የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 тра 2024
  • የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት በብዛት ይህ አሰራር የተለመደ ቤሆንም ትንሽ ለውጥ አድርጎ ንገሮችን ማዘጋጀት አዲስ ነገር ያስመስለዋል ለዛም በዳቦው በጥብሱና ጎመን በስጋ የሰራሁት ልዩና ትንሽ ለየት አርጌ ሰርችዋለሁ ስሩት ትወዱታላችሁ

КОМЕНТАРІ • 93

  • @kinankinan5758

    እጅሽ ይባረክ ልጆችሽን ብርክ አድርጎ ያሳድግልሽ

  • @seni680

    መልካም በአልለኡላችን ያመት ሰው ይበለን አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏

  • @yashidata7934

    እኔማ ሰጋ አልበላ ግን ሳይዉ ምራቄ ጠብ ጠብ ይላል ሚሊዬ በዶሮ ቀይሪሊኝ ለእኔ ሰትዬ ድሞ በጣም ዉድሻለዉ እንጅራ እንዴት እንዳማርኝ ብታዬ ብቻ ተመሰገን ሀገሪ ልገባ ትንሸ ነዉ የቀራኝ ❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove2772

    ከሁሉም ንፅህናሽ ጥንቃቄሽ የምግብ ሥራ ችሎታሽ ሰዓቱን አብቃቅተሽ ምንም መቀጣጠሉ ሳያስታውቅ ይሄንን ሁሉ ምግብ በአንድ ቪዲዮ መስራትሽ የback ground ድምፁ ሙዚቃው አለመረበሽ ዩምግቡ ሲበስል ድምፁ ደስ ማለቱ ምን ልበልሽ 100/100ሰጥቼሻሉሁኝ ሁሌ ነው የምከታተልሽ የኪችንሽም ንፅህና super ነው ጎበዝ በርቺ::

  • @hanaketema6014

    ሞያ አለ እጅሽ ይባረክ

  • @asratandarghe2938

    ሜሉ(የኔ ቅመም)መልካም በዓል ፣እንዲሁም መልካም የእናት ቀን ይህን ልብ እህቴ!!

  • @tedjitucomolet9719

    ጎመን በሥጋ በጣም ነው የምወደው እጅሽ ይባርክ🙏🙏🥰

  • @haimmanotwoldekidan447

    All your work I love always !!! I have left over got meat from Easter I can't wait to try it. Thank you LOVE as always for your delicious food recipe ❤

  • @saradezi8588

    የምግብ ቻናል ያንችን ብቻ ነው የማየው

  • @bruktesema3432

    It looks delicious 😋, Thank you ❤

  • @joelhabtetsion

    Wawwwwwww new inamesegnalen ❤❤❤

  • @jerryzeleke6447

    I made it for my husband dinner. He loved it.

  • @alganeshmesfin6686

    We love you. Wishing you long life.❤🎉

  • @hagerezegeye3845

    አሜን! በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!!

  • @asterjesustadesse1002

    መልካም በአል ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ! ያስጎመጃል ! ተባረኪ !

  • @user-om2xb1uw4t

    መልካም ፡ በዐል ፡ ተመኘሁልሽ ፡ የኔ ፡ ባለሙያ ፡ ስወድሽ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡

  • @user-xe6ow3oz9x

    God bless you very nice❤❤❤❤❤

  • @tigist8015

    እጅሽ ይባረክ: ባለ ሙያ ነሽ::

  • @BirkneshBekele

    እንኳን እደረሰሽ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @user-kc1ro2wx6v

    የኔ ቆንጆ እህት እንኳን አደረሰሽ ቢጢ ነኝ በርቺልኝ