😍ፍቅረኞች ናቹ አየደለላችሁም????

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct  4 місяці тому +319

    www.youtube.com/@Bura_tube_16

    • @GiasBd-ub7gl
      @GiasBd-ub7gl 4 місяці тому +5

      ጠንክሩ ጠከራም ነቹ

    • @መቅደስ-ቘ5ፐ
      @መቅደስ-ቘ5ፐ 4 місяці тому +1

      እሺ ዊናዬ እናርጋለን🥰🥰

    • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
      @ConfusedHangingGondola-qg8fj 4 місяці тому +2

      ውናየ ተባረኩ ከአይን ያውጣችሁ❤ ግልፀስላደረጋችሁልን በጣም እናመሰግናለን

    • @temr8492
      @temr8492 4 місяці тому +2

      የመጨረሻዋ ፖርት 👏👏 ኮንፊደንስ ይሉሀል ይሄነው 💪💪 አላህ ያዝልቅላችሁ ❤

    • @CvhHk
      @CvhHk 4 місяці тому +2

      ❤❤❤

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 4 місяці тому +339

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው

    • @Aminat725
      @Aminat725 4 місяці тому +5

      ሡለላህወአሊህ ወሠለም

    • @LubabaL-o8f
      @LubabaL-o8f 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @NesryaNesrya-o7z
      @NesryaNesrya-o7z 4 місяці тому +3

      ሰላሁአለይወሰለም

    • @HalemaAlturki
      @HalemaAlturki 4 місяці тому +2

      ሠለላሁአለይወሠለም

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 4 місяці тому +2

      ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም ❤❤❤❤😢

  • @BetsiTube98q
    @BetsiTube98q 4 місяці тому +274

    ከዘመን ዘመን ላሸጋገረን ለልኡል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና የሁን ❤🙏
    ዉድቼ እንኳን አደረሳቹ ❤

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 4 місяці тому +1

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

    • @TsigeEthioTube
      @TsigeEthioTube 4 місяці тому

      አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 4 місяці тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 4 місяці тому +1

      @@BetsiTube98q እንኳንንን አብሮ አደረሰንንን🤲🤲🤲💚💛❤🤝

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 4 місяці тому +1

      ኣሜን ☝️

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 4 місяці тому +264

    ሚዲያ የወጣ ነገር በረካ የለውም ግን የናተን ይበርክትላቹ አሚን በሉ

  • @Remla_Awel
    @Remla_Awel 4 місяці тому +169

    ዊና ልክ ነበር ወደ ሚድያ እንድትመጣ አለመፈለጉ

    • @BitnyaGacho
      @BitnyaGacho 3 місяці тому

      ትዳር የጎዳ እንጂ የአደባባይ አይደለም እውነት ነው

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 4 місяці тому +83

    እልልልልልል ተመስገን ድሮም ጠርጥሬ ነበር ደስታየ ወደር የለዉም ዊናዬ የኔዋ ምስኪን ኣይለያቹ የኔ ውዶች❤

    • @dnv6347
      @dnv6347 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 місяці тому

      ​@dnv634ደምሪኝ🎉🎉7

    • @MadeenahMa
      @MadeenahMa 4 місяці тому

      ❤❤

    • @ሃነ
      @ሃነ 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 4 місяці тому +549

    በፈጠራችሁ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ከጭቀት እዳወጣኝ😢

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 4 місяці тому +8

      አላህ ያቅልልሽ ውድ

    • @SaadSq-yl6uo
      @SaadSq-yl6uo 4 місяці тому +9

      አላህ ይሠአአድክ ያኡምር አብሺር😢😢😢

    • @ፈንታሺሩ
      @ፈንታሺሩ 4 місяці тому +5

      አለህ የፆነሽ ዉዴ እኔም በጠም ከፍቶኘል ብቻ አልሐምዱሊለህ😢❤❤❤

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t 4 місяці тому +4

      አይዞሽ እህት አላህ ጭንቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ ያረብ

    • @djjdjchkv
      @djjdjchkv 4 місяці тому +2

      አላህ ከጭንቀት ነፃ ያድርግሽ ዉደ እኔም ከፍቶኛል ደብሮኛል ብቻ አቆቶኛል ማሰብም ❤😢😢😢😢

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 4 місяці тому +29

    የሰው ደስታ ያስደስተኛል እልልልልል ዊናየ በርቱ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @ንግስቲጓልተዋህዶ-ገ4ደ
    @ንግስቲጓልተዋህዶ-ገ4ደ 4 місяці тому +38

    ዊናዬ የኔ መልካም ዮርድዬ የኔ ቆንጆ የፍቅር አምላክ መድኃኒ ዓለም ፍቅሩን ያብዛላቹ መጨረሻቹ ያሳምሪላቹ እዉነት ደሰ ብሎኛል❤❤🥰

  • @MsTamor-s4x
    @MsTamor-s4x 4 місяці тому +112

    ሠው በማያገባው መፈትፈት ፍቅረኛ ምናምን ወሬው ራሡ ሢዴብረኝ እኮ አልሃምዱሊላህ ከዚህ ፍቅረኛ ከሚባለው ነገር የጠበከኚ አላህ አልሃምዱሊላህ

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 4 місяці тому +1

      እኮ😂😂😂😂😂😂እዴ😅😅ሁሁሁሁ

    • @zeduGualtgray
      @zeduGualtgray 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 4 місяці тому +2

      አልህምዱሊላህ ሙስሊም ስትሆኚ🎉🎉❤❤

    • @سميرة-ع3ص
      @سميرة-ع3ص 4 місяці тому

      አልሃምዱሊላህ

    • @Lifeisshort-d7o
      @Lifeisshort-d7o 4 місяці тому

      ነይ እንጋባ

  • @KidgaAwil
    @KidgaAwil 4 місяці тому +75

    ሚዲያ ተጠቃሚ እስከሆናቹ ድረስ ብዙ ነገር ይባላል ቻሉት አይደብራቹ ባላየ ስራቹ ስሩ አይዞዋቹ❤🎉🎉

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 4 місяці тому +2

    ዊናዬ በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅራችው ለትዳር አብሮ ለማርጀት እስከሕይወት ፍፃሜ ከፍ ይበል ውለዱ ፈጣሪ ፍሬያችውን ያብዛላችው ዊናዬ የውነት ነው የምልክ ትክክለኛ ጓደኞችህ ለአንተ የሚጨነቁት የሚረዱክ የሚያውቁክ እነዚህ ሦስቱ ናቸው ፈጣሪ የጓደኝነት አብሮነታችሁን አብሮ እስማርጀት ያብቃችው የጠላት አይን በሰማዕቷ አርሴማ ሀይል ይጋረድ❤❤🙏🙏👌👌🥰🥰

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 місяці тому +3

    ❤ዊና የምር ማመን አቃተኝ ግን በጣም ደስ ይላል እንኳንም ፍቅረኛሞች ሆናችሁ በጣም ነው የምታምሩት ግን የዊና ትግስት ፕራቤት አድርጎ መቆየቱን አስደመመኝ ዋውውው ትለያለህ የኛ ትግስተኛ ወንድም አይለያችሁ❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 4 місяці тому +3

    የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ዊና ምርጥ ሰው ነው ከስራው ጎን ሀይማኖቱን የማይረሳ ፈጣሪውን አመስጋኝ ልጂ ነው በቃ ዋናው ነገር በፍቅራችሁ መሀል እግዚአብሔር ይግባበት ያስተካክልላችሁ❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 4 місяці тому +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር እስከ መጨረሻ ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 4 місяці тому +8

    ጠርጥረን ነበር ዊናየ ተባረኩ ያው ትክክል ነህ ሚድያ የምወጣ ፊቅር ከደሰታ ሃዘኑ ይበዛል ትፈተናላቹ አና ጠንካራ ሁኑ ❤❤❤አንካን አደረሳቹ አደረሰን ለአድሱ ዓመት አድሰ አሜት አድሰ ህወት ❤❤❤ደሰ ይላል

  • @ሱዛን-pp5qf
    @ሱዛን-pp5qf 4 місяці тому +25

    ደስ ሲል አብሽር ዊይናየ ❤❤❤በርታ በጣምነወ እምታምሩት

  • @ooos7229
    @ooos7229 4 місяці тому +2

    የኔ ውዶች 😢😢😢 ዌናየ የኔ የትንሽ ትልቅ እምልህ በምክኒያት ነው ዮርዲየ የኔ ማር❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 4 місяці тому +3

    ዉይ በጣም ደስ ብሎኛል ዊናዬ መልካም ሰው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዜድሻየማሜእህት
    @ዜድሻየማሜእህት 4 місяці тому +6

    ወይኔ ዛሬ እደት ደስ እዳለኝ ዊናዬ የኔ ወንድም ደስታህ ደስታችን ነው ማነው ይሄን ቀን ሲጠብቅ የነበረ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን ምንም እዳይገባባችሁ ምኞታችን ነው

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 4 місяці тому +7

    ዊናየ እንኳንንም ፍቀረኛ ሆናችሁ በጣም ታምራላች መደበቃችሁ መልካምነዉ አሁን ከሳወቃችሁ ደስ ይላል መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ዊናየ በጣምነዉ የምወድህ የማከብርህ አተ ምርጥ ልጂነህ ዮርዲየ እንኳንም አወቀንሽ በጣም ቆጂየ አስተዋይ ልጂነሽ 2017 መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @TariakuTariaku
    @TariakuTariaku 4 місяці тому +2

    ዊናዬ ምርጥ ሰው እዩኝ እዩኝ የማትል ጀግና በጣም ደስ ብሎኛል ላንተ አይለያቹ

  • @jamila4395
    @jamila4395 4 місяці тому +9

    አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዊናየ የምር እዲለኛ ናት እንዳተ አይነት ለሴልጂ ክብር ያለህ ልጂ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 4 місяці тому +1

    ድገመውውውውው🤩🤩ዊናዬ ዮርዲዬ ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እእእእልልልል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛ ላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 4 місяці тому +29

    እውነት ነው ጀግና ነክ ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አተ ነክ ሚዲያ ላይ ከመፈተን እንደ አንድ መንገድ መረመድክ ደስ ይላል ወንድሜ አምላክን ፍቅርቹን ያዝልቀው ❤

  • @AlmiAlmi-j4w
    @AlmiAlmi-j4w 4 місяці тому +2

    የዊና ኣፍቃሪዎች ፅናቱ ይስጣቹ😂😂😂😂 በጣም ደስ ይላል ዊናየ❤❤❤❤

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou 4 місяці тому +28

    እፍፍፍፍፍ የሄሉዬ እና የማርክዬ ያስታወሳችሁኝ እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ ድክመቶቼ M❤H😢😢አይዟችሁ የኔ ዉዶች ለማንኛዉም ፈጣሪ ያገናኘዉን ማንም ሊለየዉ አይችልም ዊናዬ ደስታህ ደስታዬ ነዉ የኔ ብረቱ ወንድም❤❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 4 місяці тому +2

      የኔድክመቶች ማርክ እና ሄሉዬ😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭

    • @Mahder-yk5qq
      @Mahder-yk5qq 4 місяці тому +2

      M &H😢😢😢😢

  • @MedinaHussen-eq3ss
    @MedinaHussen-eq3ss 4 місяці тому +28

    ዋው እኛም እምፈልገው መጣመራችሁንነው ከምቀኛ ይጠብቃችሁ

  • @hawaothman490
    @hawaothman490 4 місяці тому +3

    መሸአላ ዊናየ አድናቂህ ነኝ ግን ወላሂ ነው የምለህ እሚድያ አታወጣት ድበቅህ ያዛት እናትና አባቶቻቸን ትድበቅው ነብረ የኖሩት

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 4 місяці тому +7

    ዊናየ ምርጥ ሰዉ❤🎉

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 4 місяці тому +4

    ዊናዬዬዬ የኛ ጀግና ሣያችሁ በፊትም ጠርጥሬ ነበረ ነገር ግን በጣም ደስስስ ብሎኛል
    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጥላትን ያርቅላችሁ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ congira biyalehu wena

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 місяці тому +1

    ዮዮየ እድለኛ ነሸ እግዚአብሔር ን እደዊና ያለ ፍረኛ ስላለሸ እድለኛ ነሸ እኔ እጃ ሰለዊና ለመናገር ቃላት ያጥረኛል የልጅ አዋቂ ነዉ በዛላይ ሸማግሌ ሆኖ የተጣሉትን አሰታረቆ ይቅር አባባብሎ በቃ አለ አደል ዊና ባለበት ሰላም ፍቅር ነዉ ቦታዉዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 місяці тому +7

    ሀይ ማን ምናገባው በናተ ህይወት እደማንም ሰው አደል የተፋቀራቹት በናተ ህይወት ማንም መግባት የለበትም ስታምሩ እኮ ደሞ አይለያቹ ዊናቸን ዮርዲ ያችን🎉🎉🎉

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 4 місяці тому +1

    ዋው ደስ ሲል ብምራም ኡፍፍፍፍ አሄን ቀን ስትበቅ ንበር ውንዬ ይኦርድይ. በጣም ደስ ብልግና ውንዬ የኔ ምልካም አንካን ደስ አልቹህ ❤️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 4 місяці тому +60

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc 4 місяці тому +2

    ኧረኡ
    ዩዩዩዩ የሳቄምጭ😂😂😂😂 ይደገም አላለም😂😂መለካምየፍቅር. ዘመን❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 місяці тому +1

    እውይይይ ዮርዲ አደበቷ ንግግሯ ሁሉ ነገሯ እርግት ያለች የምትወደድ ልጅ ነች በእውነት❤ዊናዬ የኔ ጨዋ በእውነት እኔ ለናንተ በጣም ደስ ብሎኛል የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ🥰🥰 የእውነት ከልቤ ነው ሚዲያላይ የወጣ ነገር ከባድም ቢሆን አይዟቹ በርቱ ጠንክረ ደግሞ ፀሎት አድርጎ የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ከምንም በላይ ለሰው ልጅ መጨረሻ ሲምር ነውና መጨረሻውን ያሳምርላቹ🙏💕💕

  • @GeySysy
    @GeySysy 4 місяці тому +3

    ማራምን እደት ደስ እዳለኝ የምር ዊናየ አተ እኮ ደስ የምትል አፍቃሩ ነህ የዉነት ጨዋ አሰተዋይ የኔ ልዩ ወድም ፍቅራሁን ያብዛላቹሁ ሁለየም ደስተኝ ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 4 місяці тому +1

    ዊና ትክክል ናችሁ ሚድያ ላይ የወጣ ነገር ፈተና ከባድ ነው ጥሩ አደረጋችሁ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 місяці тому +10

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እኔ ፍቅርና ሠላም መሥማት ናፈቀኘ ኡኡ ለሚዲያ ወሬ ቦታ አትሥጡ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያማረ የሰምረ የምትወልዱ የምትከዱ ያድርጋችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ♥️♥️♥️ደግሞ ምንም ነግር ቢመጣ ♥️♥️የሰው ወሬ አትስሙ ሁለታችሁ ተገናኝታችሁ ለመነጋገር ሞክሩ እዉዳችሃለሁ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 4 місяці тому +10

    _እኛ ደሰሰሰ ያለን ነው እምነኮሞቶው እናተ ዝም ብላቹ ሰራቹ ሰሩ በእውነት ሰደቡን ብላቹ ኣትዘኑ በራሳቹ ሙዱ ተራመዱ በቃ ሶሻል ሚድያ ሰድብም ኣለ ሁሉም ነገር ኣለ ኣይዛቹ😑ዊናዬ የኔ ኣባት💚_

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 4 місяці тому +2

    ዊና ፍቅር ፀጋ ነዉ በደብ ተከባከቡት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ለመሰም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 4 місяці тому +6

    በመጀመሪያ እንኳን ላዲሱ አመት አደረሳችሁ እግዚያብሄር ይመስገን ደስ ይላል ዊናዬ እንኳን ደስ አለህ ሄሉዬንም ከማርኬ ጋር አስታርቅልንና የበለጠ ደስታችንን እናጣጥም በቃ ደስ ይበላችሁ

  • @oebitአለሙ
    @oebitአለሙ 4 місяці тому +1

    ዋዉ ዮርዲ ጎበዝ ቤተሰብ አክባሪ ሴት ልጅ እንደዚ ረጋ ስትል ደስ ይላል❤

  • @Sma-lo7jq
    @Sma-lo7jq 4 місяці тому +173

    ቀደመይቲ የ ተጋርዋይ ላይክ እስከ 😔😂😜💙

    • @SisGalHaylush
      @SisGalHaylush 4 місяці тому +2

      ታይ ኽትከብሪ መጽእኢ😂😂

    • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
      @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 4 місяці тому +3

      ​@@SisGalHaylushሰብሰክራይብ ግበረለይ

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk 4 місяці тому

      👍👍👍የኔ ፅብቅቲ

    • @drr8432
      @drr8432 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Sma-lo7jq
      @Sma-lo7jq 4 місяці тому

      ​@@nmlkklkkየኔ ማር ❤️❤️❤️💙

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤ዊና የ ባለ ማተቡ ❤
    ደስ ብሎናል ❤ ዊናየ ብሩክ ባለ ማተቡ አስተዋዉቀው እነ ኤፍን ቀጣይ video❤❤❤❤

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 4 місяці тому +21

    ዋው ዊናዬ ደሥ ብሎኛል እንደራሤ ግን ሚዲያ የወጣ ነገር ጥሩ አደለም በተረፍ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 4 місяці тому +1

    ፍቅራቹ ያማረ የሰመረ ይሁን እንዲህ ነው መጣመር በሀይማኖት አንድ መሆናቹ ደስ ብሎኛል አሉ እንጂ የኔን ካከበረ የእሱን ካከበርኩ ሽግር የለም ሚሉት አሉና ከፍቅር ሀይማኖት ይቀድማል ደስ ነው ያላቹኝ ልታይ ልታይ ጡሩ አደለም ዊና አፈስክ አፈሰችክ ስረአታቹ እርጋታቹ ደስ ነው ሚለው ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 4 місяці тому +3

    ወይኔ ደስ ሲል በቃ ግዚክ ቡሀላ የናተም ዘበኛ እሆናለሁ😂 ደሞ ስታምሩ❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 4 місяці тому +1

    ጥሩ ነው ሚስጥር ማድረጋቸው ልታይ ልታይ ያለ ነገር በረከት የለውም ለሁሉም እረጋ ሰከን ማለት ያስፈልጋል ብቻ መጨረሻችሁን መድሐኒያለም ያሳምርላችሁ❤

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 4 місяці тому +11

    ኤፋም እያደር ይዞ ይመጣል ጠብቁ ቅመሞዬ 🤭 ዊናዬ የኔ መልካም ለሰዉ ወሬ ቦታ አትስጡ ጉዞ ወደፊት 🥰🥰

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 місяці тому

      ቡራ እና ሀይሚም ግልፁን እደሚናገሩ ጠብቁ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 4 місяці тому +1

    ዊናዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በቃ ፍቅረኛሞች ነን ስትል እንባዬን አመጣህው ሁሌ ያንተን ፍቅረኛ ማየት እናፍቅ ስለነበር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ዮርዲዬ

  • @HayatMohammed-f8p
    @HayatMohammed-f8p 4 місяці тому +39

    በአላህ ጭንቅ ብሎኛል ,ዱአ አድርጉልኝ😢😢

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 4 місяці тому

      አላሕ ጭንቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ

    • @ከዲጀአይሬከዲጀአይሬ
      @ከዲጀአይሬከዲጀአይሬ 4 місяці тому

      አለህጨቀትሽ ያሰወግዱሌ ኢህቴ አብሸር አትጨነነጪ ዱዓ አብዥ ኢንሸአለህኸይሩን ያሰመሽ

    • @VipVip-w5c
      @VipVip-w5c 4 місяці тому

      አላህ ከጭቀት ያውጣሽ

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen 4 місяці тому

      አላህ ጭንቀትሽን ያስወግድልሽ በደስታ ይቀይርልሽ 🎉🎉🎉🎉

    • @MkebrarawaHabeshawit
      @MkebrarawaHabeshawit 4 місяці тому

      አብሽር ሱጁሽ ላይ በርቺ አላህ ጉዳይሽን ገር ያርግልሽ

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 4 місяці тому +1

    ደስታችሁ ደስታችነው አላህ ያማረ ትዳር ያርግላችሁ ዊይና ቶሎ ይዘህ ቀልጠፍ በል❤🎉🎉🎉🎉
    እንደኔ የዊና ቃላት ያሳቀው😂 በግድ አወጣው የፍራቻ ጥግ 😊እዩ ቃላቱ ደስ አለህ መሰል ድገመው😂😅

  • @HiwiWende
    @HiwiWende 4 місяці тому +6

    የነ ሀይሚ ደግሞ አድቀን ይወጣል

  • @Yryrt-uy1pl
    @Yryrt-uy1pl 4 місяці тому +1

    እልልልልልል እደት ደስእዳለኝ አይለያችሁ ውዶቸ እስከመጨረሻው አብራችሁዝለቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 місяці тому +7

    ከሚድያ መደበቃችሁ ዋው ዋው ዋው ብያለው እውነት ፍቅር በሚድያ ጥሩ አደለም ሳይዘልቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 4 місяці тому +1

    ዊናዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ይጠንክር ከዛ በተረፈው የጠላት ወሬ ወደኋላ እንዳይጎትታቹ

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh 4 місяці тому +3

    ወይኔ እስከ መቃብር ዊናየ የኔ ቁም ነገረኛ መጨረሻቹሁ ይመር 🥰

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 4 місяці тому +2

    ፍቅራቸሁንፈጣራ ይባራክላቸሁ ዋና ምራጥሰዉነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yegbreal_19
    @Yegbreal_19 4 місяці тому +42

    ብትጣመሩ ጥሩ ነው ውይናዬ ግን ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳልሆነ የምናውቀው ነው

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 4 місяці тому +1

    ዊናየ የኔ ጀግና አደባባይ ቸኩሉ ያለማውጣት እኔም እጋራሃለው ለፍቅረኛህ ስትል ያደረከው መስዋህት ነው ❤🎉 የተባረከ ፍቅር ያድርግላችው ❤🎉 እወድችዋለሁ አንተንም እህትህን ሄሉየን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Dagmawit-r3f
    @Dagmawit-r3f 4 місяці тому +4

    ወይኔ ስታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth 4 місяці тому +1

    ዊናዬ እሥከዘለቃው ያርግላቺሁ ሚዲያላያለ አይቆይም ግን መጠንከር አለባቺሁ ምንም ብትባሉ መጠከርነው ግንበጣምነው ደሥያለኝ ❤❤❤❤

  • @BetsiTube98q
    @BetsiTube98q 4 місяці тому +11

    በአዲስ አመት አዲስ ነገር የኔ እንቁዎች
    ❤❤❤

  • @ዮርዳኖስቲዩብ
    @ዮርዳኖስቲዩብ 4 місяці тому +1

    ያዝቅልቅላችሁ ውዶች ዊናየ የልብ እረፍት ያስፈልገዋል

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 4 місяці тому +20

    ዊናዪኮ በፊትም ድብቅ ነዉጅ አለኝ ብሎ ነበር መልካም የሜድያ ፍቅር ይሁንላቹህ አችም የሚመጣብሽን የኮሜንታተር ግፍ ቻይ ያድርገሽ እህቴ በርቱ😂😂😂😂😂❤

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 4 місяці тому +2

    እኔ እምለዉ ሰዉ ምን አገባዉ ዊናየ እናተ ወደፊት❤❤❤

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 4 місяці тому +8

    አስመሳይ እንደናተ የለም አሁን ፍቅረኛ ሆነው እናተ ሳታቁ እ😂😂😂😂

    • @የራያዋ-ሐ5ኘ
      @የራያዋ-ሐ5ኘ 4 місяці тому

      በጣም😂😂😂

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 4 місяці тому +1

      የቡታጅራ ወንዶች እዳለ አስመሳይ ናቸዉ😂😂😂😂😂

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 4 місяці тому

      በትክክል በቀደም አደለንም እያለች አልነበረም ፎቶ ትላለች እየተላላጠች

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 місяці тому

      እኔምየገረመኝይሄነዉጨርሰዉአስመሣይናቸዉ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 4 місяці тому +1

    ኡፉፉፉ😢😢😢 አይዛችሁ ወዴፊት ሁለየም ዊናየ😢😢🎉🎉❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 місяці тому +26

    አይ እዩ 😁ለመገላፈጥ ሲል ገና ሳቄ መጣ🤣🤣🤣🤣

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 4 місяці тому

    ዊናዬ የኔ አባት በጣም በጣም በጣም ከሚገባው በላይ ደስ ብሎኛል እመቤቴ ከልጇ ጋር ሆና እንድትጠብቅልኝ ትልቅ ምኞትና ጸሎቴ ነው ። ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ የኔ ዘውዶች። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 4 місяці тому +8

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለ20017 አዲስ አመት እንኳን ደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያንድነት ይሁንልን ለዚ ላደረሰን ፈጣሪ ተመስገን🎉🎉❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz 4 місяці тому +2

    ፍቅረኛሞች ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል ግን ሚዲያ ላይ ባይወጣ ደስ ይለኝ ነበር የተደበቀ ነገር ነው በረከት የሚኖረው ያበሻ አይን ደሞ መጥፎ ነው

  • @BhelHee
    @BhelHee 4 місяці тому +5

    ዊናዬ ደስብሎና ስላተ መልካም ሰውነህ ጥሩ ነገር ይግጠምህ አስተዋዬ ዊና አስታራቃ ለሄሉ እናት የሆነነው ደስብሎናል

  • @Giifjgk
    @Giifjgk 4 місяці тому +1

    ዊናዬ የኔ አባት በፍቅር ኖሩልኝ ከምር ደስ ብሎናል❤

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 4 місяці тому +137

    የስደት እህቶቼ አይዟችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለ2017 መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ❤

    • @HsbUsb-c4s
      @HsbUsb-c4s 4 місяці тому

      አሜን እንዃን አብሯ አደረሰን🎉

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ 4 місяці тому

      አሜንንንንንንንንንንንንንንን

    • @YuUi-l4g
      @YuUi-l4g 4 місяці тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 4 місяці тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @naharuish212
      @naharuish212 4 місяці тому

      አሚንንንንንንንንንንን❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 4 місяці тому +2

    🇻🇳👌🥰🌻ተመስገን ዊናዬ የኔ ዉድሜ ድሮም ጠርጥሬ ናበር ማረያምን ደስታየ ወደር የለዉም ኣይለያቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌🌻🌻🌻🙏🙏

  • @FatekaSara
    @FatekaSara 4 місяці тому +3

    ዊናዬ wowo ፋጣሪ አይላያቹ የኔ ዉዶቺ ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🫶🫶🫶🫶🫶🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🫰🫰🫰🫰

  • @HadraRade
    @HadraRade 4 місяці тому +1

    ዋዉ ዋው ዊው ወድሜ ያርግልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 4 місяці тому +6

    ዋውበጣምርጥጥዶችናችሁ ፍቅርእስከመቃብር❤❤❤❤❤❤

  • @ፍጡማአደም
    @ፍጡማአደም 4 місяці тому +1

    ወላሂ የደስታየ ጥናት በለቅሶ ነው እስተመጨረሻ ያየሁት ፍቅራችሁ ለዘላለም ያብብላችሁ እወዳችሖለሁ❤❤❤❤❤

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru 4 місяці тому +17

    ያሰዉ ወሬ ቦታ እንደት ሥጡ ጉዞ ወደ ፍት❤😢

  • @Arkidan
    @Arkidan 4 місяці тому +2

    እንኳን በሠላም በጤና ለቅዱሥ ዮሀኒሥ አድረሣችሁ አደረሠን
    እንኳን እውነት ሆነዊናዬደሥብሎናል

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 4 місяці тому +3

    ዋናው መሆናችሁ ነው መልካም የፍቅር ጊዜያት🎉🎉🎉❤❤❤❤እንድህ አሳርፉን😅😅

  • @FetihaaJemaal
    @FetihaaJemaal 4 місяці тому +1

    አይ ውና በጣም ደስ ብልኛል አንደኛ ያሳቀኝ ፍቅር ኛ ሞች ነን ሰታል ነው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p 4 місяці тому +11

    ዋውውውውዊና የኔምረጦች ደስትላላችሁ የምር❤❤እንኳንአደረሳችሁ ❤❤

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 4 місяці тому +2

    😢❤❤❤❤ዋው ደስ ስትሉ ዊናየ ፍቅራችሁ እብዛላችው ስታምሩ ግን የመዳም ቅመሞቸ ግን ግምት እኮ አንገምት እንለያለን❤❤❤❤

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h 4 місяці тому +45

    የመዳም ቅመሞች እንዳትረግጡኝ ተቀድማችሁል😅😅😅😅😅

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 4 місяці тому +1

      ክክክክክክ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 4 місяці тому +1

      ምንድነው 😂😂😂

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 4 місяці тому +1

      @@EmanAman-li3gj ተጣመሩ😅😅😅😅

    • @kere6628
      @kere6628 4 місяці тому

      😂😂

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 4 місяці тому

      🎉🎉🎉❤❤❤❤😅

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 4 місяці тому +1

    ባልና ሚስት ከ አንድ ባህር ይቀዳል አሉ ወይኔ እርጋታቸዉ ደስ ሲሉ❤❤❤❤ እግዚያብሔር ከፍ የድርጋችሁ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 місяці тому +48

    አንድ ቀን ሀይሚና ብሩኬም እንዲህ እስኪፈነዱት እንጠብቃለን hahaha

    • @Kiyyatubej7
      @Kiyyatubej7 4 місяці тому

      ትክክል 😂😂❤❤❤❤❤

    • @emebete6
      @emebete6 4 місяці тому

      አወድ እንጠብቃለን 2017ጠብቁ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 місяці тому

      መጠርጠር አሁን ነዉ ደብቀዉን ይሆናል እኛን 😂

    • @Ahlamይቱብ
      @Ahlamይቱብ 4 місяці тому

      😂😂😂😂ትክክል

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 3 місяці тому

      ከዚህ ዉጭ እደት ይሁኑ እየተጨማለቁ 😂😂

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዊናዬ ዛሬ ነው ያወኩት እንኳን ደስ አለህ ዊናዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደህና መጣሽ ዮርዲዬ አደራ ዊናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 4 місяці тому +52

    ፈጣሪ ሃጋራቺን ሰላም የግልን አሜን አሜን ባሉ የማዳም ቅማሞች 🙏🙏🙏

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 місяці тому +1

    አይደብራቹ ሚዲያ ላይ ብዙ ጫጫታ አለ ቻሉት።2017 የዊና ፍቅረኛ በማወቄ በጣም ደስ አለኝ ቃላት አጠረኝ ❤❤❤ያዝልቅላቹ። በመሀላቹ የሚገባ ክፉ ነገር ሁሉም ያርቅላቹ።የእናቴ ልጅ ይመስል ደስታዬዬ ኡፍፍፍፍፍ ምን ልበል ቁጥርር ባገኘሁ ደስታዬ በነገርኩህ

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 4 місяці тому +85

    እልልልልል❤😂እካንደስአላቺሁ የዉናየቤተሰቦቺ❤ደስያለዉበላክ👍

    • @bekalobaharo290
      @bekalobaharo290 4 місяці тому

      😂😂

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 місяці тому

    ዋው ዊናዬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እውነት በሚድያ ቶሎ አልመውጣቱ አሪፍ ነው አሁን ግን በቃ ጉዞ ወደ 100 ሺ ከዮርዲ ጋር 😍❤🥰❤️

  • @ggdbbs3394
    @ggdbbs3394 4 місяці тому +29

    እና ምን አሰጨነቃችሁ ሆ ሰውኮ ያልበላውን ያካለ😂😂😂😂😂😂

    • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
      @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @Yeesdfgvhhhbhj
      @Yeesdfgvhhhbhj 4 місяці тому

      Eko😂😂😂😂😂

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o 4 місяці тому

      Eko

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 місяці тому

      ትክክል ያልበለዉን ያካል ያልተፃፈ የመነባሉ ሰዉ አዳዲ ግርምይሉኛል በሰዉ ሂወት ገብተዉ የሚፈተፍቱንነገረ አያሰቅምበጣምነዉ የሚሳዝነዉ

    • @tehonemulatu3900
      @tehonemulatu3900 4 місяці тому

      እኮ እኔ እራሱ ገረመኝ ቅናት ነው መሰለኝ ወንድም ይቀናል እንዴ😂😂😂😂

  • @ገኒነኝስደተኛዋ
    @ገኒነኝስደተኛዋ 4 місяці тому +1

    ከዚህ ቤት ጠፋቼ ነበር ምን አመለጠኝ🤭
    እና ዊና በአዲስ አመት አዲስ ሂወት ነዉ በለኝ በጣም ደስ ይላል በርቱ🥰 ለአንዳንድ ሰዉ ደግሞ ቦታ አትስጡ ወደፊት ብቻ🤗

  • @NaiimaSaid
    @NaiimaSaid 4 місяці тому +8

    ዊይና ሚሥጥር ጠባቂ ጎበዝ