🛑እኛም ተለቀናል ዳታውም ተለቋል እንኳን ደስ አላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #seifuonebs #አማራክልል#ኢቴርኔትተለቋል

КОМЕНТАРІ • 530

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 місяці тому +108

    መብሩክ የአማራ ክልል ተወላጆች በሙሉ😍😍😍

    • @ከምንምበላይአላህነውወኪሌ
      @ከምንምበላይአላህነውወኪሌ 2 місяці тому

      ❤❤❤

    • @kidi204
      @kidi204 2 місяці тому

      ደምሪኝ ❤❤

    • @ከምንምበላይአላህነውወኪሌ
      @ከምንምበላይአላህነውወኪሌ 2 місяці тому

      @@kidi204 በርቹእህትእሺነይደመርኩሺ

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw 2 місяці тому

      አንዳንዲ ቦታ ነው የተለቀቀው

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 місяці тому +3

      😂😂😂😂ምንም መብሩክ እሚያስብል ነገር የለም
      ከተማ ከተማው ለካድሬ ነው የተለቀቀው የኛ ቤተሰቦች ገጠር ናቸው
      እና እኛ እምንፈልገው ሰላም ነው
      ዳታ ተለቀቀ ማለት ሰላም ነው ማለት አይደለም
      ስለዚህ መብሩክ እሚባለው ሰላም ሲወርድና ጦርነት ሲጠፋ ፍትህ ሲረጋገጥ
      የዛኔ መብሩክክክክ እንላለን
      ኢንሻአላህ

  • @SameraKamil-r2v
    @SameraKamil-r2v 2 місяці тому +16

    እንኳን ደስ አለቹ ወድ የአማራ ክልል ተወላጆች እኔ እህተቹ ከስልጤ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 2 місяці тому +3

    ሀይቅ ተሁለደሬ መቸ ይሰራል ለምነው ለይተው የለቀቁት ይድፋቸውና

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 місяці тому +52

    😂😂😂😂😂😂😂እኔ አሁንም አላምንም ሳዱላወች ተርጋጉ😂😂አብዲዬ እሰኪ እውነት ያርገው ገንዘብ አልተረፍንም ወላሂ ብቻ አልሃምዱሊላህ😢😢😢

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 2 місяці тому

      እኔ ግን ዳታ ከተዘጋ 3/4ግዜ ነው የሚሖነው የሞላሑት😂😂ለናቴ ብየ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 2 місяці тому +3

      @@rabiarawat9093 እኔ 3 መቶ ብረ በላይ ሳልሞላ አልቀረም ለቤተሰቤ ብቻ ነውጅ ለፍር ለባል አልደውልም

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 2 місяці тому

      @@sdemssi1962 ክክክ ጓበዝ

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 2 місяці тому +1

      እኔ አለሁ1500ድርሀም የጨረስኩ

    • @ELHAM-gw6fe
      @ELHAM-gw6fe 2 місяці тому +1

      እኔ ካርድን አልጣልኩትም እየተናደዲኩ ነዉ

  • @user-zf2vf9mo7d
    @user-zf2vf9mo7d 2 місяці тому +27

    ቢለቀቅም ባይለቀቅም በዳታ የማገኘው ሰው የለኝም ግን መብሩክ ቅመሞችየ😂

    • @madina.Mohammed
      @madina.Mohammed 2 місяці тому

      አይዞሽ እኔም እናቴን ነው ማግኘት የምፈልገው ያው ብር እየሞላሁ ነው ሁል ጊዜ 😢

    • @rahmaemam4027
      @rahmaemam4027 2 місяці тому

      ለምን

    • @user-zf2vf9mo7d
      @user-zf2vf9mo7d 2 місяці тому

      @@rahmaemam4027 ሰዋ ስላለኝ በፈለኩት ሰአት አገኛቸዋለሁ ውደ

    • @hawamirdif7143
      @hawamirdif7143 2 місяці тому

      እኔም እኮነኝ 😢😢

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q 2 місяці тому

      እኔም🎉🎉🎉🎉

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 місяці тому +30

    አልሀምዱሊላህ ደረሴ
    አላህ የጦርነት ማቆሚያውንም ያምጣልን

    • @kidi204
      @kidi204 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 місяці тому

      ውድድምሪኚ❤❤

  • @ZinbaHussen-jr5jn
    @ZinbaHussen-jr5jn 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 2 місяці тому +6

    ባሎችማ ዳታሲጠፍ ጠፍብለው እኛን ትተው አገቡ ለናቴሲልእኮንተለቀቀ መብሩክ አልሐምዱሊላ

    • @Rukye-b8q
      @Rukye-b8q 2 місяці тому

      የኔውድአሳቅሽኝ አብሽሪ

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 2 місяці тому

      ቢያገባ😂😂😂አቺብቻደህናዉዲ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 місяці тому

      😅ከምርሽ ነው እየቀለድሽ

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 2 місяці тому

      ​@@Rukye-b8q ደምሪኝ ማሬ

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d 2 місяці тому +1

      ወላሂ በይ ከምርሽ ነው😂😂

  • @maekel6789
    @maekel6789 2 місяці тому +1

    ሰላም አብድ እንኳን ደሳለችሁ ግን ህዝባችን ከጦርነት መቸ ወጣ የአላህ አማራዬ ህዝቤ መቸነው የሚያልፈው እኛጋ ምእራብ ወሎ አማራሳይንት ቦረና አይሰራም💔😢

    • @zemzamsofian4473
      @zemzamsofian4473 2 місяці тому +1

      ፍትህፍትህለወደሜቸነስሊሂለማ

  • @Maryam11-i8k
    @Maryam11-i8k 2 місяці тому +4

    አማራ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    Good Job እውነትህን ነው አሁን ለወሎ ዘመዶቼ ደውዬላቸው አገኘሆቸው

  • @احمدالبستكي-ج8ب
    @احمدالبستكي-ج8ب 2 місяці тому +3

    መግስትየ እድሜህ ይርዘምልን የሥልጣን ጌዜህን አላሕ ያሣጥርልህ 😂😂😂😂

    • @zm5638
      @zm5638 2 місяці тому

      😂😂😂አሚንንንን ያረብ

    • @Rukye-b8q
      @Rukye-b8q 2 місяці тому

      መስሏችሁነው ይሄአውሬነው ተኮልብቻነው የሚያውቀው እኔአላምንም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      Sebscrab

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 2 місяці тому +9

    እኛባረናመካነሰላምየለም😢

    • @fhty2180
      @fhty2180 2 місяці тому

      ወግድም አልተለቀቀም😢

    • @maekel6789
      @maekel6789 2 місяці тому

      አወ አይሰራም

    • @user-gl5vl9ow2l
      @user-gl5vl9ow2l 2 місяці тому

      ለምንየማይሰራዉ

  • @ZinbaHussen-jr5jn
    @ZinbaHussen-jr5jn 2 місяці тому +1

    አሚንን

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 2 місяці тому

    በሁሉም ቦታ አይዴለም የተለቀቀው

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 2 місяці тому +7

    ያረብ ዘለቂ ሰላም አድረግልን ያረብ

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 2 місяці тому

    እንኳን በሰላም መጣህ ያገር ልጂ ❤❤❤❤❤❤

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 2 місяці тому

    ግንሁሉምቦታ አይሠራም ደሴይሠራል ወጫሌ ሀይቅ ያንያክል አደለም

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 2 місяці тому

    በሁሉም ቦታ ነው እንደ ደቡብ ወሉ አልሰራ አለኝ

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 місяці тому +4

    አልሃምዱሊላህ እዉነት ያድርገዉ

  • @SeadaMohammed-nv9lu
    @SeadaMohammed-nv9lu 2 місяці тому

    መብሩክ ያማራ ተወላጆች

  • @Saada-gf9gb
    @Saada-gf9gb 2 місяці тому

    አሚንንንንያሪብአላህምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 місяці тому

    እረ ከኛገናነው አይሰራም ወርጌሳ ሊብሶ አይሰራም ደረሴ ለበተረፈ ሰላምነክ

  • @ZinbaHussen-jr5jn
    @ZinbaHussen-jr5jn 2 місяці тому

    ዱአነውመጨረሻውን፣ያሣምረው

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉ወንድሜዬአብደላህ🎉🎉🎉

  • @Taiba2
    @Taiba2 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ አወራሁባሌን❤❤❤❤

  • @k.7854
    @k.7854 2 місяці тому +7

    ኸይርርር ያሰማህ ደረሴ እውነት ከሆነ እንኳን ደስስስ ያለችሁሁ ሀባይብብ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 місяці тому

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 2 місяці тому

      ​@@ZEDTube-mt8mm እንደማመር ኡኽቲ አህለን እቤቴ ነይ🍫☕🍫☕🍫☕

  • @ZinbaHussen-jr5jn
    @ZinbaHussen-jr5jn 2 місяці тому +1

    አብዱየእንኮንአብሮ፣ደስአለን

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed 2 місяці тому

    ኧረ ሁሉም ቦታ አልተለቀቀም

  • @n3emaa325
    @n3emaa325 2 місяці тому

    የምረህን ነዉ ማሻአላህ ገን አላምንም አሁኑ የዘጉታል

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 2 місяці тому +2

    አይ ወሎ ገራገሩ ሞኙ መቼም ልብ የለን ገና ፖለቲካዉ አልገባንም ይቀረናል

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉አባ🎉🎉🎉

  • @sadda4498
    @sadda4498 2 місяці тому

    Alhamdulillah❤

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad3976 2 місяці тому

    እሽ ሽኩረን አብድዬ አላህ ውነት ያርገው ኒቶርኩንም

  • @Khadija-d3f9s
    @Khadija-d3f9s 2 місяці тому +2

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተለቀቀ አብዱ የት ጠፍተህ ነው በሰላም ነው የጠፋሀው

  • @Redwan-fz5ye
    @Redwan-fz5ye 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላ ልጆችን በደህና አናግራለሁ የገንዘብ ነገር አይወራ ግን በገንዘብ ቤተሰብ አይገኝም

  • @anesa1239
    @anesa1239 2 місяці тому

    ኸይር ያሰማህ ወድም

  • @Donghutwice
    @Donghutwice 2 місяці тому

    🤲🤲🤲yareb wunet yargln

  • @kkd8112
    @kkd8112 2 місяці тому

    አልሃምዱሊላህ እኳን ደሰ አላችሁ ወገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @norahabashewet6137
    @norahabashewet6137 2 місяці тому

    መብርክ🎉

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke 2 місяці тому

    ባሎቻች ማ በዳታ ምክናየት ጥለውን አገቡ
    መቸም ለሌም መፈለጊ ኮን እንኮን ተለቀቀ

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 2 місяці тому

    በመት ያጠፍነዉ ቢሰላ ወላ😢የካረድ

  • @hhff3964
    @hhff3964 2 місяці тому

    ማሻአላ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ
    @አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ 2 місяці тому

    አልለምዱለማህ

  • @halimasaid3554
    @halimasaid3554 2 місяці тому

    አተ ነበርክ የናፈከኝ. በልከን የለኝም ምናልባት. ካተጋር ዱአየ ከሰራ ፣፣

  • @user-fp5hj5xx2s
    @user-fp5hj5xx2s 2 місяці тому +1

    አህለን ደረሴው እንኳን ደስ አለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad3976 2 місяці тому

    አብዲ በሠላምህ ነው የጠፋኸው እኳን በሠላም መጣህ

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 місяці тому

    መካነሠላም ይስራ እደ 😢😢😢

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 2 місяці тому

    አልሃምዱሊላህ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 2 місяці тому

    ምንም የሚያስደስትነገር የለዉም የፋኖን መረጃ ወስደዉ በድሮን ለመምታት ነዉ የለቀቁት

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r 2 місяці тому

    እወነትህነው አብድ 😢ብሬን መንዝሬ ዘርዝሬ ጨረስኩ በተለቀቀ

  • @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ
    @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ 2 місяці тому

    እኛገር የለም አይሰራም ነው ኮድአለው እሚሞላነገር

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 2 місяці тому

    ያረብ እስከመጨረሻያርግልን ሰላሙንም ያውርድልን ያረብ

  • @EtyopiaRak
    @EtyopiaRak 2 місяці тому

    እንኳንደስአላችሁየመዳምቅመሞች

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላ 👍👍👍👍🤲

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 2 місяці тому

    ደረሴው ከኛ የት አለ ውርጌሳ እና ገጠሩ አከባቢ እስከመርሳ ጊራና የት አለ የተለቀቀው ከተማ ከተማውን ነው ብለው የለ

  • @mariyamm2314
    @mariyamm2314 2 місяці тому +1

    ባል የሀኝም ለልጀ ሲል እንኳን ተከፈተልን አላህ ሰላሙን ያዉርድልን

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته 2 місяці тому

    እውነት ያርገው አገራችንንም ሰላም ያርግርል

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላ መጨረሻው ይመር

  • @aaammm9871
    @aaammm9871 2 місяці тому

    እኔአላምንምነገካልደገመውእጥፍቶትእዳያድር

  • @Karema1990-fx5ty
    @Karema1990-fx5ty 2 місяці тому

    ሀይቅ ውጫሌ አልተለቀቀም እደ አልገቡም 😢😢😢😢😢😢

  • @jojo1234-j3b
    @jojo1234-j3b 2 місяці тому

    ቦረና የለም 😢😢😢

  • @Ayishah-xi5si
    @Ayishah-xi5si 2 місяці тому

    ወረባቦ። የለም

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 місяці тому

    Meberuk..🎉🎉gen.telkeke.belachu.

  • @user-sx2dg4ep2p
    @user-sx2dg4ep2p 2 місяці тому

    ያአገሬልጂ❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lubaba355
    @lubaba355 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 2 місяці тому +1

    ሀይቅ አተለቀቀም ከደሴ ጀምሮ ያሉ ሀገሮች ነው የተለቀቀው 😢😢

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 2 місяці тому

      ያረቢ ምን አለ ሀይቅስ ቢለቁት

  • @احمدالبستكي-ج8ب
    @احمدالبستكي-ج8ب 2 місяці тому

    200 ሪያል ይላል እዴ 100 ሺብር ነው ያጠፋነው አንድ አመት ሙሉ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 2 місяці тому

    እህቶቸ ደህና ለሌባወች ለቀጣፊወች ደህናነበር እሰውፊት የሚያወት የለምነበር
    እህቶች ብራችሁንያዙ በየክላሳቸው የሚዋሹ ወዶችአሉ እና እህቶቸ ሰው አትመኑ ተጠቀቁ ዳታው መለቀቁ ደስቢለንም ደስይላል እናቴን ሁለየ እየተቋረጠ አለቅስነበር አሁን አልሃምዱሊላህ
    እስከዛሬ ለሌቦች ጥሩነበር

  • @fatumaSaid-p9k
    @fatumaSaid-p9k 2 місяці тому

    Enamesegnallen ewunet yadrgllen wendim

  • @MmmmnGgg
    @MmmmnGgg 2 місяці тому

    ቦረና አልተለቀቀም😢

  • @alamgir481
    @alamgir481 2 місяці тому

    በሁሉም ቦታ አላልክም ወላሂ ከውርጌሳ እስከ ሀይቅ ለለ

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean 2 місяці тому

    ወላሂ አልሐምዱሊሌላ

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean 2 місяці тому

    ወላሂ ዛሬ ሀቢቢን ወንድምቼን እደልቤአውርቻለሁ አልሐምዱሊላ🎉

  • @user-nm5nt5dw3g
    @user-nm5nt5dw3g 2 місяці тому +1

    ተንታ አጂባር አይስረም ለምን

  • @user-qm2qb4hh8d
    @user-qm2qb4hh8d 2 місяці тому

    ማሻአላህ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Khadija-d3f9s
    @Khadija-d3f9s 2 місяці тому +1

    ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @AsAs-hb2uy
    @AsAs-hb2uy 2 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እልበሎ

  • @user-lm6te5cx9m
    @user-lm6te5cx9m 2 місяці тому

    😢 ብራችን አለቀ በካርድ በኛ ቦርና ወግድ አልተለቀቀም ፍትህ

  • @giasbd1266
    @giasbd1266 2 місяці тому

    አልሀምድሊላ። እናቴን ካየሀት ቆይቸነበር በመለቀቁ ቤተሰቤን አየሁ ቅድሚያ ለእናቲ። ለወድሞቸ ለህቶቸ 😅😅😅😅😅😅

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 2 місяці тому

    አረ እኔ ሰባት መቶድረሀም አጥፍቻለሁ ግን ማንያምነኛል ወላሂ ልጆቸ እናቴ ባሌ ናፍቀውኛል እንኳን ተለቀቀ አብድየ ጀዛክ አላ ከይርያሰማክ

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 2 місяці тому

    ሸሀብዱ አለህወይ ከቶ እኛም ፍትህ እንፈልጋለን ስማችንን እንድትቀይርልን ቅሞች የሚለውስም ይቀየርልን አንተው እንዳወጣህልን ቀይርልን😂❤❤

  • @urcell1875
    @urcell1875 2 місяці тому

    ጃማ ወራይሉ አልተለቀቀምሳ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 місяці тому +2

    የትየት ነዉያልተለቀቀዊ ሐይቅ ዉጫሌ ጭሳ ጎልቦ ጨፌ አይሠራም

    • @asya782
      @asya782 2 місяці тому

      Dese
      Debremarkos
      Bahr dar ahun kezh bota new yemiseraw

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay 2 місяці тому

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ልጄን አያለሁ ብሬም ሊያርፍ ነው ወይ ሁለት መቶ እሪያል የኔ ቢታሰብ 5 ይሞላ ይሆናል

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 2 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @user-vf9pt5dd9n
    @user-vf9pt5dd9n 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ መጨረሻውይመር😊

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 2 місяці тому +1

    አልሃምዱሊላህ አላህ ዘላቂ ያድርገው ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን እንኳን ደህና መጣህ አብዲ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kidi204
      @kidi204 2 місяці тому

      ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 2 місяці тому

    ሀቢቢ ወንድም አብዱ እንኳን ደስ አላችሁ አለን ካርድ በመሙላት ናአላየ ዞሮ ነበር😅 ግን እፈልግሀለሁ ?

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr 2 місяці тому

    ሀይቅ አይሠራምሣ

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 2 місяці тому +3

    እረ በኛ አካባቢ አልተለቀቀም በመርሳ አይሰራም

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 2 місяці тому

      ውርጌሳም የለም

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 2 місяці тому

      ​@@FreihaYaissnደምሪኝ🍫☕☕🍫

  • @Seada4756
    @Seada4756 2 місяці тому

    አብዲ እንኳን ደህና መጣ

  • @rahmetseidrahmetseid2912
    @rahmetseidrahmetseid2912 2 місяці тому

    ሁሉም ቦታ አልተለቀቀም

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ደረሴ ግን ሀይቅ መቸ ይሰራል

  • @WtWer-rx2bv
    @WtWer-rx2bv 2 місяці тому

    ሀይቅ እረ ወፍ የለም

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 2 місяці тому +1

    ውስን ቦታ ነው የተለቀቀው እሱም የፋኖን መሪወች በድሮን ለመምታት መረጃ ለመውሰድ ነው ፋኖ ሀይሉን አስፍቶ የመግስት አካላትም እየፈረሰ እየተቀላቀለው ነው የጦር ስልቱን አዳብሮ በታም የቡድን መሳርያ ታጥቆ እየተፋለማቸው ነው ሶ መረጃ ይፈልጋል
    ግን ሰላም ይስጠን ሰላም ለተገፋው ለአማራ ህዝብ😢

    • @fatumayusuf5301
      @fatumayusuf5301 2 місяці тому +1

      ምናለ ኸይር ኘገር ብትፅፊ ወይንም ብትፅፍ ያኢላሂ እኛ በምናገር ንግግር ነዉ ቤተሰቦቻችንን የምናስጨፍጭፈዉ ሠልካም ነገር ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ😢😢

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 2 місяці тому

      ​@@fatumayusuf5301 ደምሪኝ እህት

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat 2 місяці тому

      @@fatumayusuf5301 የኔ ማር 😀😀😀እውነቱን መናገር አይሻልም ዋሽቶ መልካም ነገር አይገኝም እኮ ግን ስት ሚሊን አማራ ሳልቅ ነው የሚገባችሁ? ለሚጨፈጨፈው ህዝብ ከማሳዝናችሁ ገዳይ ጥፋተኛ አይደለም የሞቱት ወገናቸው ስለተናገረ ነው ብላችሁ ገዳይን መግደሉ ጥፋት እንዳልሆነ ታሽሞነሙናላችሁ😢እመኝኝ ቤትሽ ይገባል እኔ አማራ ነኝ የአማራ ህዝብ ለሰላም ለመልካም ነገር እድሜ ልኩን የሰራ ነው ዛሬ ግን ነፍሱን በየቦታው እያጣ እየተፋለመ ነው ያልቻለውም ደግሞ ነፍሱን በገዘቡ እየገዛ የሚኖር ህዝብ ነው ይህን ያህል ክፈል እዳገልህ እየተባለ ነፍሱን እየገዛ ነው የትኛውን መልካም ልመኚ ማሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው ክልል ነው አማራ የማይገደልበት? እሱ በቻ አይደለም በሱዳንም 17ሺ አማራወች ታስረዋል ምን እሱ ብቻ ሳኡድም በተኙበት እየታረዱ ነው እስኪ እርጅኝ መልካም ነገር የት ነው?

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mm 2 місяці тому

    አሰላሙአሊኩም ውድም በርታ

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 2 місяці тому

    መቸነውበአላህ