Asge Dendasho - LOLASHE | ሎላሼ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • This is the official channel of Asgegnew Ashko(Asge dendasho)
    Checkout My new video and don't forget to subscribe to my channel.
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Asgegnew Ashko
    #AsgeDendasho
    #AsgegnewAshko
    #EthiopianMusic

КОМЕНТАРІ • 608

  • @asgegnewashko
    @asgegnewashko  Рік тому +324

    ከረጅም ዓመት ቆይታ በኋላም ቢሆን እግዚአብሔር ይመስገን ተመልሼአለሁ🎉❤

  • @mesikidamesi
    @mesikidamesi Рік тому +188

    አስጌ የኔ ምርጥ 🥰ባንተ ዘፈኖች ምክንያት የ ዛሬ 7 ዓመት ደንዳሾ ዘፈንህን ሰምቼ ከ ጋሞ ልጅ ፍቅር የያዘኝ እኔ ከ አማራ ባሌ ጋሞ አሁን የ 5ዓመት ልጅ አለን i love ጋሞ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    • @rayadish8941
      @rayadish8941 Рік тому +1

      ooooo asge

    • @Ethiophilosophy.
      @Ethiophilosophy. Рік тому +1

      ከጋሞ😂😂

    • @mezabekele4124
      @mezabekele4124 Рік тому +1

      ​@@Ethiophilosophy.jelo awo ke jamo😂😂😂😊😊😊😊

    • @mezabekele4124
      @mezabekele4124 Рік тому +3

      @mesikidamesi yani feker ❤❤❤❤❤

    • @mesikidamesi
      @mesikidamesi Рік тому +1

      ​@@mezabekele4124የኔ ዉድ እንዴት እንደምወደው ታውቂያለሽ 🥰🥰🥰❤️❤️ አስጌ ❤️❤️

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +23

    አስጌ ዴናዳሾ በማንነቱ የሚኮራ ደቡብን እንድናቃት ያደረገ የዘመኑ ወጣት እንቁአችን ነው በርታ አስጌያችን❤❤

  • @MphoNkoja
    @MphoNkoja Рік тому +95

    I'm from south Africa always your music so nice bro one love Africa lolashe❤

  • @kinfetadesse8358
    @kinfetadesse8358 Рік тому +9

    ዳንሰኞቹ በጣም ድንቅ ስራ ሰርተዋል👌👌👌

  • @happydelkeso6005
    @happydelkeso6005 Рік тому +13

    ጋሞ ትንሿ ኢትዮጵያ
    የሰላም አምባሳደር ❤❤❤❤
    አስጌ የምን ጊዜም ምርጥ የደቡብ ፈርጥ ለሰላም ለፍቅር እና ለአብሮነት ያለክ ስሜት ደስ ይለኛል የምር ትችላለህ

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Рік тому +24

    አስጌ የኢትዮጵያ የደቡብ እንቁ ኑርልን! እናመሰግናለን እነደ ሀገር በተረበሽንበት ወቅት እንደዚህ አይነት ውብ ስራ ይዘክ ስለመጣክልን!

  • @desstadessta
    @desstadessta Рік тому +6

    አርባምንጭ ሁሌ ብመላለስ ደስ የሚለኝ ቦታ። ሰዉም ሀገሩም ምርጥ💖💖

  • @alazar7432
    @alazar7432 Рік тому +6

    ያንተን ዘፈኖች ሳልሰማ ነው Like የምገጨው ✅

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 Рік тому +7

    ኦላይ ታኒ ይላል አባቴ አዝዬዬዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤ገባ ገባ ምጡ 👌ምጡ ሰው የኔ ልዮ ለያት ያለ የኔ ደቡብጋሞ💪💙💛❤👌

  • @Bieti-rz5wk
    @Bieti-rz5wk Рік тому +7

    Asge denke sera bewnet!!!!!!! Yemechek 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gebrailkal1647
    @gebrailkal1647 Рік тому +2

    ምርጥዬ። ከአዲስአበባ ሸገር❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ageydemise6911
    @ageydemise6911 Рік тому +10

    ንቃት ፍቅርና ብርታት የሚሰጥ የኤሌክትሪክ ንዝረት መሰል ሙዚቃ ትለያለህ አስጌ ❤ይለያል ስንል በምክኒያት ነው 😍❤😍❤😍❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @tosha3095
    @tosha3095 Рік тому +7

    አስጌ ምንም ዝፈን ትችላለለህ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል አስጌ 🙏🙏🙏

  • @enyewdegaga3207
    @enyewdegaga3207 Рік тому +3

    lolashe 🐊🐊🐊እናመሰግናለን አስጌ ድል ለምንወደዉ ከነማችን

  • @bru1167
    @bru1167 Рік тому +4

    እንደሁልጊዜው ምርጥ አስጌ ነው😊😊 ጋሞ ሁሌም ይለያል

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 Рік тому +36

    I don't understand the language but I love it from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯 keep it up asge

    • @dawityohanes6333
      @dawityohanes6333 Рік тому

      Is Eritrea a country 🤔🤔

    • @bereketketema9140
      @bereketketema9140 Рік тому +2

      That's why they say music is an international language . We love Eritrean musics too. 4:37

    • @shamyonas
      @shamyonas Рік тому

      ​@@dawityohanes6333, go and ask your grandfather 😅

    • @Altayedesta573
      @Altayedesta573 Рік тому

      I just watch and lupin, everything no comments to eny one ....

    • @meleneg9680
      @meleneg9680 10 місяців тому

      That's why music called "world language"!!.

  • @NatiNati7826
    @NatiNati7826 Рік тому +14

    አስጌ አንደኛ ዘፋኝ ከወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ትርጉሙ ባይገባኝም ዘፈኖችህ ይመቹኛል ቀጠይ አንድ ነጠላ

  • @Bunopodcast
    @Bunopodcast Рік тому +14

    አስጌ ከረጁም ግዜ ብሃሏ የጋሞን ባህል ድጋሚ ይዘህ ተመልሰሀላ Asge we proud of you 🔥🔥

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 Рік тому +3

    ቆጆ ዘፈን ባልሰማዉም ወድጀዋለሁ አርባ ምንጭ ማየት የምፈልገዉ ከተማ ነዉ

  • @amlakyerdan6756
    @amlakyerdan6756 Рік тому +19

    A Great mixed bag of culture & Modernity.
    ድንቅ ባህል ; ድንቅ ህዝብ 💚💛🧡

  • @berabahiru3030
    @berabahiru3030 Рік тому +4

    asge keep it up👏👏👏

  • @teshomegezahagn3374
    @teshomegezahagn3374 Рік тому +3

    ዉቢትዋ ገነትዋ ምድር የአርባ ምንጮች መገኛ🔥🔥🔥🤟🤟 Asgegnawu

  • @Enzyeblu
    @Enzyeblu 4 місяці тому +3

    We love eritrean we are same 🇪🇷❤🇪🇹

  • @Dj_Get_official
    @Dj_Get_official Рік тому +5

    Asge 🤩🤩🤩🤩 proud to be Erhiopian..........Nudre Arbaminche👏👏👏

  • @Aketube
    @Aketube Рік тому +12

    እጅግ የሚገርምና ካንተ የሚጠበቅ ደረጃውን የጠበቀ ስራ ነው ወንድሜ ። ጥበብን የሚረዱት ጥበብን የታደሉት ብቻ ናቸው ። በርታ never give up ❤

  • @MirkatmilkyasGoshu
    @MirkatmilkyasGoshu Рік тому +12

    ንቃት ፍቅርና ብርታት የሚሰጥ የኤሌክትሪክ ንዝረት መሰል ሙዚቃ ትለያለህ አስጌ ❤ይለያል ስንል በምክኒያት ነው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Рік тому +3

    አስጌ የኔዉድ ጋሞ ወላይታ አርባምጭ ለምለሟ ያትዉልድ ሃገሬ 😍💃ምርጥ ስራ በርታ 👏😊❤

  • @HaftuhaftuHaftshihaftshi
    @HaftuhaftuHaftshihaftshi 6 місяців тому +3

    Ashe tawodaji bante mikinayi ye wolayta fiqri yizonsli❤❤❤❤❤

  • @MihiretuYohannis-k9t
    @MihiretuYohannis-k9t Рік тому +1

    ASGISHO ANJJETA Ne Ossoy Ubattoka Lo"esss WOW Ne kushey anjetto👌👌👏👏👏💯% Mirt sira nw bro

  • @eden_Az
    @eden_Az 3 місяці тому +3

    My favorite artist!

  • @Y-12hospAWDresponseMULES-uq4el

    enamesegnalen

  • @MeazaTakele
    @MeazaTakele 3 місяці тому +2

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @antonkosmas7179
    @antonkosmas7179 Рік тому +6

    Iam from Papua New Guinea 🇵🇬 love your music ❤

  • @enjoryentertainment
    @enjoryentertainment Рік тому

    ጥሩስራ ነው አስጌ

  • @husseinmoyale190
    @husseinmoyale190 Рік тому +4

    I am forom kenya keep going legend
    Of All time Ethiopian musc

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Рік тому +14

    We Ethiopians are GAMO ❤🔥 and we love it ❤🔥

  • @gibayegilcho7451
    @gibayegilcho7451 Рік тому +13

    አዴ የለታ ! ታሪካዊ ዘፈን ነዉ ልጅነቴን አስታወስከኝ ‟Dabbo goshin dafees qamise kanay” ‟Waayi yelida nay waala waquro” ከነማ ባይሸነፍ ዛሬ በዚህ ዘፈን ሀገር ይገለበጥ ነበር… ታሪክ ሰርተሃል አስጉ እናመሰግናለን፡፡ በጋሞ ታሪክ ያንተ አሻራ ትልቅ እንደነበረና የሚቀጥል፣ ያለህን ፍቅር ዛሬ የስፖርት ጋዜጠኞች በቀጥታ ሥርጭት ሲዘክሩ የዋሉበት ነዉ፡፡

  • @yeneneshyohanis4010
    @yeneneshyohanis4010 Рік тому +2

    1degnko nh 😍😍😍😍😍

  • @argaerjino7481
    @argaerjino7481 Рік тому +2

    Asge we love so much oure Bertha'r am firom hosanna and .keep up with a good job and nikst time trey to do something about Ethiopia like terku gishita gina bor

  • @habhabshi652
    @habhabshi652 Рік тому +11

    I smell an album from him, probably this is the one from his unreleased album!!በርታ አንተ የባህል የሰላም እና የጥንካሬ አምባሳደር❤

  • @HaniHani-b9m
    @HaniHani-b9m 11 місяців тому +2

    Love Asge from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌

  • @happymela-cj4wg
    @happymela-cj4wg Рік тому +3

    Hulem arif sra yizek nw mimetaw yimech benath asge

  • @agafarisolomon287
    @agafarisolomon287 Рік тому +3

    Yimechih Wendme ❤❤❤❤❤❤ keep doing a good job

  • @AbelAmajo-t6g
    @AbelAmajo-t6g 10 місяців тому +1

    Asge music Best 👏👏👏👏👏🔥

  • @DawitTesfaye-z2e
    @DawitTesfaye-z2e 2 місяці тому +3

    Asega yene meeting my berther

  • @MuluDires
    @MuluDires Рік тому +3

    ቆንጆ ሙዚቃ

  • @DawitGezahegn-ze5gi
    @DawitGezahegn-ze5gi 5 місяців тому +2

    asge is number One

  • @mengistualemu6352
    @mengistualemu6352 4 місяці тому +2

    አሰጌ ምረጥ አርቲስት ዘመን የማይሽረው

  • @samsonworku8634
    @samsonworku8634 Рік тому +1

    Asge you are the one keep it up

  • @kinfetadesse8358
    @kinfetadesse8358 Рік тому +2

    ሎላሼ ሎላሼ😘😘😘

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Рік тому +3

    ❤❤❤ሎላሌሼ ጋሞ የኔ ብርቅ ህዝብ

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 Рік тому +1

    Azigyeeee yegna mirttt hulem aribamich eyale yane astawsihalew big respect

  • @MemNon-h6p
    @MemNon-h6p 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤siwdih mirt zefnoch new yaluh

  • @Amard_Gurage_Music
    @Amard_Gurage_Music Рік тому +25

    ለአርባምንጭ ከነማ ደጋፊዎች አዝኛለሁ። አይዟቹ ቀጠይ አመት ይመለሳል ፣ ይሄ ሙዚቃ በራሱ የሚፈጥረው ተነሳሽነት ትልቅ ነው።

    • @Gladi-i69
      @Gladi-i69 3 місяці тому +1

      Tnx! broh ተመልሰናል 💪🐊

  • @viralvidios818
    @viralvidios818 Рік тому +1

    Mirt yeGaamo lij...a lot of love from hawassa

  • @samsonkassa-c7e
    @samsonkassa-c7e Рік тому +1

    my favorite asge love you am from GAMOOOOOOO

  • @rhanafarah5048
    @rhanafarah5048 Рік тому +3

    Wow ❤❤❤❤❤

  • @tinaviva-uq3gw
    @tinaviva-uq3gw Рік тому +10

    ጋሞዎች የኔ ምርጥ በlike ❤

  • @RoutaA
    @RoutaA Рік тому +4

    Congratulations family ❤🎉 best wishes

  • @MakidaseZawga
    @MakidaseZawga 7 місяців тому +2

    አር ወንድሜ ይመችህ❤❤❤

  • @gibayegilcho7451
    @gibayegilcho7451 Рік тому +4

    ሙዚቃው ራሱ ያስለቅሰኛል🥰

  • @hailuasaye5022
    @hailuasaye5022 Рік тому +2

    Asge one of Afro muscian from ethio Afro singers , you always vertsile and unquie 😮😮😮

  • @Henok_simba
    @Henok_simba Рік тому +4

    ያበደ ስራ ነው ብራዘር🔥🔥🔥

  • @BusturoWubshet
    @BusturoWubshet 4 місяці тому +1

    አስጌ ሁሌም የነበረበትን የማይረሳ ሰው ነው ይመቸኛል

  • @HaHuAyu
    @HaHuAyu Рік тому +2

    wow....asge hulem mrt neh...enamesegnalen🥰🥰😍😍🤩😘

  • @AragashayeleAgena
    @AragashayeleAgena 7 місяців тому +2

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mulehabesha4629
    @mulehabesha4629 Рік тому +2

    Hulem yante sira 1gna new jegina❤❤❤💪💪💪

  • @fitsum5623
    @fitsum5623 Рік тому

    የምትሰራው ዘፈን ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው። ያዲሴ እና ኑደሬ ጋሞ ጎፋን ከዘፈንክ ጀምሮ ዘፈኖችህ በፍቅር ወድጃለሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዱ ነህ! በእውነቱ ብዙዎቻችን ወጣቶች እዚህ ዲያስፖራ ውስጥ ዘፈኖችህን ማዳመጥ እንወዳለን። ባህሉን እና አንድነትን መወከል ይቀጥሉ. እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤️ Injetto Gamo Gofa!!!

  • @birukecrosstube8255
    @birukecrosstube8255 Рік тому +3

    Asge ምርጥ ሰው ስራዎችህ ሁሌም ይለያሉ ! አንደኛ ነህ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ በዘመናዊ መንገድ ግሩም አድርጐ በማቅረብ ትልቅ አሻራ ካሳረፉ ወጣት አርቲስቶች መሀከል አንዱ አንተ ነህ ምርጥ ስራ ነው በርታ Brother 💪🏾🔥🔥

  • @fevinaDs
    @fevinaDs Рік тому +1

    Next🐊🐊🐊🐊🐊 ❤❤❤ lolashe

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +2

    አሰጌ ፣ አንተ በብልጭልጭ ነገር የማትታጀብ በተለያየ አገራዊ የባህል ልብሶች አምረህና ደምቀህ የምትታይ እውነተኛ የኢ/ያ አፍቃሪ ልጇ መሆንህን ከጥንት እሰከአሁን ያሰመሰከር በመሆንህ ትልቅ ክብርና ምሰጋና ለአንተ ይገባል በዚሁ ቀጥል 👍🙏👍💖🙏👍

  • @liuelabraham
    @liuelabraham 8 місяців тому +5

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Рік тому +2

    💕🇪🇹💕🇪🇹💕

  • @yeshanewfikre9391
    @yeshanewfikre9391 Рік тому +1

    Asge Bro arif sira new betam wodijewalew zare gin tilik sira yitebikenal adama endatkeru hulachum le40 Minch yegna digaf ena tinfash zare betam wosagn new. dillll LeArba Minch kenema ....
    thank Asge and all your peers.

  • @temesgenurgamo6424
    @temesgenurgamo6424 Рік тому +1

    asge hule tasegeremegnaleh , yefetera chelotahen betam newu madenekewu, Berta tayeshawu

  • @mirumerce7708
    @mirumerce7708 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤Asge abate 🥰🥰🥰andega yene gomo 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeli_gamo.official
    @jeli_gamo.official Рік тому +1

    Wondime betam arif nw desblognal 🙏🙏🙏❣️❣️❣️

  • @elshadaychencha3337
    @elshadaychencha3337 Рік тому +2

    My 40minch my Gaammo!

  • @abebaali5356
    @abebaali5356 Місяць тому

    ምርጥ ሙዚቃ በርታ

  • @axumsound7012
    @axumsound7012 Рік тому

    አዲስ ሙዚቃን ለመስራት ተፈልጎ ሳይሆን የቀረበልህን የስራልን ጥያቄ ለመወጣት የተሰራ ስራ እንጂ እንደቆይታህ ምርጥ ስራ ላቅርብ ብለህ አስበህበት የለቀከው ስራ አይመስልም ፡፡በግሌ በፍፁም ይህን የስድስት ደቂቃ ሙዚቃ ካንተ አልጠበኩም ነበር አቀናባሪው ስማገኘሁ ግን እንደተለመደው አስማት መስራቱን ቀጥሏል እድሜ ይስጥልን

  • @BixoGodsPlan
    @BixoGodsPlan Рік тому +2

    Match day🙏

  • @zenbabatilahun9845
    @zenbabatilahun9845 Рік тому +3

    አባ ይመችህ

  • @almazbijo9775
    @almazbijo9775 Рік тому +2

    Love you arbaminch gamo❤❤

  • @AmalM-p5i
    @AmalM-p5i Рік тому +2

    ምርጥ ስራ ነው

  • @magarsadhuguma1994
    @magarsadhuguma1994 Рік тому +3

    gebriel esashu michael essashu....waw i sing it with him 👋👋👋❤❤❤❤💯

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 Рік тому

    ትንሽ አማረኛ ትርጉም ቢኖረዉ የበለጠ ባህሉ ይወጣል አንተም የበለጠ ትሰማለህ ። ❤❤❤

  • @SamiWagaye
    @SamiWagaye 5 місяців тому +4

    Gamo is love

  • @BiniamTesfay-d9x
    @BiniamTesfay-d9x Рік тому +3

    Very nice music

  • @BekyMan-s5u
    @BekyMan-s5u Рік тому +2

    አስጉ ምርጥ ስራ 👌👏👏👏

  • @adimasu-tours
    @adimasu-tours Рік тому +4

    Wonderful music well done!!

  • @YaruSemret
    @YaruSemret Рік тому +1

    Wawu ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannobay5561
    @hannobay5561 Рік тому +2

    Sinthe immo ishaw❤❤❤! Godi anjo!

  • @DOOTUBE3
    @DOOTUBE3 Рік тому +2

    ምርጥ ነው ቀጥልቤት!!

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Рік тому +9

    Gamo ! Beautiful 😍 proud Ethiopians!!
    Love their lovely clothes, songs, and traditions.

  • @YidukeMario
    @YidukeMario Рік тому +3

    Bro with another bang with a beautiful melody and everything 🔥 ambassador of multicultural Southern Ethiopia!

  • @WondytubeEthiopia
    @WondytubeEthiopia Рік тому +2

    My Lord.. one of the most beautiful best ever music clip made by “ASGE” 😇🥹😓🙌

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound Рік тому +5

    አስጌን ከመፈመሱ በፊት በአካል አውቀው ነበር የሚገርም ጨዋታ አዋቂና ሳቂታ ሰው ነው ከትዝታዎቼ አንዱ 2007 ዓ/ም ስሜ ዲታ ገርጂ በሚሰራበት ወቅት እኔ ነጠላ ልሰራ ስቱድዮ ተገናኝተን የተጨዋወትነው ስለወደፊቱ ስኬቱና ስላሳለፈው በርካታ ችግሮች ዙርያ አንስተን ተጨዋውተን ነበር፡፡ የጥረትና የልፋት ውጤት ከፊትለፊታችን ናትና በጥረታችን እንቀጥል ዋጋዋ ብዙ ነው ያለኝን ምክር መቼም አልረሳም፡፡ ምርጥ ስራ ነው

  • @amanuelgebregergs4550
    @amanuelgebregergs4550 Рік тому +3

    🔥🔥🔥🔥Big love and respect from ትግራይ ✌️😇