ከቴን ሃግ ጀርባ ያለው የዩናይትድ ምስቅልቅ። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @diye2138
    @diye2138 9 місяців тому +22

    አንድ መርከብ ውቅያኖስን እንዳሻው ቀዝፎ ለመሄድ ካፒቴኑ ወደፊት የሚጓዝበትን አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን ከመርከቡ ኢንጅነሮች ጋር መዋሃድ ይኖርበታል መርከቡ ጤነኛ ሊሆን ይገባል ስለዚህ የማንቼ ችግር የቴንሃግ የተጨዋቾች እንዲሁም የስታፍ አባላት ቴክንካል ክፍል ማለቴ ነው ወኔ ጥምረት አንድነት ማጣት ይመስለኛል። ደግሞም ዴህያ ኮ ይሻል ነበር!

  • @kirubellemma9791
    @kirubellemma9791 9 місяців тому +2

    Mensure man united need a total rebuild and renovation of the entire leadership

  • @zacroot3275
    @zacroot3275 9 місяців тому

    merci mensure Erik is the saviour

  • @endalkasamenew6817
    @endalkasamenew6817 9 місяців тому +9

    ዩናይትድ የቴን ሀግ ችግር ብቻ አደለም የተጫዋችም ነው

  • @legesederbew-vk1el
    @legesederbew-vk1el 9 місяців тому +5

    ሰላም መሡሬ ግንግን ማንችስተር የቴንሀግና የሆላዱ አያክስ የዘንድሮ መንገዳቸው የአውሮፓ ውጤታማነትና ተፈላጊነት ከሆላድ ስፔኖች በማሰልጠን ተመረጭ እየሆኑ መተዋል ጋድዮላ ፠አርቴታ ፠አሎሶ ፠ዣቪ እየመጡነው ፋብሪጋስ ተስፋያለው የመስለኛል ፠

  • @fithaklilu3993
    @fithaklilu3993 9 місяців тому +1

    አንዳዴ እነ ብራይተን የማንችስተርን ሀብት ቢሰጣቸዉ የት ይደርሱ ነበር ምክንያቱም እነሱ ስትራቴጂካዊ ፕላን አላቸዉ ማንችስተር ግን ምንም እቅድ የለዉም ዩናይትድ እሚያስፈልገዉ ተጨዋች ወይም አሰልጣኝ አይደለም ስትራቴጂካዊ ፕላን እሚያወጣ አመራር ነዉ

  • @gashayeamenu8305
    @gashayeamenu8305 9 місяців тому +1

    ለዩናትድ የማይመጥኑ ተጫዋቾች
    ኦናና
    ማርሻል
    ማክቶምናይ
    ኢቫስ
    አንቶኒ
    እራሽፎድ

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 9 місяців тому

    መንሱሬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @brookwakie3406
    @brookwakie3406 9 місяців тому

    I think Michae Edwards said he is OK with doing his own advisory business he launched in September, the article didn't imply he wanted the job at united

  • @MelkaMata
    @MelkaMata 9 місяців тому +2

    ሰላም መሱሬ እዴየት ናቹሁ ማን ዬናይትድን ከቀየረ ሊቀይረው እሚችለው ቴን ሀግ ብቻ ነው ጊዜ ከተሰጠው እና አንዳድ ትቢተኛ ተጨዋቾችን ማሰወገድ አለዛ ልክ ማስገባት ከቻለ እመነኝ ይቀይረዋል ግን ምንም ይሁን የቴን ሀግን ስንብት መስማት ከማይፈልጉ ሰወች ማአከል አንደኛው ነኝ ሁሌም ተስፋ አኝ እደሚቆይ ብዙ ክብሮችን እደሚያሳካ

  • @ibrahimhassen1784
    @ibrahimhassen1784 9 місяців тому

    That is why until the whole hierarchy above the manager is fully dismantled and rebuilt, it is futile to fire Ten Haag.

  • @EbrahimKedir-pu6gt
    @EbrahimKedir-pu6gt 9 місяців тому +1

    ሰላም መንሱሬ እንዴት ናቹ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ የእውነት ግን ዩናይትድ በዚ ደረጃ መውረዱ አሳዝኖኛል መድፈኞቹ ግን አንፊልድ ላይ አንድ ነጥብ ይዞ መመለሱ ትልቅ ነገር ነዉ

  • @wildhustler7
    @wildhustler7 9 місяців тому

    Dimtsih betam fetnual mensure

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 9 місяців тому

    ያው ነገርየው የወደቀ ዛፍ እንደሚባለው ነው ባለፈው አመት በአንፃራዊነት ደህና ውጤት ባመጡበት ጊዜ አልተወራም ወጣም ወረደ ለዘመናት እንደተራ ቡድን ሲተዳደር እና በዘፈቀደ ሲተረማመስ ለነበረ ምስቅልቅል ኤሪክ በፍፁም ሊጠየቁ በፍፁም አይችሉም ኡቻሉትን አድርገዋል እና

  • @natantare1972
    @natantare1972 9 місяців тому

    መንሱር እኔ የማን ዩናይትድ ደጋፊ አይደለሁም ክለቡ አሁን ያለበት ሁኔታ ድሮ ሁሉም የሚፈራው ጉልቤ አሁን ግን ማንም የሚመታው አይነት ነው የመሰለኝ 😂😂😂

  • @Eshete-jg8tj
    @Eshete-jg8tj 9 місяців тому

    መንሱሬ ዩናትድ ሰፊ ቀዶ ጥገና ያስፈልገዋል ሁሉ ነገሩ ተበላሽታል

  • @ahmedbusser7404
    @ahmedbusser7404 9 місяців тому

    Welcome

  • @yonasmekonnen2945
    @yonasmekonnen2945 9 місяців тому +2

    hi mensurie endet nehe ante kuter ande ye eger kuas gasetegna nehe bertalegne my bro.

  • @zerihungirma5072
    @zerihungirma5072 9 місяців тому

    Mensur betam nw yemnasaznew sewyew mn yrg tadia

  • @gule1606
    @gule1606 9 місяців тому

    Abeet Mansure yante tinitane eko!!! benchmark for other sport journalists!

  • @alemgedamu8761
    @alemgedamu8761 9 місяців тому

    ዚንቼንኮ አርሰናልን በየጨዋታው ዋጋ እያስከፈለው ነው በዛላይ አርቴታ ስተቱን ለመሸፈን ሀቨርትን ዘጠና ደቂቃ ያሰልፈዋል

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 9 місяців тому

    መንሱሬ ይቅርታ አድርግልኝ እና ስለዩናይትድ ዜና ማዳመጥ በጣም ነው ያስጠላኝ

  • @HgHg-oo3jp
    @HgHg-oo3jp 9 місяців тому

    ይህ የማቸ ነገር ከሚገርመኝ በላይ ያለበት ሆኔታ እየገረመኝ ነው ነገር ግን ማቸ አሁንም ፣ከተጫዋቾች ጋር ጠለቅ ያለ መነጋገር እዳለበት እገምታለሁ በተለይ አንቶኒ በቡድኑ ውሥጥ መኖር የለበትም

  • @nigatuashango8701
    @nigatuashango8701 9 місяців тому

    ታድያ ምን አድስ ነገር አመት ሙሉ የተወራ ጉዳይ አይደል

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 9 місяців тому

    🔴ማንቼው ከምኔው ተመሰቃቀለ
    ሳምንት ፡እየመጣን ነው ሲሉን አልነበር እንዴ ....ሆዮዮዮ😂😂

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 9 місяців тому

    ይሄን ዝግጅትህን በከፍተኛ ትኩረት ነው የተከታተልኩት፡፡ አሌክስ ፈርጉሰን እና መሠል የቀድሞ ተጫዋቾች ከቡድኑ ላይ እጃቸውን ካልሰበሰቡ አሁንም ቡድኑ አይቀየርም፡፡ ጆዜ ከፈርጉሠን በአለም እግር ኳስ ታሪክ ላይ የተሻለው አሠልጣኝ ነው፡፡

  • @hdfyjfjy9876
    @hdfyjfjy9876 9 місяців тому +1

    መንሱሬ የማንችስተር ደጋፊ ነኝ ቢሆንም ፕሮግረሞችህ ግን ድግግሞሽ እየበዛበት ነው መለስ ብለህ ብትመለከት አሪፍ ይመስለኛል ሁሌ ስለ እንግሊዝ ሊግ ብቻ ይሰለቻል ያውም ስለ ውስን ክለቦች ብቻ !!!

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 9 місяців тому

    UNITED BUDN HIDETU ASASABI NEAW BEMN AINET LEWT BEMHAD WEDE DUROW NGSNAW ENDEMIMELSUT GRA AGABTOACHEWAL MELKAM WTAT YHUNLACHEW!!!!!!

  • @josephteshome7780
    @josephteshome7780 9 місяців тому

    Teng mnm alaregem techawachchu wene yelachewm

  • @beamengetahun5489
    @beamengetahun5489 9 місяців тому

    ችግሩ የቴን ሀግ ነው ለሚል የፈረስ ጋሪ ጭንቅላት ያለው ምላሳም ሁላ ቢሰማ አፉ በለን ማለቱ አይቅርም ነበር ።

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 9 місяців тому

    በዩናይትድ እና በኢትዮጲያ ተስፋ ቆርጫለው እያደረ ወደ ድጡ ነው

  • @GirumDesisa
    @GirumDesisa 8 місяців тому

    Mensur way le unlted አትፈርምም

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 9 місяців тому +1

    መንሱ ዛሬ ዬናይት ህመም ነው ሰለኒውካሰል ምናም አወራ ሁሎ ዬናይት ሲቲ አለ አሪሴናል ሊቪረፑልም አወራ ሁሎ ይናይት እረ በቃህ 😢😢😢

  • @MuhammedAhmed99
    @MuhammedAhmed99 9 місяців тому

    የሳምንት ቀለብክን አገኝህ

    • @DagemawiYtemgn-xb9ld
      @DagemawiYtemgn-xb9ld 9 місяців тому

      ምን ለማለት ነው እረ #እንፈር መንሱርን መናገር ከፈለክ ከሱ መብለጥ አለብህ

  • @Antex88
    @Antex88 9 місяців тому

    Mensure menew tifak ? Ye City champion mehone bezum gezi setek alezgebkewm be selam new Mensure ?

    • @DagemawiYtemgn-xb9ld
      @DagemawiYtemgn-xb9ld 9 місяців тому

      ለምን ይዘግባል የታወቀ ነው ሲቲ የሚወራለት ክለብ አይደለም አለ አይደል ትላንት አመስግነህው ዛሬ ምስቅልቅሉ የሚወጣው ዩናይትድ

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 9 місяців тому

    ሁሌ ለምን ጀርባ ትላለህ አሰልጣኙ በፍፁም ለዩናይትድ አይመጥኑም !!!

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 9 місяців тому

    10Q

  • @biniyambcc
    @biniyambcc 9 місяців тому +4

    ዛሬ ጭራሽ አይነጋልህም አ 😂😂

  • @kidub3145
    @kidub3145 9 місяців тому

    Lets not forget Michael Edwards signed yaya sanogo for Liverpool 😂

  • @dersegetenet3365
    @dersegetenet3365 9 місяців тому

    am 1st

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 9 місяців тому

    መንሱሬ ደብረ ዘይት ለደጋፊዎቹ እሩቅ ሆኖ ነው ወይስ አዲስ አበባ ለይ ብቻ ደጋፊነታቸው የሚነቃቃው አይመስለኝም የአዲስአበባ እስታዲየምን የሚፈልጉት የፌዴሬሽኑን ባለሠልጣናትን ለመስደብና ለማዋረድ ፈልገው ይመስለኛል በፊትም ሲታይ የነበረው ይህ ነው የቡድን መሪ ባለስልጣን ለመስደብና ገንዘብ መስሪያ ሥለሆነ አጥብቀው የአዲስአበባ እስታዲየም የሚፈለገው እንጂ ደብረዘይት የአንበሳ አውቶብስ ደርሶ መልስ በ20 ብር መሄድ ይቻላል ሌላ ሤሬ ከለሌለ ???

  • @munirmumu5608
    @munirmumu5608 9 місяців тому

    Zari enklf yelm ende😂

  • @AmanielWelmariam
    @AmanielWelmariam 9 місяців тому

    መንሱሬ እንካን ደና መጣህ።የአርሰናል መቅደም ነበረበት😅😅😅😅😅

  • @hayu9681
    @hayu9681 8 місяців тому

    እኔ የምለው ስምህ መንሱር አብዱል ገንይ ነው ወይስ መንሱር አብዱልቀኒ? አረ check አርግ?ስምህህን አታበላሸው!

  • @RedwanjemalSamesa
    @RedwanjemalSamesa 9 місяців тому

    Fff

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 9 місяців тому

    አረ ቴን ሃግም በታክቲኩም ረገድ ትልቅ ችግር አለበት

  • @brookwakie3406
    @brookwakie3406 9 місяців тому

    Man united is a mess all the way through