тому +2

      @@altudz4055 እስዋ እንጂ ልጅዋን የፈለገችበት ማሳከም አትችልም የተወሰኑ ካልሆኑ

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 3 місяці тому

      ​@@altudz4055 እሷ ለልጇ ነዉ ህክምናዉን የፈለገችዉ ለራሷ መቼ ቸገራት እስኪ ቻሌጅ ይጀመርላት ለታላቅ ሚዲያ አስተባብሩ በሌላ ሚዲያም

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 3 місяці тому +26

    በስማም የኔናት እመቤቴ ታሳድግልሽ

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 3 місяці тому +16

    የመሲ.ቤተሰቦች.ግን.ከማነው
    ያረገዘችው??እንዴት.ማርገዟን
    አታቅም.ጉድፈላ.ዘንድሮ😂😂😂😂😂

    • @እማ-ዘ1ቨ
      @እማ-ዘ1ቨ 3 місяці тому +2

      መተኚቶአንስ አታቅም ነበር እደ 😂😂😂😂

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 місяці тому +3

      አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል አንቺ ስላላወቅሽ አይሆንም ማለት አይደለም እኔም የተቀበልኩት በዩቱብ አይቼ ነው ያመንኩት ሳይቀር ሽንት ቤት ውስጥ የወለድ አሉ ሳያቁ 9 ወር ሙሉ አንዳንዶቹ መጨረሻ ታመው ሐኪም ቤት ሲሄዱ የህመም ማስታገሻ እየወጉ መጨረሻ ሐኪም ቤት ውስጥ እቤት ውስጥ ብዙ ለማመን የማከብድ ነገር ይሆናል ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም 🙏😢🤗

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 місяці тому +4

      ከኢትዮጵያ የመጣቹ ገና ዘጠኝ ወሯ ነው ባል አላት

    • @tigistbihonegn2302
      @tigistbihonegn2302 3 місяці тому +1

      ከባሏ ነው ያረገዘችው ሁሉንም ስሙት ግን ታዓምር ነው

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 3 місяці тому

      ​@@nunubelete8142 እኛ ስለመዉለዱ አይዴለም ከማነዉ ያረገወችዉ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 місяці тому +16

    ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ስራውም እፁብ ድንቅ ነው በዛ ላይ የአሰሪሽ ቅንነት ይሄም የእግዚአብሔር ተአምር ነው እንኩአን ማርያም ማረችሽ ! ማርያም በሽልም ታውጣሽ ልጅሽን ቸሩ መድሃኒአለም በጥበቡ ያሳድግልሽ🙏🏽

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 3 місяці тому +23

    የእግዚአብሔርን ምህረት ታምረኛ አምላክ ነው በእርግዝና ወቅት ሰውነት ማበጥ አደጋ አለሁ። እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ።

  • @YeneworkTekle
    @YeneworkTekle 3 місяці тому +15

    መሲየ ይህ የጌታ ተአምራት እንጅ ሌላ ምንም ለማለት ከቃላት በላይ ነው::እጅግ ድንቅ ነው:: ስለሷ በግንባሬ ተደፍቼ ጌታን አመስግኛለሁ:: እርሱ ይችላል:: ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን:: አሜን::

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 3 місяці тому +23

    እግዚአብሔር መልካም ነው ። በምድረበዳ ላይ እሱ ትልቅ ነው ።❤❤❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 місяці тому +15

    በስማም የኔ እናት እመቤቴ እኳን በሰላም ተገላገልሺ እባዬ መቆጣጠር አቃተኚ 💔😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 місяці тому +11

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል እንኳን ማርያም ማርችሽ የልጅሽ ስም የማርያም ብትያት በኪዳነ ምህርት ቀን ነው ድንቅ ታምሩ ያደርገልሽ እግዚአብሔር እባካቹ ሳኡዲ ያለቹ ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳትሉ ሰው በመሆኗ ብቻ ተባበሯት ስደት ከባድ ነው ሚቻላቹ ሄዳቹም ብጠይቋት እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን የኔ ውድ ከርታታዋ እህታችን በርቺ

  • @askale9230
    @askale9230 3 місяці тому +22

    በምድረ በዳም ጌታ ታማኝ ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ።

    • @letischsamuel7908
      @letischsamuel7908 3 місяці тому

      ሙሉ ምህረት እግዝኣቢሔር ይስጥሽ

  • @hhff3884
    @hhff3884 3 місяці тому +28

    ግን ምንም እውነት አልመስለኝም የምር ያማል እኮ እንደት እንደዚህ ይሆናል

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 місяці тому +3

      እህቴ መንቲያ ልጆችን ስትነግድ ውላ ገብታ ነው የወለደችው ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው ማሬ

    • @emebetmulugetamolla3380
      @emebetmulugetamolla3380 3 місяці тому +1

      በውጭ ሚዲያ ብዙ ሴቶች እንደዚ ይወልዳሉ ሆዴን አመመኝ ብለውም ሽንትቤት ውስጥ ወልደው ጠባብ ስለሆነ የተረፋ ሌላም ሌላም አለ ሰርች ብታረጊ ታያለሽ ይዘገንናል ግን

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 місяці тому

      @@emebetmulugetamolla3380 ትክክል

    • @makiemaeki5488
      @makiemaeki5488 3 місяці тому +2

      እኔ እራሱ 🤣🤣🤣 እማይመስል ነገር ምጥ የሺርት ሁሃ ፈሶ ፈታ የለዉም

    • @TubaMeki
      @TubaMeki 3 місяці тому +1

      እኔም እንደዛው መቼም አላምንም ምክንያቱም ፅንስ ከ4 ጀምሮ ይንቀሳቀሳል

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 місяці тому +18

    በጣም የሚገርም ነው እመብርሃን ካቺጋር ነች እንኩዋን አቺንም ልጅሽንም እንኩዋን አተረፈሽ

  • @Wudemake
    @Wudemake 3 місяці тому +22

    በስማም እመብርሀን ከስደተኞች ጋር ናት በዉነ የኔናት አይዞሽ

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy 3 місяці тому

      ለኪዳነ ምህረት ክብርና ምስጋና ይድረሳት

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 3 місяці тому +13

    አቤት የፈጣሪ ድንቅ ስራ... ተአምር ነው። አይዞሽ እህታችን ይህች ትንግርት የሆነች ልጅ ታሪክሽን ለመቀየር የተቸረችሽ ናትና አትጨነቂ።

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 3 місяці тому +12

    የኔ ልጅ እንኳን እመብርሐን ማረችሸ እግዚአብሔር ይችላል ከኛ የሚጠበቀዉ ማመን ነዉ እሱ የርዳሽ መጨረሻዉን ያሳምርልሸ

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 3 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤❤❤እንኳን ማርያም ማረችሽ እህት

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 3 місяці тому +13

    እመብርሀን እንኳን በሰላም ገላገለችሽ የኔ እህት እመብርሀን ታሳድግልሽ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 місяці тому +1

    እመቤቴ ማሪያም ንጥፍ አረገችላት አይዞሽ ይቺ ልጅ ለታሪክ የተወለደች ነች አንቺንም ከስደት የምታሳርፍ ትሆናለች አይዞሽ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 3 місяці тому +15

    እንዴ ገና ከ1ወር ጀምሮ ይታወቅ የለ ምነው እስከሚወለድ ድረስ ከባድ ነው ለማንኛውም እንኳን በሰላም ወለድሽ

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 3 місяці тому +2

      አረ ምናልባት እርግዝና ይለያያል እኔም 6ወር ከ2ሳምንት ድረስ አላቅም ነበር

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 місяці тому

      Ere enem arba hager heja qatar 🇶🇦 ka 3 wori behula new yawakute marimera ethiopia 3 bota hejalew gn gelm kazen hedikugn ekam hula taseritolgni kezani betam tamemekugn hikimena ka 2 geze balye hakime bet heja alewakulignm nabera eriguze mahonen kazen ene betam sera maserate aketagni ethiopia 🇪🇹 mahedi alebgn alekachew eshi yamacherashi 1 teleki hospital 🏥 hinewsedishi alugn eshi beya hedakugn eriguze endahonekugn nagarugn yeha tarki 2010 new ahun lija 5 Amet honotale egzbhr yemasegan

    • @GenetKelbago-tk7iw
      @GenetKelbago-tk7iw 3 місяці тому

      Eko

    • @netsanetabera1936
      @netsanetabera1936 3 місяці тому +1

      ይሄ ታምር ነው እንደዚህ አይነት ነገር አለ አንድ በቅርብ የማውቃት የልጆች እናት እርግዝናዋን 9ወር ሙሉ ምንም ሳታውቅ ባለቤቷም ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ግን በምጧ ቀን አሟት ሆስፒታል ሄዳ ምጥ ነው ብለዋት እዛው አረዷት ከዛም ህፃኗ ተወለደች ለባል ተደውሎ ሲነገረው ደነገጠ እንዴት ብሎ አለ እውነትም ያስደነግጥ ነበር በጅንስ ተወጥራ ስትሄድ ኖራ በመጨረሻም ሴት ልጅ ተወለደች

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 3 місяці тому +6

    ክትባት ባለ መከተቧ ደስ ይበልሽ። በዓለም ላይ በስፋት እንዲሰጥ የሚደረገው ለበጎ እንዳይመስላችሁ! አንድ እንኳን ጥቅም የሌለው ነገር ግን እንድንፈልገው አድርገው ካደናቆሩንና ከሠሩብን ነገር አንደኛው ክትባት ተብዬው ነው።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 місяці тому +7

    መትረፏ ህፃኗ በቁሟ ሾልካ ስተወርቅ የአረብ ቤት ሰራሚክነው መሬቱም ግድግዳውም ብቻ የፈጣሪ ታምር ነው እኳን ማርያም ማረችሽ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 місяці тому +1

      ሕጋዊ በሆነ መንገድ የሚሠሩ፣ የሕክምና ኢንሹራንስ የላቸውም?

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 3 місяці тому +9

    በዚህ ነገር መጠራጠር አልፈልግም እግዚአብሔር ይቺላል 🤗🤗🤗ለሱ ይህ ምንድነው??? ለኛ አስደነቀን አይተን ስለማናቅ ይህው አሁን አየን 🤗ከዚህ ቦሀላ ደሞ ሌላ ድንቅ ነገር ሲያረግ ደሞ ይገርመናል 🤗

    • @MekonnenAmare1
      @MekonnenAmare1 2 місяці тому

      እውነት ነው ምን ይሳናዋል ፈጣሪ

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 3 місяці тому +8

    እግዛብሄር ታላቅ ነው ሁሉንም ነገር ሲያደርግ አይሳሳትም እግዛብሄር በሰላም ሀገርሽ በሰላም ያግባሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ 3 місяці тому +8

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ታምር ነው በእውነት

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 3 місяці тому +9

    እርግዝና እደዜ ቀላል አይደለም መቸም የአላህ ስራ ብዙነው ግን ከባድነው እንኮን በሰለም ተጋላገልሺ እህት❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 місяці тому +5

    የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ ሚሰጥሬ የምላት ያለምክንያት አይደለም እውነቱም ሚሰጥሪ ናት ሁሉም ማድረግ ትችላለች እናተ እመብርሃን እናቴ አመሰግንሸ ዘንድ ቡዙ ነው ምክንያቴ አመሰግንሻለሁ የዓለም ብርሀን 🙏❤🙏

  • @yemariam628
    @yemariam628 3 місяці тому +7

    ማርታ እኳን ማርያም ማረችሸ ድቅነው የግዚአብሔር ሰራ አይዞሸ ኪዳነምረት ጥላከለላ ትሁንሸ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 3 місяці тому +2

    Cryptic pregnancy ይባላል ሃኪሞች ሊመሰክሩ ይችላሉ ከብዙ መቶዎች አንዲት እናት ላይ ይከሰታል ጌታ ቢረዳሽ እና ህክምና አግኝታችሁ 3 ወር ያክል እዛው መቆየት ብትችይ ጥሩ ነበር። ብርቱ ነሽ አይዞሽ። አሠሪሽ ግን ብሩክ ሴት ናት።

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 3 місяці тому +63

    ኮመንታተሮች ግን አየር ላይ እያለ የምትጽፉት ነገርስ 😂😂

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 3 місяці тому +11

      እኔም ይገርመኛል የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ይባላል ገና ሳያዳምጡት በ እርሰ ብቻ ነው ኮመንት የሚሰጡት😅😅😅😅

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 місяці тому +2

      😂​@@TamesgenDagen

    • @godislove5271
      @godislove5271 3 місяці тому +4

      የማይታመን ስለሆነ ነው አንች ደሞ በነፋስ ይረገዛል

    • @Hanatube-jn1io
      @Hanatube-jn1io 3 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 місяці тому +2

      ለላይክ እኮ ነው ላይክ ብር አይሆነን😂😂😅

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +6

    እንኳን ማርያም ማረችሽእማ❤❤ የእግዚአብሔር ድቅነው❤❤አለም ይህድቅ ስራ በእግዚዘኛም በምታውቁት አሰራጩ❤❤መዳም ትቅረብ በህዝብ መመሰገን አለባት❤❤

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 3 місяці тому +8

    ይህ ነገር እውነት ነው ወይስ ለወሬ ማመን አቃተኝ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 місяці тому +5

    ማዳምሽን እግዚአብሔር ይባርካት እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦቾ ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mosanghgig8465
    @mosanghgig8465 3 місяці тому +9

    ሰለማይንገርው ሰጣታው እግዚያብሄር ይመሰገን

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 3 місяці тому +5

    #ለእግዚአብሔር የሚሳነው
    ነገር የለም። እንኳን ማርያም
    ማረችሽ ልጆች የፈጣሪ ውድ
    ስጦታዎች ናቸው አይዞሽ 🙏

    • @Thahiretade
      @Thahiretade 3 місяці тому

      @@OMG-u4p ፒስ ነው ቆንጆ

  • @emebetdesalegn2167
    @emebetdesalegn2167 3 місяці тому +7

    እረዳሻለሁ የኔ ቆንጆ እመብረሀን እንካን በሰላም ልጅሽን አሳቀፈሽ

  • @Tigistyoutube-u7l
    @Tigistyoutube-u7l 3 місяці тому +7

    እንኳበሰላም❤ተገላገልሽ፣በጣምከባድነው፣ግንማዳሟ❤መልካምሰውነች❤ትባረክ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 місяці тому +10

    ሕልም መሰለኝ የእውነት እንኳንም ሰላም ሆሽ እህቴ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 3 місяці тому +5

    ወልጀ መሳም ብቻ ነው ህልሜ 😢

  • @manycell9813
    @manycell9813 3 місяці тому +3

    የሳውዲ ኢንባሲና ኑዋሪዎች አቅም ያላችሁ እርዳታችሁ ያስፈልጋታል ተባበሮት እግዚአብሔር ይመሰገን በድጋሚ እንኮን እናትና ልጅ ደህና ሆናችሁ❤️❤️❤️

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 місяці тому +7

    ❤እደት ሲቀሰቀስ አላወቀችም እኳን በሰላም ወለድሽ ❤ይገርማል

  • @kon9394
    @kon9394 3 місяці тому +18

    የእግዚአብሔር ታዓምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላልም የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ ድግል ማርያም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በታምዕር ነው የተረፉት የፈጣሪ ስራ ድቅ ነው

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 3 місяці тому +6

    ጉድ ነው ዘንድሮ የማንሰማው የማናየው ነገር የለም
    ፔሬድ ሲቀር እንዴት ማርገዞን አላወቀችም?

    • @betyayele5876
      @betyayele5876 3 місяці тому

      Ere muluwen adamitachu comitu kerebign bila hakim addis hager silehon hormen mekeyer new aluwat

    • @mastewalgetahun4025
      @mastewalgetahun4025 3 місяці тому

      ሙሉውን ሰምቸ ነው የኮመትኩ
      9ወር ሙሉ በሆርሞን ተብሎ ፔሬድ አይመጣም ብሎ ማመን ኖ ቀናት ወይም ወሩ ሊዛባ ይችላል እንጅ

    • @ማሂፍቅር
      @ማሂፍቅር 3 місяці тому

      3የወለደች ሴት ማርገዟን አታቆም ብትሉኝ እማይታመን ነዉ አሞኝ አያቅም አለች ዉሸት ነዉ ዘጠኝ ወር መረገዙ ቀርቶ 1 ቀን ሆነ

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 3 місяці тому +5

    እንኳን ፈጣሪ ቀረበሽ👏ግንማ ልትመጭ ሰሞን የመለያያ ስትይ ከርመሽ ነዋ😅😂

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 3 місяці тому +1

    በዚ በሰለጠነ ጊዜ 9 ወር ሙሉ እርግዝናዬን አላውቅም ብትይ ውሸት ነው ። ፔሬድ 9 ወር ሲበር አላውቅም ትያለሽ ።እርዱኝ ጥሩ ነው ግን 9ወር ሙሉ አላውቅም ማለት ውሸት ነው😊

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy 3 місяці тому

      ካላወቀችስ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 місяці тому +12

    ወይ ታምር ዘድሮ የመይሰማ የለ

  • @Lidu21
    @Lidu21 3 місяці тому +2

    እረ እሄማ ሚገርም ነገር ነው እንዴት ማርገዝዋን ሳታውቅ ወለድኩኝ ትላለች እረ ማይመስል ነገር ነው ቤሬድ እኮ ሲቀር ይታወቃል😳

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 3 місяці тому +5

    እንኳንም በሰላም ገላገለችሸ እመቤቴ ተአምር ነው ይኼ በጣም ድንቅ ድንቅ ነው ብቻሸን ባዶ ቤት መውለድ ከባድ ነው በሱ ቸርነት እንጂ በሰላም ወደሐገርሸ ከነ ልጅሸ እቅፍ ድግፍ አዶረጎ ያሰገባሸ እህቴ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 3 місяці тому +1

    እንዴ ይህንን ማመንም ይከብዳል 3ቀን ሙሉ እሰው ቤት ልጅ ወልዶ ሳይናገሩ አይ ውሸት ነው

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 місяці тому +13

    የማይታመን ወሬ ነው
    1። ማድረጓን አታቅም ወይ በንፋስ ነው?
    2፥ ፔሬድ ሲቀር አይታወቅም ወይ ?
    3 ያችን ነገር አድርገሽ ከኢትዮጵያ ወጣሽና ዜግነቱን ቀየርሽ ረመዳን አንድ ወር ነው እኮ

  • @lailalaila6401
    @lailalaila6401 3 місяці тому +4

    ክብር ለመዳህናለም ለመቤቴ እስከነልጆ ክብር ይገባታል ለዚህ ክብር አሁን ለአባቴ ክብሩን ይውሰድ አንችንም እንኳን ተረፍሽ ልጅሽን አተረፈሽ ተመስገን

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 3 місяці тому +3

    እግዚአብሄር እንኳን ለታመኑለት ላልታመኑለት ታማኝ ጌታ ነዉ በእዉነት ሁለየም በምልጇ ፀሎቷ ለምትረዳን ለፈጣሪ እናት ክብር ምሰጋና ይግባት ድንቅ ነዉ የእግዚአብሄር ሰራ እኮ እኔ በሰደት 20 አመቴ ነዉ እድሜየም 40 ነዉ አልወለድኩም አላገባሁም ይህንን ያክል አመት ሰኖር እሰኪ ፈጣሪ እና እናቴ ኪዳነምህረት ልጂ ከሰጡኝ ልመርመር ብየ ሀኪም ቤት ሰሄድ ከአንድም 6 ሀኪሞቺ መሀፀንሺ መዉጣት አለበት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ወደ ካንሰር ሰለሚቀየር አሉኝ በጣም አዘንኩ ተሰፋ ቆረጥኩኝ የኔ መኖር ከአሁን በኋላ ትርጉም ምንድነዉ ብየ በአለም ላይ ብቻየን የቀረሁ ሁላ መሰለኝ ብቻ ህመሙ ከባድ ነበረ እናቴ እመቤቴ ሰሚነሺ ኪዳነምህረት ቸሩ መድሀኒያለም ታሪኬን ቀይረዉት ዛሬ ላይ የ 3 ወር እርጉዝነኝ ፈጣሪንና ኪዳነምህረትን አመሰግኑልን የተቆለፈ መሀፄኔን እናቱና ልጇ ከፍተዉ ዛሬ የሳራንና የኤልሳን በረከን ለኔም መድሀኒያለም ሰላደረገልኝ ለእናተም ይደረግላቺሁ

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 3 місяці тому +4

    መሲ አሁን በቅርብ ገነት ንጋቱ ላይ የቀረበችው ጣሊያነዊት ሴት 9 ወር ሙሉ የወር አበባ እያየች ሳትቀው ወልዳለች እንደውም እሱውአ እየጠጣች እያጨሰዘች ጭፈራበፀት እየጨፈረች ወልዳለች

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 3 місяці тому +4

    እኔ 4 ወልጀአለው ግን አምጨ አላውቅም በቀዶ ጥገና ነው የወለድኩ እና ምጥ ይዞኝ ሲሉ አይገባኝም አላውቀውም እና በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እውነት ነው ለመጀመርያው እስከ 4 ወር እንዴት እንደሚያም የአየ ነው የሚያውቀው እና እህቴ ይች ልጅ ታምሬ በያት

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 3 місяці тому +2

      እኔ . የማርያም ብያታለሁ🙏❤

  • @MakiMalaku
    @MakiMalaku 3 місяці тому +6

    ስሟ ይስተካከልልን የማርያም ትባል❤❤ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @Susuassen
    @Susuassen 3 місяці тому +8

    እረ ጉድ የማይመስል ነገር ሆ😂

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 місяці тому

      አላህ እኮ ላያስችል አይሰጥም ሊሆን ይችላል 😂ባልዋ ከየት ነው የረገዘች የሚለው ልሰማ ችከልኩ

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @Susuassen
      @Susuassen 3 місяці тому +2

      @@ተሽንፍአለው ክክክክ ሰዉ እንደት ነዉ9ወር ሙሉ ምንም አይነት የህመም ስሜት የለለዉ እንኳን ልጅን ያክል ነገር በሆድዉስጥ ሆኖ

    • @MarySayel
      @MarySayel 2 місяці тому

      በፈጣሪስራአትግቡ😢😢😢

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 3 місяці тому +3

    መሲዬ የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብሽልን የእግዚአብሔር ታምር የተገለፀበት አይዞሽ እማ ከዚ ሁሉ ነገር ያተረፈሽ አምላክ ሁሉን አሳክቶ በሰላም ከነ ልጅሽ ሀገርሽ ያስገባሻል ስደት በቃሽ ሊልሽ ፈልጎ ነው እግዚአብሔር ልጅሽን ጥለሽ አትመለሺም ሀገርሽ ላይ አጥብተሽ ታሳድጊያታለሽ ማንም ይሄን ታሪክ ሰምቶ የሚጨክን አይኖርም ሁላችንም ያቅማችንን እንረዳሻለን

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 3 місяці тому +1

    ሴትዮ ስራ አላት ብላ ከዛ ደሞ ስራ የላትም ከኔ ጋር ነው የምትውለው አለች አይ ውሸት አለበት ብቻ ይሁን😅

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 3 місяці тому +13

    _ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድቅ ነው እንኳንም እመቤቴ ማርያም በሰላም ማረችሽ ግሩም ነው❤_

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 місяці тому +3

    በስመአብ፡ታአምርነው፡ሳልሰማ፡ልኮምት፡ነበር፡ግን፡በጣም፡ድንቅነው፡ነፊሰጡሩ፡ሴት፡ይሄ፡ሁሉ፡ነገር፡ሳይጎዳሺ፡በሰላም፡መውለድሺእንኳን፡ፈጣሪ፡እረዳሺ

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 3 місяці тому +2

    ስኪን ህፃኗ መውደቋ ለጭንቅላቷ ጥሩ አደለም መታየት አለባት ጌታ ያሳድጋት

  • @ekrim01
    @ekrim01 3 місяці тому +2

    የገጥመል እኔም እንደረገዚኩ ሰለቅ ወልጀለሁ በስደት

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 місяці тому +6

    የማይታመን ነዉ የምታወራዉ ገና ዘጠኝ ወሬ ከመጣሁ አለች መቸነዉ ኢጋማየ የሚልቀዉ ብየ ጠየኳት ሴትዮየን እደት አልገባኝም ለሁለት አመት አደል የሚሠራዉ

    • @MelkamSahlu
      @MelkamSahlu 3 місяці тому +3

      ያረገዘችዉ እኮ ከ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 місяці тому

      አሉ ግን እህቴ ማስረዳት አንዴንድ ሰው ማስረዳት አይችሉም

    • @Kidestkidest-p1f
      @Kidestkidest-p1f 3 місяці тому

      ብዝውቹ ይወልዳሉ ሳያቁት እንኮንም ብስላም ሁሉት ሆንች

    • @saeedalshamranis8827
      @saeedalshamranis8827 3 місяці тому +2

      ኢጋማ የአመትም አለ የሁለትም አለ

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km 3 місяці тому +10

    ኪዳነህ ምህረት የጭቅ አማላጇ እሷ እረዳችሽ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ❤

  • @floop10
    @floop10 3 місяці тому +7

    በሰላም ወደሃገርሽ ያስገባሽ

  • @mekdesgeberdin1417
    @mekdesgeberdin1417 3 місяці тому +1

    ስምዋን ትንሳኤ; ረድኤት; ወይም ብርሀን
    ብያታለሁ የኔናት እትብትዋ በቁምዋ ስለወደቀች ስህተት ልጅትዋ ውደመሬት ስትወድቅ ባለው የመሳብ አጋጣሚ እራሱ ይቆረጣል እግዚአብሔር ሂወትና መንገድ ነው እንዴት እንደሚያድን አየንበት ይሄኔ ሲጅመር እርጉዝ መሆንዋን አውቃ ቢሆን ክለባት ችግር አንጻር የግድ መውጣት ስላለባት ወይ ታስወርዳት ነበር ግን እግዚአብሔር ሽፋን አረጋት በምርመራም እልተገኘች አይኖቻችን ጆሮቻችን የእግዚአብሔርን ማዳን ተማርንበት

  • @dohaqatar-cq6ym
    @dohaqatar-cq6ym 3 місяці тому +4

    😂😂😂ምን ማለት ነው እርጉዝ መሆኒ ሳላቅ ምትለው እር ጉድ

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 3 місяці тому +1

    ስትጋደሚ የማይረገዝ መስሎሽ ነበር እደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምንስ ቢሆን የምትሉት ጠፋችሁኮ ዋይ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ደግሞ ሀገርሽ ግቢ የወለድሽው ለራስ እንጂ ለሰው አደለም ከሰው አትለምኝ በልጂ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 місяці тому +4

    አውነት ኪዳነምህረትን ዘክሪያት አንክዋን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 3 місяці тому +4

    አይዞሽ በታምራት እዚህ ያደረሰሽ ጌታ ለመምጣት እግዚአብሔር ያዘጋጃል።

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 3 місяці тому +6

    መስዬ
    ስንቱን ጉድ ታስተናግጃለሽ

  • @ታሪከኛውዘመን
    @ታሪከኛውዘመን 3 місяці тому +2

    በስማምን ከእግዚአብሔር ቸርነት ግን አንች በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ ብሆን በድንጋጤ እሞታለው