What a heartwarming news! I'm really happy seeing such smiles. This is the evidence of true love and real humanity. May God bless you and your family for reaching out to the needy people. Let us all join hands help others. Keep on doing the noble deed.
Am happy to witness this kind of first lady & prime minister! This is history in the making! We Thank you very much & let God bless you & Dr. Abiy!! 💚💛❤️🙏🇪🇹
This message is for those who like to say Balataregnoch. I am oromo and don't care what ethnic you are. I am very happy to see people in need to get help no matter what oromo, amara, gurage, silte. But I would like to point out that none of the past government had the intention to help poor Ethiopian people than Abiy Ahmed. Long life for the PM and first lady!
May God bless Kedamawit Emebet Zenash!! As you give shelter and dignity to the forgotten citizen!! Ethiopia is blessed by your and Dr Abiye leadership!! I thank God for He gives us you and Dr Abiye!
@@tutubevan932 they might discuss the issue as a family but what i am trying to say is as a first lady she has a say in her own works and most of her responsibilities are social works like this one and she is doing a good job on those.
እጅግ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይስጣቹ የአቢቹ ባለቤት ተባረኪልን
ዋዉ የተባረኩ ጥንዶች አቢቹና ዝኒ ኑሩልን ፋናዎች እንወዳችኋለን
እንኳን በደህና አደረሳችሁ በዚህ ቦታ በመምህርነት ሰርቻለሁ ወይዘሮ ዝናሽና ይህን ህዝብ የታደጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በሰፌ እጁ ይስጥልኝ አሜን
እግዚአብሔር የልቦናሽን ያሟላልሽ።አከበረኝ እዳልሽው የበለጠ ያክብርሽ እመቤት ዝናሽ ታያቸው
የመይሳው ልጅ፣፣የአፍሪካ ብርኃን ፣፣አይበገሬው፣፣ጀግናው ወጣቱ መሪያችን አንቺን የመሰለች እመቤት የሰጠው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።ያንችም ብርታትና ድጋፍ ስላለበት ነው ወጤታማ የሆነው ክብር ይገባሻል ።
የመይሳው ልጅ ፣፣የአፍሪካ ብርኃን፣፣አይበገሬው፣፣ጀግናው ወጣቱ መሪያችን ስኬታማ የሆነው አንችን እመቤት ዝናብ ታያቸው ከጎኑ ሆነሽ በጥንካሬ ስለደገፍሽው ነው።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጣችሁ።በጽናት ፣፣ጌታን በዝማሬ በማመስገን ፣፣በጸሎት ደግፈሽዋል።
እመቤት ዝናሽ እስካሁን ድረስ ላደረግሽው ተግባርሽ በሙሉ ምንም በእድሜ በእናትነት ደረጃም ብሆን ከአንገቴ ጎንበስ፣፣፣ከወገቤ ጎበጥ ብየ ሰላም እልሻለሁ ።ክብር ይገባሻል።
አሜን🙌🙌🙌🙌
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ! በጠላቶቻችሁ ፊትለፊት ራሳችሁን በዘይት ይቀባ የተትረፈረፈ ገበታን ያዘጋጅላችሁ አቤት አቤት እግዚአብሔር እንዴት ደስ እንደሚለው በዚህ ስራችሁ እርሱ የደሀ አደግ አባት የመበለቶችም ዳኛ ነው ! ለደሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል በምድርም በሰማይም ዋጋችሁ ታላቅ ነው እወዳችኋለሁ !
ባልና ሚሲት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለው በምክኒያት ነው ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
ወሬ አለብህ አባቱ
ምቀኛ እስቲ ስራ አትመቅኝ
የእኔ ብሩክ ተባረኪልኝ
እግዚአብሄር እንቺና ቤተሰብሽን ይባርክ። አንቺ የሀገር እናት።
ወሬኛ የአገር እናት ሰትይ አታፍሪም
መልካምነት ለራስ ነው አላህ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ የሀገር መሪ ለህዝብ አዛኝ ሲሆን እንዴት ያስፈስታል የዲሆች እናትና አባት አላህ የሂዳያውን በረከት ይለግሳችሁ
ምን አይነት ልብ የሚያረካ ሥራ ነው። ከመተቸት ጠጠር ብናቀብል የሚታበሱ እንባዎች የሚስቁ አዛውንቶች ተስፋ የተሞሉ ወጣቶች የሚፈነድቁ ሕፃናቶች እናያለን። እግዚአብሔር እጥፍ ክብር ይስጥልን ቀዳማዊት
Betkekele👌
ኢትዮጵያ ሆይ; እግዚአብሄርን የምትፈራ መልካም መሪ ሰጣሽ። ክብርሽ ወ/ሮ ዝናሽ እግዚአብሔር ይክፈልሽ።
ውነትም ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚለውን ከኮመንት አድራጊዎች ልዋስና በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ እነዝህ ሰዎች ስለሰጠን ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን ክፍ አያግኛቹ በጣም እንወዳችዋለን ጠንካራና አስተዋይ ብልህ ሴት ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተባረኪ 🙏🏼🙏🏼🙌🏽🙌🏽❤❤❤❤❤❤
ሁሌ የቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸውን ጥሩ ስራ የምታቀርበው ድምጻዊ የሚያምረው ድንቅ ጋዜጠኛንም በጣም እናመሰግናለን በርቼ 🙏🏾👌🏽💯💪🏾👏🏾🇪🇹🇪🇷
If ethiopian rulers are working like this, it will be no poor and Addis Ababa will be great. People are will be happy. Thanks dr abiy and his family.
ኧረ ባልና ሚስት አልተቻለም የኢትዮጵያ አምላክ ዘመናችሁን ከህዝባችሁ ጋር ይባርክ አብች ዝናሽ ሰላም የሆነች አገር ያድርግልን መልካም አዲስ አመት
የሰማይ አምላክ ዘመንሽን ልጆችሽን አብቹን ይባርክ ዘርሽ ይባረክ
እጅግ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏼💚💛❤️
የችግረኞች እንባ ሲታበስና ከልብ ሲደሰቱ ማየት እንዴት ደስስስስ ይላል።
በጎ አድራጊዎችን በሙሉ ፈጣሪ ያክብራችሁ። ይጠብቃችሁ።
2015🥀እንኳን አደረሳችሁ ከአገር ዉጭም ከአገር ዉስጥም ያላችሁተ እህቶቸ እና ወድሞቸ በሙሉ መልካም አድስ አመት
ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው መልከም የእግዚአብሔር ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
What a heartwarming news! I'm really happy seeing such smiles. This is the evidence of true love and real humanity. May God bless you and your family for reaching out to the needy people. Let us all join hands help others.
Keep on doing the noble deed.
Blessed families we Ethiopians proud of you !! May God protect you 🙏
ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰቦችሽ ውለታሽን ይከፈልሽ።
ዶክተር አብይና ቀዳማዊት ዝናሽ የኢትዮጵያ ምርጥ ምሳሌዎች ኑሩልን🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹
ተባረኪ
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ወገኖቼ እንደዚ አይነት መልካም ስራውችን ሰናይ ባበርታት አለብን ሰላም ለሀገራችን
የኔ ጀግና እማቤታችን ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ኑሩልን አቢቹዋችን እግዚአብሔር ይጠብቀው
እናመሰግንሻለን የኔ እመቤት ተባረኪ ሰውን እደማስደሰት ምርቃን የለም እድሜ ጤና ይስጥሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንካን አደረሰሽ እንኮን አደረሳችሁ ወገኖቸ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸❤❤❤ እንኮን ደስ አላችሁ
አቺ የተባረክሽ መልካም ሴት እግዚአብሔር ፀጋውይ ያብዛልሽ ለደሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ከላይ ታገኝዋለሽ እናመሰግናለን በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ተባረኪ🙏🌼🌼🌼
Am happy to witness this kind of first lady & prime minister! This is history in the making! We Thank you very much & let God bless you & Dr. Abiy!! 💚💛❤️🙏🇪🇹
This message is for those who like to say Balataregnoch. I am oromo and don't care what ethnic you are. I am very happy to see people in need to get help no matter what oromo, amara, gurage, silte. But I would like to point out that none of the past government had the intention to help poor Ethiopian people than Abiy Ahmed. Long life for the PM and first lady!
እግዚአብሔር ክፍ አያድርጋችሁ በእውነት በጣም አሪፍ የሚያጸድቅ ተግባር ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ደስታ ናቹ ተባረኩ ኑርልን
ብርክት ሁኚ ቀዳማዊት እመቤት ቃላት የለኝም:: 🙏🙏🙏
እምነት ማለት ፈጣሪህን ስትፈራ ነው ቀዳማዊ ዝናሽ እብቹ ረጅም እድሜና ጤና በእውነት ምናይነት ደስታ እንዳላችሁ ስው መሆን እንዲህ ነው ልጆቻችሁ ይባረኩ።ብዙ ነገር አስተምራችሁናል ልጆቻችሁንም ይባርክ ቤቤታችሁ ፈጣሪ ይግባ
አዎ በጣም የሚገር ታምራዊ ልዩነት በአገራችን እያየን ነው። ከዚህ በፊት የነበሩ የአገር መሪዎች እና ሚስቶቻቸው የደሃ አገር እና ህዝብን ሃብት ዘርፈው የግል ባንካቸውን በውጭ አገር በብሊዮን ዶላር ሞልተው ህዝቡ ሲሰቃይ ዘወር ብለው አያዩም ነበር። የዛሬዎቹ ስልጡን ፣መልካም ፈርሃ እግዛብሄር ያላቸው በአንፃሩ ደሃንና ምስኪንን ከቆሻሻ ሲአነሱ ማየቱ እጅግ በጣም የሚአኮራ ነው። የኢትዮጵያም አምላክ ሆነ የእነዚህ ምስኪኖች አምላክ ውለታችሁን ይከፍላችሁአል። በትልቅ ተምሳሌት አገርና ህዝብ እንዲህ ነው የሚመራው ። በሰለጠነ በዘመነ መልኩ ህዝብና ትውልድን ምሳሌ በማሳየት፡ በጭካኔ፣ በሌብነት ፣በተንኮል ፣በሴራ ፣ በመጥፎነት ፣በአጭበርባሪነት ተበክሎ የነበረን ዜጋ ወደመለካምንት ለመቀየር የሚታየው ተምሳሌነት እጅጉን የሚአስመሰግን ነው።
ክርስትና ማለት ክርስቶስ ነው ክርስቲያን ነኝ ካሉ መኖር ነው ።ጌታ ዘመናችሁን ያለምልመው ወይዘሮ ዝናሸ ታያቸው እና ወይዘሮ አዳነች አበቤ።
ማሻአላ ተባረክ አላ አድስ አበባን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ን አዱሶታል ባልናሚስቶች ለድሀየሚሆን መሪ እንዴት ይጠላል
Zenash! . . . God bless you! You are absolutely right to see poor Elderly families face smiling is priceless!
እውነት ዝናሽ ታያቸው ❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Thank you Our First Lady! God bless Ethiopia 🇪🇹
ጌታይባር ካችሁ እነዚናቸው መረዳት ያለባቸው በርቱልን
ዘራችሁ ይባረክ የማህጸን ፍሬዎችሽ ይባረኩ በድንግል ማሪያም ልጅ በክርስቶስ ደም ይሸፈኑ እነሱን በክፉ እሚያይ ቀርቶ እሚያስብ ጠላት ዳቢሎስ ተቃጥሎ ወደጥልቁ ይጣል!!! አሜን!!!
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሺን ይባረክ ዝኑየ ❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏
ምን አይነት ጻድቅ ናችሁ ዶ/ር አብይ እና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው አሁንም በከፍታ ያስቀምጣችሁ በልጆቻችሁ ይካሳችሁ ጤንነታችሁን ይስጣችሁ ሌላ ምን ልበል በጣም በጣም ነው እናንተን የሰጠንን አምላክ የማመሰግነው
እግዚአብሄር ይባርክሽ።እነዚህን አካል ጉዳተኞች እንዳሰብሽ እግዚአብሄር ያስብሽ።ከከተማ አውጥተው አንዴ ከጣሏቸው በኋላ ዞር ብሎም ያያቸው አልነበረም።ብዙ ጊዜ ምድሪቱን ይረግሙ ነበር ከተሰራባቸው ግፍ የተነሳ።አሁን ግን እነዚህ ሰዎች ከናንተ መልካም ስራ የተነሳ ምድሪቱን ይባርካሉ።እርግማኑም ይሰበራል። ተመስገን።
ጀግኖች ናቸው ቅኖችናቸው እሱይገዛቸው።
የምር በጣም ደስ ይላል
ተባረኪዝናሽ እስከባልሽ ፈጣሪውለታቹን ይክፈላቹ እኛስለማመስገን ተገግመናል
ዝንዬ.አከብርሻለሁ.ኑሪልን.ባለቤትሽንም.አብይን.ያቆይልን
አላውቅም ምንኛ ደስ ይላል ሰው መርዳት
እግዚአብሔር ለኛም አደለን ሰው ለመርዳት
God bless you so much my dear ዝናሽ ታያቸዉ
ይህ ነው ደግነት ማለት
አላህ አብዝቶ ይባርካችሁ
ሰላም ለምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ
እና ለህዝቦቿ 🇪🇹🙏💕🇪🇹💕🇪🇹💖🇪🇹
ጌታ ይባርካቹሁ ያንቺ የሆነ ነገር ሁሉ በጌታ በእየሱስ ደም ይሸፈንልሽ የታመንሽው አምላክ ለአንቺም ለባለቤትሽም ለልጆችሽም ጥል ከለላ ይሁንላቹሁ ይሟርተኛ እና የጠላት ስራ በአንቺ ቤት አይግባ ትባረኪልኝ ዝርሽ ይባረክ እግዚአብሔር እምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ መልካም እድስ አመት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስባት
እናንተ የእግዚአበሔር ብሩካን ዘራችሁ ይባረክ!
እንደስምሽ ዝናሽ በዓለም ይናኝ!
የኛ ጀግኒት የኛ ትሁት የምታደርጊው ነገር ሁላ ቀላል አይደለም እውነተኛ ንጉስና ንግስት ያገኝነው አሁን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🏾👌🏽💯💪🏾👏🏾🇪🇹🇪🇷
አሑንም ከዚበላይ ፈጣሪእድትረጂያብቃሽ
ቀዳማዊተ እመቤት የታመንሺው እግዚአብሔር እንኳ ነ ረዳሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
እጅን በአፍ ያስጭናል
የትኛው መንግሥት ይህንን አደረገ? እግዚአብሄር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ :: መሪ ከዘራችሁ ከልጆቻችሁ አይታጣ
First Lady and her husband both of them are unique and trustworthy Ethiopians.
Long life and health for Abbch and Zenash Tayachew. Amen
የተባረክሽ ሴት ለኢትዮጵያ የተሰጣችሁ ዉድ ስጦታ።
እግዚአብሔር የባረካቸው የእግዚአብሔር ልጆች ዝኑዬና አብቹዬ ተባረኩ
may Allah be with you, you are exceptional, thank you first lady
አላህ ይጨምርላቹ ባልና ሚስት አንድ አይነት የሚስኪኑን እምባ የሚዳብሱ ይጨምርላቹ ደስ ብሎናል ቀዳማዊት እመቤት ተባረኪ
እናንተ የኢትዮጵያ እና የህዝቧ በረከቶች ናችሁ ቃል የለኝም ብቻ ከፍ በሉ ፈጣሪ የልባችሀን መሻት ይስጣችሁ
ቀዳማዊ እመቤትና ባለቤታቸው በእድገታቸው ጊዜ ዓይተው ያለፉትን አራት ኪሎ ሰገቡ ስለእልረሱ እዚህ ያደረሳቸውን አምላክ የሚወዱና የሚፈሩ ስለሆኑ ጎረቤቶቻቸውን እንደ ራሳቸው እንዲወዱ በየዕለቱ በተሰጣቸው ፀጋ ምሳሌ ሆነውናልና በርቱልን እይዞን እኛም በተቻለን እንሳተፋለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ።
ምን አይነት የተባረክቹ ቤተሰቦች ናችሁ
አቤት ልጆቻችሁም ረጂዎች ያድርግላችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ከደህች እጅ ቀምቶ የሚበላ ባለበት አገር የእነዚህን ምስኪኖች እምባ ማበስ እንዴት ውስጥ እርካታ ይሞላል! #ተባረኪ_ተባረኩ
የምልሽ ጠፋብኝ አቦ ዘመንሽ ይባረክ አንቺ የደግ ልብ ባለቤት።
መሪ ሰው ሲሆን ይህን ይመስላል!!! ከማንም ሳታሳንሱ ለሰው በሚገባው ልክ ስለሰራችሁላቸው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አንቺንም ቤተሠብሽንም ይባርክ ቀዳማዊ እመቤታችን!!
አላህ.እድሜና.ገና.ይስጣችሁ
እነዚሰዎች ሰላምአግኝተዉቢሆን እስካሁንአገራችንየትበደረሰች ፈጣሪእረጅምእድሜከእዉቅናጋርይስጣችሁ
ተባረኪ ዝኑትኮ አባቶች እናቶቻችን እንኩዋን ደስ አላችሁ
ድንቅ ውብ ቀዳማዊት እመቤታችን ከእግዚያብሄር ለኢትዮጵያ ነጻ መውጣትና ፈውስ ያመጣችሁ ከናትና ካባቶቻችሁ ዘር ከመፈጠራችሁ በፊት ላገራችን ፈውስ የመረጣችሁ አንቺና እብቹ ውድ የእግዚያብሄር ልጆች። የእግዚያብሄርን ስራ ልትሰሩ የተፈጠራችሁ ናችሁ። ከእግዚያብሔር ተመርጣችሁ ላገራችን ፈውስ አምጪ መሆናችሁ ከስራችሁና ትግስታችሁ ደግነታችሁ ውጤታችሁ ያስታውቃል ይታይማል። ኡፍ---! ልቤ እንዴት እንዳረፈ ከዚህ በኋላ ምንም ነገር እንደማያስፈራኝ ሃገሬ እና ህዝቤ እንደተጠበቀ ይሰማኛል። ይህ ሁሉ ትርምስ ካልደፈረሰ ስለማይጠራ ነው። ግድየለም እየጠራ ነው።
ጌታስሙ የተባረከ ይሁን ሁላችን ሰዎች ስንፈጠር ለመልካም ስራ ነው ወይዘሮ ዝናሽ ከምድር ይልእጅጉን ብልና ዝግ በማይበላው መዝገብሽ ስምሽ ተመዝግባል በእውነት የምድሩንም የሰማዩንም አውቀሽበት ጌዜው ሳይደር ትጉ ሆነሽ እየሰራሽነውና ከአርያም ፀጋው ይብዛልሽ
የገርማር ለሰው የሚያሰቡ መሪወች የትነበሩ እሰካሁን ለአገር የሚያሰቡ ሰውን በብሔር የማይቀበሉ ደሰ የምትይ ቀዳማዊት እመቤት ደሰ ሰትይ እንደ ባለቤትሸ ጠቅላይ ሚኒሰተር ደግ ነሸ ተባረኪ ፈጣሪ ይከተላችሁ
Waw. First lady, simply thank you.
Love ❤ and prosperity to all
ጌታ ይባርክሽ🙏🙏
Allah kef yargsh👏👏👏
First lady God continue to bless you for his glory you are a blessing to your world 👏👏👏🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይመስገን ዝንይ ዘመንሽ ይባርክ።
May God bless Kedamawit Emebet Zenash!!
As you give shelter and dignity to the forgotten citizen!!
Ethiopia is blessed by your and Dr Abiye leadership!! I thank God for He gives us you and Dr Abiye!
ወሳኝ ሴት ናት she is genuine ባሏ ግን አይነፋም
Do you think she doing this without him .
@@tutubevan932 they might discuss the issue as a family but what i am trying to say is as a first lady she has a say in her own works and most of her responsibilities are social works like this one and she is doing a good job on those.
ይመችሽ አቦ ምችት ያለና ፍክት ያለ ሂወት ይስጥሽ አላህ በቀናው ልብሽ ቀናውንም ሁሉ ይምራሽ ከነቤተሰብሽ ልዩ ነሽ
በእውነቱ የእኝህ ቀዳማዊ እመቤት መልካም ተግባር በዶክተር አብይ የሥራ ዕንቅስቃሴ ጎልቶ አሎጣም እንጂ ወይዘሮ ዝናሽ በርካታ ድንቅ ሥራዎችን ስለ ሠሩ ከልብ እናመሰግናለን ።
Faxar abzito yi barkshi Z🇪🇹❤️🙏😭
God bless your children Mrs. First Lady 🙏 You and your husband the prime minster is doing great things for the unfortunate ones.
እ/ር ይባሪክሽ ዝኑዬ
አቦ ተባረኩ
ወሮ ዝናሽ ያብቹ ባለቤት ያልተነገረላት ጀግና የጀግና ዘር ተባረኩ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🏿💐
የስንት ዘመን ችግር ውይ እግዚያብሔር የስንትዘመንችግርውይእግዚያብሔርይባርካችሁ
ተባረኪ እናተ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብርሐን ናችሁ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወገኖች ቤታችሁን አካባቢውን በደንብ አፅድታችሁ ያዙ ፅዳታችሁን ጠብቁ እርስበር ተከባብራችሁ ተዋዳችሂ ኑሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዉነትም እመቤት እድሜ ጤና ከነ ቤተሰቢሺ የንችንም ደሰታ ያቢዛልን አላህ ይጠቢቃቹ ደጊነት ከቤትሺ የፈለቀ ሲጦታቹ ነዉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የተባረከ አይምሮ መልካም ነገር አስቦ ይሰራል ውይ እግዚያብሔር ያሳርፋችሁ
Amazing job God bless you guys ...
የምትገርሙ ባልና ሚሰት ባልና ሚሰት ከአንድ ባህር ይቀዳል ሲባል ተረት ሰምቼ ነበር ግን ይሄንን ታሪክ በቀዳማዊት እመቤትና በአብቹ አይቼዋለሁ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጣቹሁ ከሰው መልካም አይገኝም ግን የሰውን ወለታ የማይረሳ አምላክ በነገራቹሁሉ ይቅደምላቹሁ ጥላታቹሁ በክፉ የሜያቹሁ ሁሉ ይያዝላቹሁ ተባረኩ እናነተም ወገኖቼ እንኳን ደሰ ያላቹሁ እግዚአብሔር ቢዘገይም ፍጡሩን አይረሳምና ተመሰገን መልካም ዐዲሰ ዓመት !!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amazing First Lady you’re blessed amazing designer homes and I like you close to First Lady
እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላችሁ
አንተ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን !!! ለኢትዮጵያ ምድር ይህንን ልጅ ( አቢይ ) ን ስለሰጠህ ; እነሆኝ አንተ የሚትደሰትበትን ; የሚትከብርበትን ; ስምህ ከፍ የሚልበትን ሥራ ከነ ባለቤቱ እያከናወኑ እያየን ነው !!! እኔም በዚህ ዘመን ይህንን በማየቴ ዕድለኛ ሆኘለሁ ; ድንቅ ነህ አምላካችን እግዚአብሔር !!! ( ከእንግዲህም ቢሆን ( የአቢቹን ) ሁለንተናውን አንተ ተቆጣጠረው ምራው ከለላ መከታ ሁን !
እጅግ መልካም
ይመስገን ፈጣሪ ተባረኩ እናንተም!!!