Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን ወድማችን ዛሬ ቸሩ መድኃኔያለም ከሳት መቃጠል አትርፎኛልና አመስግኑልኝ የመድኃኔያለም ወዳጆች 🙏🙏🙏
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህታችን 🙏🙏🙏
@hailehirut2024 አሜን አሜን አሜን
Enkoan egziabher redash bewnet betam des yilal. bertu
እግዚአብሔር አተረፍሺ
እልልልልል እግዚኣብሔር እንካን ረዳሽ በእውነት👏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ልቦናየን ንጡህ አድርግልኝ እግዚኦ እንድህም አለ አቤቱ ማር በጣም ያሳዝናል አባታቺችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ወድሜ ሚቀርባችው ትምህር በጣም ምርጥና ጠቃሚስለሆነነው መስለኝ ብዙ ላይክ የለውም አትፈሩ ታጫኑት።
ሰለም,ወንድማችን,,,አንምን,ዋልክ,,,እናመሠግናለን,,,ለአባቶቻችን,,እድሜና,,ጤና,,ይስጥልን,,❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Egziabher yimesgen endt nachu hulu melkan nw. bertu
አሜን አግዛብሄር የምስግን 🙏🏽
Amen amen ❤❤❤❤
ወንድሜ፡ሙሉውን ማየት ለሚፈልጉ ሊንኮችን ብታስቀምጥላቸው መልካም ነው፡፡
Egziabher Amlak yikir yibelen!sirachin kebad new! Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin abatachin
Bewentue abatachne yebarkune yekedusane.gotegnete zerga nete kentue newe.selmenenornbete medere enkoa manawekie newe egthanher yemarene 😭🤲🙏
Bizu yihunulin tsegawin yochemirilachew edima yustilin !
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሰላም ወድሜ እኔ የትምህርት ተከታታይ ነኝ አና ብዙ ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ያበርታህ በዚሁ ቀጥል እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ በምንሰግድበት ጊዜ የአምልኮት እና የንስሃ ስግደት ነው መስገድ ያለብን? እኔ እምሰግደው የአምልኮት ብቻ ነው መናፍስትን ከመዋጋት አፃር ትክክል አይደለም ይህን ግልፅ ብታደርግለኝ
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ። አቅማችሁ ከቻለ የአምልኮትን፣ የንስሐና የክብር ስግደቶችን ቀላቅሎ መስገድ ይቻላል። ነገር ግን የአምልኮት ዘወትር ይሰገዳል አይቋረጥም። ዋናው ከልብ ለመስገድ መነሳት እንጂ የቻልነውን ያህል መስገድ መልካም ነው።
❤❤❤
ወንይሜ እባክህ አባታችን የት ነው የሚያገለግሎት እርዳኝ ያንተንም ስልክ ስጠኝ ።
ወዳጄ መምህር አገልግሎት ስጀምሩ አገራለሁ በዚሁ በኩል። ስልካቼው እኔም የለኝም ስለዚህ አገልግሎት ስጀምሩ አሳውቃለሁ። t.me/haile_gebriel_tube_bot
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቢድዮ ከጀርባ ስለሚቀርጡ ይደብራል !