በዚህ ደረጃ ደግነት አለ ? ሳያውቁኝ ሽማግሌ እንሆንሀለን አሉኝ ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 13 годин тому

    አውን የዱሮ አቦቱቻችንን ደግ እሮሮ ናቸው አይደለም የቅርቦ የርቆም ይጨነቆለታል ግን ሸምግልና እደቦአላችንን የቅርቡ ሰውና ዘመድነው ሸምግልና የሜቀርበው ክቡር ለከቦቱቻችንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 День тому

    ወንድሜ ይሄ ትልቅ ማጭበርበር ነው። ሽምግልና የሚላከው ከቅርብ ጎረቤት እና ዘመድ ተመርጦ ነው። ምክንያቱም አንተን ቢቻል ከልጅነትህ ጀምሮ ያውቁሀል ተብሎ ስለሚገመት ማለት ነው። ይልቅስ የእውንብየምታገባ ከሆነ በባህላችን መሰረት የሚያውቁህን የቅርብ ሰዎች ላክ። እነዚህ የማታውቃቸውን ደግ ሽማግሌዎችህን ሰርህ ላይ ጋብዛቸው። ስለሽምግልና ትክክለኛ ትርጉም የማታውቅ ከሆነ ወላጆችህን ወይም በዕድሜ የገፉ ሰዎችን ጠይቀህ በደንብ ለማረዳት ሞክር። አለበለዚያ ባሰብከው መንገድ ከቀጠልክ ለሙሽሪትም ሆነ ለቤተሰቦቿ ትልቅ ንቀት ይሆንብሀል።
    ለሁሉም እግዚአብሄር ይርዳህ።

  • @KemerHassanali
    @KemerHassanali 10 годин тому

    Ere comidiyan