be tame yemigrem asetemro tebareke ene tipe 2 deyabtic alge be ye 3weru miremra alge sekware alkomkum altetenkekym 8,1 new bahun seat ergef aderge sekwar mtew albege wey ?betam new yemamsegnalew❤❤❤❤
H Doc Thank you for the vital information. As for me I can say all information is useful. But moringa and green tea is always burn my stomach. I can not tolerate the pain it might be the acidity of the product too much for me. 😢
ዶ/ር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እውቀቱን ጌታ ይጨምርልህ!!!!
ዶከተር ሰለም ነህ እንየ ክብደትየን በጣም እቀነሰ ተቸገርኩ
ዶ/ር መረጃወቹ በጣሞም ገራሚና ደስ የሚሉ ናቸው እናመሠግናለን።ነገር ግን አንድ ቦታ እንዳነበብኩት ቀይ ስር ለስኳር ታማሚወች እንደማይሆንና አደገኛ እንደሆነ ነበር ያነበብኩት አሁኑ ግን በአንተ አገላለፅ በጣም ጥሩ እንደሆነ ነው።እናም መጠቀም እችላለሁ ማለት ነው።
ተባረክ ግዴታህን እየተወጣህ ነው በርታልን
ዶ /ር እግዚአብሄር ይስጥህ በርታልን
እግዚአብሔር ይስጥን በ እውነት በ ዝም ጥሩ ትምህርትና አገላለጽ ነው እውቀትን ይጨምርልህ
ዶክ. እንሰት (ቆጮ; ብላ) ለስኳር ;ለኮሎስትርን ያለዉን ጥቅም ስራልን።መልካም ስራ።
መሻዓላህ አገላለፅህ በጣም ቆንጆ ነው ሰወች እንዲገባቸው አርገህ ነው እምታቀርበው
እግዚኣብሔር ይባርክህ!!!!!
እናመሰግናለን። ሁልጊዜ ሁሉንም መጠቀም የሚኖረውን ጥቅምና ጉዳት ብታስረዳን።
ተባረክልን እግዚአብሔር አምላም ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤😊
በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃዎች አግኝቼበታለሁ
በጣም ቆንጆ ትምህርቱን ደስ የምል ነው አንድ ጥያቄ አለኝ የጤፍ እና ጥቁር ስንዴ ዱቄት ቂጣ መብላት ጥሩ ነው ?
በእዉነቱ ዶ/ር አስፈላጊ ትም/ርት ነዉ እጅግ አባረታች ነዉ እናመሣግናለን!!
ዶ/ር እናመሰግናለን ለሰጠኸን ማብራሪያ የቀይ ስር ጅስ አንዴት ማዘጋጀት ይቻላል ማብራሪዬ ቢሰጠው አመሰግናለሁ ::
በርታ ፈጣሪ ይበርከህ እባክህ ስለ ደም ግፊት አንድ በለን ።
በጣም እነመሰግናለን
በርታ ዶ/ር የምትሰጣቸው መረጃዎች ና ገለፃክ ይበል የሚያሰኝ ነው።
እግዚአብሔር። ይባርክህ
ዶ ር ኣላህ ይጣብቅህ
በጣም ጎብዝ ያልከው ሎሚ በጣም አድኖኛል ተስማ ወዳጆ ከአትላንታ የተናገሪው
ዶ/ር እናመሰግናለን
ሰላም ዶ ር ስኳር በሽታ ገብስ ቆሎ ከፍ ያደርጋል መልስ ስጡኝ ተጨማሪ ሱፍ መመገብ ለስኴር ጥሩ ነው መልስ ደኮተር
ገብስ ቆሉ በመጠኑ መመገብ የደም ሰኳር መጠን ከፍ አያደረግም።
@@dr.desta_seba ገብስ ቆሎው ኦቾለኒ አለው ኦቾለኒው ይሆን ከአመጋገብ ቸክ አድርግ ነው
waw geram new
በጣም ትምርት አግቼበታለዉ
Thanks D.r GOD bless you❤❤❤
ተባረክልን
ዕድሜ ይስጥልን ዶክተር
It's amazing teaching.
Stay blessed Dr. 🙏
Thank you you are a real doctor. God Bess you.
Wow thanks doctor, it's helping a lot.
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን
ዶክተር በጣም እናመስግናለን እነዚህ ያልካቸውን በሙሉ እጠቀማለሁ በየእለቱም ባይሆን ከዚህ መረጃ በኃላ አዘወትራቸዋለሁ ስለ ቡናስ ምን
ትለናለህ ።
ዶክተር አመሰግናለሁ ወደድኩልህ ከድሬደዋ
ቭዲዮ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቀ ከታች አስቀምጡ
በጣም አናመሰግናለን ዶክተር መዳኒት የሚጀመረው ተለክቶ ስንት ሲሆንነው ዶክተር
Thank you Dr,
በእርግዝና ሰዐት የሚከሰት የስኳር ህመምን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
thank you Doc , ህጻናት ታይፕ 1 ስኳር በሽታ ያላቸው መጠናችው ምንያህል ማድረግ እንዳለብን ብታግዘን ( የ2 ዓመት ህፃን )
Enamsaginale docter
Thank you Dr
Doctor tank u so much
Thank you Dr ♥️
Thank you dr❤
ዶከተር 🙏🙏🙏
ዶር ዝንጅብል ለስኳር በሽታ ተጠቂዮች አደገኛ ነው የሚል ሌላ መረጃ ላይም አይቸው ነበር ማንንም እንመን
ደክቶር እባክክ እኔ ስዃር ደም አለኝ አንዴ ለይ አንዴ ታች እያለ አሸገረኝ መድሀኒት አልወስድም እና ምን ትመክረኝ ተባረክ አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል
❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን
የሞሪንጋ ቅጠል ወይም ዱቄቱ የት ነዉ የሚገኘዉ አዲስ አበባ ብጠቁሙን
ዶ.ር ዝንጅብልና የግፊት ብሽታ ያላቸውን ጉዳትና ጥቅሙን ብታስረዳን
Thank you so much
ዶክተር ይሔን ጠቃሚ መረጃዎችን ስለሰጠሕን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ። ነብሰጡር ወዳጄ በደሞ ውስጥ ከመጠን በላይ የስካር መጠን ተገኝቶባት በሆዶዋ ባለው ልጅ ላይ በሆዱ አካባቢ የውኋ መቋጠር በአልትራሳውን የሐኪም ባለሞያ ታይቶ ያሳያል ተብለናል ። ይሑንና ከዚሕ በፊት የስኳር ሕመም የለባትም ነበር ። ከእናቷዋ በስኳር በሽታ ከመያዝ ውጪ ። እናም ዶክተር ምን ምክር ትለግሰናለሕ ።
Thank you 🙏
Thenk You dr❤
አብሽ ታይሮይድ በሽታ ላለበት ሰው አይመከርም ይባላል እና ይህን ደ/ር ብታረጋግ ጥልኝ ብየ ነው አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶ/ር:: ልጆቼ ሁሉም የ iron እጥረት አለባቸው ተብለናል:: ምን ብናደርግ ትመክረናለህ?
ዶር እንደምን ዋሉ ስለ ስኳር ያነሱዋቸው 8 ዓይነት የመጠጥ አይነቶች በመቀላቀል አዋህዶ ብንጠጣ ጉዳት ይኖረው ይሆን?
Kubur doctor Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu enamesgnalen Amen
Thank you!!
Thanks Dr
Seleskuar mew deledemgefit yemetnegren? Algebagnem
Tnx gin atekakamu eindat adirigen mewsed eindalebin
Lemisale (moringa)
Thank you
Tnx Doc
ዶከተር አኔ እሱሊንመውሰድ ከጀመርኩ 5አመት በላይ ሆኖኛል ግን ስሜቱን ለይቼ ማወቅ አልቻልኩም የመውጣትና የመውረዱ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል መንሴኤው ግን የእንሱሊን በሰውነታችን ውስጥ መብዛቱ ነውወይስ ማነሱ ነው፡፡
Dokter. Enamesgnalen. Tebarek
ሰላም ዶክተር እኔባለተዳር ነኝ ብልቴ መቆም አስቸገረኝ ስንፈት ጥንካሬ የለውም መልስ ሰጠኝ
ተከታተል video እሰራለው።
Dr. በመጀመሪያ የጌታ ሰላምና ፀጋ ካንተ ጋር ይሁን 🙏 በሽታን በማስመልከት ስለ ምታስተምራቸዉ ትምህርቶች እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 በመቀጠል የስኩዋር አይነት 2 ነው እነሱም type 1 እና type 2 ነው ማለት እሰማለሁ ነገር ግን የተለያዩ 2 ሰዎች ሁለቱም type 2 የስኩዋር ህመምተኞች ሆነው የተለያየ ፀባይ ይታይባቸዋል አንደኛው የምግብ ሰዓት ካለፈ ቶሎ የመራብ ስሜት እንዲሁም ክብደት የመቀነስ ባህሪ ሲታይበት አንደኛዉ ደግሞ የምግብ ፍላጎት ማጣት እና ቶሎ ቶሎ /ዉሃ የመጠጣት /ወይም የዉሃ ጥም / ይታይበታል እና አይነት 2 የስኩዋር በሽታ ልዩነት አለው? ከሌለዉስ ከምን የተነሳ ነው?? አመሰግናለሁ!!
ሙሉ ማብራሪያ በቀጠይ vidoe ጠባቂ ፀሀይ!
Dr ሰሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔ የምኖረው አረብ አገር ነው ታምሜ አክቤት ስኤድ ስኳር አለብሽ አሉኝ 180 ነው አሉኝ መዳኔት አዘዙልኝ ትንሽ ተጠቅሜ አቆምኩትና እስፖርት ጀመርኩ አሁን ስለካው ምግብ ሳልበላ130 ይሆናል ከበላሁ በኃላ ግን 170 ይገባል ሰሰዉነቴም በጣም ቀነሰሰ እባክህ ዶክተር አትለፈኝ
የመጀመሪያው ልከት በባዶ ሆድ ወይስ ከምግብ ቦኋላ፧መርፌ ወይስ የምዋጥ ነው የተሰጠሽ
እድሜሽ: ስንት ነው?
Drብመጀመርያ ስለመለሱልኝ አመሰግናለሁ እድሜዬ30ነው የተሰጠኝ መዳኔት የሚዋጥ ነበር አሁን አቁሜዋለሁ በባዶ ሆዴ ስለካ 120 በልቼ ስለካው ደግሞ 170 ነው
be tame yemigrem asetemro tebareke ene tipe 2 deyabtic alge be ye 3weru miremra alge sekware alkomkum altetenkekym 8,1 new bahun seat ergef aderge sekwar mtew albege wey ?betam new yemamsegnalew❤❤❤❤
አበሽ ተዘፍዝፎ አደርሮ መጠቀም አነችልም ?
የሱካርበሽታና የስንፈተወስብ ግንኙነት?
መፍተው?
ኤረ ደ/ር መላ በለን!
ለዲያቤቲክ ታይፕ 2 ታማሚ የማር አጠቃቀም ቪዲዮ ስራልን አመሰግናለሁ
ok
ስለ ቁርጥማት እባክህ
ዶክተርየ ስኳር በሽተኛ ነኝ እሱሊን ነው እምጠቀመው እና ሰውነቴ በጣም ቀነሰ እምወጋበት አካባቢ በጣም ቀንሻለሁ ምን ላድርግ እባክህ መልስልኝ
Doctor እኔ Type 2 ስኳር በሽታ ይዞኛል cuples ልጆች ካስወለድኩ በኃላ @ ወንዳዊ መሳሪያዬን አደከመብኝ ምን ይሻላል 47 አመቴ ነው ?ብዙ ልጆች እንዲኖሩኝ እፈልግ ነበር
H Doc
Thank you for the vital information. As for me I can say all information is useful. But moringa and green tea is always burn my stomach. I can not tolerate the pain it might be the acidity of the product too much for me. 😢
Docteriye le huletum tayp yihonal keyi sir?
yes ...neger gin mexen alemabizat new
እባክህ ዶ/ር የጉበት ላይ ቅባት እንዴት ሊጠፋ ይችላል
የሁለተኛው ጥያቄ መልሥ ሐ ነው
Zenjibilu sifala kenekodaw new ?
አንቦሀ መጠጣት ችግር አለዉ
Thanks doctor ያንተ ዩቱብ አይቸ ስመረመር ስኳር አለብ ተባልኩ ። ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ብዬ ተቀበልኩኝ doctor
የስኳር ህመም ከተንከባከብከው እና የዶክተሮችን ምክር ከሰማህ በጣም ጥሩ ነው አንዳንዶቻችን በራሳችን አታድርጉ የተባልነውን በማድረግ ችግር ውስጥ እንገባለን እናም ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
የስዃር ህመምተኛ መዉለድ ይችላል ወይ
አዉ በጣም ይችላል። መድሃኒት የምሰጥ ይኖራል።
አንዳድ ሰዎች ዝንጅብል ጥሩ አይደለም ይላል እንዴት ነው ?
Good job bro
ክሊኒኩ አአ ነው ዶክተር ?
ስለ ህፃናት ስኩአር
ዶከተር እኔ ፓይፕ ቱ ስኳር አለብኝ የሰውነት ክብደቴ እየቀነሰ መጣብኝ ለምንድነው
Doctur atekakumun endat luyetun endumenwusd negurug
ማድያትን እንዴት መቀነስ ወይም ማጥፋት ይቻላል?
Tanks
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም አይነቶቹ በአነደ ይወሰዳል ዶክ
Hi Doctor
የቅርታ ሥልክሕ ላክልን
ሞሪንጋ በቀን ስንት ጊዜ መጠጣት ይቻላል?
Keysiru tekekilo new woys tirewun
የኔ ጎበዝ በርታ በርታ በርታ ወገኖችህን እርዳ ዋጋዎቻችሁን አስተካክሉ በኢትዮጵያ ውስጥ እምንሰማው እና እሚያሳዝነን የህክምና ክፍያ እና የቤት ክራይ ነው!!! ብገዛ ሀገር ልጅ አንጎዳዳ እናንተም ጥሩ መኖሪያ ካላችሁ ገንዘቡን ይዛችሁ ስለማትቀበሩ ለወገኖቻችሁ ቁሙ እሁኑኑ ገንዘብ ካልከፈልክ አናክምህም ብትፈልግ ሙት አትበሉት እግዚአብሔር የሰጣችሁን እውቀት በንፃ እናንተም ወገን አገልግሉበት እባካችሁ እባካችሁ በርችሁ አይምሮአችሁን ለገንዘብ ክፍት አታድርጉት ለሰብአዊነት ለደግነት ለሰላም ብቻ!!!!!
የቀይ
ሰር አጠቃቀሙን አልገለፅክም