በመሳቅ ተፈውሻለሁI መጋቢ ዘማሪ እንዳለ ወልደጊዮርጊስ I ከአብይ ታደለ ጋር I Kiya Talk Show I
Вставка
- Опубліковано 12 вер 2024
- "በመሳቅ ተፈውሻለሁ" I ዶር ተካልኝ ድጉማ I ከአብይ ታደለ ጋር በኪያ ሾው I Kiya Talk Show I @pastorendalewoldegiorgismi8191
የተወደዳችሁ #የኪያ_ሾው ቤተሰቦች ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አይርሱ።
Hosted By #ABIY_TADDELE
Subscribe for latest Videos Here; / kiyatalkshow
FACEBOOK:- / kiyatalkshow
INSTAGRAM:- / abiy_kiya
TWITTER:- / kiyatalkshow
TIKTOK:- www.tiktok.com...
#kiya_talk_show #kiyatalkshow @ecclesiamedia316 #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
ወንድሜ ወንድሜ እንዳለ አንተን ማየት መስማት ደስ ይለኛል የጌታ ሰው ነህ መዝሙሮች ቃል ናቸው ለምልም ጌታ ይባርክህ
እንዳለ በረከታችን ነህ እንወድሃለን❤❤
ጌታን ስለ አንተ አመሰግናለው በረታ ወደፊት በፀድቅ ጌታችን ይመጣል።
እንዱ ጌታ የባረከህ ሰው ነህ
ሁሉ ነገርህ አስተማሪ ነው
ጌታ ይባርክህ ፓሥተር እንዳለ እውነቱ ይህ ነው ሠው ግንእውነትን ትቶ ይሆንልሀልን መርጦል ጌታ ይርዳን።
እንዱየ ተባረክ ዋው መዝሙሮችሕ ውስጥን የሚያረሰርሱ ናቸው በፀሎትና በፆም ጊዜ ወስደሕ ከጌታ የተቀበልሐቸው እንደሆኑ የስታውቃል ይሕ ፀጋ አይወሰድብሕ ብሩካን ነሕ
ወንድማችን ዘማሪ ፓስተር እንዱ ጌታ አብዝቶ ይባረክ። ያነሳአቸው ሀሳቦች አጅግ መልካም ናቸው።
*********
በሰባተኛ አማኑኤል ቤተ-ክርስቲያን ሰኞ ሰኞ የምታስተምራቸው ተምህርቶች መልካም ናቸው። ቀጥል በርታ 👍
ሁል ጊዜ ስለአምላክህ ድርድር የሌለህ ሰው እንደሆክ ያስታውቃል ።
❤❤❤❤💞💞💞
ፓስተር በዝህን ዘመን አግዛብሔር አንዳተ አይነቶችን ያብዛልን
ወንድሜ እብይ ለረጅም
ጊዜ ጠፍተህ ነበር አሁን እገልግሎትን ሳገኘው ደስ ብሎኛል ደግሞ በጣም የምወደውን መጋቢ እንዳለን ስላቀረብከው ተባረክ ሁለታችሁም ዘመናችሁም ይባረክ::
እናመሰግናለን #እንዱ_በጣም_እወድሃለሁ ።❤❤❤
Tebareku zemenachu yibark bedemu teshfenu inewedashwaleni
God is good
ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
Hulegeze be Geta des yebelachu❤
Pastor silante huli gize getan Amessginalewu❤❤
ወንድሜ አብይ ስለጌታ ስለእየሱስ ስም ብለህ እንደ እንዳለ ወንጌል የገባችውን እነሱን ስለሰጠን ጌታንም እንድናመሰግን ጋብዝልን ወሬና ነብይ ነን እያሉ የጌታን ስም የሚያሰድቡ በቻናልህ እንዳትጋብዝ አንተ በቃ ተለይ በየቦታው የአገልጋይ ውርደት ወሬ ሰልችቶናል ተባረክ
😭😭😭😭😭😭ባትክክል 😭😭😭😭😭
እዳለ። የምወድክ። ዘመንክ ይባረክ
Geta yibarkhi pastor❤
❤❤❤❤ስወድህ ኦኮ ተባረክ እግዛብሔር እንዳንተ አይነት የፅድ አገልጋይ ሰለሰጠን ስሙ ይክበር
Enduya wedehalew demo endanet singr nwe mehonwe❤
እንዱ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ 💖💖
በእውነት ነው የሚወድህ እንዱዬ እግዚአብሔር በአንተ ያስቀመጠውን መንፈስ እገረመለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ደግሞም አንድ ቀን አጌኝሃለሁ ብዬ ተስፈ አደራገለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ቆይታ ቀጣይ በጉጉት ነው የምጠብቀው ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
Betam yemwedh yemakebrh megabi endale antem betesebochi lemlmlgnn ❤❤❤
Abiy the best! Love you so much brothers.
እንዳለ❤❤❤❤❤
Amazing message
እንድዬ ይትባረክ ሰው ለምልምልን
ገሪሚ ቆይታ singer endu wiste new❤❤
እግዚአብሔር ያያል!!!
እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን❤
እግዚአብሔር ይበርካችሁ
በጌታ በጣም የምወደዉ አገልጋይ ነዉ።
ኢንዱዬ ጌታ ይባረክ ስውድህ ❤❤❤
Tebareku
ወንድማችን እንዴ ሆሳና በቡታጅራ ከተማ አልፈህ ነው የምትሄደው አንድ ቀን እንኳን ለምን ከተማዋ ላይ አታገለግልም? ቢያንስ ፀልየህላት እንኳን ብታልፍ? ምክኒያቱም ከተማዋ በጣም ሊፀለይላት ይገባል❤❤❤
I LOVE YOU Paster Endal w.G for me when I go to respected place or respect the gathering I would like to be acceptable. Always when I wach the preacher or wanglaw I ask GOD almighty why Lord provid them or fill full their need .Also I do not belive expensive special differn from other.I belive people who they are to show but to protect from wrong jagament it is important to pay the price I do not say this is wrong write I belive to cover me out of people mouth I wear clean & acceptable.Give my self to my LORD & saveyer evrything to him to prasing worshiping him in name of Jesus. TX Dallas Garland USA
Pastor endi zemenk ybarek endante ybzu
Tebarek Endu❤
ተባራኩ❤❤❤
we love you!!! Enduye bless u!!!♥♥♥
❤❤❤❤❤❤taberku
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏
እንዳለ በጌታ ምህረት በጣምጥሩ እያገለገለን ቢሆንም ግን ንዴት፣ቁማ እና ስድብ በአገልግሎቱ ላይ ባያበዛ ጥሩ ነው
ስድብ?
Enduyee zim bileh zemir sibek lemlimilign !!
Endale, God bless you. Continew telling people what is good and what is bad as a Christian. We are learning a lot from you.
USA MD
እንዶአችን ስጦታችን ነክ አሰባበክህ ግልፅነትህ ቁርጠኛ የሚያረግ የጌታ መንፈስ ይጋባብኛል👍
Endu tebarek anten ayetew yemelesu lelochim agelegayochi
❤❤❤
ውይ ስወደው ጌታ ዘመኑን ይባርከው❤❤
Wawwwaaww
Edeyachine well com gana ahune masemate .efelegewune sawu akerebachu Thanku you
Koye lisima betam mewodewu wodime be keresitose
Tebarkealew tebareku❤
ተባረክ
ፓስተር እንዳለ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙌❤
ስለ አንተ ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ
God bless u like u❤
Endu blessed
God bless you
እንዱ please አንዴ ሱፍ ለብሳ አሳየን😂
👍👍👍👍❤
ተባረኩ ።
ድምፅ ጥራቱ ቢሻሻል መልካም ነው
Bless you
Tebareku
Tabarak endu
❤❤❤❤❤
Zendon Zendo kalalk .............kkkkkkkkkk hay endale gilts sewu tebareklign
አብይ ታደላ በጣም ከምወዳቸውና ከመውደቃቸው ቶክ ሾው አዘጋጅና አቅራቢዎች አንዱ አንተ ነህ።. የትከሻነና እጥን መጥን ያለ ቶክ ሾው❤🎉❤🎉
Ka jemrewu eske mechereesha yenetsa beteleye
Sele saqe yaworekwo negre yenene hewote newo dero 24 sate wusete laye setega bicha nebre sake emakomewu ahune gine yemseke sawu enikane yanadidegale wusete betama be bezu negre tegode ahune gine masterekel edalebege geta bate alifo tenegeogale yala mikanate ayedeleme edeze yaworekwo edeye yetebrkhe neke yate zemrena ene negre ayewora lelete joreyela sakiche salawota mimeshibere kana ale egzbhere yeberkhe tsaga yibizlachu
Edeye huleme negere dese yelele zemre behone ..... gine adade mederke laye ye sidbe kalate batabaza teru newo mikinatume sele qedusane edeze mawirate kajamerne ayezabe medenwo maworeute nege yate lijoche medenwo maworute edeze malete atene eyeteketeu ayedeleme yemre hasbenwo ene batame taashe ihitike nege hulne ede egzbhere kale mangere teru newo beye newo
Gurah beza menged lay antena ye bible armiw pastorn ayche agelgay barya sayhon nuclear scientist nw mitmeslut tibitachu media lay atgozgozu alem betam bedink talentoch yetemolach nat
እንዳለ ግሳጸው ጥሩ ሆኖ ሳለ በፍቅር ብገስጽ ጥሩ ነው
እስክ እዩ ጩፋን አቅርብ ❤❤
Baye kerbe newo meshalewo esu menume ayegebageme yesu
ተባረኩ ❤❤❤❤