ትረካ ፡ ወርቃማው የይባላል ዘመን - አንቀፀ ደስታ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @tirekatube
    @tirekatube  Рік тому +7

    ከምልከታ ቲቪ ትረካዎች ሁለቱን ተጋበዙ፡
    ከአድማስ ባሻገር (በዓሉ ግርማ) - ua-cam.com/video/xVOJ-0cRb3A/v-deo.htmlsi=aL8usDfWZtBB6bCS
    ክቡር ድንጋይ (ይስማዕከ ወርቁ) - ua-cam.com/video/-g1eViS2owg/v-deo.htmlsi=m4wELoNVU_DVoL7_

  • @mustphayassin6786
    @mustphayassin6786 Рік тому +1

    ድንቅ ስራ

  • @1ofiko
    @1ofiko 8 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zfish4ever
    @zfish4ever Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @robelsirak3321
    @robelsirak3321 Рік тому +2

    ታዉቃለክ መፅሀፍ ዉጥ ብዙ ህይወቶ አሉ በተለይ አንተ ስትተርካቸዉ መፅሀፎቹ ነፍስ ትዘራባቸዋ በእዉነት በአንተ ትረካዎች የራሴን ህይወት በደንብ እዳስተዉላቸዉ አድጎኛል አመሠግናለዉ ።

  • @dawi6131
    @dawi6131 Рік тому +1

    ሰላማት

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 Рік тому +3

    እውነት ነው ምልከታ ቲቪ በጣም ብዙ ቆንጆ ቆንጆ መጽሓፎችን በሚያስደንቅ መልኩ ተርኮ አቅርቦልናል ። ጎራ በሉ ትደሰቱበታላቹሁ 🏃‍♂️🏃‍♀️

    • @metadeltube7525
      @metadeltube7525 Рік тому

      I😉😉

    • @metadeltube7525
      @metadeltube7525 Рік тому

      U 😅😊 😊 😊 😊 😊 😅 😅 😅 😅 😅 😊 😅 😊 😅 😅 😊 😅 😅😅 😅 😊 😅 😅 😅😅😅 😅😅😊 😅 😅😅 😅 😅 😅 😅 😊 😊😅 😅😅 😅😅 😅 😅 😅😅 😅 😅 😅😅 😅😊 😅 😅😅😅😊 😊 😅 😅 😅 😊😊 😊 😊 😅😅 😊😅😅 😅 😅 😅 😅 😅 😅😊😅😅 😊 😅😅😅 😊😅

    • @metadeltube7525
      @metadeltube7525 Рік тому

      😅😊😊😅😅😊😊

    • @lemlemg542
      @lemlemg542 Рік тому

      @@metadeltube7525 አልገባኝም ምን የሚያስቅ ነገር ጻፍኩ ? 🤔👍

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 місяці тому

    ግሩም ነው እዛ ሰፍር ትዝታ አለኝ እይ ጭድ ተራ እይ ቦንብ ተራ .....

  • @mikimiko7378
    @mikimiko7378 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @TamiruAmare
    @TamiruAmare 8 місяців тому

    ሁሉም ትረካዎች እና ድምጽህ ደስ ይላል ነገርግን ትርጉም ስራዎች ታዘወትራለህ እና እባክህ የሀገር ውስጥ መፅሐፍትን አብዛልን እናመሠግናለን

  • @mikimiko7378
    @mikimiko7378 Рік тому +1

    Bertalgn

  • @kiwo2490
    @kiwo2490 Рік тому +1

    Abet yenaneten adis tereka metebek endet endemiyaguagu...thank you guys please keep feeding us with the best works and background song is one of the best and iconic.

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Рік тому +1

    Nice

  • @tujubaaseffa1648
    @tujubaaseffa1648 Рік тому

    Ebaki ato wushetin seralin

  • @fkertemesgen341
    @fkertemesgen341 Рік тому

    Yeah endzi too too lekekelen😊

  • @kiwo2490
    @kiwo2490 Рік тому

    We really love the background music guys u got a good taste

    • @tirekatube
      @tirekatube  Рік тому +1

      🙏አመሰግናለሁ። ክራሩ የሙዚቀኛ አዲስ ጌራ ሲሆን የወሰድኩት ከዚህ ቪዲዮ ነው ፣ በኮሜንት አመስግኑልኝ ua-cam.com/users/shortsGnR-mJS2MVk

  • @woldu100
    @woldu100 Рік тому

    ለኔ ግን የአንተ አቀራረብና ትረካን እመርጣለው:: ከአድማስ ባሻገርንም በአንተ ቢቀርብ እወድ ነበር:: የ ምልከታ አቀራረብ ትንሽ ውጥረትና ግነት አለበት:: ከዚያ በላይ ተራኪው ድምጹን ለማጎርነን መድከሙን ስለማስብ እኔ ለእርሱ ይደክመኛል:: ለኔ ጆሮ የአንተ ተስማምቶኛል:: በተለይ አጫጭር ስራዎች ላይ በርታ!!

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 5 місяців тому

    NBV

  • @TsegayMehari-y8h
    @TsegayMehari-y8h 4 місяці тому

    አዳዲስ መፀሐፎችን " የጋዜጠኛ ፣ የዲያቆን ዳን ብትሰሩት ጥሩ ነው።

  • @hagoskifle8034
    @hagoskifle8034 Рік тому

    ከቻልክ መግቢያው ላይ ምትጠቀመው ክላሲካል ለጆሮ ይከብዳልና ለስለስ ባለ ክላሲካል ቀይረው።

  • @867Tedy
    @867Tedy Рік тому

    የባክ ግራውንዱ ክራር በጣም ይረብሻል።

    • @tirekatube
      @tirekatube  Рік тому

      ክራሩን አልወደዱትም ወይስ ድምጹ በዛ?