ሲያምርሽ ይቅር Siyameresh Yeker full Ethiopian movie 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 351

  • @aberuaberumulatu2522
    @aberuaberumulatu2522 6 років тому +25

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሰው መርዳት እንዴት ያስደስታል በአካልም እርዱ አርቲስቶች በፊልም ብቻ አይደለም

  • @zed5038
    @zed5038 5 років тому +5

    ዋዉዉ መርዳቱ በጣም አሥተማሪ ነዉ ላሁሉ ትዉልድ ለኛ መጨረሻዉ በጣም ያምራል ሙዚቃዉም ማን ደላ ሥወድህህህ

  • @myfirstloveismybeautifulma8744
    @myfirstloveismybeautifulma8744 5 років тому +12

    ልክ ልኳን ነገረት wow እህቶቾ በዝህ ፍልም ተማሩ ሴት ልጅ ክብሮን ስትጣብቅ ነው ምያምረው

  • @rodzesmail3323
    @rodzesmail3323 5 років тому +15

    ደራሲ ማለት እንዲህ ነዉ በጣም ወድጀዋለሁ ሁላቹህም በጣም አሪፍ አድርጋቹህ ነው የተወናቹህት እኔም የናተን አረያ እከተላለሁ ሰዉን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው በጣም እወዳቹሀለሁ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +3

    በጣም ሀሪፍነዉ ሠዉለመርዳት ሠዉ መሆንበቂነዉ ይመቻቹሁ

  • @hanadaniel892
    @hanadaniel892 5 років тому +10

    ፐፐ አንደኛ የሆነ ፊል በጣም ደስ ይላል
    የደራሲ አድናቂ ነኝ
    አንደኛ
    "' ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው"'
    100% ትክክክክልልልል

    • @hanadaniel892
      @hanadaniel892 5 років тому

      Smo.. ይገርማል
      ሁሉም ቦታ ታገኘኛለክ amazing 👍🏻

  • @user-bc7zf6pr6y
    @user-bc7zf6pr6y 4 роки тому +4

    ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ደስ ይላል የላያችሁት ሹፉት

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 2 роки тому +3

    ሠላም 👉🇪🇹 ከበሽታ ቧሃለ ነፃነት ከመጠት ቧሃተ መግኛት በህርግጥም ከችግር ቧሃለ ዳስተ አለ ሌላ ምንም አልልም ፈጠሪ ለሰው ዘር በሙሉ ጤና አንዲናት ፍቅ ይለግሰን እጅግ በጠም ያስተምራል 🙏🙏🇪🇹❤️❤️❤️

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 роки тому +2

    ሰው ለመርዳት ሰው ማሆን በቅ ነው ብንስማማ ብንረደደ የት በደረስን ነበር እግዚአብሔር ሆይ ከለኝ በኑሮየ ከሌለኝ በአሰብና በጉልበቴ ሰውን እንድረደ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ ♥♥♥♥♥

  • @LuLu-mz1jj
    @LuLu-mz1jj 5 років тому +4

    ዋውውውውውው ብቻ አይገለፀውም
    " ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው " ትክክክክልልልልልል

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 5 років тому +3

    This movie has a huge message, if we pay attention to the details.
    Simple and beautiful. 👍👍👍
    Ethiopia will be back at the top. SOON !!!!

  • @khyria1890
    @khyria1890 5 років тому +5

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ለሁላችንም ይመለከታል መልክቱ ግዴታ ሀብታም መሆን የለብንም ሰው ለመርዳት

    • @user-dn6bh9it1i
      @user-dn6bh9it1i 5 років тому

      እደት ደስ ይላልበጣም ይመስጣልገንዘብሳይሆን እደናንተ ቅን ልቦናለሁላችንም ፈጣሪያድለን አሜን

  • @user-si3wj3kh6c
    @user-si3wj3kh6c 6 років тому +12

    ሠዉ ለመርዳት ሠዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን

  • @mebrahtutresfamariam7233
    @mebrahtutresfamariam7233 4 роки тому +3

    እኔ ኤርትራዊ ነይ ግን ማንዴላ በጣም ነይ የሚወደው

  • @brhnimola4909
    @brhnimola4909 6 років тому +9

    ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ አስተዋእፆ ትልቅ ትምህርትነው በእውነት በጣም አስተማሪነው

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 2 роки тому +1

    ማደ ምርጥ ሰው ይመችህ🌺🌺🌺

  • @user-oi5wu9xf1p
    @user-oi5wu9xf1p 6 років тому +11

    በጣም ያምራል

  • @zelalemadafre1194
    @zelalemadafre1194 5 років тому +5

    ሀሪፍ ነው አስተማሪ ነው ሰው ለመርዳት ግዴታ ገንዘብ መስፈርት አይሆንም

  • @user-fw7ee7od4u
    @user-fw7ee7od4u 5 років тому +101

    ሴቶች አትሞኙ እራቁታችሁን አትሁኑ ውርድት እንጅ ክብር የለውም

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 6 років тому +2

    በእውነት እንዲህ የሚያደርግ ባህል ቢኖር እንዴት መልካም ነው? እያንዳንዳችን ለአንድ ሠው እንደዚህ መርዳት ብንችል ብንለምድ መልካም ነው።

  • @user-wp2qp2ls6g
    @user-wp2qp2ls6g 6 років тому +48

    እውነት ነው ሰው ለመርደት ሰው መሆን በቂ ነው ብዙ ታመርኩበት

  • @user-io6dl6zt8v
    @user-io6dl6zt8v 6 років тому +10

    ዋውውውው በጣም ትምህርት አዘል ነው

  • @MerryLove-oz2dl
    @MerryLove-oz2dl 5 років тому +2

    እውነት ነው ሰዕ ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ብዙ ትምህርት አለው ደስ ይላል

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 6 років тому +94

    ዋው ወድጄዋለሁ እንደኔ የወደደው like ግጯቸው

  • @user-xs4jy6rb3y
    @user-xs4jy6rb3y 5 років тому +2

    ምረጥናአስተማሪፊልምነውበጣምደስይላል

  • @haphap925
    @haphap925 5 років тому +2

    ቴዲ የኔ ቆንጆ ሁለ ነገርህ ያምራል

  • @samira6797
    @samira6797 4 роки тому +2

    ዋው ያምራል ቴዲ ማደ ውድድድ

  • @user-ri4mq2fs6f
    @user-ri4mq2fs6f 4 роки тому

    ያምራል ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ደስ ይላል በጣም አስተማሪና ሀቃዊ የተመረኮሰ ነው እናመሰግናለን ደግደጉንና ቸርቸሩን ያሰራን።

  • @user-ff1ks5dx2b
    @user-ff1ks5dx2b 6 років тому +2

    በጣም ደሥየሚል ትምርት እሥከመጨረሻዉ እዩት

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому +10

    ማንዴ ካለበት በርግጥም ያምራል ሀሀሀ የጫማዎ ሽታ

  • @ghnggnf4481
    @ghnggnf4481 6 років тому +5

    ቀጥሉበት በጣም ኣስተማሪ ነው

  • @hygftnjuy6571
    @hygftnjuy6571 5 років тому +4

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሎበት

  • @salamsweetgaril1091
    @salamsweetgaril1091 6 років тому +4

    ዋው በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @tizitayemamtizitayemam6056
    @tizitayemamtizitayemam6056 5 років тому +2

    በጣም ትምርት የለዉ ነዉ ዋዉ 💚💛💜💙

  • @zd8595
    @zd8595 5 років тому +4

    ማደላዬ ስወድህ አተ ያለክበት ይመቸኛኛ

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 4 роки тому +1

    እጅግ በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ ነው

  • @sablafekira1032
    @sablafekira1032 6 років тому +20

    እውነት ነው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ስለዚ በፍቅር ሰውን ብንረዳ መልካም ነው እኔም የራሴን ድርሻ ለማውጣት መንገድ ለይ ነኝ እስኪ ሃሳብሽን ይመላል በለኝ ?

    • @abelkidane556
      @abelkidane556 5 років тому

      Sabla fekir Aጌታ ይባርህ እረ በጣም ዲሱ የምል ነው

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 років тому +6

    ማንዴ ስላለበት ደስ ብሎኝ አየዋለሁ

  • @barkatbarkat6398
    @barkatbarkat6398 6 років тому +2

    በጣም ደስ የኢሜል ነው

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y 4 роки тому +4

    አሪፊ ነው በርቱ ስንቴ ደጋግሜ አየሁት

  • @lovelove1385
    @lovelove1385 6 років тому +2

    የቆየ ነው አዱስ አትለቁም የታየ ደግማችሁ አትልቀቁ ያምራል

  • @hudabintislam6709
    @hudabintislam6709 6 років тому +1

    ግዴ በጣም ያስቃል ሁሉም ፊልሞቹ ይመቹኛል

  • @lailal5405
    @lailal5405 5 років тому +2

    wow 100% በፍልም ብቻ ሳዮን እዉነት እናዲሪገዉ

    • @Ballsmer
      @Ballsmer 5 років тому

      እረሴቶቹ ለማኝ ናቸው ኤጭ 😁😁

  • @user-oo6fe6fg5h
    @user-oo6fe6fg5h 6 років тому +21

    ክክክ እረ ያስቃ ማሬ ማሬ ማሬ አለ ምርጥ ሰው
    ክክክክ
    ከመጋበትህ በፊት ሱሪ እንዳታወልቅ ምርጥ ምክር

  • @MimiMimi-wd9iu
    @MimiMimi-wd9iu 5 років тому +1

    100 / 100 waw swen merdat edit des edmel eko beretu gobzohic 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @abrahammengistu7646
    @abrahammengistu7646 4 роки тому +1

    Very nice fili l love it

  • @user-in9vm9xt6m
    @user-in9vm9xt6m 5 років тому +2

    አላየሁትም ልየው ጥሩ ጥሩ ደስ የሚል ኮመንት አለ

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 5 років тому +2

    መቸም አሰጡም አርቲስቶች ጉረኞች ደ ሞአላየዋችሁምዴ አቤት አቤት

  • @user-zz6qe7oy2i
    @user-zz6qe7oy2i 6 років тому +3

    ማዴ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድድድ

  • @endrisseid9150
    @endrisseid9150 5 років тому +5

    ያምራልእወዳችሁአለሁእሽ

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 5 років тому +1

    Betam arif film new, esti meredadat enemar !!!!! Betegbar befilm becha sayhon !! Eneredada !!!!!!!

  • @user-rm8vg3ju1i
    @user-rm8vg3ju1i 6 років тому +29

    ምርጥ ትምርት ሰጪ ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ 100/100 ሰጥቻችሃለሁ!!!

    • @apka8786
      @apka8786 5 років тому

      kalkbensisey

  • @salamsalam6434
    @salamsalam6434 5 років тому +1

    ደስ ይላል በጣም በርቱልን እሆነው ፊልም

  • @henokfissehakahase6824
    @henokfissehakahase6824 4 роки тому +1

    እዉነት ነዉ 👌👌🙏 ።

  • @fsmfsm6887
    @fsmfsm6887 6 років тому +77

    ሰው ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነው ሳህ

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 6 років тому +8

    በጣም አሪፍ ነው ድስይላል

  • @user-jl1kf5jr6l
    @user-jl1kf5jr6l 5 років тому +4

    በጣም ትምህርት ሰጭ ነው

  • @ahhmmedaliasaldhm214
    @ahhmmedaliasaldhm214 6 років тому +2

    ምርጥ ነው ሳህ

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 2 роки тому

    እኔም የሚናፍቀኝ አገሬ ገብቸ ለኔቢጤ የምረዳበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ

  • @husutube8007
    @husutube8007 6 років тому +3

    ምርጥ

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 4 роки тому +1

    *"ጠቅላላ ሁሉ ነገርሽ አርቲፉሻል"*

  • @yeshawalijneng9324
    @yeshawalijneng9324 6 років тому +3

    Madiyen bexam new ye wededkut
    Astemari film new ena meseginelen 😭😭😭😭😭😭

  • @user-nw7ux1zm5m
    @user-nw7ux1zm5m 6 років тому +1

    በጣም ደስ ሚል ነው

  • @kappakappa9825
    @kappakappa9825 6 років тому +7

    ምርጥ ነው በርቱ

  • @emebetkadebe5259
    @emebetkadebe5259 5 років тому +1

    በእውነት በትክክል

  • @yiemmohammed8281
    @yiemmohammed8281 6 років тому +1

    በጣም ደሰ ይላል ሰውለስው መረደደት

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370
    @gegeyemareyamliggegeyemare6370 5 років тому +1

    ዋው በጣም ደስሚል አስተማሪ ነው

  • @አይናለምሻንበል
    @አይናለምሻንበል 6 років тому +5

    ዋው

  • @eyesusiyadinali9543
    @eyesusiyadinali9543 4 роки тому +1

    Wowow sawu lemaridati sawu mehoni beki nawu desi yelali 👌

  • @user-lr4js5du7q
    @user-lr4js5du7q 10 місяців тому

    አርፍ ትምህርት ነው ቀጥሉበት

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 6 років тому +3

    Wowwwww betam betam Herif newu ye Ewunet konjo tmrt Aelewu betegbar btegeber betam dess yilal

    • @dewsbdsaw5265
      @dewsbdsaw5265 5 років тому

      በርቱ የኔ ቆንጆዎች

  • @ehitekebug1514
    @ehitekebug1514 6 років тому +4

    Betam Konjo new enem Geta fikade kahon sawun lamradat asebalew

  • @sisay2793
    @sisay2793 6 років тому +7

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ነው። ቀጥሉበት

  • @salamgetu7992
    @salamgetu7992 6 років тому +1

    ያሥተምርል

  • @madinamdinah1421
    @madinamdinah1421 4 роки тому +1

    እሸእናመሠግናለንጥሩምክርነው

  • @user-dt7bz5ep5u
    @user-dt7bz5ep5u 5 років тому +1

    ደስ ይላል

  • @meskeremdegefu5144
    @meskeremdegefu5144 5 років тому +2

    Wow dese setelhu betam astemary film new

  • @ዜድየማርያምልጅ
    @ዜድየማርያምልጅ 6 років тому +2

    Wowwwww like betam asitemariy fileme new thank you

  • @user-oc5zp4iz9x
    @user-oc5zp4iz9x 6 років тому +2

    ዋውውው ማዴላ ኖሮበት አተወውም በጣም ደብሮኝ ነበር

  • @ayklahmd5027
    @ayklahmd5027 6 років тому +3

    ዋውበጣምአስተማሪየሆነነውበጧድይላል

    • @tepaatepaa8230
      @tepaatepaa8230 6 років тому

      ቤቶች እውዳችለሁ ቀጥሉበት

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 2 роки тому +1

    Wow mirt film nw eskahun alayewutm nber

  • @dawitheile9394
    @dawitheile9394 5 років тому +1

    I am eritrean but the film ist best

  • @user-hm2ty6ft8q
    @user-hm2ty6ft8q 5 років тому +3

    ቴዲ ሜየሴጅ እንደ ማትፅእፍ ያአስታአዉቃል

  • @user-tj3gm4nm2r
    @user-tj3gm4nm2r 5 років тому +2

    ዋዉ ደስ ይላል

  • @fentshiyemaryamljj2543
    @fentshiyemaryamljj2543 5 років тому +1

    ዋውውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

    • @ethiopiatekdem1090
      @ethiopiatekdem1090 5 років тому

      ዋውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው ወድጄዋለው

  • @user-si3wj3kh6c
    @user-si3wj3kh6c 6 років тому +5

    wow nice 👌👍👍

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 роки тому

    Wow amazing Love cover multitude sin ,help one onother continually dont give up work hard

  • @fawzeyyina7848
    @fawzeyyina7848 5 років тому +1

    Wow arifina asitemari film new

  • @helenyoutub689
    @helenyoutub689 5 років тому +1

    Wawu Tebareku

  • @thuriyaseid2583
    @thuriyaseid2583 6 років тому +2

    ማደ ውስጤነው

  • @user-qv3su7kk4r
    @user-qv3su7kk4r 6 років тому +13

    Sewn lmrdat sew mehon bkey new Ewnet

    • @byup8754
      @byup8754 6 років тому

      አላህ ከሪም kmo

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 5 років тому

    ደስ ይላል ችግሩ ፊልም ብቻ ላይ ነውጅ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 роки тому

    ሰቶች እርቃ ናቹን እየሄዳቹ ነው ያሳዝናል ክብር እዳይመስልሽ እያዳድሽ ወርደት እየተከናኔፍሽ ነው

  • @MT-lg1gc
    @MT-lg1gc 6 років тому +1

    ቆንጆ ነው በርቱ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 роки тому +1

    ሀይ ማዴ በሳቅ ሀፈነዳህኝ የስራህን ይጥህ ሁለም አተያለህበት ፍልም ይመቸኛል የነ ዶፎጭ

  • @hanatamene8296
    @hanatamene8296 6 років тому +2

    Yes betam mert asremari film new tnxs

  • @yonasyonas8389
    @yonasyonas8389 6 років тому +23

    ሴቶች ቀላል አለባበሳቸው ያስጠላል በማሪያም

  • @sonymax2119
    @sonymax2119 6 років тому +1

    ባዘውእየ ማዴ በጣም አድናቄውነውኝ ቴድም። እነሱስልልሉበትነው ያምራል

  • @ጋልዕስራዓድወጀራት
    @ጋልዕስራዓድወጀራት 6 років тому +8

    ኣድስ ከሆነ እኔም ኣድስ ገብ ነኝ ላይክ ኣጋጩኝ

  • @user-vx3gt3zp4x
    @user-vx3gt3zp4x 5 років тому +3

    Wowww I amazing 😍💞❤